🛑የሄለን አባት ማርቆስን በሺጉጥ አሰፈራራው😱🤔

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • #ነጃህሚዲያ #yetbi_tube_የተንቢ #brexhabeshawi #አብርሺየቄራው #ድንቅ_ልጆች #አይመኒታ #abdiwollo #ሰበረ_ዜና #fasika #ሰይፉ_ፋንታሁን
  • Zábava

Komentáře • 30

  • @webtube21
    @webtube21 Před rokem +1

    ሰላም ሰላም የእህት ወንድሞች እናት አባቶቼ እንኳን ልእመቤታችን የዕርገት ብሎአል በሰላም አሰረስልችሁ❤❤ አሜን እመቤታችን ለሃገራችን ሰላምን ይስጠን ❤

  • @Umu_m
    @Umu_m Před rokem +3

    አንድ በጣም በዲኑ ጎበዝ የሆነ ወጣት ነበረ ግን ሀብት የለሁም ምሰኪን ነው የቀን ሰራ ነዉ የሚሰራዉ እናም የሆነች ልጅን ለትዳር ይጠይቃታል ነገር ግን እሷም ቤተሰቦቿም አምቢ ብለዉ በማንቋሸሸ የሆንክ ደሃ መጀመሪያ ለራሰህ ሁን አሉት እሱም አንገቱን ደፍቶ ወጣ ከዛን ሌላ ሴት አገቦና ኑሮዉን መግፍት ጀመረ።።።።።። ፣።🌹።።።።።።እምቢባይዋልጅምሀብታምየሆነ።።ዲያእሰፖራባልአገባችእናም።ጊዜያት።።🌹።።።ተቆጠሩልጅም ወለዱ ።።።።።እናምመጨረሻላይ የሆነ ዉን ።።።።።ልንገራቺያሀብታምሰዉዬከዉጪ።።።።ሀገርሚሰትምልጅ ም ነበርዉና እሷን ከእነልጇ ጥሏት ከሀገር ወጣ እሷ አሁን ከቤተሰቦቿጋር በሰቀቀን ቁጭት ዉሰጥ ገብታ በአሳዛኝ ሁኔታ ።።።።ልጇንያለአባትእያሳደገችነዉ።።።ያደሃተለብሎየተናቀዉልጅ ግን አለህ ረዝቆት ከድህነት ወጥቶ የሀብት ማማ ላይ ተቀምጦ ከሚሰቱ ጋር ልጅአፍርተዉ ደስተኛ ሆነው ።።።።።።🌹🌹🌹።።።።።።።ማንንምሰዉየሚያሰቀናኑሮእየኖሩነውአረፍ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በላይ🌹🌹🌹

  • @zinatube
    @zinatube Před rokem +1

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ በክርስቶስ ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ. በስማም እንዴት ያስፈራል ፊልም እየተሰራ ነው ቀረጻ ላይ ናቸው በሉኝ . ፈጣሪ ሀገራችንንና ህዝቦቿን ይባርክልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን.

  • @kamilatube8553
    @kamilatube8553  Před rokem +1

    Like Seher subscribe እያደረጋቺሁ ቤተሰብ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sophiaaa-jt8pd
    @sophiaaa-jt8pd Před 24 dny +2

    ምንአገባሽአች

  • @hadra4556
    @hadra4556 Před rokem

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር አድነት መተሳሰብ ላገራችን ይሁን በስደትም ያሰን በሰላም ላገራችን ያብቃን ያረብ ❤❤❤

  • @mabramari6612
    @mabramari6612 Před měsícem +2

    💔💔😢🎉🎉

  • @hayathassan1932
    @hayathassan1932 Před měsícem +2

    Uuuuuufffffff 😭💔

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq Před rokem

    ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ሰላም ለእምዬ እትዮጵያ ይሁን እንድሁም ለህዝቦቿ በሞላው አለም ላይ የምትገኙ ውድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችው ፍቅር አንድነት ለህዝቦቿ ይሁን እነዝህ ድራማ እየሰሩ ነው

  • @user-xi5wd4gk4r
    @user-xi5wd4gk4r Před 18 dny

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😢😢😮😮😮😭💔😥

  • @user-cb3sz4hv8i
    @user-cb3sz4hv8i Před 23 dny

    የአላህ ፍቅር ከብርነዉ አይ ሰዉ

  • @Yefikirbet
    @Yefikirbet Před rokem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ፊልም እዬመሰለኘ ነው ግን እውነት ከሆነ አሁን ዘመን በሰለጠነበት ማሀይም መሆን ያማል በገንዘብ ፍቅር ይገዛልንዴ ሺጉጡስ እንዳለዎት ማሳወቂያ ነውንዴ እኔ ድንግጥ አልኩ ሲያወጣው የተረገመ ነው አንደተ ወንዱ ደሞ እሺ ቢልህስ ከንደዚህ ያለ ቤተሰብ መጋባት ምኑን ተመኜህው ነገ ልጆችህ ከዚህ ሰውዬ ምን ይዘው እንዲያድጉ ነው አረመኔ ነው ወሏህ በዚህ እድሜ

  • @ZaharaZed-nu2mw
    @ZaharaZed-nu2mw Před měsícem +1

    Iwunat new

  • @morngflwor1860
    @morngflwor1860 Před měsícem +1

    😢🥺🥺🥺🥺

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube Před rokem

    የትኛውም ዓይነት ግብ ሲቀረጽ፣ በሚከተለው መልኩ ቢሆን ለመቅረጽም፣ ለመከታተልም፣ እንዲሁም ለመተግበር ያመቻል። ይህ የግብ አቀራረጽ ዘዴ በእንግሊዝኛው ምህጻረ ቃል “SMART” ተብሎ የሚጠራ ሲሆን፣ 5 መስፈርቶች አሉት።
    🎉🎉🎉🎉

  • @bitibahrain
    @bitibahrain Před rokem

    ሰላም ለእናተ ይሁን እንኳን ደና መጣችሁ እኔ ያልገባኝ አባቶም ፕራኩን ተቀላቀሉ ወይስ እውነተኛ ታሪክ ነው የምር የቦሊውድ ፊልም ኦኮን እደዚህ አይሰራም እኮ ለድራማ ቢሆን እኳን ሹጉጥ ይዞ መንቀሳቀስ አይቻልም ፍቃድ ከሌለ ነው የህፃን መጫዎቻ ነው የሀብታም ልጅ ካፈቀርክ መጀመሪያ እራስህን ለውጥ ለድሃ አይሰጡም ፍቅር ገለመሌ የለም እሀብታም ጋር😂❤

  • @user-zg5qk4nn1m
    @user-zg5qk4nn1m Před rokem

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ላንች ይሁን እኳን ሠላም መጣሺ ወድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላህ እዝነት እራህመት ጥበቃዉ አይለያችሁ እደወጡ ከመቅረት አላህ ይሠዉረን ሥለነበረን ቆይታ እናመሠግናለን ውድ በጣም ነው ያዘንኩት በኔ አመለካከት አላህ ያስማማቸው ውድ 🎉በርችልን

    • @Tube-fi9qq
      @Tube-fi9qq Před rokem

      ሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ውድ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለያችው ሰላም ለእትዮጵያ ይሁን ፍቅር አንድነት ሰላም ይስጠን

  • @saratube8487
    @saratube8487 Před rokem

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እዴት ነሽ እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ቦታ ኧረ ምድነው ይሄ ማሬ አባትልጁን ሊያስፈራራ ነውዴ እኔ ዛሬ ነው ያየሁት ይሄነን ቪዲወ እነማናቸው ማሬ ድራማ ነው ወይስ ወይኔ እህታለምዬ ድራማ ነው የሚሆነው እጅ ቢዲወ እየተቀረጠ እደዚህ የሚል አባት የለም ድራማ ነው ማሬ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před měsícem

    ይሄን ቪድዮኮ አጥፍተውታል ከየት አመጣችሁት ደሞ

  • @HighOne-rt9oi
    @HighOne-rt9oi Před 24 dny

    😢😢😢😢😢

  • @sophiaaa-jt8pd
    @sophiaaa-jt8pd Před měsícem

    ምንአገባሽ

  • @MKk-k7i
    @MKk-k7i Před 25 dny

    😭😭😭😭

  • @user-ji4ql3gb5m
    @user-ji4ql3gb5m Před měsícem

    😘😘😘😘👌👌👌

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před měsícem

    እኔ እናንተ ማሽቃበት ነው የሚገርመኘ ማናችሑና ሐብታም ጭንቅላት የለውም የምትሉ ሠሚ እኔም የባቴ ለጅነኘ ያእናት ያሣደገ አባት ቢያረግም ይገበዋል ዩትብ ወሬኞች ተረጋጉ

  • @user-pt3td5us9e
    @user-pt3td5us9e Před měsícem +2

    የቆየ ነዉ ወረኛ ዉጭ እነሱ ደልተዉታል ምን አስመጣሽ ምን ፈልገሽ ነዉ 😮ያች መነገጃ አረግሽዉ ጅል ዉጭ😮

    • @kamilatube8553
      @kamilatube8553  Před měsícem

      ከመሳደብሺ በፍት መቸ እደተፖሰተ እይ

    • @user-pt3td5us9e
      @user-pt3td5us9e Před měsícem

      @@kamilatube8553 ቢሆንም አጥፉዉ እነሱ አጥፍተዉታል አሁን ሌሎች እሄን አይተዉ ድጋሚ ይለጥፉታል እነሱ ታዉቂያለሽ አባታቸዉ ጋ ሲሰሩ ካሜራ ደብቀዉ ነዉ ሚሰሩት ስለዚህ ልጆችን አታሸማቂ እሄ ቢዲቆ ደሞ በጣም ከባድ ነዉ እነሱ አጥፍተዉታል እና ከቻልሽ አጥፉዉ