What a wonderful story! Shambel Afework was a prolific writer and intellectual. He wrote song lyrics, poems, and science information programs that brought complicated concepts to the average person. His creativity and communication skill was exceptional. He was behind much of the popular music that generations enjoy. A well-rounded man and a great Ethiopian.
Marvelous story told by son who reflects his dad's potential. One can tell how Capitan Yohannes was the multi potential person. Hope and expect next interview soon.
Yohanes was my classmate in medhanealem high school the end of 60s and the beginning of 70 Ethiopian calendar l see my brother after 45 year’s l will see you my friend one day be good
I was listening Dr Bahru Zewede interview and Dr Bahru mentioned they are relsted. Ye Geja sefere lege. ❤ I honestly thought he is from Amhara regions due to his master of Amharic language
ምሁር አፈወርቅ ዮሀንስ የማይረሳ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ!

ሀገሬ ምን ነካት እንዲነዚህ ያሉ እንቁ ሠዎች ማፍራት ያቃታት ።
ኮ/ል ሳህሌ ደጋጎ ሻምበል ዮሐንስ አፈወርቅ እና ተዘራ ሃ/ሚካኤልን ሳስታውስ ውስጤ ይረበሻል ሁሌም ስራቸውን ብሰማ አልሰለችም ትውልድ ቢማርባቸው ጥሩ ነው
ታላቅ ሰው ነበረ ዘመን አይሽሬ የአማረኛ ዘፈኖች ላይ የማይረሱ ጥልቅ መልእክት ያላቸው ዜማዎች ባለቤት
በጣምኢንተረስቲን ነው ወድጄዋለሁ ብዙም ተምሬበታለሁ። አመሰግናለሁ!
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው አናመሰግናለን
Marvelous story told by son who reflects his dad's potential. One can tell how Capitan Yohannes was the multi potential person. Hope and expect next interview soon.
Betam interested explain
በጣም ልብ የሚነካ ነበር ስለተዋወቅን በጣም ነው ደስ ያለኝ። እናቴ የአባትህን የትወና ስራዎች ሰርታለች በብዛት አየለ ማሞ በደንብ ነው ያጫወተኝ። ከባትህ ጋር በጣም ወዳጅ ነበረች።
Yohanes was my classmate in medhanealem high school the end of 60s and the beginning of 70 Ethiopian calendar l see my brother after 45 year’s l will see you my friend one day be good
This is a gre. at history of artists we'll never forget u. I hope new generation will follow your foot steps. Thanks he was a great man.
እናመስግናለን እንደ ስራቸው ግን ብዛት ምነው አንድ ክፍል ብቻ
✍️ዘረኞች ሆይ ለኢትዮጵያ አስቡላት
ኢትዮጵያ ያለ አክሱም አትታሰብም
ኢትዮጵያ ያለ ፈሲል ግንብ ታሪክ አልባ ናት
ኢትዮጵያ ያለ ላሊበላ ቅርስ አልባ ናት
ኢትዮጵያ ያለ ገልአርታ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ባዶ ናት
ኢትዮጵያ ያለ ጣና እና አባይ ደረቅ ናት
ኢትዮጵያ ያለደብረ ሊባኖስ ሃይማኖት አልባ ናት
ኢትዮጵያ ያለ ዳሎል ባዶ ናት
ኢትዮጵያ ያለ ኤልታሌ ከንቱ ናት
ኢትዮጵያ ያለ ቁልቢ አትዘከርም
ኢትዮጵያ ያለ ሀረር ጀጎል ግንብ ጎደሎ ናት
ኢትዮጵያ ያለ ኮንሶ እርከን ስም አልባ ናት
ኢትዮጵያ ያለ ኦሞ ወንዝ ደረቅ ናት
ኢትዮጵያ ያለ አዋሽ ለማኝ ናት
ኢትዮጵያ ያለ አሰቦት ገዳም ጽድቅ የለሽ ናት
ኢትዮጵያ ያለ ዋልድባ መሰርት የለሽ ናት
ኢትዮጵያ ያለ ሀዳዲ ማርያም እምነት የለሽ ናት
ኢትዮጵያ ያለ ብርብር ማርያም ታሪክ የለሽ ናት
ኢትዮጵያ ያለ መርጡለ ማርያም እውቀት አልባ ናት
ኢትዮጵያ ያለ ሽሜ ማርያም ሰነድ አልባ ናት
ኢትዮጵያ ያለ ጻድቃኔ ማርያም ማረፊያ የለሽ ናት
ኢትዮጵያ ያለዝዋይ ደሴት ምሥጢር የለሽ ናት
ኢትዮጵያ ያለ ቦረዳ ሚካኤል ጸሎት አልባ ናት
ኢትዮጵያ ያለዲማ ጊዮርጊስ ቅኔ የለሽ ናት
ኢትዮጵያ ያለ ጎንደር መድኀኔዓለም ቤተ መጻሕፍት አልባ ናት
ኢትዮጵያ ያለደብረ ብርሃን ሥላሴ ሥነ ጥብብ የለሽ ናት
ኢትዮጵያን ያለ ጋንቤላ ማሰብ ከንቱነት ነው
ኢትዮጵያን ያለ ሱማሌ ማሰብ እብደት ነው
ኢትዮጵያን ያለ ሲዳማ ማሰብ አእምሮ ማጣት ነው
ኢትዮጵያን ያለ ወላይታ ማሰብ ባዶነት ነው
ኢትዮጵያን ያለ አድዋ መዘከር መዋረድ ነው
ኢትዮጵያን ያለ አፋር ማሰብ አለጫነት ነው
ኢትዮጵያን ያለ አማራ ማሰብ ስም ማጣት ነው
ኢትዮጵያን ያለ ትግሬ ማሰብ ታሪክ ማጣት ነው
ኢትዮጵያን ያለ ኦሮምያ ማሰብ እብደት ነው
ኢትዮጵያን ያለ ጉራጌ ማሰብ ያለስራ መሞት ነው
ኢትዮጵያን ያለ ድሬ ማሰብ ከፍቅር መራቅ ነው
ኢትዮጵያን ያለ ሐመር ማሰብ ውበት ማጣት ነው
ኢትዮጵያን ያለ ጉምዝ ማሰብ ለማት ማጣት ነው
ኢትዮጵያ ብዙ ታሪክ ያላት የብዙኃን እናት ናት
ኢትዮጵያ አንድ ሁና ብዙ ልጆች ያሏት
ኢትዮጵያ ራስ ሁና ብዙ አካል ያላት ናት
አንድ አካል ሲታመም ኢትዮጵያ ትታመማለችና ዘረኞች ሆይ በሽታችሁን ለኢትዮጵያ አታስተላልፉባት ኢትዮጵያ በዘረኞች በሽታ ታማለችና የሚያክማትሐኪምትፈልጋለች
ዘረኞች ሆይ ለኢትዮጵያ እዘኑላት
እነኚህ የተዘረዘሩት ሁሉ ወንዝ አያሻግሩም
የጥበቡ ወራሽ ቤተሰቦች እንደመሆናችሁ የአሁኑ ትውልድ የማያውቃቸውን መፅሀፎች ብታሳትሙት መልካም ነው
God bless you all !!!
ርዕሱ ሻምበል ዮሀንስ አፍወርቅ ይላል ተገላብጧል - ሻ አፍወርቅ ዮሀንስ
ሻምበል አፈውርቅ ዮሐንስ የልጁን ስም ያወጣው በራሱ አባት ስም ነው
በርካታ የትርጉም መፃህፍት እንደ ዛዲግ ወይም እድል የመሳሰሉ ተወዳጅ መፃህፍት ነበሯቸው እንደገና ለማሳተም ብትሞክሩ ከነአቤጎበኛ ያማያነሱ ደንቅ ሰው ነበሩ የሳይንስና ጥበብ ፕሮግራማቸው የማይጠገብ ነበር ። የጥላሁን ሞት እንኳ ምናለ በልቶ በሚያስቀር ምናለ ደጋጉ ዳግመኛ ቢፈጠር ብሎ ሲዘፍን ለእርሳቸው እንደተዘፈነ ነበር የሚሰማኝ
ለጄኔራል ገርማሜ ንዋይ ነው የተዘፈነው
የሻምበል አፈወርቅ ዮሀንስ ይህም ያልፋል እኮ የምትል ግጥማቸው አትረሳኝም!
ይህም ያልፋል እኮ የሚለው ግጥማቸው አይረሳኘም!!
ዮሃንስ የአፋወርቅ ዮሃንስ ልጅ አሁን በህይወት አዲስ አበባ ነዋሪ ነዉ::
I was listening Dr Bahru Zewede interview and Dr Bahru mentioned they are relsted. Ye Geja sefere lege. ❤ I honestly thought he is from Amhara regions due to his master of Amharic language
are they from Amhara regions Tsegaye g/madihin
Ye shambel Afewerk mirt zefen """Meleyayet mot New "" yemil zefen alachew !!
ስለ አብተው ከበደ በናታችሁ
ሻምበል አፈወርቅ ዮሀንስ Not ሻምበል ዮሀንስ አፈወርቅ
ዮሀንስ አፈወርቅ ወይስ አፈወርቅ ዮሀንስ?
አፍወርቅ ዮሀንስ
ልጅም ብሆን ትዝ ይለኞል የሳይንስ ፕሮግራም የሚል ፕሮግራም የሚያዘጋጁ ይመስለኞል አንተ ትሆን ሌላ የሳቸው ልጅ አብረን በዛ ኢህፓ ጊዜብአብረን ታስረንነበር
ሻምበል አፈወርቅ ዮሐንስ ነው፤ ሻምበል ዮሐንስ አፈወርቅ አይደለም።