አዲስ መዝሙር " ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 05. 2020
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Song ByZemari Deacon Abel Mekbib "Ke libanos Dengel ney Wedegna"
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemari Abel Mekbib
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::

Komentáře • 454

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 Před 4 lety +51

    እመቤቴ ሆይ እባክሽ ተሎ ነይልን ልጆችሽ በጣም ናፍቀሽናልና።ኣንቺ የሊባኖስ ተራራ እንዴት እድለኛ ነሽ ማርያም ድንግል የተወለደችብሽ ልዩ ተራራ ነሽና።

    • @fikirareaya3430
      @fikirareaya3430 Před rokem +3

      😭 amennnnnnn neyilin emebirhan ❤️❤️❤️.

  • @tube-ku5sd
    @tube-ku5sd Před 4 lety +133

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ የልደት መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ የተዎህዶ ልጆች❤
    ሀና እና እያቄም ወለዱ ሰማይ
    አዲሷም ሰማይ አስገኘይ ፀሀይ
    ምስራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ
    ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ
    እልልልልልልልለ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን♥

  • @user-xh7ti6qf8y
    @user-xh7ti6qf8y Před 4 lety +9

    ሀናና ኢያቄ ወለዱ ሰማይ
    አንሷን ሰማይ አስገኝች ፀሀይ
    ምስራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ
    ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ተሰምቶ የማይ ጠገብ አጥንት የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን አሜን የአልገሎት ዘመንህን ያርዝምልን በቤቱ በደጁ ያቆይልን ይጠብቅልን አሜን💚💛❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-wc7dt1go2u
    @user-wc7dt1go2u Před 4 lety +54

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ በስደት አለም ሁነን ለተጨነቅንውን ልጆችሽን አንቺው እርጅን

  • @mihertjiff6685
    @mihertjiff6685 Před 3 lety +8

    ምንም አንደበት የለኝም ለዚህ መዝሙር በቃ ቃል የለኝም
    ቅዱስ ኤፍሬምን ብቻ አይደለም አመስገነኝ ያለችው አንተንም (አቤል) ነው እንጂ
    በቃ ይህንን መዝሙር ስሰማ ስጋዬ ለነፍሴ ይገዛል
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-wr7yi2rx7r
    @user-wr7yi2rx7r Před 4 lety +6

    ሐና እና እያቄብ ወለዱ ሰማይ
    አድሷም ሰማይ አስገኘች ጸሐይ
    ምስራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ
    ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደኛ
    እልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች እናታችን ድንግል ማርያም ለዛሬ አመት ከቁጥር ሳንጎል በቤቷ ተገኝተን ታቦቷን አጅበን እልልል እያልን ለማክበር ያብቃን የሞትን ፅዋ ከኢትዮጵያ ታሳልፍልን ለወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tigistyohnse7311
    @tigistyohnse7311 Před 4 lety +22

    ሀና አና እያቄም ወለዱ ሰማይ አድሷም ሰማይ አስገኘይ ፀሐይ አልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Meklit27
    @Meklit27 Před 4 lety +29

    ማህቶቶች እባካችሁ ' በሀጥያተኛው ድንኳን ቅዱሱ ቆመሀል' የሚለውን የአቤል መክብብን ዝማሬ በቀጣይ አሰሙን:: እንኳን ለእመቤታችን ልደት በሰላም አደረሳችሁ::

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 Před 4 lety +48

    ውድ የተዋሕዶ ቤተሰቦች እንኳን ለእመቤታችን ልደት አመተዊ ባዓል በሰላም አደርሳቸሁ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @munaweshuyoutoup5031
    @munaweshuyoutoup5031 Před 2 měsíci +1

    Amen Amen Zemare melakten yasemalen Enkuwan adersachu

  • @drzeraygslassie5620
    @drzeraygslassie5620 Před 4 lety +2

    ንግስት እመቤት ማርያም ንፅህት ድንግል
    1.ንግስና እንዳንቺ ማን ኣለ ንጉስሽ ልጅሽ ኣይደል
    2.ብርህት እንቁ ስላንቺ ባወራ ልጨርሰው ኣልችልምና ግንንንንን ውድድድድድ ኣድርግሻለው ።

  • @Eminet369
    @Eminet369 Před 4 lety +2

    ሀናና እያቄም ወለዱ ሰማይን
    አዲሳንም ሰማይ አስገኘች ፀሀይ
    ምስራቀ ምስራቃት አምላክ መገኛ
    ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደኛ
    አሜን አሜን አሜን እመብርሀን በረከሽ ምልጃሽ ጥበቃሽ አይለይን አሜን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @Eminet369
      @Eminet369 Před 4 lety +1

      @@abinetteshome9184 Esh betam ykrta amesegnalehu

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 Před 4 lety +8

    "ሃናና ኢያቄም ወለዱ ሰማይ
    አዲሲዋም ሰማይ አስገኘች ፀሃይ
    ምስራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ
    ከሊባኖስ ናይልን ወደእኛ"ዲያቆን አቤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ

  • @rahasettekieweledekidan3861

    Amen 💒❤🙏 zemare melaketi yesemalna elelelelelelelelelel amen elelelelelelelelelel amen elelelelelelelelelel amen elelelelelelelelelel amen elelelelelelelelelel amen 💒❤🙏

  • @elcstore5352
    @elcstore5352 Před 4 lety +2

    አሜን እልልልልል

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Před 9 dny

    ሐናና እያቄም ወለዱ ሰማይ
    አዲሰዋም ሰማይ አሰገኝች ፀሐይ
    ምሰራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ
    ከሊባኖ ድንግል ነይ ወደኛ

  • @kidisthabte2458
    @kidisthabte2458 Před 2 lety +2

    ሃናና ኢያቄም ወለዱ ሰማይ
    አዲሲዋም ሰማይ አስገኘች ፀሃይ
    ምስራቀ ምስራቃት የአምላክ መገኛ
    ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደ እኛ" እልልልል እልልልል እልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዲያቆን አቤል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ !!!!!!!!!!!!!

  • @bhaftaatakhalti3986
    @bhaftaatakhalti3986 Před 4 lety +6

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

  • @tgsttsega2780
    @tgsttsega2780 Před rokem +2

    በፅሁፍም ስሩልን በማርያም ይዣችዃለው።

  • @milly7878l
    @milly7878l Před 11 měsíci +1

    ዘማሪ አቤትል ምርጥ የአርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ፡ የእስራኤል አምላክ ሁልጊዜ በጽናት ያኑርህ በተዋህዶ እምነት እመቤታችን ፍፃሜህን ታሳምርልህ፡፡

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni8007 Před 4 lety +8

    ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በአል በሰላም አደረሳቹ አማለጅነቷ አይለየን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fekerfeker-or2kf
    @fekerfeker-or2kf Před 2 měsíci

    አሜንንአሜንንዘማሪ መላክት ያሰማልንፀጋዉን ያድልህፍቅር🥰🥰💕💞❣️❣️❤🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 Před 4 lety +6

    🌷አሜን አሜን አሜንንንንንንን🌷
    🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @user-zk9yo8ur3k
    @user-zk9yo8ur3k Před 4 lety +4

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ውድ ወንድማችን መዝሙሮችህ ስወዳቸው እናመሰግናለን በቤቱ ያፅናልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ለማርያም ኣደረሳቹ ኣደረሰን ድንግል ሆይ ልደትሽ ልደታችን ነው ከበኣሉ በረከትን ያሳተፈን ኣሜን ኮሮናን ተፍቶ ቤተ ክርስትያን ተከፍቶ የስደት ኑሮ በቅቶ ለሚመጣው ኣመት በሰላም ያድርሰን አሜን

  • @user-wj7xp2hv2t
    @user-wj7xp2hv2t Před 4 lety +2

    ከሊባኖስ ድግል ነይ ወድኛ ያሪ ሳዋ እመቤት ልጆች ሽን አስብን ትቼቀናል በባድ ሀገር,,, እኩአን ልመ ቤታችን ይልድት በአል አድርሳችሁ 🙏🙏🙏🙏ቤሩት ሊባኖስ እመ ቤታችን ብስድቶአ ግዜ ይርፍች በት ቦታ ዓርሳ ማርያም

  • @user-jm8sb4cr5p
    @user-jm8sb4cr5p Před 6 měsíci +1

    እዉነት ነው። እመቤታችን ሰማይ ናት። ቃለህይወት ያሰማልን።❤❤😊😊😊

  • @samrawitbabanegasi5378
    @samrawitbabanegasi5378 Před 3 měsíci +1

    ሀና አና እያቄ ወለዱ ሰማይ ❤

  • @user-iv2sy8tc6d
    @user-iv2sy8tc6d Před 4 lety +1

    እኳንአብሮአደረሰን

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Před 21 dnem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክት ያሰማልን 🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤❤❤❤❤❤

  • @badriyaamhbashih-hj5bn
    @badriyaamhbashih-hj5bn Před měsícem

    እልልልልልልልአእልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @habenyawhans2507
    @habenyawhans2507 Před 4 lety

    እንቃዕ ናብ ልደታ ለቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ኣብጸሓና
    ኩቡር ሓወይ መዝሚር ብጽሕፈት ከኣ ተትጸሕፈልና ኣብ ተሕቲ ታመዝሚር በዘይ ገጋ መሸምደድናያ ጽሕፈት የድልየኑ ኣሎ ኣነ

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Před měsícem

    አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤ ዝማሬመላአክትያሰማልን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @demenaaregashsemaw1432
    @demenaaregashsemaw1432 Před 4 lety +1

    Qalehiwet Yasemaln!

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 4 lety +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን🙏💒👏👏👏👏👏የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመቤታች ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ ልደቷ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒

  • @user-vw1zk1eh1v
    @user-vw1zk1eh1v Před 2 měsíci

    💕ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በእውነት💕🇪🇹💒🇦🇪🕯🕯1⃣🍀🌿🍀🌿💕🌿💞🍀💕🌿💞🍀💞🌿🍀

  • @tehaygonfa1250
    @tehaygonfa1250 Před měsícem

    እመቤቴ ሆይ አስተዋይ ልቦና ስጪን እባክሽን

  • @hiwotnegash4841
    @hiwotnegash4841 Před 2 lety

    የአምላክ መገኛ ከሊባኖስ ድንግል ነይ ወደኛ

  • @hannawelet1801
    @hannawelet1801 Před 4 lety +16

    እንኳን ለእመቤታችን ብአል በስላም አደርሳችሁ አደርስን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእውነት ጥኡም መዝሙር አምላክ የመጣውን ወረርሽኝ በቸርነቱ ይንቀልልን

  • @kf3373
    @kf3373 Před 3 lety +1

    Amen amen zimare melaykt yasemalin

  • @asiratimariyamtamesganiame5474

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen zamari malyikti yasamali wandimachi

  • @adiyaddistaye4433
    @adiyaddistaye4433 Před rokem

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 4 lety +1

    ልደቱዋ ልደታችን ነውና እንኳን ለ ግንቦት ፩ 1 ለ ልደታ ማርያም አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ድንግል ከመጣው ወረርሽኝ በምልጀዋ ትመልስልን

  • @aresamimiryimaresmimiryim9936

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያሰማልን
    ለተጨንቀችው ንፍሳችን ለዛለው ስጋችን
    ትምጣልን ወደኛ 🌹እመቤታችን🌹
    አሜንንንንን🙏🙏🙏

  • @user-kl5gr9bd2y
    @user-kl5gr9bd2y Před 4 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selam9713
    @selam9713 Před 4 lety +5

    አሜን አሜን አሜን አቤሎ ጠፍተክ ነበር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውዴ ጥኡም ዝማሬ

  • @saralisane608
    @saralisane608 Před 4 lety +2

    አሜን እመ ብርሃን ወደ እኛ ትምጣልን። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tigistiademasuu99
    @tigistiademasuu99 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen zemare melkten yasemalen Elllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllll👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤orthodox tewahedo lezelalem Emebetachen hagerachen Selma taderegelen 🙏😭

  • @mangalg783
    @mangalg783 Před 4 lety +11

    ሁላቹን እንኳ አደረሳቹ የእመቤታችን
    የልደቷ መታሰብያ ክቢረ በአል በሰላም
    በጠና በደረሳቹ አደረሰን ዝማሬ
    መላእክት ያሰማልን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልል
    👏💐🌾👏💐💚👏💐

  • @user-vx8oc8vd5l
    @user-vx8oc8vd5l Před 2 lety

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @tewodrosbewketu8704
    @tewodrosbewketu8704 Před rokem +1

    ሀገራችን ሰላም ታርግልን

  • @birtukandawit1578
    @birtukandawit1578 Před 8 měsíci

    ጠላት ዲያብሎስ አይይብን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤❤❤

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @dagmd4829
    @dagmd4829 Před rokem +2

    ድምጽህ ልብን ይሠረስራል ዝማሬ መላእክት ይሠማልን

  • @slamf-zm4lx
    @slamf-zm4lx Před 2 měsíci

    ዝማሬ መላኢክት ያሠማልን👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-qj3ec3qc9v
    @user-qj3ec3qc9v Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @s.m.749
    @s.m.749 Před 3 lety +3

    ይህን መዝሙር ደግሜ ደጋግሜ ነው የማዳምጠው! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ዲን.

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety

    የእያቀምና የሃና አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤ አሜን አሜን።

  • @user-ir6by8bl1q
    @user-ir6by8bl1q Před 11 měsíci

    በእውነት ልብን የመያረሰርስ ደስስስ የመል መዝሙር ነው መዝሙረ መላእክትን ያሰማልን ወንድማቺን ማህቶቶቺም ክበሩልን

  • @Yorilua
    @Yorilua Před 4 lety +1

    እሜንንንንንን
    ዘማሪ አቤል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! በ እውነት የ አገልግሎት ዘመንህን ፀጋውን ጨምሮ በ ቤተ ክርስቲያን ያቆይልን!!!
    ሁሌ በ መዝሙሮችህ እንደተባረኩ ነው🙏🏼
    ሁላችሁንም እንኩዋን በ ሠላም አደረሳችሁ🙌🏼

  • @tesfitabrahale9267
    @tesfitabrahale9267 Před 4 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💒💒💒🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 Před 10 měsíci

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 Před měsícem +1

    amen..amen..amen..zmare..melaetn..yasemaln..wedmachin

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio5812 Před 4 lety +4

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
    ፀጋወን ያብዛልህ ወድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለናታችን ልደት

  • @emiberehan2214
    @emiberehan2214 Před 4 lety

    እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ድንግል ነይ ወደኛ

  • @betibeti7367
    @betibeti7367 Před 4 lety +2

    አሜን 💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏

  • @selamethiopia9860
    @selamethiopia9860 Před 4 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @comceil5329
    @comceil5329 Před 4 lety +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏♥♥♥🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌷🌷🌹🌹🌷🌷🌹🌷
    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
    ልደታ ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @mikamayko9385
    @mikamayko9385 Před rokem

    ሀናና እያቄብ ወለዱ ሰማይ አዲሶም ሰማይ አስገኘች ፀሀይ

  • @blenayele9862
    @blenayele9862 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ካለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @user-ht3uw2oz7k
    @user-ht3uw2oz7k Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለግንቦተ ልደት ማርያም አደረሳቹሁ አደረሰን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ይደርብን የእናታችን ሀና የአባታችን እያእቄብ ምልጃቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @heywetheywet6324
    @heywetheywet6324 Před 4 lety +1

    Amen amen amen kaleyote yasemalen 👏👏👏👏👏👏👏eeeeeellllllliiiiiiiiiiiiiiii
    💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbrehamDirro
    @AbrehamDirro Před 7 měsíci

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !!!

  • @user-qm2co2xt4i
    @user-qm2co2xt4i Před 4 lety +2

    አሜን አሜንንንንን

  • @user-ny5yn9ek3w
    @user-ny5yn9ek3w Před 4 lety +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን፫

  • @elsabethtessema4642
    @elsabethtessema4642 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zewdneshadane5209
    @zewdneshadane5209 Před 3 lety +6

    ደስ የሚልና የቤተክርስቲያን ስርአት መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @selamymariyamlje7101
    @selamymariyamlje7101 Před 4 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያስማል ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳንለግንቦት ልደታ አደረሳችሁ

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-kd4pk3bc6x
    @user-kd4pk3bc6x Před 4 lety +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒🤲🤲❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @stopamharagenocide7654

    አሜን ድንግል ነይ ወደኛ

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ለዚች ቅድስት እለት በሰላም በጤና በደስታ አደረሰን። የአመት ሰው ይበለን

  • @Northstar3651.2
    @Northstar3651.2 Před 4 lety +1

    አሜን

  • @user-ph6lc9qw5o
    @user-ph6lc9qw5o Před 4 lety

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Deo_Gratias_No1
    @Deo_Gratias_No1 Před 8 měsíci

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @seblewongelrorisa
    @seblewongelrorisa Před rokem

    ወንድሜ እውነት መዝሙሮችክ የሰውን መንፈስ እሚያድሱ የሰው ልብ የሚሰብሩ ናቸው እኔ ግን ካንተ መዝሙሮች ሰው በኃጢአተኛው ዱኳንስ ብለክ የዘመርከውን መዝሙርክን የሌላ ቤተእምነቶች ሲያዘምሩት ስሰማው በጣምነው ውስጤን እሚያመኝ እውነት ወንድሜ ዲ ን አብኤል ሳሰማው ቀርተክ ይሁን እራስክንም ኮትኩታ ያሳደገችህን እናት ቤተክርስቲያንክን ብታስከብር ለማለት እወዳለው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናክ ወንድሜ

  • @atnasyahaftoo2253
    @atnasyahaftoo2253 Před 4 lety +3

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥል አሜን ❤🤲🤲🤲

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 4 lety +4

    እንኳን አደረሣችሁ ተወዳጆች ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን ዘማሬ አቤል መክብብ

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 Před 4 lety +1

    Ellllllllllllllll ellllllllllllllll ellllllllllllllll 👏👏👏👏👏❤❤❤❤ Zemare malekete yasmalen

  • @user-qh7mg6ch8n
    @user-qh7mg6ch8n Před 4 lety

    እህት ወድሞቼ እኳን አደረሳችው አደረሰን ሐገራችን ህዝባችንን ድግልማርያም በቃልኪዳናሽ ታድጊን

  • @selamgidey-se12
    @selamgidey-se12 Před měsícem

    አቤል እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @aberashdabi2884
    @aberashdabi2884 Před 4 lety +1

    Amen zemere malekt yesemeln

  • @user-vr5ld3bh7d
    @user-vr5ld3bh7d Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክ ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @nanacell8009
    @nanacell8009 Před 11 měsíci

    ዘመንህ በቤቱ ይለቅ

  • @jerihiskel-zj7vi
    @jerihiskel-zj7vi Před rokem +1

    ልብ የሚመስጥ ዝማሬ አቤሎ በቤቱ ያፅናሀ

  • @user-ti5id7dr2o
    @user-ti5id7dr2o Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @yoyogabour5436
    @yoyogabour5436 Před 4 lety +2

    አሜን. አሜን. አሜን. ዝማሬ.መላእክት. ያሰማልን.ፀጋውን.ያብዛልህ💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏

  • @schuschubika7673
    @schuschubika7673 Před 4 lety +4

    እዚሕ የተዋሕዶ ኦርቶዶክስ መዝሙር ላይ🤲🤲🤲👏🏼👏🏼👏🏼 ዲስላይክ ለምታደርጉ 🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️🤦🏽‍♀️ፀረ ኦርቶዶክስ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏ይቅር ይበላቹ 💒💒💒💒 እመ ብርሓን ትድረስላችሑ።

  • @zeweldiamanual4896
    @zeweldiamanual4896 Před 4 lety +5

    እንኳን አደረሰን ልደታ ለማርያም ምስጋና ይሁን ለያእቀምና ሃና ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን!!

  • @ghebremeskeltesfaldet2392

    እልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    ዝማረ መላእክት ያሰማልን
    በረከትዋ ጸጋዋ ክሁላችን ጋር ይሁን
    መልካም ኣውደኣመት።