"እራሷን ጠብቃ የወጣች እናት ለቤተሰቦቿ ጊዜ የላትም ትባላለች" ኤልሳ አሰፋ /እንመካከር ከትግስት ዋልተንስ ጋር//በቅዳሜን ከሰአት/

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 02. 2022
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
  • Zábava

Komentáře • 119

  • @tadilatesifa8736
    @tadilatesifa8736 Před 2 lety +98

    ሴት ልጅ እራሷን መጠበቅ ያስደስታታል ነገር ግን ሸክሟን የሚያግዛት የለም ባሎችም ግዴታዋ እንደሆነ ነዉ የሚያስበዉ ልጆች ወደ ት/ቤት ለመሸኘት እናት ደፋ ቀና ስትል ባልየዉ ተኝቷል ወይም እሱንም እንድትንከባከበዉ ይጠብቃል ስለዚህ ወንዶች ይመከሩ

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 Před 2 lety

      ቀስቅሰሽ ላኪው

    • @user-wz6kk9rs9j
      @user-wz6kk9rs9j Před 2 lety +9

      የ ሐበሻ ወንዶች ደነዞች ናቸው

    • @betelehembenti7937
      @betelehembenti7937 Před 2 lety

      @@etanimhaile6475 😂😂

    • @selamyedu2656
      @selamyedu2656 Před 2 lety

      Wede hulum ande aydelem yemitegagez ale selezi kemejimeriyaw menegager new siyaserdut yemayesema yale ayemeselghem

    • @nike-ck4lq
      @nike-ck4lq Před 2 lety +1

      @@user-wz6kk9rs9j ...betam betam denezoch nachew

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 Před 2 lety +15

    ውይ የኔን ነገር ነው ያወራሽው የ3 ልጆች እናት ነኝ ሁሉ ነገር ለነሱ እራሴን አስቤው አላውቅም እናመሰግናለን በቃ ከነገ ጀምሮ ለኔ እላለሁ 🙏😍💖

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 Před 2 lety +1

      ታዲያ ለልጅ ከማሰብ የበለጠ ምን ነገር አለ?

    • @mimitsige2783
      @mimitsige2783 Před 2 lety +3

      @@danielabreha5834 እውነት ነው ስሮጥ በደስታ ነው አንዳንዴ ግን ወደ እራስ መመልከት ክፋት የለውም ወንድሜ🙏

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 Před 2 lety +35

    ቲጂዬ አቤት ንግግር, አቤት ስርአት, አቤት ፈገግታ👌👌

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety +9

    የሰዎችን ፍላጎት የሚረዳ አንድ ፈጣሪ ብቻ ነዉ።

  • @efoyafrica-psychologistama2633

    ኤልሲ በአካል ስላየሁሽ ደስ በሎኛል
    በዚሁ አጋጣሚ በሙያሽ ለይ ስላለሽ ችሎታ በጣም ላደንቅሽ እፈልጋለሁ
    ያነሳሻቸው ሀሳቦች ቸል የምንላቸው ግን ብዙ ዋጋ ሚያስከፍሉን ናቸው
    በጣም አመሰግናለሁ
    ተምሬበታለሁ

  • @alemzewdgebre1301
    @alemzewdgebre1301 Před 2 lety +5

    ቲጂዬ በጣም አስተማሪ ነገሮችን ነው ምታቀርቢልን ሁሌም ሳምንቱን በጉጉት ነው ምጠብቀው ዛሬ ደሞ ኢለመንተሪ አብረን የተማርን ኤልሳን አቀረብሽልኝ ደስ ብሎኛል እውነት ነው አባቷም መምህራችን ነበሩ የክፍላችን ጎበዝ ተማሪ ነበረች ስላየዋት ደስ ብሎኛል

  • @richjoysuccess8600
    @richjoysuccess8600 Před 2 lety +2

    እናቴ ረጅም እዴሜ እና ጤና ይሰጥሽ ልክ እንደ Elisa በጣም ጠንካራ ሴት ናት ,ብዙ ነገር አስተምራኛለች ከቤት ዘንጨ መስታወት ሳላይ ከወጣሁ በጣም ነው የምትቆጣኝ እና አሁን ላይ ጠቅሞኛል 32 አመቴ ነው ግን ሰዎች ከ 19 እስከ 21 ነው የሚገምቱኝ እና ስቶችየ ቅድሚያ ለራሳችሁ ስጡ ,ራሳችሁ ላይ focuse ስታደረጉ ስኬትም, ትዳርም ደስታም ራሱ ይከተላችሁአል

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 Před 2 lety +16

    እውነት ነው በጣም ወሳኝ ነጥብ ነው ከልብ እናመሰግናለን ቲጂዬ ስወድሽ ጥሩ ጥሩ ፖሮግራም ነው የምታቀርቢልን❤😍👍🙏

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 Před 2 lety +11

    አይ የኢትዮጵያ ትዳረ ተከድኖ ይብሰል ለወንዶች ሚስታቸዉ እንዲከባከቡ እንደዚ ኘሮግራም ይቅረቡልን ጉሊት እየሰሩ እራስ መንከባከብ

  • @Semirkem12
    @Semirkem12 Před 2 lety +14

    እውነት ነው ስለልጆቼ እንጂ ሰለ ራሴ አስቤ አላውቅም ። ቆም ብዬ እንዳስብ አርግኛል አመሰግናለሁ ።

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 Před 2 lety +6

    ወይኔ በጣም ልጄ ማማ እንደዝች ሴትዮ ለምን ዘናጭ አትሆኝም ብላ የአራት አመት ልጅ ጠይቃኛለች በጣም ነው ያፈርኩት ይህን ያህል የሚያየዩኝ አይመስለኝም ነበር

  • @makbelmesafint5211
    @makbelmesafint5211 Před 10 měsíci

    ሴት ልጅ ወደ ትዳር ገባች ወለደች ማለት ህይወት ጀመረች እንጂ ጨረሰች አይደለም እራሳችንን ከጣልን የማንም ችግር ሳይሆን የራሳችን ድክመት ነው ድንቅ ውይይት ነው በተለይ ለእኛ ኢትዮጵያውያን 👍

  • @ethio-fun4404
    @ethio-fun4404 Před 2 lety +7

    ለእናቶች በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc Před 2 lety +1

    ቲጂዬ ስወድሽ ኤልሱም እናመሰግናለን ውድ የሐገራችን እንቁ እናመሠግናለን ሁሌ አበርቱን።

  • @user-hd8jn5qd1x
    @user-hd8jn5qd1x Před 2 lety +4

    ይሄ ፕሮግራም ለእናቴ ያስፈልጋታል👌
    እናመሰግናለን🙏

  • @hannagetachew7347
    @hannagetachew7347 Před 2 lety +4

    ሁለት ምርጥ ሴቶች ስወዳችሁ

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 Před 2 lety +3

    እውነት ነው ሁሉም እናቶች እራሳቸውን መንከባከብ አለባቸው ባላችሁ ዝንጥ በሉ ያላችሁ ለሌላቸው አካፍሉ አንብብ ወክ አርጉ ለተተኪ እናቶች መልካም ነገርን ጥላችሁ እለፍ ትዳራችሁን አክብሩ 100% የሚጎዳችሁ ከሆነ በራሳችሁ ኑሩ እጅ እንዳትሰጡ ክብር ለናቶች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍🙏

  • @reshidahemed9340
    @reshidahemed9340 Před 2 lety +4

    ኤልሲ ጀግና ቲጂ ምርጥ👏👏👏👏👏

  • @asteralemu9606
    @asteralemu9606 Před 2 lety

    Thank you so much!

  • @Annamelese
    @Annamelese Před 2 lety +1

    Beautiful lady! With a good advice 🥰🥰

  • @malatnegash9071
    @malatnegash9071 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ።

  • @azabmenbere7528
    @azabmenbere7528 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ቲጂ ምርጥ ሃሳብ ነው ያቀረብሽልን

  • @selamdesta6679
    @selamdesta6679 Před 2 lety +1

    Defiantly Right!!!

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety +1

    ሁሉም ሰዉ አንድ አይደለም ምክንያቱም ቢዝነስ መስራት የሚፈልግ አለ ሰዎችን መታዘብና መቃኘት ጥሩ ነዉ።

  • @kyzlove3865
    @kyzlove3865 Před 2 lety +1

    ይሄ ቀጥታ ለኔ ነው የመሰለኝ እናመሰግናለን

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 Před 2 lety

    Thank you for sharing

  • @nehemiahsintayehu1516
    @nehemiahsintayehu1516 Před 2 lety +1

    Thanks Tg 💕

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ካገቡ ቡሀላ እራስን መጣል ከባድነው ለወደፊቱ ጥሩ ምክር ወሰድኩ

  • @fitsumyasabu9286
    @fitsumyasabu9286 Před 2 lety +1

    አምላክ ሴቶችን ድንቅ ጠንካራ አድርጎ ነው የፈጠረን ሁላችንም በማንኛውም ሁኔታ ብንሆንም እንኳን እራሳችንን መጠበቅ መንከባከብ አለብን ። ማንኛውም ሰው ሆነ ግንኙነት የተሻለ እንዲሆንና ደስታ እንዲሰጠንም ጭምር እኛ እራሳችንን መውደድ የምንወደውንና የምንቀበለውን ለይቶ ማዎቅ አለብን ። ሰዎች ከኛ ማግኝት መስጠትም የሚፈልጉት የፈቀድነውን ያክል ብቻ ነው ። ስለዚህ ቅድሚያ ለራሳችን መሆን መልካሙን መምረጥ እራሳችንን መውደድ እና መንከባከብ ግድ ነው።

  • @handm1095
    @handm1095 Před 2 lety +7

    ምክርና ቦክስ ለሰጭው ቀላል ነው

  • @tsiontsion1748
    @tsiontsion1748 Před 2 lety

    ሄልስዬ አንቺ ሁሌም ድንቅ ነሽ ጠንካራ እንስት

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c Před 2 lety +3

    Very important topic 🔥🔥🔥🔥🔥🔥thank you for sharing🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tigistgizachew3792
    @tigistgizachew3792 Před 2 lety

    ኤልሲዬ በጣም ነው ምወድሽ ቲጂዬ እናመሰግናለን

  • @seblewengeljemal8586
    @seblewengeljemal8586 Před 2 lety

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @Grace-pb8ie
    @Grace-pb8ie Před 2 lety +3

    When you look good, you feel good 😊

    • @beztik2225
      @beztik2225 Před 2 lety

      When you feel good, you do good 😊

  • @zebibamusema9323
    @zebibamusema9323 Před 2 lety

    Loved it.....

  • @bethelhemzenebe9785
    @bethelhemzenebe9785 Před 2 lety

    Tebareku

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 2 lety +16

    ግን እኮ ያበሻ ባል ዘንጠን ስንጠብቀው የታባሽ ሄደሽ ነው ብሎ ቦክስ ነው የሚቀናው 😅😅😅😅

  • @harenatekle5528
    @harenatekle5528 Před 2 lety

    Really i like this program keep it up tigiye

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Před 2 lety

    Betam tekami temeheret new thank you so much 💓

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Před 2 lety

    እናመሠግናለን ለምክራችሁ

  • @emebetworku7294
    @emebetworku7294 Před 2 lety +3

    ልጅ በሰራተኛ እየተወረወረ ከሆነ ልክ ነው እራስ ይጠበቃል እራስን ለመንከባከብ በቂ የአኗኗር ኢኮኖሚ ያስፈልጋል

    • @godisgood1717
      @godisgood1717 Před 2 lety +4

      የኔ ቆንጆ እንደው ደፈርሽኝ አትበይኝና እውነት እነጋገርከተባለ ባለንስ መቼ ጠበቅን እንዲ እምልሽ ስንፍና ስላለብን እንጂ የእውነትብናስብበት ባለን ነገር ብዙ ማረግ እንችላለን ☺️በራሴ ብስጭት ስለምል ነው እንዲ ያልኩሽ 🙏🏽

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 Před 2 lety

    ሰላምና ትኩረት

  • @surayatube391
    @surayatube391 Před 2 lety +1

    Wow nice sharing tanks

  • @sofia-me4kn
    @sofia-me4kn Před 2 lety +1

    የኔ ጀግና

  • @user-pm7gj5sb6j
    @user-pm7gj5sb6j Před 2 lety

    ኤልስዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @frehiwotasres2803
    @frehiwotasres2803 Před měsícem

    2 beautiful ladies

  • @godisgood1717
    @godisgood1717 Před 2 lety

    በጣም የሚገርም ነው ሁሌም የመኘውን ነገር በጀመርኩ ሰዓት ነው ይሄንኢንተርቪ ያሁት🙏🏽ለቀንውሎ ይሚሆን ፕላን ማዘጋጀት ለራስ ጊዜ እንዲኖረንያረጋል በቃ ቀኑን መከፋፈል በጣምበበቂ ሁኔታ ጊዜ ማግኘት ይቻላል ዋናው መነሳሳት ነው

    • @selamyedu2656
      @selamyedu2656 Před 2 lety +1

      Betekekel ethiopia wesex beteley seat axeqaqem yegulenal ene eza eyalew qenun mulu yebetesera sesera yemeshal ahun gen yewechem 8 serchi ,temertebet lijin adereshe abeseye lerasem gize alegh lemen yalechighen seat beagebabu selemexeqem ahun enedewem 1 seat temert lijimer new selezi seat alemakbaken new 24 seat bexam bezu new👍❤

    • @godisgood1717
      @godisgood1717 Před 2 lety

      @@selamyedu2656 በትክክል!! በርቺ👍🏽😊

    • @jemilabaylie5983
      @jemilabaylie5983 Před 2 lety

      እንዴት እያረክሽ ነው እሚበቃሽ ከልምድሽ? እኔ ቤት ነው እምውለው ግን ስራ በጊዜ ጨርሸ አላውቅም

  • @jmitiku4787
    @jmitiku4787 Před 2 lety +1

    The Iron Lady I like her voice

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Před 2 lety

    ትክክል ሡቅ እንኳን ለራሤ አስቤ ትቸው ለነሡ አዬ እናት

  • @betiwizaddi9349
    @betiwizaddi9349 Před 2 lety

    Betam betam amsegnalw ydhen hasab yelben yawrch yahl new yetesemagn thank you betam

  • @martakasaye7055
    @martakasaye7055 Před 2 lety +1

    Wow migrem temrte new 👍❤️

  • @jerrygetahun4006
    @jerrygetahun4006 Před 2 lety +2

    Elsiyeeee betamm new madenkeshh hule monday Wednesday and friday ayamelteghem your programm

  • @bezawoucha5208
    @bezawoucha5208 Před 2 lety +2

    አደኛ ነኝ ዛሬ

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    Love And Chalange

  • @ethiopianmamatalk3147
    @ethiopianmamatalk3147 Před 2 lety +1

    አይይይ መሬት ያለ ሰው.!! መምከር ቀላል ነው

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 Před 2 lety +3

    If people want to see any progress within every child, & family or mother! I believe it is better when you give more educational resources about self love regardless the person circumstances. Such as, talking about their mental and physical health. I mean, if we want see any change in every family or mother.
    When the community gets more self taking care of educational resources zn that can lead any mother or family for a better results. Because having a good resources leads us to create more healthy environment, children, family, and community. Every community should create more women supportive group to support to those they need support and guidance when they need it. So bringing the idea and talk about it is really a good idea but creating more resources that can also reduced any individual and family or other issues.
    Because the culture we all grown up is different. Because in most households, women has to sacrifice for the rest of their family and community. So, to see any change we do not have to focus on the change we want to hear or to see. Before that the society has to change their mind set or (the old mind set) towards to every women's and than the change itself it will become more easier to everyone. I know it is not going to be easy to see a quick change but I believe bringing the concerns and educating the society also can bring a huge changes. Thank for sharing and keep it up the good work.💚❤💛

  • @anwarmohamed8357
    @anwarmohamed8357 Před 2 lety

    Mirred And Support

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Před 2 lety +1

    ሁለታችሁንም በጣም አወዳቹአለው !

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 Před 2 lety

    " ላግባሽ ብዬ እንዳልጣይቅሽ የጣት ቀለበት ከየት ላምጣልሽ?'"

  • @eleniamare4256
    @eleniamare4256 Před 2 lety

    Ejeg betam enamesegenalen tgye hule metaneshiw hasab tekami new elsam enamesegenalen ye bezuwochachen chger new yanesashelen

  • @mekdemayu
    @mekdemayu Před 2 lety +8

    ትዳርም ፍቅርም የ እግዚአብሔር ስጦታ ነው እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ ቤተሰብ እንሁን እህት ወንድሞች ሰላማቹሁ ይብዛ ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ደምሩኝ አይከፈልበትም

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl Před 2 lety +1

    አይይይይ አችስ ገዘብም ምቾትም ተሟልቶልሽ ስትሚስኪን ደሀአለ ቢገርምሽ ንቁ ንፁህ እሚጠላየለም

  • @mamahira9374
    @mamahira9374 Před 2 lety +1

    Be ethiopia enatoch sayhon abatochga yimeslegnal betam chgr yalew abatoch abzagnaw supportive aydelum

  • @mercyadane3964
    @mercyadane3964 Před 2 lety

    Anchi malet ene negn betam gobez

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 Před 2 lety +3

    It’s really good advice thank you so much my Ethiopian sisters please take care of yourself especially at home waiting for your husband you have to look good and smell good to if you do that your husband he will
    never look outside for another woman l bean married for the last 19 years and l am always taken good care of my self

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx Před 2 lety

      Let me tell you something. Don’t do anything for anyone. Do anything to make you happy and comfortable. Everyone say do this for your husband. Did anyone ask you do what makes you happy.

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 Před 2 lety

      @@RT-hw9lx I don’t do anything for anyone I do it for my self and for my husband to make him happy and feel loved if I don’t look good and happy our marriage became an happy and my husband started to hate his house and looking for love else were that’s what happened now days that’s why many married couple getting divorce l saw many women in Ethiopia after they have child they stop caring for them self and their husbands having afar with another good looking and happy woman in the end their marriage is not surviving

    • @RT-hw9lx
      @RT-hw9lx Před 2 lety

      @@samiraseid9324 if my husband understand me and love me who I am . I don’t do any extra thing to love me . He needs to like me my personality and my actions but if he wants to go another woman because I don’t have time for my self .I am busy take care of my children and my house. So that not a person for me . If I get sick and my Beauty fade will go as well . Thanks god I have a husband love me when I am dressed up or I am not dressed up . for him I am always Beautiful.

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 Před 2 lety

      @@RT-hw9lx good for you that’s wonderful l never do anything for him l do it for my self and I am happy to take good care of my self that’s what I want say you take it rowing way anyway everyone have different life style and definition of take care of yourself you have your on opinions and l have mine have a good day

  • @ganagana9860
    @ganagana9860 Před 2 lety

    👍❤️💙

  • @famua2012
    @famua2012 Před 2 lety

    Elsiye

  • @zebibaasani7131
    @zebibaasani7131 Před 2 lety +1

    "Simechegn new misenfew" Thats me😁

  • @user-jn7mj5rj4n
    @user-jn7mj5rj4n Před 2 lety

    አሪፍ ምክር

  • @hiwetkibreab6289
    @hiwetkibreab6289 Před 2 lety +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌👌

  • @wirohode506
    @wirohode506 Před 2 lety

    Ene mezrekrek aliwedem derom bedehenete teru libes lebishe newu bet matsedawu

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 Před rokem

    ማኛ

  • @emebetworku7294
    @emebetworku7294 Před 2 lety

    ስራ ትተው ልጅ የሚያሳድጉ እናቶች ስለማንኛውም ነገር የሚያውቁ የማይመስላቸው ሰዎች በብዛት አሉ ቤት የምትውል ሴትስ የቢሮ ልብስ ለብሰሽ ኪችን ግቢ ልብስ እጠቡ እያላቹ ነው

  • @user-vk3pm6fl3b
    @user-vk3pm6fl3b Před 2 lety

    ይቅርታ ስልክ ቁጥሩ ያስቀመጣቺሁት አይሰራም

  • @eduhosi5995
    @eduhosi5995 Před 2 lety

    Swedsh tigi.....berchi

  • @bogizee
    @bogizee Před 2 lety +2

    ምን ሆንኩኝ መሰላቹ በቃ ቀሰፈችኝ አትዪኝ አልኳት ካላየሹ ትሞቻለሽ የተባለች ይመስል ዓይኗን ከአይኔ ላይ መንቀል አልቻለችም እና ምን የሆንኩ ይመስላችኋል እንደ ውሀ ፍስስ "አረ ተይ የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ተዪኝ ብላት" ጭራሽ ድምፅ አውጥታ "ሰብስክራይብ ላድርግህ" ስትለኝ በከፍተኛ ደስታ ብድግ ብዬ "ደስ ይለኛል"
    አልኳት ....ምን ለማለት ፈልጌ ነው?😁 ቤተሰቤ ሁኑና አስደስቱኝ🙏

  • @user-ij8dl7kf9h
    @user-ij8dl7kf9h Před 2 lety

    Eskezare kemetu engedoch ejeg betam des setll

  • @achamyelehmengistu93
    @achamyelehmengistu93 Před 2 lety

    betam des yilal bertu

  • @Sassy387
    @Sassy387 Před 2 lety +1

    This puts a lot of pressure on the women. Male partners and society at large should come to responsibility and less judgment. As well it is not always easy to take of yourself as a married woman and be accepted as a good mother by husband, in laws and society too.

  • @helymaru1930
    @helymaru1930 Před 2 lety

    are teje magignet efelegalhu please bemen melku lagegnesh tejey

  • @user-zy7zu7kr3g
    @user-zy7zu7kr3g Před měsícem

    Lekenew set erasuan mexebeq alebat gen k lij gar bexam kebad new ene lemesale bexam mezenex ewedalew balebetem melkam sew new yagezeghal gen lijoche tenenesh nachew setaxebe enkuan bere eyeqexeqexu new yemetaxebdw bezalay segur bet yemeheja gize yeleghem 2 enseralen xewat lij asegebeche 8 seat serchi semexa yebetu sera k lijochuga ayaleqem bezalay segure bexam bezu ena erejim selehone baleghe gize sesear dekem yeleghal becha lejoch kefe eskilu waga yasekefelele ethiopias serategham yagezachewal

  • @yemar1635
    @yemar1635 Před 2 lety +2

    ቲጂ ፀጉርሽ ያምራል

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 Před 2 lety

      የሰው ጸጉር ነው የስዋ አይደለም

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 Před 2 lety

      @@danielabreha5834 የቅረናት አስመሰለብህ

  • @helymaru1930
    @helymaru1930 Před 2 lety

    elsi magna merte set neshe

  • @anwarmohamed7095
    @anwarmohamed7095 Před 2 lety

    " Formality for Weeding "

  • @schoolbustalentshow6399

    czcams.com/video/EXk7XsB_1B8/video.html
    bey echilalew.... arif anekaki muzika

  • @alemayehutache1711
    @alemayehutache1711 Před 2 lety

    BSRAT KAFERAT ANDO ENQU YBSRAT WANAW ASTEDADERNA ALAFIW ATO MESELE BEZIH TNKARAWA YEMESEKERULAT BETECHEMARI ADMACHOCH YEMESKERULAT ANDO YEHONECHW < THE AIRON ALSA> BEZIW TNKARYSH QETYBET!!!!

  • @tsedydesta3703
    @tsedydesta3703 Před 2 lety +1

    ሁሉን ነገር ተቋቁመሽም እራስሽን ከጠበቅሽ ከዛም በላይ ነው የምትባይው በጣም ከባድ ነው ። አብዛኛው ሰው ሴት ልጅ ከወለደች በዃላ ፒጃማ ለብሳ ጡቷን አንዘላዝላ ሻሽ አስራ ልጅ አዝላ ስትታይ እንጂ እራሷን ስትጠብቅ ከባሏ ቤተሰቦች ጀምሮ የማይሰጡት ስም የለም? ግን ምንም አሉ ምንም እራስን መጠበቁ መልካም ነው። ለቤተሰብ ጊዜ ከመስጠትጋ አይገናኝም በደንብ ነው የሚቻለው።

  • @twresyohannes199
    @twresyohannes199 Před 9 měsíci

    Yered arada

  • @manitesema5264
    @manitesema5264 Před 2 lety +1

    በዚህ ሰአት ስለዚህ ለማውራት ጊዜው አይደለም

  • @anshamoussa3418
    @anshamoussa3418 Před 2 lety

    you are wrong Elsa !! habesha women do not take care of themselves when they get married🙄 even worse when they have children👎👎 that they do not have time is not true. we who live abroad have 100% work outside the home and take care of 4 children ourselves🙏🙏
    I take care of myself for mine would not for a man😏

  • @neimatube2559
    @neimatube2559 Před 2 lety +4

    "ለዚች አጭር እድሜ ለዚች ከንቱ ዓለም እድሜያችን ረዝሞ ላንኖር ዘላለም
    በድንት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን
    መልካም ጥሩ ይሁን ሁልጊዜ ስራችን "czcams.com/video/KiHkzfoHm0A/video.html

  • @esietetsionengdaw2212
    @esietetsionengdaw2212 Před 2 lety

    Tigist waltenigus sewedesh eko hulu negeresh demtsesh,anegageresh,yemitegabiziachew sewech..keep up