ልደቴን ከልጆቼ ጋ | Hanna Yohannes ጎጂዬ | Ethiopian Artist |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayoha...
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes

Komentáře • 1,9K

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 3 lety +225

    እንካን ተወለድሺ ሺአመት ኑሪልን ሀና ባልተቤቶን እንደግዳ ይዛልን ትቅረብ እምትሉ ላይክ አርጉልጂሺን ፈጣሪ ያሳድግልሺ ለቁመነር ያብቃልሺ

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 Před 3 lety +2

      😗😘😍

    • @han4813
      @han4813 Před 3 lety +3

      የኔም ሀሳብ ነዉ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment Před 3 lety +1

      @@han4813 Endamer wede

    • @oumkhludi6311
      @oumkhludi6311 Před 3 lety +3

      እኔም እንደውም የሆነ ሰወች ሲሰሩ ተፍተዋል እያሉ ስለሚወሩ ብታቀርበው ደስ ይለኛል ሀኒቾ ስወድሽ

    • @memetube5847
      @memetube5847 Před 3 lety

      ደምሪኝ

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u Před 3 lety +51

    በመስቀሉ ፍቅር ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀኒየ መልካም ልደት ማነው እደኔ መስቀል የሚወድ

  • @mastimulugeta4355
    @mastimulugeta4355 Před 3 lety +84

    የኔ ውብ አረ ብዙ ትጠቅሚያለሽ አንች እናትየ ሆሆሆሆ ስንት የሀገር ሸክምና ሀገር ሽአጭ እያለ አንችማ የሀገር ዋልታና ማገር ነሽ ሺ አመት ኑሪልኝ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ 🙏🏽❤️

    • @nebyoudaniel3219
      @nebyoudaniel3219 Před 3 lety +2

      ሃንዬ መልካም ልደት ልጅሽ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ

    • @sebsebieretta14
      @sebsebieretta14 Před 3 lety

      @@nebyoudaniel3219 ¹
      Mm

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety +1

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ ,,,አመሰግናለሁ።

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 3 lety +33

    በናትሽ ሀኒ ልጅሽን አቅሪብልን ማለቴ ኢተርቪ አርጊልን በማርያም የኔ ጌታ ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግህ❤❤❤❤

  • @eteneshmekonnen8528
    @eteneshmekonnen8528 Před 3 lety +86

    ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ። ልጅሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ።

  • @ewnettube7547
    @ewnettube7547 Před 3 lety +60

    እንኳን ተወለድሽ ሀንየ አንች መልካም የሰው አዛኝ እግዚአብሔር የማያልቅበት እድሜ ይጨምርልሽ ልጂሽ አንችን ሊበልጥሽ ነው እድግ በል

  • @abeban.8366
    @abeban.8366 Před 3 lety +25

    መልካም ልደት ሀኒቾ ቸሩ መድኃኒት ዓለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ። ልጅሽንም ለቁም ነገር ያብቃልሽ ።

    • @alemtshayg486
      @alemtshayg486 Před 3 lety

      Happy birthday hani

    • @rahelrahel7194
      @rahelrahel7194 Před 3 lety

      Sint lijoch new yeluwat

    • @abeban.8366
      @abeban.8366 Před 3 lety

      @@rahelrahel7194 ሰላም እህት. የአብራኳ 1 ወንድ ልጅ እንዳላት ነው የማውቀው ።

  • @user-zf5uh3dw1w
    @user-zf5uh3dw1w Před 3 lety +25

    ሀኒየ እንኳን ተወለድሽ
    ቀኗ እራሱ ልዩ ናት የጥኡመ ቃል ቅዱስ ያሬድ አመታዊ ብአል ነው ዛሬ
    እረዝም እድሜን ከነሙሉ ጤንነት አምላከ ቅዱስ ያሬድ ይስጥሽ ውዴ

  • @user-uq8cu2dn9i
    @user-uq8cu2dn9i Před 3 lety +99

    የኔ በለማህተብ እርጂም እድሜ ከጤና ይስጥሽ የኔ ፍልቅልቅ ሰወድሽ በክርስቶስ ፍቅር ዉድድድድድድድድድድድድ❤👌

  • @user-ez7gu8ng6m
    @user-ez7gu8ng6m Před 3 lety +28

    መልካም ስራችሁን አይተው የሰማይ አምላካችሁን ያመሰግናሉ!
    ሀንዬ ተባረኪ የማቱሳላን እድሜ ተመኘሁልሽ መልካም ልደት!!!

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ ,,,አመሰግናለሁ።

  • @ethio1061
    @ethio1061 Před 3 lety +1

    ሀኒዬ እንኳን ተወለድሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔር አምላክ በእውነት የምታደርጊያቸው ነገሮች እጅግ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ለሌሎች ሰዎች አርያ ነሽ በርቺልን ድንግል ትጠብቅሽ ከእነልጇ በመንገድሽ ሁሉ ትቅደምልሽ እወድሻለሁ በጣም!!!

  • @tigistsilsh7695
    @tigistsilsh7695 Před 3 lety +5

    ሐኒ የኔ ምርጥ ሰው ይኽ ፕሮግራም መታሰቢያነቱ በልደት አመሐኝተው ውድ ዋጋ እንዳወጡና ውስኪ እየገዙለሚራጩ እንዲሁም ውስኪ ስለማልጠጣ ድርሻዬን ደፋሁት በደስታ ምክንያት እራሴን አላውቅም ነበር ለሚሉት አርቲስቶቻችን ይሁንልኝ የግድ ፖሮግራምሽን ማየት አለባቸው ሐኒ እንኳን ተወለድሽ ረጂም እድሜ ተመኘሁልሽ ድንቅ ኢትዮጲያዊት ነሽ ስወደሽ

  • @user-zs9po3dg9x
    @user-zs9po3dg9x Před 3 lety +61

    ሳላስበው እንባዬ ፈስሰ መኖር ማለት ለሌላ ሰው መኖር ስንችል ነው አምላኬ ሁላችንንም መጨረሻ አሳምርልን 🙏ሀኒዬ እንኳንም ተወለድሽ መልካም ልደት አንች ትለያለሽ የኢ,ያ እንቁአችን ❤ ተቆጥሮ የማያልቀውን እድሜ ከጤና ከፀጋ ይስጥሽ ዘርሽ የባርክ ወተሽ ግቢ ሀገርሽንም ቤተሰብሽንም ክፍ አይካብሽ አከብርሻለሁ 🙏❤

  • @user-mx2ce7qi3k
    @user-mx2ce7qi3k Před 3 lety +70

    እንካን ተወለደሽ ሀኒዬ እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርከው

  • @asterdurchoasterdurcho
    @asterdurchoasterdurcho Před 3 lety +12

    መልካም ልድት የኔ ቆንጆ ዘመንሽ እግዚአብሔር የብክርሽ ክጤና ጋር ልጅሽ እግዚአብሔር ለቁምነገር ይአብቆ በእውነት ጡሩ ስራ ነው የስርሹ በልጅ አገናኘ❤🎂🎉

  • @proudorthodoxchristian6351

    በህይወቴ. በአካል ባገኛት ብዬ የምመኛት አርቲስት ሐና ዮሀንስ። አንድ ቀን ግን አገኝሻለው እመቤቴን😍
    መልካም ልደት ሀናዬ🙏

  • @kf4113
    @kf4113 Před 3 lety +84

    እኔ ደሞ የንልፈቐንከስደት ተመልሼ እግዚአብሔር አምልልክ የፈቀደልኝ ባል አግብቼ ወልጅ የልጆቼ ልደት ማክበር ለያንዳንዳችን ልዑል እግዚአብሔር እሱን የምወደውን መልኳም ትዳር ይስጠን አሜን

  • @ethiolove5855
    @ethiolove5855 Před 3 lety +27

    ሀኒዬ የኔ ንግስት እንኳን ተወለድሽልን ልጆችሽን ፈጣሪ በጥበብ ያሳድግልሽ ትዳርሽ ይባረክ ነፍፍፍፍፍ አመት ኑሪ❤❤

    • @menberetegegn902
      @menberetegegn902 Před 3 lety +1

      ሀንዬ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ አንቺ መልካም ሴት የእመቤታችን ምልጃ የቅዱሳን ጥበቃ አይለይሽ

    • @memetube5847
      @memetube5847 Před 3 lety

      ደምሪኝ

  • @agerekibret7102
    @agerekibret7102 Před 3 lety +2

    ሀንዬ እንኳን ተወለድሽ! በእውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ከነኚ ምስኪን ልጆች ጋር በማሳለፍሽ:: ለኔም ጥሩ መነሳሳትን አሳድረሽብኛል እና እንደ እግዚያብሔር ፍቃድ በቀጣይ ወር ለገር ቤት እገባለሁ እና የልጄን ልደት ከነሱ ጋር ማክበር እፈልጋለው እና ሙሉ አድራሻቸውን እና ስልካቸውን ኘሊስ ሼር አርጊኝ:: አመሰግናለው ቀሪ ዘመንሸን የደንግል ልጅ ይባርልሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ::

  • @merawitabebe5722
    @merawitabebe5722 Před 3 lety +5

    እንኳን ተወለድሽልን ሀንዬ ማር መልካም ልደት ሙሉን. ቁጥር በሚቀጥለው አመት የምትነግሪን 40 ሲሞላ ይመስለኛል

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 Před 3 lety +28

    እንኳን ተወለድሽ ሃኒቾ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እናቴ ድንግል ማርያም ቀሪውን ዘመንሽን በደስታ እና በፍቅር ታኑርሽ መልካም ልደት🎂🍾
    ፈጣሪ ሃገራችንን የጠብቅልን🇪🇹🙏🙏

  • @user-kx9he3is6b
    @user-kx9he3is6b Před 3 lety +12

    ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ተወልድሽ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ልጅሽንም ለቁምነገር ያብቃልሽ!!!

  • @deebiitube9121
    @deebiitube9121 Před 3 lety +3

    ሁለም ማንኛውም ሰው እደዚህ ደካሞች ጋራ ፡ወላጅ አልባ ሕፃናት ጋራ ብናከብር ደስታችን ለሰው ብንካፈል መልካም ነው ። መልካም ልደት ሃና።

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ ,,,አመሰግናለሁ።

  • @luladayfanta460
    @luladayfanta460 Před 3 lety +2

    ሀንዬ እንኳን ተወለድሽልን! አንቺ በጣም ምርጥ እህት ፣ወገን እንዲሁም መልካም ሴት ነሽ። ተባረኪልኝ። በተጨማሪ እንዴት እንደምንረዳ መንገዱን አሳውቂኝ። ስለመልካምነትሽ ባንቺ ስም ከቤተሰቦቼ ጋር ልጆቸ ለመርዳት ለልጆቻችን እህት ወንድም ለምግኘት ደስታችን እንዲሁም ፍቃዳችን ነው። በቅድሚያ አመሰግናለሁ።

  • @user-cy1ib3rt2h
    @user-cy1ib3rt2h Před 3 lety +39

    ሀኒቾ እንኳን ተወለሽ ሺአመት ኑሪልኝ እናቴ እወድሸለሁ መልካም ልደት እስኪ ላይክ ሰበስክራብ ግጭኝ ወገኖቼ 🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood Před 3 lety +36

    Happy Birthday yena konjo 🎂🥳🎊🎉🍾🥂

  • @sarayedinglmariamlije184
    @sarayedinglmariamlije184 Před 3 lety +4

    እንካን ተወለድሽ ሀንቾዬ መልካም ልደት አንቺ ለሀገራችን ለህዝባችን ታስፈልግናለሽ የኛ ጀግና እግዝአብሔር ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥሽ የድርጂቱን ቁጡር ብታስቀጭልን መልካም ልደት ሐኒ በጣምምምምም ነዉ እምወድሽ ጀግናዬ

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 Před 3 lety

    ሀንዬ እድሜ እና ጤና ለአንቺ ለልጅሽ፣ለባለቤትሽ፣አንቺን ለወለዱሽ ለወላጆችሽ፣ለእህት ወንድሞችሽ ለመላው ቤተሰብ አማኑኤል ይስጥልኝ፡፡ ይሄንን በጐ ማድረግሽ ለአንቺ ብቻ ሣይሆን ልጅሽን ትልቅ ቦታ በማሣየት ትልቅ ትልቅ ሰው ነሽ ልጅሽ ቃል የገባውን ፈጣሪ ያስምርለት ይባርክልሽ ፈጣሪን የሚፈራ ሰው የሚወድ ልጅ ይሁንልሽ፡፡ ሁሉም ቢተባበር ኢትዮጵያ የት በደረሰች ነበር አሁንም ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ፈጣሪ ይባርክ እንድንሰጥ ፈጣሪ ያግዘን፡፡

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 Před 3 lety +20

    እንኳንም ተወለድሽ ሀኒ ፍልቅልቅ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 3 lety +11

    የኔ መልካም የኔ ፍልቅልቅ ሀኒዬ እንኳንም ተወለድሽልን ቀሪ ዘመንሽን እመብርሃን በብርሃን ትሙላልሽ እናት ያሰብሽው ይሳካልሽ መልካም ልደት ሀኒዬ❤

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu7063 Před 3 lety +6

    የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ተወለድሽልን የድንግል ማርያም ልጅ በእድሜ በጤና ያኑርሽ💚💛❤😍

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 Před 3 lety +12

    አኒቾ የኔ ማር መልካም ልደት ፈጣሪ እንደ ማቱሳላ እድሜሽን ያርዝመው።

    • @azeblimenih2906
      @azeblimenih2906 Před 3 lety

      ሐንዬ በጣም እወድሻለሁ እሔ ቤቢ ሻወር ስሙ ተቀይሮ የአጥር ወፍ አትስማሽ ይባል መልካም ልደት።

    • @robertokonjo2574
      @robertokonjo2574 Před 3 lety

      ሀንይ መልካም ልደት የኔ ቆንጄ እመኝልሻለው ቀሪው ዘመንሽ የተባርክ ይሁን

    • @mollayimane7066
      @mollayimane7066 Před 3 lety

      ስወድሽ

  • @michaelgebrel4054
    @michaelgebrel4054 Před 3 lety +35

    እንኳን ተወለድሽ ኩሩ ኢትዮጵያዊ የኦርቶዶክስ ልጅ ሃና ጎጅዬ

  • @user-jq5fm3cf2o
    @user-jq5fm3cf2o Před 3 lety +22

    ሃኒየ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ተወለድሽልን ባቢየ እግዚአብሔር በጥበቡ የሳደግህ

    • @memetube5847
      @memetube5847 Před 3 lety +1

      ደምሪኝ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ ,,,አመሰግናለሁ።

  • @tigiethiokitchen
    @tigiethiokitchen Před 3 lety +4

    ሀኒ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ

  • @Minamina-me7nk
    @Minamina-me7nk Před 3 lety +3

    ሐኒቾ የኔ ድቡልቡል እንኳን ተወለድሽልን እንቁ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤናሽ ያድልሽ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @መልከማሪያም
    @መልከማሪያም Před 3 lety +22

    ባባየ እንካን ደስአለህ እህት አገኛህ እግዚአብሔር በጥበብ ለቁምነገር ያብቃህ ጀግና እናት አለችህ 🙏🏽😘

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 Před 3 lety

      አረገዘች እደ ሀኔ

    • @መልከማሪያም
      @መልከማሪያም Před 3 lety

      Zebenay Abebe አልስማሻትም ማማየ አንድ ልጅ ልታሳድግ ነው 🙏🏽

    • @zebenayabebe8569
      @zebenayabebe8569 Před 3 lety +1

      @@መልከማሪያም okእመቤቴ ትደግፋት

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ ,,,አመሰግናለሁ።

  • @user-cq2sn7ib9t
    @user-cq2sn7ib9t Před 3 lety +10

    እንኳን ተወለድሽ ሀኒ ቀሬው ዘመንሽ እግዛብሄር ይባርክሽ

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u Před 3 lety +1

    እንድህ አይነት ደግነት የበዛበት ተግባር ሲያይ በእንባ የሚታጠብ ተመልካች ማነው..!?
    ወይኔ ሀኒዬ በእውነት ቃል አጠረኝ አንችን የምገልጽበት ድሮም እወድሽ ነበር ዛሬ ደግሞ ከምልሽ በላይ ወደድኩሽ ከኔ በላይ ደግሞ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ ይውደድልኝ የኔ ውብ...💜

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ ,,,አመሰግናለሁ።

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 Před 3 lety +1

    ሀንዬ የኔ ቆንጆ ሰው ሆኖ ማይጠቅም የለም ለማነኛውም እንኳን ተወለድሽልን። ልጅሽ ደግሞ እንደት ነው ሚያምራው ፈጠረ አምላክ በጥበብ በሞጋስ ያሰድግልሽ!!

  • @user-wz4nm3ve6d
    @user-wz4nm3ve6d Před 3 lety +17

    መልካም ልደት ሀኒ ቀሪው ዘመንሽ ይባርክ

  • @markanmarkan919
    @markanmarkan919 Před 3 lety +7

    እንኳን ተወለድሽልን አኒቾ ውብ ፈገግታሽ እና ደግነትሽ በዚው ይቀጥል

  • @user-xr3vq1wd4o
    @user-xr3vq1wd4o Před 3 lety

    እንኳን ተወለድሽ ሀኒዬ በላማህተብ መልካም ልደት እርጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ሽ ዓመት ኑሪልን happy birthday to you የኔም ልደት ግንቦት አምስት ነበር ተመስገን አምላኬ ለዚህ ቀን ስለ ደርስልን ክብርና ምስጋና ለእሱ ይሁን ለድንግል ማርያም ልጅ መልካም ልደት ሀኒቾ

  • @user-ky2cy7iq3u
    @user-ky2cy7iq3u Před 3 lety

    የኔ ቆንጆ መላካም ልደት! ቸሩ መድሀኒአለም እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥሽ!!!የምትወጃት ወላዲተ አምላክ ግርማ ሞገስ ትሁንሽ! በመንገድሽ በስራሽ በህይወትሽ ሁሉ ከፊት ትቅደምልሽ!!!

  • @bettyaftam7468
    @bettyaftam7468 Před 3 lety +9

    ሀኒየ መልካም ሰው እንኳን ተውለድሽ ዘመንሽ ይባርከው

  • @hermay.slehulumnegeregziya4869

    ሀንቾ ውዴ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ይባረክ መልካም ልደት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 Před 3 lety +6

    እንካንም ተወለድሽ ሀኒቾ ዘመንሽ ይባርክ ነፍአመት ኑሬልኝ❤🙏🎂

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Před 3 lety +4

    መልካም ልደት ሃኒቾ 🎊🎉🎉
    ልጂሽ ደግሞ ሲያምር ለቁም ነገር ያብቃዉ

  • @sara2899
    @sara2899 Před 3 lety +6

    የኔ ድንቡሽዬ መልካም የውልደት ቀን🎂🎂🎂🎂🎂 ቀሪውን ዘመንሽን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይባርክልሽ ሀንቾዬ 😘😘😘😘😘

  • @samifasil9165
    @samifasil9165 Před 3 lety +23

    ሀንቾ የእኔ የእኔ ፍልቅልቅ እንኳን ተወለድሽልኝ ልጅሽንም እግዚአብሄር ትልቅ ደረጃ ይድርስልሽ ሀንቾ እኔ ለአንቺ ለ 95 ተኛው አመትሽ አብረን ሰብሰብ ብለን እናከብራለን ( እመን ሁሉ በእምነት ይሆናል ሀንቾ )

  • @misterhailu3761
    @misterhailu3761 Před 3 lety

    ሀኒዬ እንዲሁ ሳስበው ያንቺን አርያ የሚከተል ሰው ቢኖር ሀገራችንን የማንለውጥበት ምክንያት የለም ብዬ አምናለሁ ሀንዬ እግዚአብሔር ከንቱ ጋራ እርሱም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር ኢትዮጵያ ስመጣ መገናኝት አለብን ሀኒቾ መልካም ነገር ይግጠምሽ

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před 3 lety +3

    እንኳንም ተወለድሽልን ሃኒቾ መልካም ልደት🎊🎉🎂 ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ🙏

  • @saragebiyaw3028
    @saragebiyaw3028 Před 3 lety +11

    መልካም ልደት ሀንቾ እንኳን ተወለድሽ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @mekdesbegashaw4473
    @mekdesbegashaw4473 Před 3 lety +5

    እንኳን ተወለደሸ እግዛብህር አዴሜ ጤና ይሰጥሺ ልጂሸንም በሞገሰ በጥበብ በፀጋ ያሳድግልሸ ውድድድድድ ነው የምናረግሺ

  • @mazetube8415
    @mazetube8415 Před 3 lety

    መልካም ልደት ሃኒቾ!!! እንኳን ተወለድሽ ቀሪው ዘመነሽን ከእግዚአብሔር ጋር ሆነሽ በደስታ በፍቅር እንድታሳልፊው እመኝልሻለሁ!! በፀጋው ይጠብቅሽ። በርቺ የኔ ቆንጆ ልጅሽንም በፀጋ በሞገስ ያሳድግልሽ!! ሁላችሁም በርቱ

  • @emuemu5068
    @emuemu5068 Před 3 lety

    ሀንዬ የኔ ቁምነገረኛ እረጅም አድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይሥጥሸ ከነሙሉ ቤተሠብሸ እንኳንም ተወለድሸልን ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሬልን በክርሥቶስ ፍቅር እወድሻለሁ!!!!!!

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 Před 3 lety +4

    ሃኒዬ እንካንም ተወለድሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መልካም ልደት🎁🎁🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 3 lety +10

    እኔ ልደቴ ተከብሮልኝ አያዉቅም አንድ ግዜ በጠላ እና በዳቦ ለዚያዉም የሆነ ስራ ስለነበር ለዚያ የተዘጋጀ እግረመንገድ 😃😃😃😃 መልካም ልደት ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 Před 3 lety +1

    ዋውውው ሀኒዬ የኔ ፈንድሻ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ የምትወጃት ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ልጅሽንም ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግልሽ አሜን

  • @user-oq9yp5vy4m
    @user-oq9yp5vy4m Před 3 lety

    ሀኒዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት 😍
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ
    አምላከ ቅዱሳን ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ"
    ይህን መልካም ሀሳብ ላደረጋችሁሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ልጅሽንም በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ አዎ ሙዳ ጠንካ እናት ናት የብዙዎች እናት ሰፈሪ ስለሆነች ምስክር ነኝ እኔም !!!

  • @Tube-fk5iq
    @Tube-fk5iq Před 3 lety +11

    እካን ተወልድሽልን ሀኒየ የኔ መልካም ቀሪ ዘመንሽን እድዚያብሄር ይባርክልሽ የኔ ውድ

  • @ngstitesfay4679
    @ngstitesfay4679 Před 3 lety +7

    Hanna ,ሽኮር እንቓዕ ተወለድኪ ዕድመን ጥዕናን ይምነየልኪ 👉❤️🎂🍷 ኣደ ወድኺ ይግበርኪ ሃንቾ ኤርትራዊት እናት ነኝ ቀትግርኛ መርቄሽ ኣለሁኝ ኣስተርጉምልኝ በያቸዉ ። ና ቢዲናዋ ኣስመራችን ስለምንገናኝ ትግርኛ ተለማመጂ 😆እወድሽ ኣለሁኝ ማሬ

  • @adgugjd9613
    @adgugjd9613 Před 3 lety +1

    እልፍ ዘመን ኑሪ ሀኒዬ ስነምግባርሽ ደስ ይለኛል ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በርቺልን አንቺም እመብርሀን የአምላክ እናት ደግሞ ቆንጂዬ ሴት ልጅ ትስጥሽ

  • @yemeyassu3676
    @yemeyassu3676 Před 3 lety

    ሀኔየ እንኳን ተወልድሽ መልካም ስራ ጥሩ ነው አልፎ ይጠበቃል እድሜ ፀጋ ነው በድሜችን ማፈር አያስፈልግ ሀንቾ የኔ ፍልቅልቅ ልጅሽን እ/ር በቤቱ ያሳድግልሽ

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Před 3 lety +7

    የኔ ቆንጆ ሀንዬ እንዲ አይነት ሰዉች ያበዛልን

  • @gelanibedani4446
    @gelanibedani4446 Před 3 lety +3

    ሀኔቾ እንኳን ተወለድሽልን አውንም በቀረው እድሜሽ መልካም ነገር እየሰራሽ ኑሪልን የልጅሽን ወግማረግ ያሳይሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ይስጠን ውዴ

  • @user-ml4uf4pm1v
    @user-ml4uf4pm1v Před 3 lety

    እንኳን ተወልሽ ሀኒዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅሽንም እማምላክ በጥበብ በሞገስ ታሳድግልሽ አሜን

  • @hannaa7428
    @hannaa7428 Před 3 lety

    ሀኒቾዬ እንኳን ተወለድሸ ረጅም እድሜ ከጠና ጋረ ይሰጥልኝ ከነ ልጂሸ❤️🎊🎂🎉💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @editingzone6229
    @editingzone6229 Před 3 lety +4

    እንኳን ተወለድሽ ሀንዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ

  • @kf4113
    @kf4113 Před 3 lety +5

    እማዬ የኔ ውድ የምትወጃትን እመብርሃን ትጠብቅሽ ውዴ

  • @Asiatube
    @Asiatube Před 3 lety +1

    ሀኒ እንኳንም ተወለድሽ ልጅሽንም ለቁም ነገር አላህ ያብቃልሽ ኢትዬጲያ ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያድርግልን ይሄን በሽታ አላህ ያጥፋልን

    • @user-rv9yy3qe7d
      @user-rv9yy3qe7d Před 3 lety

      አሜን አሜን አሜን በአንዱ ስንናደድ በአንዱ እንራጋጋለን ተባረኪ

  • @kidist1705
    @kidist1705 Před 3 lety

    እነዝህን ሁሉ ልጆች ለአንድ ሰአትም ቢሆን ማስደሰት መባረክ ነው ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች በእውነት ተመርመሩ ውስጥ ውስጡን ታማችዋል።

  • @masrattaimera4264
    @masrattaimera4264 Před 3 lety +3

    ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተወለድሽ ሀኒዬ

  • @Atwima
    @Atwima Před 3 lety +2

    የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ አመሰግናለሁ።

  • @therhasdebesay2545
    @therhasdebesay2545 Před 3 lety +1

    እንኳንም ተወለድሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ አንቺ የተባረክሽ

  • @ozilarsenaltube4007
    @ozilarsenaltube4007 Před 3 lety +1

    ሀንቾ እንኳን ተወለድሽልን የአማርኛ ፊልም እና ድራማ ማየት የጀመርኩት ባንቺ ነው እመብርሃን ዕድሜ እና ጤና ትስጥሽ

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ ,,,አመሰግናለሁ።

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 Před 3 lety +3

    ሀኒሻ መልካም ልደት የኔ ሳቂታ ክፉ አይካሽ
    እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝውልሽ
    ቀሪው ዘመንሽን ድግል ትጎብኝልሽ 💕💕💕 ጨዋ ልጅ አለሽ ያሳድግልሽ ሀኒዬ😍😘😍

    • @Atwima
      @Atwima Před 3 lety

      የሀገር ልጆች ከአለም እስከ አለም ዳርቻ የምትኖረው ኢትዮጵያዊ በሙሉ ደስታ ጤና ማግኘት እንጂ ፍፁም ክፉ አይንካቸው :: መተሳሰብ ፣ መተዛዝን፣ መተባበር፣ መከባበር፣ መደጋገፍ ፈጽሞ አይለየን::ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡ ,,,አመሰግናለሁ።

  • @rosemekdes824
    @rosemekdes824 Před 3 lety +3

    እኳንም ተወለድሽልኝ ሀንቾዬ መልካም ልደት ቀሪው ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ የኔ ፍልቅልቅ ሳቅሽ ይመቸኛል ዘመንሽ ይባረክ

  • @aynalmahsitu9066
    @aynalmahsitu9066 Před 3 lety

    ምርጥ ሀሳብ አመጣሽ ።እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት። ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርሽን።የማይጠቅም ሰው የለም ሁለም ጠቃሚ ነው። ሁላችንም በእግዚአብሔር አላማ ውስጥ ነው የተፈጠርነው።

  • @tigestabate2364
    @tigestabate2364 Před 3 lety

    ሃኒ ፍቅር እንኳን ተወለድሽ የምልሽ በመክንያት ነው ይሄ በጎ ተግባርሽ በእውነት እኔንም አነሳስቶኛል እባክሽ አድራሻቸውን ጠቁሚኝ!!

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e Před 3 lety +4

    እንኳ ተወለድሽ ሃኒየ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ💓💓💓

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Před 3 lety +5

    እንኳን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ እንደ ልብሽ መሻት ይሁንልሽ 🙏 🎉🎂🎈

  • @selamsweet898
    @selamsweet898 Před 3 lety +2

    ሀኒዬ የኔቆንጆ እንኳን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ ይባረክ ልጅሽም ይደግልሽ እወድሻለሁ የኔደግ

  • @SamsungJ-ni7qg
    @SamsungJ-ni7qg Před 3 lety

    ሀኒዬ እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ታብዛልሽ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሺልን 😍😍😍😍👌👌👌👌

  • @selomezegeye3661
    @selomezegeye3661 Před 3 lety +3

    Happy Birthday Hanna! Stay Blessed! Many more happy years to come and celebrate! 🎉🎉🎉🎉

  • @user-gl3xk1oe6k
    @user-gl3xk1oe6k Před 3 lety +3

    እንኳን ተወለድሽ ሀኒ ቀሪ ዘመንሽ ይተባረከ ይሁንልሽ

  • @Selam12-g3t
    @Selam12-g3t Před 3 lety

    እድሜ ለያያ ዘልደታ ያሬድ ከሱ ኮርጀሽ ነው ለማንኛውም መልካም ልደት

  • @salome5498
    @salome5498 Před 3 lety

    ሀናዬ እንኳንም ተወለድሽ! ዘመንሽ ይባረክ ለብዙዎች የምትተርፊ ያድርግሽ!

  • @addisalem3137
    @addisalem3137 Před 3 lety +4

    ሀንዬ እንኮን ተውለድሸ የኔውድ ቀሪው ዘመንሸ በደሰታ ያኑርሸ ፈጣሪ

  • @marygholam8834
    @marygholam8834 Před 3 lety +6

    Happy Birthday Yene sweet 💐💐💐💐💐🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💝👑🎂🍰

  • @yeshitube8383
    @yeshitube8383 Před 3 lety +2

    ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳንም ተወለድሽልን

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 Před 3 lety +3

    መልካም ልደት ይሁንልሽ ሐንዬ ሞዳይ በማድረግሽ ያስመሰግንሻል !!!

  • @Andreu2k
    @Andreu2k Před 3 lety +11

    May all your birthday wish come true 🎂🍸

    • @saramuluken4870
      @saramuluken4870 Před 3 lety

      መልካም ልደት ሀንቾ

    • @mimiabegaze5620
      @mimiabegaze5620 Před 3 lety

      @@saramuluken4870 💚💛❤💙💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🤲🤲🤲

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Před 3 lety

    ሀንዬ ፈንድሻ እንኳን ተወለድሽልን እግዚአብሔር ቀሪውንም እድሜሽን የፍቅር የሰላም የጤና ሀሳቦችሽን ሁሉ የሚያሳካበት ዘምን ያድርግልሽ አንቺ ትለያለሽ በእውነት ትልቅ አርያ ነሽ ነፍ አመት ያኑርልን ልጅሽንም ትልቅ ቦታ ያድትስልሽ ውድድድ ነው ማደርግሽ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 Před 3 lety

    የኔ ፈንዲሻ መልካም ልደት እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥሽ ልጅሽን ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስልሽ❤😘❤😘❤😘😘

  • @wonshet
    @wonshet Před 3 lety +3

    መልካም ልደት❤❤❤❤❤

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 Před 3 lety +3

    እንኮን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን

  • @terstadefris655
    @terstadefris655 Před 3 lety

    ሀኒ በሚቀጥል 40እገምታለሁ መልካም ልድት እግዚአብሔር አምላክ ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @serketadees7382
    @serketadees7382 Před 3 lety

    ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳ ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ ዘመንሽ በሳቅ በደስታ በፍሰሃ ይለቅ እድሜ ጤና ከማያልቅበት እሱ ቸር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥሽ የኔ ውድ ውድድድድድድ ዘመንሽ ይባርክ የኔ ሳቂታ ፍልቅልቅ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Před 3 lety +3

    መልካም ልደት ሀኒቾ እድሜሽን ሁሉ በደሥታ ያኑርሽ🙏🙏🙏