በ5000ብር የተሽጠችው ወጣት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Komentáře • 699

  • @Bete-uh2jp
    @Bete-uh2jp Před měsícem +66

    አምላኬ ሆይ አደራህን እምወልዳቸውን ልጄችን ቆምነገር ሳልደርስ እዳገለኚ በሰው እጅ እዳያድጉብኚ😢😢

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6z Před měsícem +69

    በዚች ምድር ላይ እኮ ከፈጣሪ በታች እናት አባትን ማጣት ማለት አለም ጨለመች ማለት ነው እኔም እናቴ ሥትሞት ታናሽ ወንድሜ በእንጀራ እናት ሥቃዩን አይቶ ነበር በልጂ እድሜው መጨረሻ ላይ ግን አያቴ እኔው ጋ አመጣችልኝ አቀማጥላ አሣደገችን ምንም ሣይጎለን ወንድሜም አደገ እኔም ሥደት ከአያቴ ነጠለኝ ፈጣሪየ እድሜዋን አሥረዝሞልኝ እንዳያት ምኞቴ ነው እናትም አባትም ሁና እኔንም ወንድሜንም አሣድጋ እዚህ አደረሠችን

    • @user-rl6mq2he9u
      @user-rl6mq2he9u Před měsícem +2

      😢😢😢😢😢

    • @orocell2369
      @orocell2369 Před měsícem +1

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-lz3ms7dd4w
      @user-lz3ms7dd4w Před měsícem +2

      ሁሎም አላፊ ነው ወንድሞቼ በቱልኝ ደሞ የሰው አገር ሆነን አቀርም አንድ ቀን የሰባስበናል😢🙏💪👍

    • @TamrateBerta
      @TamrateBerta Před 26 dny

      ሁሉም አላፊ ነው እኔ በእንጀራ እናት ብዙ ጉዳት ደርሶብኛል ያየው ያውቀዋል

  • @ZizZix-om1dq
    @ZizZix-om1dq Před měsícem +73

    እኔም.እደዚህ.ብላኝ.ነዉ.የጀራናቴ.ትምረቴን.ያቆረጠኩ.ገና.በልጁ.እድሜየ.ብዙ.የሰዉ.ፉት.እያየዉ.ነዉ.የቤተሰብ.አለመሰማማት.ለልጂ.ጠንቅ.ነዉ😭😭😭💔

    • @srvsrv5806
      @srvsrv5806 Před měsícem +7

      ማርያምን እኔ ለእንጀራናቴ ያለኝፍቅር የተለዬ ነው ደሞ ከናት በላይ ነቺ😢

    • @user-zd8wm6nj8y
      @user-zd8wm6nj8y Před měsícem

      😊​@@srvsrv5806

    • @kennaa-wg3el
      @kennaa-wg3el Před měsícem +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @MetrdnoteWedajo
      @MetrdnoteWedajo Před měsícem

      W​@@kennaa-wg3el

    • @user-em5rd5tf2s
      @user-em5rd5tf2s Před měsícem +2

      😢😢😢😢😢😢

  • @emulayliatube
    @emulayliatube Před měsícem +99

    ፈጣሪ ለልጀ ስትል አኑረኝ😢😢

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před měsícem +49

    ልጅቱ ትግስት አላት እኔ እነዚ ጋር ተጋድየም ቢሆን እወጣለሁ የቤት ሰራተኛም ቢሆን ሆኜ እኖራለሁ

  • @user-kq5kr9zs5l
    @user-kq5kr9zs5l Před měsícem +34

    እጅግ ገራሚና ትምህርት ሰጭ ነው እንዲህም አይነት ወንድ አለ

    • @dawg929
      @dawg929 Před měsícem

      ድራማ ነው 😂

  • @user-ok9cy7nn7s
    @user-ok9cy7nn7s Před měsícem +32

    ❤❤የኔውድአባት ሽአመትኑርልኝ እማየየሂወቴመብራትሽአመትኑሪልኝ❤❤❤❤ያረብአላህየበተሰቦቸንለኔስትልአቆይልኝ

  • @azebmedia21
    @azebmedia21 Před měsícem +54

    ሁል ጊዜ የሚታስተላልፉት ነገር ከማህበረሰቡ ጋር የማይሄድ ጋጠወጥ ነገር ብቻ ነው ደህና አሰተማሪ ነገር ብሆን ሁሌ መጥፎ ነገር ብቻ ተው ለሕፃናት ለነገ ትውልድ ባህሉን ወጉን የምናገር ነገር አሰተላልፉ።

    • @hewotawoke2765
      @hewotawoke2765 Před měsícem +1

      በጣም ቆሻሻ ነገር😢😢😢

    • @user-vq7xu6ty5r
      @user-vq7xu6ty5r Před měsícem +1

      እኮ😊😊

    • @user-if2dk5pw2b
      @user-if2dk5pw2b Před měsícem +1

      እውነት ይሔግንእስተማርነው የብዙቤት ሒወትነው

    • @user-zr3by5dh5d
      @user-zr3by5dh5d Před měsícem

      እውነት ነው😢😢

    • @user-ks6hs8mr3m
      @user-ks6hs8mr3m Před měsícem +3

      @@azebmedia21
      ግን እኮ አለ ማየት ይቻላል ሲቀጥል ሀገርሽ ላይ ያለው ነገር እንጂ የሌለ ነገር ፈጥረው አይደለም

  • @user-uz7zy7mr1r
    @user-uz7zy7mr1r Před měsícem +108

    የወንዶች ልክ ማለት ይሄ ነው❤ልጅቷን ታደጋት አንበሳየ

    • @user-if2dk5pw2b
      @user-if2dk5pw2b Před měsícem +2

      በጣም

    • @اليمينشغيتينت
      @اليمينشغيتينت Před měsícem

      ❤❤❤❤❤

    • @waaa4954
      @waaa4954 Před měsícem

      በጣም ❤️

    • @user-ln2pp5fj5g
      @user-ln2pp5fj5g Před měsícem

      ❤❤❤❤❤በጣም

    • @dawg929
      @dawg929 Před měsícem

      በትክክለኛው አለም እንኳ እንዲህ አይነት ሠው የለም። ያው ድራማ ውስጥ ሁሉም ነገር ይቻላል😂

  • @MahletGiday
    @MahletGiday Před měsícem +27

    ኮሜንቶች ተረጋጉ በማህበረሰብ ውስጥ የሚሰራውን ደባ ሴራን በሚመስል ተደርጎ የተሰራ ፊልም ነው ብዙዎች ባደራ መልክ የሚሰጡትን ልጆች እንደዚህ ስለሚያሰቃዩ የሴትን ልጅ ምን ያህል ጉዳት ቅስም የሚሰብር ሴት ልጅ ብትማርም ባትማርም ለምንም አይጠቅምም ብለው ለሚያስብው ሰዎች ጥሩ ትምህርት አዘል ነው በርቱ ❤❤❤

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před měsícem +17

    ማነው እንደኔ በ ቲክቶክ ለይ አይቶ ያመጣው 😂😂❤❤❤❤😢😢😢😢😢

    • @hannahanna9082
      @hannahanna9082 Před 18 dny

      እኔ አለሁልሽ 😂በጣም አሳዛኝ ነው ውስጥ ያሳምማል😢

    • @ayishaatisha8475
      @ayishaatisha8475 Před 18 dny

      @@hannahanna9082 መጋኛ ❤🤣🤣🤣🤣

  • @user-kt6ok6oo1q
    @user-kt6ok6oo1q Před měsícem +16

    የኔ ውድ አባት አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ😔😭ስቀቀኔ አተኮ ትለያለህ እኩል አባት💔😥😔

  • @IeeuUeur
    @IeeuUeur Před měsícem +9

    ውይ ስደት ላይ ያለንው ከደነዝህ አይነት ቤተሰቦች አግዛብሄር ይጠብቀን😢 እኛ ከዝህ አይነት ፊልሞች የምንማርበት የለነም😢😢😢😢

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow Před měsícem +14

    ሰው ሲከፋ ቢውል እግዚአብሔር ያንተ ቸርነት እንድህ ነው

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Před měsícem +19

    ይህ ስውየ ሁሌ ክፋት ነው እሚስራ ድራማም ቢሆን አላህየ አደራህን ልጆች ለቁም ነገር ሳይበቁ ሞት እንዳታመጣብኝ😢😢😢

  • @millimilan2962
    @millimilan2962 Před měsícem +14

    በጣም አስተማሪ ደስ የሚል ታሪክ ኣንዳንዴ እንደዚ ዓይነቱ መልካም ነገር የሚያስተምር ታሪክ አቅርቡ የወንጀል ብቻ ጥሩ አይደለም

  • @semarawitsat
    @semarawitsat Před měsícem +13

    ሰው ሲገፋ እግዚአብሔር ይክሳል በጣም ጀግና እና ቆራጥ ወንድ ማለት ይሄ ነው::❤

  • @bedrimussa4109
    @bedrimussa4109 Před měsícem +63

    እደዚህ አይነት አባት ከምኖር ከሞት ይሻላል ምንም ብት ሆን እናት ትኑር❤❤❤

    • @tigistitigisti4792
      @tigistitigisti4792 Před měsícem +2

      😢😢 አሳዳጊ ናቸው ወላጆች አርፈዋል

    • @seyana21
      @seyana21 Před měsícem

      👍👌

    • @user-if2dk5pw2b
      @user-if2dk5pw2b Před měsícem

      ወላጄቿእይደሉም

    • @AYlove2487
      @AYlove2487 Před měsícem +1

      ሁሉም አባት አንድ አይደሉም እንደዚህ አይባል ስንት ልጆቹ መሰዋት የሚሆን አባት እንዳለ አትርሱ

    • @user-bg1ug6yi4m
      @user-bg1ug6yi4m Před měsícem

      😢😢😢

  • @Anas-xz2jh
    @Anas-xz2jh Před měsícem +8

    ጀግናወንድነህእዳተአይነቱንያብዛልን

  • @user-ox1py6lu8m
    @user-ox1py6lu8m Před měsícem +12

    ዋው መጨረሻው ደስ እሚል❤❤🎉

  • @MesfenTefera-zc8si
    @MesfenTefera-zc8si Před měsícem +19

    ከመልቀቃችሁ በፊት አድምጡት ፊልሙን

  • @HbdcXbxh
    @HbdcXbxh Před měsícem +6

    ኧረያረብ ቤተሰቦቸን አደራህን ያአላህ ለሚሰቃይትም እህቶቻቺን አተ የዝነትህን በር ክፈትላቸዉ እፍፍፍፍ ስንት ስቃይ አለ ያረብ

  • @girummulugeta895
    @girummulugeta895 Před měsícem +15

    አስተማሪ ሆኖ ሳለ ከመለቁ በፊት ተመልከቱት አዳምጡት

  • @ayishaatisha8475
    @ayishaatisha8475 Před měsícem +4

    አላህዬ እናቴ ከመሞት በፊት ቅድሚያ ያኔን ናብስ ውሰድ ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 Před měsícem +13

    ድርሳነ ሚካኤል ላይ ያለው እንደ እናንተ የለውን ሰው ነዉ

  • @Ayasaed-h9b
    @Ayasaed-h9b Před měsícem +14

    ድምፅ በመሀል በመሀል የሚገባዉ ምድነዉ ከመልቀቃቹ በፊት አዳምጡት

    • @HbdcXbxh
      @HbdcXbxh Před měsícem

      በጣም የኔም አሳብነበር

  • @kadijajuwhar7104
    @kadijajuwhar7104 Před měsícem +12

    ዋው መጨረሻው ደስእሚል ፊልምነው ማሸአላህ😍

    • @ahlamfikre2664
      @ahlamfikre2664 Před měsícem +3

      እረ እባካችሁ ማሻ አላህ የሚባልበትን እወቁ

    • @haluMoh-wh4tf
      @haluMoh-wh4tf Před měsícem +2

      አረ መሹላ ቢይ ማሻኣላህ ትላላች ስታስጣላ

  • @user-if2dk5pw2b
    @user-if2dk5pw2b Před měsícem +9

    ፍቅርካለ ድሕነት ያልፋል

  • @user-kr6ft7hk6r
    @user-kr6ft7hk6r Před měsícem +13

    ልጁቱዋ 1ኛ ናት

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf Před měsícem +5

    በእዉነቱ ከሆነአንተ ጥሩሰዉነህ የነሱ❤ነገር በእነቱ በጣም😊ያሳዝናል

  • @KedijaAdem-gb8py
    @KedijaAdem-gb8py Před měsícem +7

    ጀግና ነክ ወድሜ ❤❤❤

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 Před měsícem +6

    እኛ ማለት እንዲህ ነን ሰዉን በድህነቱ መናቅና ቅስም የሚሰብር ንግግርን መናገር ሰዉን በምግብ መቅጣትና ማሰናከል ቤቱ ይቁጠረው ታድያ እንዴት ሁኖ ነው ምህረት የሚወርድልን ሰው የዘራዉን ያጭዳል ቸሩ ፈጣሪ ሁልን ያያል

  • @user-ho4fd1el5p
    @user-ho4fd1el5p Před měsícem +19

    እኔ እደዚህ አይነት ታሪክ አዉቃለህ ልጁን አትማሪም ብሎ ደብተሯን ሲወረዉርባት 😢😢😢😢😢 መሬት ለመሬት እየተንከባለለች ስትለምን 😢😢😢😢 ኦፍ እሷን አስታወሰኝ እናቴ ድሃ ናት እኔ እስክርቢቶ እና ደብተር ልቻል ብላ ለመነችዉ አባቷን እሱ የናጠጠ ገበሬ ነዉ ተምራ የት ልትደርስ እያለ 😢😢😢😢 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 Před měsícem +15

    አሉ ቀን የማያልፍ የሚመሰላቸው ህፃናት እንደዛው ህፃን ሆነው የሚቀሩ የሚመሰላቸው አሉ በጣም አሉ

  • @KetemawAWEKE-px1ue
    @KetemawAWEKE-px1ue Před měsícem +4

    የኔ ውድ እህት ወርቅ ቀልጦ ነው ወርቅ የሆነው እና በርቺ።

  • @11Secho
    @11Secho Před měsícem +6

    ጥሩ ትምህርት ኤሄ እውናት ነው አትሉኝም😢

  • @rozeyoutube550
    @rozeyoutube550 Před měsícem +6

    ይገርማል እንዴ እንዴ ሰው ጭካኔው❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @YeselamzemWude
    @YeselamzemWude Před měsícem +1

    ወይ እንዲህ አይነተትም ሰው አለ ባልም ሚስትም አንድ አይነት ይገርማል ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ሰወችን ልቦና ይስጥ።

  • @user-yq5gi9gj3q
    @user-yq5gi9gj3q Před měsícem +1

    አይ አባት ግልፍጥ ልጁን እየሸጠ ይስቃል እኔ አባቴ እናቴን ሲያገባ እኔ ህፃን ሁኜ ነዉ ይዛኝ ያገባት እኔ ለአፍታ ኳ እደማይወልደኝ አስቤ አላቅም ክዴን አፈር ሳይጨናኝ ተማሪ ልጄ ነበር የሚለኝ በሰሜ ኳ አይጠራኝም እናት እመይ ነዉ የሚለኝ ዬኔ ልዩ አባት ዉለታህን መክፈል አልችልም የሰማዩ ጌታ ዉለታህን ይክፈልህ ይኔ ስስት

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před měsícem +11

    😹😹😹 እኔን ያሳቀኝ ፊልም የሚሰራው እንደዚ ነውድ የሚባለውን እየተነገሩ ነው የሚያወሩት 🙈😹😂😂 ኧረ አስመስላቹ ስሩ

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Před měsícem +4

    ዘመን ላመጣን ለጌታ ክብሩ ይስፋ ዱሮ እንድ ነበር የሴቶች መብት ጉዳይ ❤❤❤✝️👈🙋

  • @user-xv6nn1kk8c
    @user-xv6nn1kk8c Před měsícem +1

    ማነው እንደኔ በቲክቶክ አይቶ የተመለሠ ድጋሚ በዩቱብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahiMahi-bs4rh
    @MahiMahi-bs4rh Před měsícem +15

    አምላክ ከክፉ ሰዎች ይጠብቀን ፍፃሚያችን ያማረ ይሁን❤

  • @SadaSada-nm5jc
    @SadaSada-nm5jc Před měsícem +2

    እማየ ለዘልኣለም ኑሩልኝ ውይ የእንጀራ እናት እንደዛ ነዉ እንዴ በስመ ኣብ

  • @WeweLaLa-jq6gd
    @WeweLaLa-jq6gd Před měsícem +1

    እኮ ካንተ እኩል የኔ አባትም አንተም አባት ናችሁ ቱ የኔ ውድ አባት ካለው አካፍሎ ፍቴ ጠቁር ታለ ብድግ ብሎ ምን ሆንሽ ልጅ ብሎ ያሳደገኝ ሁሉ ነገሪ ነው ምንም ፊልም ቢሆን አባት እደዝህ የሜሆን በጭራሽ የለም አባቴ ህይወቴ ነው ለኔ የመኖሪ ሜስጥር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Před měsícem +12

    የክፋት ጥግ

  • @user-im3kc9wt1q
    @user-im3kc9wt1q Před měsícem +6

    ደስ ሲል አዳድ ፈተናወች ለበጎ ናችው ልጁ ተመችቶኛል 🥰🥰

  • @JooklGookl-zg1xt
    @JooklGookl-zg1xt Před měsícem +5

    ዋው ደስ የሚል ፊልም❤❤❤❤❤

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Před měsícem +2

    ጎበዝ ጌታ ይባርክህ

  • @MmJohar
    @MmJohar Před měsícem +12

    ዋው ደስ የሚል ፊልም ነበር በርቱ😊😊😊😊

  • @LovelyJigsawPuzzle-zj9te
    @LovelyJigsawPuzzle-zj9te Před měsícem +5

    ተባረክ

  • @AmelawerkKurbel
    @AmelawerkKurbel Před měsícem +9

    ወይ ጉድ ቤትኛው አገር ነው እናት ልጇን ወንድ ተከትለሽ ሒጂ የምትለው በአለም ላይ የሌለ ድራማ ስታስጠሉ አሁን ምንም አሥተማሪ ነገር የሌለው ስታስጣሉ

    • @user-km4ky2qs3e
      @user-km4ky2qs3e Před měsícem +2

      ወለደ ሁነዉ አደለም የተወለደ አሳዳጊናቸዉ

    • @user-ks6hs8mr3m
      @user-ks6hs8mr3m Před měsícem +1

      አንቺም አላዳመጥሽም ስድብ ቀደመሽ እንጂ ወላጆቿ አይደሉም ሲቀጥል የወላጅም የዘመድም ክፋት እንዳለ በየቤቱ ሄዶ መጠየቅ ነው ውዴ

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel Před měsícem +1

      @@user-ks6hs8mr3m የቱ ነው ስድቡ ጉድ ነው ደግሞኮ ያው ነው አሣዳጊ ማለት እንደልጃቸው አድርጎ አደል የሚያሣድጉት ደግሞ የቱ ጋር ነው ስድቢ

    • @user-ks6hs8mr3m
      @user-ks6hs8mr3m Před měsícem

      @@AmelawerkKurbel
      ከስንት አንድ እንደ ልጅ የሚያሳድግ አለ አብዛኛው ግን ሂወትሽን ምስቅልቅሉን ነው የሚያወጡት ሲቀጥል የቱ ጋር ነው ስድብ ያልሽው ደጋግሞ ስታስጠሉ ብሎ ምርቃት ያለ አይመስለኝም

    • @AmelawerkKurbel
      @AmelawerkKurbel Před měsícem

      @@user-ks6hs8mr3m ኪኪኪኪ ስድብ ከሆነ ውሰጂው

  • @user-my6rw6mo3j
    @user-my6rw6mo3j Před měsícem +5

    Wow wondi Liji Tebarke ❤

  • @hannahanna9082
    @hannahanna9082 Před 18 dny

    የኔ እናት መገፋት ጥሩነው ፈጣሪ መልስ ይሰጣል ደግሞ እግዚአብሔር ሊያግዘን ከፈለገ እሚመጣበት ብዙነው የኔአባት የልጁ መልካምነት ይለያል እማይተወን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን😥🙏

  • @user-mx3od7fx2b
    @user-mx3od7fx2b Před měsícem +14

    የተሸጠ ዕቃ አይመለስም 😂😂😂😂😂

  • @IeeuUeur
    @IeeuUeur Před měsícem +1

    ውይ እግዛብሄር ይስጥህ ባል የተባልከው ሁሉ አድ አይሆን🎉❤❤❤❤❤

  • @ABIGBAera
    @ABIGBAera Před měsícem +2

    ዋዉ ምርጥ ድራማቀጥሉበት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před měsícem +15

    ከዝህ ድራማ ምድነው እምንማረው
    የጭካኔነት ጥግን ወይስ ምን ጥሩ ነገር ብታስተላልፉ ምናለ

    • @sinduabebe2088
      @sinduabebe2088 Před měsícem +4

      ግድ አስተማሪ ብቻ ነው የሰውን የጭካኔውን ጥግ እያሳዩን ከዚህም የከፋ አረመኔ አለ ከነዚህ እይነቶች አረመኔዎችን እንዴት መዋጋት እንዳለብን ና መጠንቀቅ እንዳለብን እያስተማሩን ነው

    • @hailuyaku9848
      @hailuyaku9848 Před měsícem +1

      የሰው ልጅ ለሚያጋጥመው የኑሮ ስንክሳር በምን አይነት መልኩ ቀና ብሎ መኖር እንዳለበት ተምሬበታለው ክፉ እንዳሉ ሁሉ መልካም አሳቢ ቅን ሰዎች አሉ አንዳንዴ በሰው ዘር ሕይወት ውስጥ መጨለም ሊነጋ መሆኑን ከዚህ ድራማ ተምሬበታለው ለወደቀ ዛፍ ምሳር የሚያቀብል ዘመን ለወደቀ ፍሬ ም ልምላሜን ያድላል እህቴ አንቺ በመልካም መሬት ላይ እንደወደቀ የስንዴ ዘር ነሽ ልምላሜሽን ያየንበት 👏👏👏🙏❤️

  • @ZebeebaHdhdh
    @ZebeebaHdhdh Před měsícem +1

    ፈጣሪ ሆይ ምን አይነት እናትና አባት ናችሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-lj7in5vh2ሃና
    @user-lj7in5vh2ሃና Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ሆይ ትዳራችንን ባርከህ አኑራቸዉ ለሚያገቡት ሁሉ😥😥😥

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před měsícem +3

    ዋዉ አንተን ሰዉ ብሎ ዝም ነዉ እንዲህም የሰዉ ጥግ አለ በዚህ በከፋ ጊዜ ዋዉዉዉዉ

  • @DingileMaryam
    @DingileMaryam Před měsícem +2

    የኔ ወንድም ቃል የለኝም

  • @user-vv8wh2ki4f
    @user-vv8wh2ki4f Před měsícem +2

    Ke endezi aynete welage yeseweran 😢 amen

  • @bezawitwubneh7207
    @bezawitwubneh7207 Před měsícem

    ፈጣሪ የሁሉም ነገር የበላይ ነው
    እንደሰው የማይበድለው አምላክ የተመሰገነ ይሁን

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu Před měsícem +74

    Editing problem alew eko

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Před měsícem +1

    የተገፋ ሰው መውደቂያው 👌👌👌❤❤❤

  • @danielkassa9802
    @danielkassa9802 Před měsícem +9

    Wow what an angel man 🙏🙏‼️📌

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před měsícem +1

    ልቦና ይስጣችሁ የብር ፉቅር ልጅን ያሼጣል😢😢😢😢😢😢

  • @የትንሹእህት
    @የትንሹእህት Před měsícem +1

    አየሰው የሰው ሀሳብና የሰው ስሜት አይገባቸውም የራሳቸውን ማጣት ነው የተመለገተት😢😢😢😢😢

  • @fantayegenemo1769
    @fantayegenemo1769 Před měsícem +4

    አንድ በግ እንኳ ስንት እንደሚሸጥ የምታውቁ አይመስለኝም ከብቶች

  • @Xaiyeba
    @Xaiyeba Před měsícem +4

    እረ አፈር ይብሉ ቤተሰብ እንድህ ከሆነይቅር😢😢😢

  • @CvCv-yv6fj
    @CvCv-yv6fj Před měsícem +2

    ዋዋ ደሲ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před měsícem +1

    እንጀራ እናት ማለት ክፋ ቢሆንም መልካም ሰዎችም አሉ

  • @kalekidankalekidan8915
    @kalekidankalekidan8915 Před měsícem +10

    እደኔ ከቲክቶክ መንደር የመጣ😢😢

  • @MELKAM-f6v
    @MELKAM-f6v Před 13 dny

    በህወታችን አንድ ፈተና ሲገጥመን እናማር ራ ለን ግን እግዚአብሔር አምላክ የተሻለ ነገር እያዘጋጀልን ነው ። 🙏🙏

  • @LubabaEndris-i7l
    @LubabaEndris-i7l Před měsícem +7

    ጨካኝ

  • @mihret2121
    @mihret2121 Před měsícem

    እመብርሐን አደራዋን የልጆችን ነገር ሁሉም ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር ታሠርገው መጨረሻቸውን 🙏🙏🙏

  • @user-xq7mw2rv4s
    @user-xq7mw2rv4s Před měsícem +2

    መልካም ወዶችይኑሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @snayetAyele
    @snayetAyele Před měsícem +1

    የድግልማርያም ልጂ አደራ ሰለናትህ ብለህ ልጆቸን በጂ ድግሽልዳራቸው

  • @mohas5806
    @mohas5806 Před měsícem +4

    Sile Hiwet Tv Programachu Betam Mirt New Hule New Yemiketatelew. Befit Ye dimts Tiratu Konjo Neber. Ahu Tinish Ye Dimts Tiratu Bistekakel Yemil Asteyayet New Yalegn. Beterefe Bertu New Yalegn Melkt😊

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Před 24 dny

    የኔ እናት አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤

  • @TofiqAhmedSaid
    @TofiqAhmedSaid Před měsícem +1

    በጠምደስየሚልነበር እንዳይነቱነበር መውለድ በርታ

  • @glorytogod2395
    @glorytogod2395 Před měsícem +2

    በጣም ደስ የሚል ❤ተባረክ

  • @highclass5229
    @highclass5229 Před 10 dny

    አባቴዋ እናቴዋ አላህይጠብቃችሁ

  • @ethiopandj1470
    @ethiopandj1470 Před měsícem +1

    ጀግና ነሸአላም😊

  • @user-lm3jz9rw2r
    @user-lm3jz9rw2r Před měsícem +1

    መልካምነት ለራስ ነው መልሶይከፍላል❤

  • @elsabat7830
    @elsabat7830 Před měsícem +4

    ወይኔ ጭካኔ 😢😢😢

  • @messiaboumhaya3064
    @messiaboumhaya3064 Před měsícem +1

    በጣም ልብ ይነካል ግን ከክፉ ሰወቺ ጀርባ ጡሩ ሰወቺ አለ ፈጣሪ ያነሳል

  • @user-li3ju9dz3c
    @user-li3ju9dz3c Před měsícem

    እግዚአብሔር የእናትና እድሜ ያርዝም ብዙ ጥሩ አባቶችም አሉ የእንጀራ እናትም ከወለደች የምትበልጥ አለች የእነዚህን አያድርስ!¡¡!!!!!!!!!!@@@@

  • @husabe5441
    @husabe5441 Před měsícem +1

    ወየወየ😢😢😢😢አቤትግዜ😢😢😢ፈጣሪሆይ😢😢😢

  • @user-kj1ue7hh1x
    @user-kj1ue7hh1x Před měsícem +1

    አቤት ጭካኔ እነዚህ ሰወች😢😢😢😢

  • @haHaimanot
    @haHaimanot Před měsícem +7

    እግዚአብሔር ያክብርህ ውይ ትለያለህ የዘመዶቿ ክፋት ግን በስመአብ

  • @marysam9193
    @marysam9193 Před měsícem +1

    አቤት ፈጣሪ ስራህ ድንቅ ነዉ ጎዳናት ብለዉ ካሷት

  • @radihbikik
    @radihbikik Před měsícem

    ፍጠሪ ሆይ እናቴ እኔ አበቴን አደራ እኔም እናትነኝ ለልጆቼም ሰትል ሺ አመት ያኑራኝ እነት እና አበት ከሌለ በጠም ከበድነው

  • @MubarekAwolwolde
    @MubarekAwolwolde Před měsícem +4

    ኢጭ ኢሔ ሠዉዬ ሥራዉ ሁሉ በሤት ልጅ ጥቃት ማድረስ ነዉ

  • @dibootube816
    @dibootube816 Před měsícem +3

    ስላም ሁላቹም 😍😍

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Před měsícem +4

    አቤት ጭካኔ የወለዷት ልጅ ናት

  • @user-hc7zn3hg7p
    @user-hc7zn3hg7p Před měsícem +7

    እስኪ ደምሩኝ እህቶቸ❤❤😢😢

  • @HanyeAhmdMuhamad
    @HanyeAhmdMuhamad Před měsícem +1

    😭😭😭😭😭😭😭ያረብአላሕይሁንሽአላሕይገዝሽሽሽ

  • @user-jw7es1wi4r
    @user-jw7es1wi4r Před měsícem

    ትክክል ነው የወንድም የእህት ብቻ የዘመድ ልጅ አምጥተዉ ልክ የገዟቸዉ ይመስላል, የቤት ሰራተኛ እንኩዋን ካልፈለገች ጥላ ትሄዳለች በየ ዘመድ ቤት መማር መሰቃየት ነው 😭😭😭😭😭