ማርክ ምን አይነት ነገር እያረገ ነው ቆይ😱🙊/abtube/marketube/taditube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 07. 2024
  • ‪@TadiHiwi1‬‪@abtube7318‬ ‪@marketube391‬

Komentáře • 191

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před 21 dnem +15

    የወንድ ወረኛ እንኳን ያስጠላል የሴትዋ ይበቃል በራሳቹ ሙድ ልጅቷ ደሞ ያክስቱ ልጅ ናት

  • @user-po8py2yu5t
    @user-po8py2yu5t Před 21 dnem +5

    ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ አሉ ማርክን እኛ እናውቀዋለን ሲቀጥል ምንም የተለዬ ነገር የለም አታሸቃብጡ 3ታችሁም ብተጨፈለቁ 1ማርክን አትሆኑም ። ምን አልባት ጥሩ ስራ ከሰራችሁ ሰብስክራይብ እናረጋችጏለን

  • @user-qe5qo7po3s
    @user-qe5qo7po3s Před 21 dnem +8

    ቱ የወድ ዝርክርክ ናችሁ ሊፈመስ በማርክ😂😂😂😂

  • @user-kl3ix8uh5d
    @user-kl3ix8uh5d Před 21 dnem +7

    የወድ ገፎወች በራሳችሁ ስሩ ሲያስጠሉ😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZahraMohammed-k7c
    @ZahraMohammed-k7c Před 21 dnem +4

    የመቻችሁ ኮሚታተሮች ክብር ለናተ የልብ እኮነው የምታደርሱት

  • @DjfhJcb
    @DjfhJcb Před 21 dnem +4

    ምድረ ይበቃኛ እና ማርክ ምን አጠፋ ደሞም ምን አገባችሁ የወድ ነገረኛ በጣም ነው የሚያስጠላኝ ማርክን የራሱ ነገር ይበቃዋል

  • @HayatHayat-fm7rr
    @HayatHayat-fm7rr Před 14 dny

    የሚገርመዉ ነገር ፍምስና የምታገኙት የሰዉን ስም በማጠልሸት ሳይሆን በራሳችሁ ጠክራችሁ ስትሰሩነዉ ጠይብ ሚዲያ የማይመጥን ከሆነ ማንም ሰብስክራይብ አያረጋችሁም አድ ሰዉ ጥሩ ነገር ሲሰራነዉ ህዝቡም የሚቀባበለዉ ምናልባት ልንሰድባችሁ እችላለን ላይክ ሸር ግን የለም

  • @user-ud4tv3yb5p
    @user-ud4tv3yb5p Před 14 dny

    የወንድ አልጫ ሁላ ጥፉ ከዚ ከማርክ ወረድ በሉ 😏

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 Před 21 dnem

    ማንም ላይክ እንዳታደርጉ አሳፍርዉች ነችሁ

  • @user-go7wt5be6b
    @user-go7wt5be6b Před 14 dny

    😁😁😁😁🤪🤪🤪🤪🤪

  • @user-dr2hk4kq6s
    @user-dr2hk4kq6s Před 21 dnem +4

    የወንድ አልጫ አያምርም አትጃጃሉ😅😅😅😅😅

  • @sjfjhkFgrosyf
    @sjfjhkFgrosyf Před 14 dny +1

    ደነዞች እኛ ትምህርት ወስደንበትል መክናያቱ እህቱን በምን አይነት መንገድ እደተረዳት ነገሮችን ችግሮች እዴት ቀለል ረድርገን መቀበል እዳለብን እህኔ ከናተ አዳችሁ ብኮኑ ወይ አስወርጂ ወይ እዳትከተይኝ ወዘት እያላችሁ ነበር የምዝቱ የማርክን ለሴትልጂ ወይም ለህቱ ያለው ክብር እዚነት አይተንበታል ማርክይ አላህ ይጠብቅክ በርታልን።

  • @FgFy-rt6bh
    @FgFy-rt6bh Před 14 dny +1

    ኮመንት ፅፌ ኣላቅም ግን እናንተ ምታዎሩት ነገር እየገባኝ ኣደለም ወይኔ ምቀኛ ከሩቅ ኣይመጣም ነዉ የተባለዉ ምድረ ኣሽቃባጥ😢😢

  • @Adrian-uw9my
    @Adrian-uw9my Před 21 dnem

    😮😮

  • @user-wn6wg8po9y
    @user-wn6wg8po9y Před 21 dnem +4

    ያክሥቱ ልጂ ናት ወንዲ አይደላችሁእንደዚህ ያወሬ

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma Před 14 dny +1

    መኑ ላይ ነው የወረደው ስራ ከየትኛው እስር ቤት ነው የተፈታች የወሬያችሁ ሀሰዲን ማለት እፈልጋችሁ ይይዛችሁ ምንም የደከመ አይደለም ብታቅ ያስተምራል idea ካላወቃችሁ የሚያውቅ ሰው ጠይቁ አሁን ያመጣችሁት አይደል እንደኔ አሲድም

  • @user-mc7yy4xe1l
    @user-mc7yy4xe1l Před 21 dnem +3

    አብረሀም አልረታ ሲላችሁ ደሞ በማርክ መጣችሁ😂😂😂

  • @user-kj6zh3dg5r
    @user-kj6zh3dg5r Před 21 dnem +4

    ምን አገባችዉ

  • @yeshyesh1879
    @yeshyesh1879 Před 14 dny +1

    ምናይነት ገፎ ፊት ሁላ ምናገባችሁ በራሳችሁ ስራ አትመጡም ሸለፈታም ሁላ እናተ አወራችሁ አላወራችሁ ምን ሊፈጠር የወድ ወርኝ ቡና አታፈልም ነበር እስኪ በርሳችሁ ተማምናችሁ በራሳችሁ ስራ አመጥም ወራኝ

  • @Rabisaid134
    @Rabisaid134 Před 21 dnem +1

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔