Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
በረከቶት ይድረሰን አባታችን ፈጣሪ እድሜ ፀጋ ይስጥልን ይድግል ማሪያም ልጅ
አባቴ ባርኩኝ በረከትዋት ይደርብን ጉባያችሁን አምላካችን መድሃኒያለም የባርክላችሁ የመቤታችን ምልጃ ፣ የመሀክ ጥበቃ ፣ የቀዱሳን ምልጃና በረከት ይስፈንበት አሜን ።
ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰ፥ከተጠቀሙበት ለሁሉም ተገቢና አስተማሪ ቃለምዕዳን ነው።
እግዚአብሔር ቤቱን ይጠብቅልን ያፅዳልን አባታችን በረከቶ ይደርብን
በረከቶትይደረብኝ አባታች ን እግዚአብሔርአምላክ በድሜናበጠናበጤና ይጠብቅልን
አሜን፣ ብፁእ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን መንፈስ ቅዱስ መለያየትን ዘረኝነትን የሚያራምዱትን ልቦና ሰቶ አንድ ያድርግልን ጉባኤውንም እሱ ይምራላችሁ ታምሩን አድርጎ አገራችንን እና ቤ/ክ የሚያምሰውን ዲያብሎስን ይሰርልን።
ብፁዕ አባታችን በጉያዎትያሉ ባንዳ ካሕናትነንባዮች ምእመኑን ለማበሣጨት የማይፈነቅሉትድንጋይ የለም። ለምሣሌ ከቅዳሴ በዃላ ያለመባረክ የቅዳሴፀበል መከልከል እና ሐብታምና ደሀእየመረጡ ፍፁምበተከለከለ(በማይገባቦታመሥጠት) አባታችን ለምሣሌ በየካደብአሣሕልቅዱስሚካኤል ደብር ከሊቅ እስከደቂቅ ጥጋባቸውና ለምዕመን ያላቸዉንቀትና ጥላቻ በሚችሉት ተንኮልሁሉ እየሞከሩ ነውና በሕግ ሊባሉ ይገባል ።🎉😢😢😢
አቤቱ. የአባቶቻችን. በረከታቸው. አሳድርብን.
አሜን ! ሁሉም የተሰበረ ልብ ሊኖረው ይገባል ማንም ታላቅ መሆን የሚፈልግ ሀሉ ታናሽ ሆኖ ያገልግል !!!
ኢግዚኦ። ማህርነ ክርስቶስ እግዚአብሔር። ፍረድ ቅዱሱን ጉባኤን የሚያረክሱትን አንተ አውጥተህ እሳቱ ውስጥ ጨምራቸው ንፁሀን አባቶቻችንን ጠብቅ በንፁህ ደምህ ጠብቅ 😢😢😢
አባታችን ቡራኬኦ ይድርሰን አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን 🤲✝️አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን 🤲
አባታችን በረከትዎ ይደርብን የበግ ለምድ ለብሠዉ የገቡ ተኩላዎችን መዳህኒአለም ነቅሎ ይጣልልን 😢😢😢😢😢 እግዚያብሄር ሠላሙን ያምጣልን
ብፁ አባታችን በረከቶዎት ይደርብን 🤲 እግዚአብሔር ይርድዳን በሰላም አስጀምሮ ያስፋፅም 🙏🏽
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጹ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቅዱስ ያዕቆብ ልጆቹን እንደባረከ በሐዋርያት መካከል የነበረችው እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከበጹአን አባቶቻችንም መካከል ከእናንተጋራም ትሁን ጌታ መንፈስ ቅዱስ በመካከላችሁ ይሁንና አንድ ልብ መካሪ እንድ ቋንቋ ተናጋሪ ያድርጋችሁ ለአንድት በተክርስቲያን የምትቆሙ ለምትጠብቁት ግልግሎቻቸሁ እውነተኛ እረኞች ያድርጋችሁ 😢😢😢🤲
እግዚያብሄር አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ጠብቅ አባታችን በረከተዎ ይደርብን
አሜን አባታችን እግዛቤሔር እንደርሶዎ ያለ መልካም አባቱችን አያሳጣን::
የአባቶቻችን በረከቱ ይደርብን ።ኦ/ተወህዶ ለዘለዓለም ትኑር ።
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን
ብፁ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን ፫
🙏አሜን አሜን አሜን በረከትዎን አይለየን 🙏በእርግጥ እንደእርስዎታጋሽ አባት ማግኘትበጣም በጣም ወደ አምላክዎ የቀረቡ አባት ነው እንደሚባለው ከስንዴ ውስጥ እንክርዳድ እንዳ እነዚህ የእናት ጡት ነካሽ የሆኑ ገናቸው ሳይገለጽ ገበናቸው ተደብቆላቸውጵጵስና የገኙት ከሕግ እምነት የራቁ ወገንተኞች የሚገባቸው ቅጣት ብቻ ሳይሆን ሀጢአታቸውን በግልጽ ይገለጥ አለበለዛ አመላቸው አይለቃቸውም።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ብጹዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከቶ ይደርብን 🤲🤲🤲
አባታችን በረከቶወ ይደርብን
አባታችን እውነት ብለዋል
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን እረዴት በረከትዋት ይደርብን አሜን አሜን እንኳንአብሮአደረሰንአባቶቻችንእረዴትበረከትዋትይደርብንአሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤
አሜን አባታችን ቡራኬኦ ትድረሰን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእለተ ቀኗ በመካክላችው ተግኝታ ግባዔውን ትባርከው ። እግዚአብሔር በስላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅማችው።
በዚህ ጉባኤ ትልቅ ውሳኔ እንጠብቃለን ከአባቶቼ
አሜንአሜንአመንእመቤታችንከሁላችንጋርትሁን
የአባታችን ቡራኬ ዪድረሰን
እግዝአቤሔር ሁሉን ቻይአምላክ ይኼን መለያዬትን ያርቅልን አባታችን ፋትራሪካችን ቃሌ ሕይወት ያሴማልን እግዝአበሔር እድመና ጤናይስጦት አሜን
በረከትወ ይድረሰን አባታችን
አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ
አሜን አሜን አሜን በርከቱ ይደርብን አባታችን🙏🙏🙏
አይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቅድስት ፀሎትዎ ትድረሰኝ ።
አሜን አባታችን ፈጣሪ በመሀላችሁ ይቁም ልቦናይስጥልን መቼይሆን እፎይ እምንለዉ
❤Abatachin biryko yadrbanAmenAmenAmen
አቤቱ አምላክ ቤተክርሰታንን ጠብቅልን አባቱችቸንነ ጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ😢😢😢😢
በረከቶ ይደርብን አባታችን ከጎኖ ነን!!
በረከቶዎ ይደርብን
አሜን ፫ አባታችን ለሆዳቸውና ለጎጣቸው ከሚጋጋጡት ሆዳሞችና ጎጠኞች ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጉባኤውንም መንፈስ ቅዱስ ይምራልን አርዮሳውያንን ይገስፀልን በአፉሁ ለመንፈስ ቅዱስ
ይሁዳ. አለ ብቻ. ?ከየሁዳዎችም. አልፎ. አርዮሶች. ብዙዎች. ናቸዉ. በቤቱ. የተሰገሰጉ. ሀያል. አምላክ. ለቤቱ. የመረጣቸዉ. አባቶቻችንን አብዝቶ. ይጠብቅልን. ። የሀዋራያቶቹ. ጉባኤ. በቅዱስ. መንፈስ. ሞልቶ. እንደባረከላቸዉ. ሁሉ. የአባቶቻችንም. ጉባኤ. በቤቱ. ተሰግስገዉ. በዘመናችን. ከበቀሉ. ይሁዳዎችና. አርዮሶች. ጠብቆ. / ባርኮ. /ቤቱን. አጽድቶ. አንድነታችንን. ፣ሰላማችንንይመልስልን. ። የቤቱ. የአባቶቻችንን. ክብር. መልሶ. ያጽናልን. ።
አሜን አአባታችን በረጰቶ ይደርብን
I loved our fathers' speech. Internal problems within the church stated clearly, country wide crises mentioned and own solution to own problems stressed. Peace and re-conciliation!
አሜን አባታችን ይባርኩኝ ይፍቱኝበረከት ትደርብ አሜን፡፡
አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን እግዚአቤሔር አምላክ ጉባያችንን ይጠብቅልን በንፁሃን አባቶቻችን ላይአድሮ እሱ ይምራው የበግለምድ የለበሱ የቤተ ክርስቲያን ጥላቶች የሆኑ አባቶችአሉ እሱ አሳብ ምኜታቸውን ያጥፋልን
መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከመሀከላቸው አትለይም በነገር ሁሉ ጣልቃ ግባ።
አባታችን በረከታወት ይደርብን እድሜ ከጤና የስጥልን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
በረከተዎ ይደረብን ክቡር አባታችን እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን
አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን🤲የዘንድሮው ጉባኤ ግን የተማሏ እንዳልሆነ ይታወቃል ምክንያቱም ደሞ ዋና ጸሀፊ አቡነ ጴጥሮስ የቤተክነቱ ቃለጉባዬ የሚይዘው መርጌታ ብርሃኑ ተክለያሬድ በአገዛዙ እና በቤታችን ሆድ አደሮች እውነትን ስለተናገረ በበረሐ በታሰረበትና ከውጪ እንዳይገቡ የተደረጉ ብጹዕ አባቶች በጎዶሎ ጉባዬው በፀሎት እንደተከፈተ በፀሎት ቢዘጋ ጥሩ ነው !! ቀኖናና ዶግማ ያልጠበቁ እረኞች እንዳሉ እናውቃለን የአገዛዙ ፈረሶችን ከቤተክርስቲያን ላይ መንፈስ ቅዱስ ያጥፋልን
አባታችን በረከቶ ይደርብን ሠላም ለኢትዮጵያውያን ይሀን
አቤቱ. የአባቶቻችን. በረከታቸው. አሳድርብን::💚💛❤
አባታችን 🙏
እግዚአብሔር ሆይ ይቅርይበልን😢😢😢😢😢😢
በረከቶ ይደርብን ብጹዕ አባታችን🙏🙏❤️❤️
ቅዱስ አባታችን (ፓትርያርኩ ብፁእ አይባሉም ውዶች ቅዱስ እንጂ)🙏🏽
አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤❤
በረከቶ ይድረሰን አባታችን!!!
በረከተዎ ይደርብን አባታችን
ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባታችን ❤
ሰላም ንዓኹም ይኹን ቕዱስ ኣቦና በረኸቶ ኣብልብና ይሕደር ሰላም ንፅዮናዊተ ሃገረ ኣክሱም ትግራይ ❤❤❤❤
ይፍቱን ይባረኩን አባ
Amen amen amen
በረከትዎ ይብዛልን
አባታችን ፡ ምን ፡ አለ ፡ ቢያስተላልፉት ፡ ለሌላ ፡ ግዜ
Barakatachy yadaraban
amen Abatachin
አቤቱ ሆይ ቤተክርስቲያንን እና ህዝብህን ጠብቅ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን የአባታችን በረከት አይለየን
Amen
አባቶቻችን አሁን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ነው ብቻ በፀሎት በርቱ
በረከቶ ይደርብን አባታችን
እውነትአባታችን
ፍቅራ ንዋይና ፍቅራ ሹመት በውስጣችን ሥር ሰዶዋል
Ewunit nw
😢Abatochacheneni EGEZEYABHER Yetebekelin
ይህ ንግግር ብቻ ለጋላዎቹ ይሁዳ ጳጳሳት በቂ ነዉ
እየሱስን ሰበኩ አትሸፏፉኑት ቀሚስ ለባሾች እየሱስ ሕይወት ነው
ኢየሱስ ለመሰበኩ ምክንያት ቀደምቶቹ እነርሱ አደሉምን?
Eiunt new eiske mchereshaw ytena eirsu ydnale ❤❤❤
❤❤❤
😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
Eiunt new abatachin Egziabhre meleyayet endaynor yrdan
Abatachen emebete tetebeko, Bereketo yidereben🙏
🙏🤲👏💕
Berkiutew yederebene
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Daniel kibret is the Yehuda”!!!
አባቶች እንኩዋን እረኞችን እራሳቸውን ማዳን አልቻሉም:: የስብሃት ነጋና ዐባይ ፀሀየ ሰይጣናዊ ሥራ ፍሬ እያፈራ ነው::
ቤተክርስቲያኗ፣ጉልበተኛ፣መጥቶባታን፣ልጀሆይ፣ጥበበኛሁን፣ሠነፍ፣የገዛደሆነ፣ያጠፋሐን፣ምክናቱም፣ስራው፣ስንፍናነውና❤
እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ እሁን መንቃት አለበት
Enante sirachihun betseru fetarin mamlekna mastemar bitjemru hizbu yistekakel neber. Kemengst yemibelt sewn yemeqotater akim yizachihu Mengst sitkesu tnesh atafrum??
ይፍቱኝ! ኣታችን እርስዎ እንዳሉት የገንዘብና የስልጣን ፍቅር ያደረበት የውስጥ ጠላት የሆነው ይሁዳ ነበር ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን ኣሳልፎ ለውጪ ጠላቶች ለፈሪሳውያን ካህናት የሰጣቸው። ከዚያ በኋላ ግን እሱም ራሱ ጠፋ። የእርሱም ስልጣን ለተመረጠው ለማትያስ ተሰጠው። ስለዚህ ኣሁንም የገንዘብ እና የስልጣን ፍቅር ያደረበት ይሁዳ በቤተ ክርስትያን ኣለ፤ የሚጠፋውም እርሱ ነው። ስልጣኑም ዳግም ለማትያስ የተሰጠ ነው።
ወይ እናቴ ኦርቶዶክስ ልጆችሽ ተከፋፍለናል፡፡ኧረ ልብ ይስጠን የተዋህዶ ልጆች፡፡ፓለቲካም ልክ አለው እምነትህ ስትነካ ዝም አትበል ብሔር ሌላ ታሪክ ነው፡😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እረ ምን ወዳጅ አቡነሩፋኤል /ዲያቆን ሩፋኤል ወገን ናቸው የጨረቃ ፖፖስ ወሮበላ የሮድስ ናቸው
Abtachen.barekun
⁹
ኸረ ህዝበክርስቲያኖች ምን ነካንይሄንሰወበላ መንግስት ሆብለን እናስወጣው እባካችሁ!!
ወይ ጉድ እንዴት ህብረት አጥተን የነዚህ ሸለመጥማጦች መጫወቻ እንሆናለን?
በረከቶት ይድረሰን አባታችን ፈጣሪ እድሜ ፀጋ ይስጥልን ይድግል ማሪያም ልጅ
አባቴ ባርኩኝ በረከትዋት ይደርብን ጉባያችሁን አምላካችን መድሃኒያለም የባርክላችሁ የመቤታችን ምልጃ ፣ የመሀክ ጥበቃ ፣ የቀዱሳን ምልጃና በረከት ይስፈንበት አሜን ።
ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን
ቡራኬዎት ይድረሰ፥
ከተጠቀሙበት ለሁሉም ተገቢና አስተማሪ ቃለምዕዳን ነው።
እግዚአብሔር ቤቱን ይጠብቅልን ያፅዳልን አባታችን በረከቶ ይደርብን
በረከቶትይደረብኝ አባታች ን እግዚአብሔርአምላክ በድሜናበጠናበጤና ይጠብቅልን
አሜን፣ ብፁእ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን መንፈስ ቅዱስ መለያየትን ዘረኝነትን የሚያራምዱትን ልቦና ሰቶ አንድ ያድርግልን ጉባኤውንም እሱ ይምራላችሁ ታምሩን አድርጎ አገራችንን እና ቤ/ክ የሚያምሰውን ዲያብሎስን ይሰርልን።
ብፁዕ አባታችን በጉያዎትያሉ ባንዳ ካሕናትነንባዮች ምእመኑን ለማበሣጨት የማይፈነቅሉትድንጋይ የለም። ለምሣሌ ከቅዳሴ በዃላ ያለመባረክ የቅዳሴፀበል መከልከል እና ሐብታምና ደሀእየመረጡ ፍፁምበተከለከለ(በማይገባቦታመሥጠት) አባታችን ለምሣሌ በየካደብአሣሕልቅዱስሚካኤል ደብር ከሊቅ እስከደቂቅ ጥጋባቸውና ለምዕመን ያላቸዉንቀትና ጥላቻ በሚችሉት ተንኮልሁሉ እየሞከሩ ነውና በሕግ ሊባሉ ይገባል ።🎉😢😢😢
አቤቱ. የአባቶቻችን. በረከታቸው. አሳድርብን.
አሜን ! ሁሉም የተሰበረ ልብ ሊኖረው ይገባል ማንም ታላቅ መሆን የሚፈልግ ሀሉ ታናሽ ሆኖ ያገልግል !!!
ኢግዚኦ። ማህርነ ክርስቶስ እግዚአብሔር። ፍረድ ቅዱሱን ጉባኤን የሚያረክሱትን አንተ አውጥተህ እሳቱ ውስጥ ጨምራቸው ንፁሀን አባቶቻችንን ጠብቅ በንፁህ ደምህ ጠብቅ 😢😢😢
አባታችን ቡራኬኦ ይድርሰን አሜን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን 🤲✝️አጽራረ ቤተክርስቲያንን ያስታግስልን 🤲
አባታችን በረከትዎ ይደርብን የበግ ለምድ ለብሠዉ የገቡ ተኩላዎችን መዳህኒአለም ነቅሎ ይጣልልን 😢😢😢😢😢 እግዚያብሄር ሠላሙን ያምጣልን
ብፁ አባታችን በረከቶዎት ይደርብን 🤲 እግዚአብሔር ይርድዳን በሰላም አስጀምሮ ያስፋፅም 🙏🏽
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጹ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቅዱስ ያዕቆብ ልጆቹን እንደባረከ በሐዋርያት መካከል የነበረችው እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከበጹአን አባቶቻችንም መካከል ከእናንተጋራም ትሁን ጌታ መንፈስ ቅዱስ በመካከላችሁ ይሁንና አንድ ልብ መካሪ እንድ ቋንቋ ተናጋሪ ያድርጋችሁ ለአንድት በተክርስቲያን የምትቆሙ ለምትጠብቁት ግልግሎቻቸሁ እውነተኛ እረኞች ያድርጋችሁ 😢😢😢🤲
እግዚያብሄር አምላክ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ጠብቅ አባታችን በረከተዎ ይደርብን
አሜን አባታችን እግዛቤሔር እንደርሶዎ ያለ መልካም አባቱችን አያሳጣን::
የአባቶቻችን በረከቱ ይደርብን ።ኦ/ተወህዶ ለዘለዓለም ትኑር ።
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን
ብፁ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን ፫
🙏አሜን አሜን አሜን በረከትዎን አይለየን 🙏በእርግጥ እንደእርስዎታጋሽ አባት ማግኘትበጣም በጣም ወደ አምላክዎ የቀረቡ አባት ነው እንደሚባለው ከስንዴ ውስጥ እንክርዳድ እንዳ እነዚህ የእናት ጡት ነካሽ የሆኑ ገናቸው ሳይገለጽ ገበናቸው ተደብቆላቸውጵጵስና የገኙት ከሕግ እምነት የራቁ ወገንተኞች የሚገባቸው ቅጣት ብቻ ሳይሆን ሀጢአታቸውን በግልጽ ይገለጥ አለበለዛ አመላቸው አይለቃቸውም።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ብጹዕ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በረከቶ ይደርብን 🤲🤲🤲
አባታችን በረከቶወ ይደርብን
አባታችን እውነት ብለዋል
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን አባቶቻችን እረዴት በረከትዋት ይደርብን አሜን አሜን እንኳንአብሮአደረሰንአባቶቻችንእረዴትበረከትዋትይደርብንአሜንአሜንአሜን ❤❤❤❤❤❤
አሜን አባታችን ቡራኬኦ ትድረሰን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእለተ ቀኗ በመካክላችው ተግኝታ ግባዔውን ትባርከው ።
እግዚአብሔር በስላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅማችው።
በዚህ ጉባኤ ትልቅ ውሳኔ እንጠብቃለን ከአባቶቼ
አሜንአሜንአመንእመቤታችንከሁላችንጋርትሁን
የአባታችን ቡራኬ ዪድረሰን
እግዝአቤሔር ሁሉን ቻይአምላክ ይኼን መለያዬትን ያርቅልን አባታችን ፋትራሪካችን ቃሌ ሕይወት ያሴማልን እግዝአበሔር እድመና ጤናይስጦት አሜን
በረከትወ ይድረሰን አባታችን
አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ
አሜን አሜን አሜን በርከቱ ይደርብን አባታችን🙏🙏🙏
አይ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ቅድስት ፀሎትዎ ትድረሰኝ ።
አሜን አባታችን ፈጣሪ በመሀላችሁ ይቁም ልቦናይስጥልን መቼይሆን እፎይ እምንለዉ
❤
Abatachin biryko yadrban
Amen
Amen
Amen
አቤቱ አምላክ ቤተክርሰታንን ጠብቅልን አባቱችቸንነ ጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጅ😢😢😢😢
በረከቶ ይደርብን አባታችን ከጎኖ ነን!!
በረከቶዎ ይደርብን
አሜን ፫ አባታችን ለሆዳቸውና ለጎጣቸው ከሚጋጋጡት ሆዳሞችና ጎጠኞች ቤተክርስቲያናችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጉባኤውንም መንፈስ ቅዱስ ይምራልን አርዮሳውያንን ይገስፀልን በአፉሁ ለመንፈስ ቅዱስ
ይሁዳ. አለ ብቻ. ?
ከየሁዳዎችም. አልፎ. አርዮሶች. ብዙዎች. ናቸዉ. በቤቱ. የተሰገሰጉ. ሀያል. አምላክ.
ለቤቱ. የመረጣቸዉ. አባቶቻችንን አብዝቶ. ይጠብቅልን. ። የሀዋራያቶቹ. ጉባኤ. በቅዱስ. መንፈስ. ሞልቶ. እንደባረከላቸዉ.
ሁሉ. የአባቶቻችንም. ጉባኤ. በቤቱ. ተሰግስገዉ. በዘመናችን. ከበቀሉ. ይሁዳዎችና. አርዮሶች. ጠብቆ. / ባርኮ. /
ቤቱን. አጽድቶ. አንድነታችንን. ፣ሰላማችንን
ይመልስልን. ። የቤቱ. የአባቶቻችንን. ክብር. መልሶ. ያጽናልን. ።
አሜን አአባታችን በረጰቶ ይደርብን
I loved our fathers' speech. Internal problems within the church stated clearly, country wide crises mentioned and own solution to own problems stressed. Peace and re-conciliation!
አሜን አባታችን ይባርኩኝ ይፍቱኝ
በረከት ትደርብ አሜን፡፡
አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን እግዚአቤሔር አምላክ ጉባያችንን ይጠብቅልን በንፁሃን አባቶቻችን ላይአድሮ እሱ ይምራው የበግለምድ የለበሱ የቤተ ክርስቲያን ጥላቶች የሆኑ አባቶችአሉ እሱ አሳብ ምኜታቸውን ያጥፋልን
መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከመሀከላቸው አትለይም በነገር ሁሉ ጣልቃ ግባ።
አባታችን በረከታወት ይደርብን እድሜ ከጤና የስጥልን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
በረከተዎ ይደረብን ክቡር አባታችን እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢😢😢
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን
አባታችን ቡራኬዎ ይደርብን🤲
የዘንድሮው ጉባኤ ግን የተማሏ እንዳልሆነ ይታወቃል ምክንያቱም ደሞ ዋና ጸሀፊ አቡነ ጴጥሮስ የቤተክነቱ ቃለጉባዬ የሚይዘው መርጌታ ብርሃኑ ተክለያሬድ በአገዛዙ እና በቤታችን ሆድ አደሮች እውነትን ስለተናገረ በበረሐ በታሰረበትና ከውጪ እንዳይገቡ የተደረጉ ብጹዕ አባቶች በጎዶሎ ጉባዬው በፀሎት እንደተከፈተ በፀሎት ቢዘጋ ጥሩ ነው !! ቀኖናና ዶግማ ያልጠበቁ እረኞች እንዳሉ እናውቃለን የአገዛዙ ፈረሶችን ከቤተክርስቲያን ላይ መንፈስ ቅዱስ ያጥፋልን
አባታችን በረከቶ ይደርብን ሠላም ለኢትዮጵያውያን ይሀን
አቤቱ. የአባቶቻችን. በረከታቸው. አሳድርብን::
💚💛❤
አባታችን 🙏
እግዚአብሔር ሆይ ይቅርይበልን😢😢😢😢😢😢
በረከቶ ይደርብን ብጹዕ አባታችን🙏🙏❤️❤️
ቅዱስ አባታችን (ፓትርያርኩ ብፁእ አይባሉም ውዶች ቅዱስ እንጂ)🙏🏽
አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤❤
በረከቶ ይድረሰን አባታችን!!!
በረከተዎ ይደርብን አባታችን
ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባታችን ❤
ሰላም ንዓኹም ይኹን ቕዱስ ኣቦና በረኸቶ ኣብልብና ይሕደር ሰላም ንፅዮናዊተ ሃገረ ኣክሱም ትግራይ ❤❤❤❤
ይፍቱን ይባረኩን አባ
Amen amen amen
በረከትዎ ይብዛልን
አባታችን ፡ ምን ፡ አለ ፡ ቢያስተላልፉት ፡ ለሌላ ፡ ግዜ
Barakatachy yadaraban
amen Abatachin
አቤቱ ሆይ ቤተክርስቲያንን እና ህዝብህን ጠብቅ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን የአባታችን በረከት አይለየን
Amen
አባቶቻችን አሁን ሊነጋ ሲል ይጨልማል ነው ብቻ በፀሎት በርቱ
በረከቶ ይደርብን አባታችን
እውነት
አባታችን
ፍቅራ ንዋይና ፍቅራ ሹመት በውስጣችን ሥር ሰዶዋል
Ewunit nw
😢Abatochacheneni EGEZEYABHER Yetebekelin
ይህ ንግግር ብቻ ለጋላዎቹ ይሁዳ ጳጳሳት በቂ ነዉ
እየሱስን ሰበኩ አትሸፏፉኑት ቀሚስ ለባሾች እየሱስ ሕይወት ነው
ኢየሱስ ለመሰበኩ ምክንያት ቀደምቶቹ እነርሱ አደሉምን?
Eiunt new eiske mchereshaw ytena eirsu ydnale ❤❤❤
❤❤❤
😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏
Eiunt new abatachin Egziabhre meleyayet endaynor yrdan
Abatachen emebete tetebeko, Bereketo yidereben🙏
🙏🤲👏💕
Berkiutew yederebene
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Daniel kibret is the Yehuda”!!!
አባቶች እንኩዋን እረኞችን እራሳቸውን ማዳን አልቻሉም:: የስብሃት ነጋና ዐባይ ፀሀየ ሰይጣናዊ ሥራ ፍሬ እያፈራ ነው::
ቤተክርስቲያኗ፣ጉልበተኛ፣መጥቶባታን፣ልጀሆይ፣ጥበበኛሁን፣ሠነፍ፣የገዛደሆነ፣ያጠፋሐን፣ምክናቱም፣ስራው፣ስንፍናነውና❤
እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ እሁን መንቃት አለበት
Enante sirachihun betseru fetarin mamlekna mastemar bitjemru hizbu yistekakel neber. Kemengst yemibelt sewn yemeqotater akim yizachihu Mengst sitkesu tnesh atafrum??
ይፍቱኝ! ኣታችን እርስዎ እንዳሉት የገንዘብና የስልጣን ፍቅር ያደረበት የውስጥ ጠላት የሆነው ይሁዳ ነበር ጌታችን እየሱስ ክርስቶስን ኣሳልፎ ለውጪ ጠላቶች ለፈሪሳውያን ካህናት የሰጣቸው። ከዚያ በኋላ ግን እሱም ራሱ ጠፋ። የእርሱም ስልጣን ለተመረጠው ለማትያስ ተሰጠው።
ስለዚህ ኣሁንም የገንዘብ እና የስልጣን ፍቅር ያደረበት ይሁዳ በቤተ ክርስትያን ኣለ፤ የሚጠፋውም እርሱ ነው። ስልጣኑም ዳግም ለማትያስ የተሰጠ ነው።