የአስፋው መሸሻን ሞት ማመን ያቃታቸው ህፃናት የመጨረሻ ልብ የሚነካ መልክት ..የስንብት ግጥም | ebs

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 01. 2024
  • Welcome to The Funniest CZcams Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes
  • Zábava

Komentáře • 441

  • @ytfg-cr5hd
    @ytfg-cr5hd Před 5 měsíci +6

    ሞት ለማንም አይቀርም በጣም ያሳዝናል ማመን ነው ያቃተኛ አይይ
    አላህዋ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Před 5 měsíci +11

    አስፍዬ ልባችን ተሰበረ ነብስህ በሰላም ትረፍልን የኛ መልካም የህዝቡ ሁሉ አባት ሁሌም እናስብህ አለን 😢😢😢😢😢😢 አስፍዬ

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 Před 5 měsíci +13

    😢😢😢😢😢😢😢 በእውነት ልብ ይነካል ነብስ ይማር ለቤተደቦቹ እግዚአብሔርያፅናቸው😢😢😢😢

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 Před 5 měsíci +1

    አሰፊቴ ነብሰ ይማር ወይኔ ህፃናትን አሰፊቴ ላንዴ ቀና ብለህ ብታያቸው በሰላም እረፍ

  • @almazderesse3287
    @almazderesse3287 Před 5 měsíci +1

    በጣም ጥሩ ግጥም ነው የገጠምክለት አስፊቲ መልካም ስው

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 Před 5 měsíci +1

    የ አላህ ለልጁ እና ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይሰጣቸው እኔ ግን ተሺሎት ይመጣል ብየ ነበር

  • @werkinshshemu9288
    @werkinshshemu9288 Před 5 měsíci +8

    በጣም ያማል እውነት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነብስህ ይማርልን አስፊሽ አባታችን🕯🕯💔💔💔🙏🙏🕯🕯🕯😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-bm7cm9le3s
      @user-bm7cm9le3s Před 5 měsíci

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢erf

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim Před 5 měsíci +3

    ለታዳጊ ህፃናቶችና ለመላው ቤተሠቦቹ ለወዳጅ ዘመዶቹ ለስራ ባለደረቦቹ መጵናናትን ይስጣቸው😭😭😭😭😭😭

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 Před 5 měsíci

    አንተ ልጅ በጣም ምርጥ ነህ ግጥምህም ዘወትር ገራሚ ነው እጅግ እናከብርሀለን በርታልን በጣም ግሩም አቀራረብ ነው በርታልን እኛም ከጎንህ ነን።

  • @sikosilo715
    @sikosilo715 Před 5 měsíci

    አስፋዉ መሸሻ ምርጥ ሰዉ የዋህ ደግ ነፍስ ይማር

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 Před 5 měsíci

    ይገርማል ምን አይነት መታደል ነው የሚያድግ ልጅ አይጥላህ ወደ ቤቱ የሚሄድ ሽማግሌ አይርገምህ ይባላል በቃ አስፋው ውድ ሰው ነው እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን

  • @ashleyalemu8454
    @ashleyalemu8454 Před 5 měsíci

    ደግ አባት እሩሩ አባት አምላክ ነብስክን በቅድሳን እቅፍ ያሳርፍልን

  • @SurprisedAnglerfish-ec2jx
    @SurprisedAnglerfish-ec2jx Před 5 měsíci

    አስፋዉዬ የኔእሩሩ ነፍስህን በገነትያኑር እንወድሀለን መልካሙሰዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Před 5 měsíci +3

    እናቶ እዳሉ አላቅም ነበር አይ አስፍዬ ማማን ነው ያቃተኝ😢😢😢

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183 Před 5 měsíci

    እውነት በጣም ያሳዝናል 😢 እግዚኣብሄር ነብሱን በገነት ያንሮው😢😢😢

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 Před 5 měsíci +1

    ይች አለም የመሸጋገሪያ ድልድይ ናት ዱንያ ምን ብታምር ጠፊ ናት ለቤተሰቦቹ መፅናናቱን ይስጣቸው

  • @tenaytenay5943
    @tenaytenay5943 Před 5 měsíci

    በጣም ያማል እውነት ነፍስህን
    ይማር አባታችን ሁሌም እንወድሃለን

  • @user-uk4sg2qs2x
    @user-uk4sg2qs2x Před 5 měsíci

    የእውነት እግዚአብሔር አምላክ ለልጅ መጽናናቱን ተመኙሁት የእውነት ከበድ ነዉ ሆዴ በሰኝ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p Před 5 měsíci

    😥😥😭😭 ነብስ ይማር ሰው ከቱ
    የሰው መውደድ መታደል ነው አስፋው ሁሌም በውስጣችን ነህ😢 ድቃድንቅ ተባረክ ❤

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 Před 5 měsíci

    አስፊቲ ያማል መልካም ሰዉ ለቤተሰቦችህ መፅናናትን እንመኛለን

  • @user-vr9dz5db5q
    @user-vr9dz5db5q Před 5 měsíci

    እባ ሳይዎን ደም ነው ያለቀስኩት አሴ ለምን አጀቴን በላከው መላው ኢቶጲያዊ አዝኑዋል ፍቅራቸውን አንዴ እንኳን ቀና ብለክ ብታይ ወይ መመረቅ እኔ በዚህ ምድር ላይ አባቴ ብቻ ነው ከህግዜር በታች የወደደኝ ለካ መወደድም ከላይ ነው ሚሰጠው አስፋው ለመጀመሪያ ጊዜ ድብልቅልቁ የወጣ ሰርግክ ልበለው አለምክ አሴ ቀና ብለክ አለምክን ይየው አንተን ካስደሰተክ ሰርግክን እየው ነብስክ ከደጋጎቹ ጋር ትረፍ ጃፒዬ የድግል ልጅ ታፅናክ😢😢😢😢

  • @LovelyBaseballEquipment-fs7rb

    ኡፍ ያማል የወዱ ሕፃን ምን ጉድ ነው ወላጆች በጣም ስተተኛ ናቸው ለምን ዞር አያረጉም የውነት አምሮየ ተረበሸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigisteshetu1420
    @tigisteshetu1420 Před 5 měsíci

    ጥሩ ስው በማጣታችን ሁላችንም አዝነናል ነፍሱን
    በአፅደ ገነት ያኑርልን በህፃናቱ ቪድዬ እዝኛለ ውላጆች
    ግን ምን ነካቸው ይጎዳሉ

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 Před 5 měsíci +2

    የኔ አባት መሞት ማይገባው የሁሉም አባት ነበር ሞት ጨካኙ ነው 😢😢😢😢😢😢😢 አሰፍዬ ነብሰን በደጋጎች ጎን ትረፍልን

  • @LovelyBaseballEquipment-fs7rb

    የድሆች አባት አስፊቲ ባፀደገነት ያኑርልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bq1em7bx1x
    @user-bq1em7bx1x Před 5 měsíci

    እውነት ነው ሒወት ሸክላ ናት አስፍየ ነፍሥህን በገነት ያኑርልህ የሠራዊት ጌታ

  • @user-kt5fs6ui6d
    @user-kt5fs6ui6d Před 5 měsíci +1

    አስፍዬ አባትዬ ነፍስህ በገነት ያኑራት ሁሌም በልባችን አለህ እንወድሐለን😢😢😢😢

  • @user-og2pq5nf9z
    @user-og2pq5nf9z Před 5 měsíci

    ነብስሕ በገነት ያኑርሕ አስፊቲ

  • @atnkutkendie4507
    @atnkutkendie4507 Před 5 měsíci

    አስፍሽ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሁሌም በውስጣችን ትኖራለህ

  • @fatmadwed3205
    @fatmadwed3205 Před 5 měsíci

    አይይይይይይይይይምን አይነት ዘመንነውለቅሶየበዛበት ልባችን ተሠብሮቀጥዩማንልበት

  • @EndeshewTagesse-no6ui
    @EndeshewTagesse-no6ui Před 5 měsíci +8

    ነፍሱን ከደጋጎች ጎን ያሳርፋት 😢😢😢

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 Před 5 měsíci

    ትክክል ብለሀል ወንድሜ ለልጆቹ እንዲህ ማረጉ አስፈላጊ አልነበርም እንደአልከውም እንደ ውድድር ነው ያረጉት እግዚአብሔር ቤተሰቡን ወዳጆቹን ያበርታክን

  • @melatadam9494
    @melatadam9494 Před 5 měsíci

    ቃላት የለኝም አስፊቲ እግዚአብሔር አምላክ ከፀድቃኖቹ ቦታ ነፍስህን ያኑራት😭😭😭😭😭😭😭

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 5 měsíci

    Ayi nefs yimar be asede gent yasarflen Egziabher mésentente yistelen 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nunuabate1667
    @nunuabate1667 Před 5 měsíci

    አስፍዬ ነብስህን ከቅድሳን አቦቶች ግን ያሳርፍልኝ በጣም ልብ ይሰብራል💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ry5eg9fw4f
    @user-ry5eg9fw4f Před 5 měsíci

    እውነት ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ነፍስከደጋጎችጎንያኑርልን😢😢😢😢

  • @user-ou1xv6ei6s
    @user-ou1xv6ei6s Před 5 měsíci

    አሀላሕመጽናናቱንይስጠን ለሁላችንም የኔ የዋሕ አስፋው ማመንአልቻልኩምወረበልን

  • @user-xw3jd7vr3q
    @user-xw3jd7vr3q Před 5 měsíci

    የኔአባት❤ነፍስሕንበአፀደገነትያኖርሕ

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 Před 5 měsíci +1

    እኔ ቃል የለኝም ሰዉ ሁሉ እንዳዘነለት መልካም ስራዉ መዝና የድንግል ምልጃም ተጨምሮ በአባቶቻችን በደጋጎቹ ጎን ነፍሱ ትረፍልን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 Před 5 měsíci

    ነፍስህን በገነት ያኑረው የእኛ መልካም አባት 😭😭😭😭 ሞት አይቀርም ሁሌም ኣዲስ ነው ሁሉም እንግዳ ነው

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l Před 5 měsíci

    ነፍስ ይማር አባታችን

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 Před 5 měsíci

    ነፍሡን በአጸደ ገነት ያኑርልን የኔ አባት😢😢😢😢

  • @user-nh3ug8il3r
    @user-nh3ug8il3r Před 5 měsíci

    አንተ ጀግና ልጅ❤

  • @user-ro8kx1fi8i
    @user-ro8kx1fi8i Před 5 měsíci

    Afer yiqlelik 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sare6524
    @sare6524 Před 5 měsíci

    ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑር በጣም ያሳዝናል እውነት ልብን ይነካል መፀናናትን ተመኛሁ

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Před 5 měsíci

    የአስፋው የቤተሰቦች አላህ ያፅናችሁ ያረብብብ እናቲቱ ታናሹ ነው እምትመስል አላህ ይሁናችሁ እዱኒያ ብላሽ

  • @AstuAstu-eh5fw
    @AstuAstu-eh5fw Před 5 měsíci

    እውነት ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ነፍስ ከደጋጎች ጎን ያኑርልን😢😢😢😢😢😢

  • @user-ro8kx1fi8i
    @user-ro8kx1fi8i Před 5 měsíci

    Afer, yiqlelik🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 Před 5 měsíci

    በጣም ልዮና ሂለና እና ስብዕና እድሁም ደግነት የዋህ ሁሉን አሟልቶ የያዘ ደግ ስዉ ነበር ኢትዮጵያ ትልቅስዉ አጣች በምድር የተመስካርለት በስማይም ይመስከርለታል እደሱ አደበቱ ያልቆሸሸ ስዉ የትነዉ? ይብላኝ አደበታቸዉ ሂለናቸዉ በሀፃያት ለቆሸሹት አስፍቴ ንፁህ ስዉነዉ 😢😢

  • @user-jq3mw6ex5l
    @user-jq3mw6ex5l Před 5 měsíci

    ነፍሱ በሰላም ትረፍ መልካም ሰው አይበረክትም ለመላው ቤተሰብ ለወዳጆቹ መፃናናትን ይስጥ 😢😢😢😢😢

  • @user-yn2ti5pp5s
    @user-yn2ti5pp5s Před 5 měsíci

    አስፊቲ፣ነፍስህ፣ትረፍ፣ያሳዝናል፣ነፍስ፣ይመር፣የኢትዬጲያ፣አባት፣ደህናሁንልን🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭

  • @madenaabuseraj5078
    @madenaabuseraj5078 Před 5 měsíci +2

    ድቁ እዬ እኔ አልቻልኩም የእውነት ባአሁኑ ስአት ወገኖቻችን እያለቁ ነው ታመው ሳይሆን በግፍ ግን ያስፍቲ የሆነ አብሮኝ የኖረ የበላ የጠጣ ብቻ ምን ልበልህ ብጮህ ደስ ባለኝ ግን አልችልም የሰው ቤት ነው ከመዳም ቤት 😢😢😢😢

  • @user-wk2fe1fn9r
    @user-wk2fe1fn9r Před 5 měsíci

    በህጻናት መወደድ መታደል ነው አስፊቲ ነብስ ይማር😢😢😢😢😢

  • @user-hv8ei6wr5o
    @user-hv8ei6wr5o Před 5 měsíci +2

    ነፋሰ ይማር አስፋው አባት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @NetsantDesaleyn
    @NetsantDesaleyn Před 5 měsíci

    Iwuneti nawu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berryberry9443
    @berryberry9443 Před 5 měsíci

    ታመናል ፈጣሪ ነብሱን ይማርው

  • @user-sw8vg8rc3n
    @user-sw8vg8rc3n Před 5 měsíci +2

    😭😭😭😭😭😭ነፍስህ በሰላም ትረፍ አባታችን

  • @Itub189
    @Itub189 Před 5 měsíci

    Uuuuuuuuuffffffff bexam azenalew 😢😢😢😢😢😢

  • @user-cw3by8mr1e
    @user-cw3by8mr1e Před 5 měsíci

    ነፍስ ይማር

  • @BetiWorku-nf8cl
    @BetiWorku-nf8cl Před 5 měsíci

    ❤😢😢😢😢ufff yihemot nefsun batsede Genet yanurilin

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Před 5 měsíci +1

    በጣም ከባድ ነው ወላሂ በጣም ነው ያስደነገጠን ልባችን የተሰበለው ግን ሞት ለማንም አትቀርም አይ እዱኒያ

  • @zmeraazmera6355
    @zmeraazmera6355 Před 5 měsíci

    ነፍስህን በገነት ያኑራት እግዚአብሔር አምላክ የሁሉ አባት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 Před 5 měsíci

    Amen amen amen

  • @kelemuawubale3248
    @kelemuawubale3248 Před 5 měsíci

    Enat wulagech.betam tasazenalachu edet aschulachue bleguchachuoh hazen bwont tkag nachuh ene edsehe syaleksusaye btamnew yasnebug.weye

  • @maekel6789
    @maekel6789 Před 5 měsíci

    ነፍሰ ይማር😢

  • @kasechtesema8964
    @kasechtesema8964 Před 5 měsíci

    Nebik be selam terfi

  • @kalkidanfkadu6483
    @kalkidanfkadu6483 Před 5 měsíci +1

    ነፍስ ይማር😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @gfd3790
    @gfd3790 Před 5 měsíci

    ያማል😭😭

  • @selamawitelias5990
    @selamawitelias5990 Před 5 měsíci

    ነብስን በአፀደ ገነት ያኑራት

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Před 5 měsíci

    ያማል 😢😢😢😢😢😢

  • @WeyzerWeyzer
    @WeyzerWeyzer Před 5 měsíci

    ነብስ ይማር 😢😢😢

  • @iphonetastic8354
    @iphonetastic8354 Před 5 měsíci

    ነፍስ ይማርክ 😭😭🥰

  • @fanos3220
    @fanos3220 Před 5 měsíci

    አፊትዬ ነፍስ በገነት ያኑር አምላክ 😢😢😢😢😢

  • @getnetdenebel7144
    @getnetdenebel7144 Před 5 měsíci

    ነብስ ይማር

  • @Natitube463.
    @Natitube463. Před 5 měsíci

    😢😢😢😢በጣም ይከብዳል

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk Před 5 měsíci

    አስፍየ ምርጥ ሰው 😢😢😢😢

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Před 5 měsíci

    Wanteya tazaqzaqe yane ebs lay qarebash birran sixuny sitey faxarii yemarew alalesham

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 Před 5 měsíci

    እውነት ነው

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢asfye degu nefs yimar😢😢

  • @kemila8030
    @kemila8030 Před 5 měsíci

    ውይይይይይይይይ. የኔ ሚስኪኖች.

  • @yegnabettubetube3361
    @yegnabettubetube3361 Před 5 měsíci

    እውነት እንደው ያንተስ ሞት አመመኝ አስፊቲ የህፃናቱ እንባ እንዴት ያማል ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርልን ነብስ ይማር ለቤተሰቦችሽ መፅናናት ይስጥልን😭😭😭

  • @user-be3ct5uq8r
    @user-be3ct5uq8r Před 5 měsíci

    Sdfiti mache yemarsaw yee wantiya gize yee lkeskhu machem ayi rsagi asfit endedlen nasi ba ganat 😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌

  • @Mola-fq5os
    @Mola-fq5os Před 5 měsíci +1

    ነፍሰ ይማር አስፍየ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ethiopiayene5039
    @ethiopiayene5039 Před 5 měsíci

    ነብስ ይማር😢😢😢😢

  • @ekru7258
    @ekru7258 Před 5 měsíci

    የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vi8je9cw8x
    @user-vi8je9cw8x Před 5 měsíci

    ነፍሱን ይማረው። ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ።

  • @ghdghh7813
    @ghdghh7813 Před 5 měsíci

    😢😢😢😢😢😢ነፍስህን ይማረው

  • @haimanotmulu3679
    @haimanotmulu3679 Před 5 měsíci

    ነፍሥ ይማር አሥፍቲ 😢😢😢😢

  • @qalgqalg
    @qalgqalg Před 5 měsíci

    ነፍስ ይማር 😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭

  • @FuyrydTiyryr
    @FuyrydTiyryr Před 5 měsíci

    ዛሪም አላመንኩም😢😢😢

  • @user-em3pk9mf7g
    @user-em3pk9mf7g Před 5 měsíci

    ሰው የሚወደውን ፈጣሪም ይወደዋል የሚባለው ለካ እውነት ነው አስፍዬ የኔ ደግ ነብስህን በሰላም ያሳርፋት አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 Před 5 měsíci

    ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍህ😢😢😢😢😢😢

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Před 5 měsíci

    እውነት በጣም ከባድ ነው ነፍሱን በሰላም ያሳርፍልን ብዙ ህጻናት ድንገት እየተሰው ነው ግን ልክ እንደወንድሜ መርዶ ነበር ያለቀስኩት አይ እኛ 😭😭😭

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 Před 5 měsíci

    😢😢😢😢የሁሉ አባት

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff Před 5 měsíci

    ተወዳጁ ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ በአሜሪካ ህክምናውን ሲከታተል ቆይቶ በዛሬው እለት ማረፏ ታውቋል😭ፈጣሪ ለልጅ ለመላው ቤተሰቦችህ እንድሁም አድናቂወችህ መፅናናትን ይስጥልን🙏

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q Před 5 měsíci

    😭😭😭😭😭 ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-id9ow5rc8i
    @user-id9ow5rc8i Před 5 měsíci

    እወነት ለመናገር በጣም ተስፋ አድረጌ ነበር ድኖ ይመጣል ብየ ግን ምን ይደረግ አላህ መጨረሳችን ያሳምርንል

  • @sartt3754
    @sartt3754 Před 5 měsíci

    ነፍስ. ይማር. አይ ሞት. ክፍ. አተመልካም ሰዉ. ወደ ሀገረ. ለመመለስ እደተመኘ

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Před 5 měsíci

    Nabese yimerali😭😭😭😭😭

  • @mesertabebe4349
    @mesertabebe4349 Před 5 měsíci

    😢😢😢😢ነፍሰ ይማር