Ethiopia | How to maintain work-lifebalanceas a woman | Elsa Asefa | እሴት ሾዉ - ESET SHOW

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 04. 2024
  • እራስሽን ካልጠበቅሽ
    ባልሽም አይፈልግሽም ESET Show
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = @EsetTVshow
    Social Links
    / esettvshow
    / eset.et
    / niqat_show
    / @esettvshow
    Copyright Notice for ESET - እሴት:
    All rights reserved.
    #ESET #EsetTVShow #FanaTV #EthiopianTVShows #seifuonebs #FamilyTVShows #EthiopianFamily #Eba.T #Eba #eshetumelese #relationship #motivation #dawitdreams #Tradition #እሴት #FetaDaily #ethiopian #DawitDreams #abrshdreams #EthiopianMotivation #EthiopianPersonalDevelopment #LifeCoach, #BigDreams #Ethiopia #ትልቅሕልምአለኝ #EthiopianPodcast #Success,#LiveEvents, #Motivation #Transformation #Empowerment #Education #PositiveChange #EthiopianCommunity

Komentáře • 162

  • @MarthaGetchawe
    @MarthaGetchawe Před 2 měsíci +113

    እራስን መጠበቅ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን ፀሎትን የመሰለ ነገር የለም ጌታ ብቻ ይገኝ በቤትሽ እሱ በቂ ነው

    • @tsigeredagetachew6342
      @tsigeredagetachew6342 Před 2 měsíci +2

      አሜን እሱ ይታይበት በቤታችን❤❤

    • @merieyob6828
      @merieyob6828 Před měsícem +2

      ewnte new Egzabher yalew hiwet mulu new

    • @lizabella-bk3od8ip1j
      @lizabella-bk3od8ip1j Před měsícem

      አረ ተባረኪ አህዛብ አመላቸዉ ነዉ አምረዉ ግን ሠላመቢሥናቸዉ

    • @helen4526
      @helen4526 Před měsícem

      እውነት ነው የማይገዛን የሚያስገዛው ፀሎት ብቻ ነው ።

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 Před měsícem

      ከብዙዎች አንድ ነው ቢሆንማ ስንት አንቱ የተባሉ ሀይማነቶኞች በሰላም በኖሩ ነበር ያለነው አለም ላይ ነዋ

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 Před 2 měsíci +119

    ራስን መጠበቅ ለባል ሳይሆን ለራስሽ ነው። ባል ብትንከባከቢም ባትንከባከቢም ሌላ ማየቱ አይቀሬ ነው

    • @Amenamen15925
      @Amenamen15925 Před měsícem +2

      Yerashshn life weklsh aweri bezu teru baloch alu selot adergi

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Před měsícem

      ​​@Amenamen15925 I know it's bitter to swallow but what she said is right. many women pretend as if they are happy in their marriage, sadly they are not. especially in Ethiopia, cheating seems like an epidemic. mainly those men that have cars.

    • @samriissak1204
      @samriissak1204 Před měsícem

      Kkkkkkkkkkkk

    • @LulamohammedLulit
      @LulamohammedLulit Před měsícem +2

      በስልምና4ሚስት የተፈቀደው ወንድ በአንድ ሴት መኖር እንደማይችል የተረጋገጠ ነው ግን ይሄን ማንም አያምንም ራስን መጠበቅ በቂ አይደለም

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Před měsícem

      @LulamohammedLulit do you have scientific evidence for what you claim? men who go to many women deeply love to commit adultery and possibly demons possessed. let's talk based on facts

  • @Firstmove01
    @Firstmove01 Před 2 měsíci +92

    ስለዚህ አንድ ወንድ ሚስቱ ታማ አልጋ ላይ ብትውል ፍቺው automatic ይሆንለታል ማለት ነው? ራስሽን ካልጠበቅሽ ባልሽ አይወድሽም??? እናት እና አባቶቻችን በገጠር ጉልጓሎ ውለው ጭስ ጨሶባቸው ውለው በፍቅር የኖሩበትን ዘመን በ"0" አባዛችሁት የሴት ልጅ ሸክም ብዛቱ
    እህቶቼ ትዳርን ከፈጣሪ ሲሰጥ በስጋችን ብቻ አይደለም የምንተያየው ነፍሳችንም ጭምር ናት ብቻ ይባረክልን ዘንድ አስቀድመን በፀሎት መጠየቅ እንጂ በformula የሚፀና ትዳር የለም

    • @mershaabebayehu3095
      @mershaabebayehu3095 Před měsícem

      exellent

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 Před měsícem +3

      this the question that I always ask. all the workloads inside/outside of her home, different types of responsibilities, satisfying him in every aspect of life, taking care of the children( including him) and all her households, is on her shoulder. I think marrying Abesha man is being in an absolute slavery and living purposeless life as a woman. without mentioning the emotional, physical, and psychological abuse that comes from majority of them. I hope one day all this things will change and my fellow women will live a happy married life.

    • @KeneneiAbdulfetah
      @KeneneiAbdulfetah Před měsícem

      Absolutely true.....

    • @kidsperformance2828
      @kidsperformance2828 Před 17 dny

      @@ruthsamuel4860 You speak out my heart !!!

  • @Hela259
    @Hela259 Před 2 měsíci +33

    እኔ የሚገርመኝ, ስው ምን ቢሆን ምን ቢያደርግና እንዴት ሆኖ ቢመጣ ነዉ ሀበሻ ከነቀፋና እንከን ከማውጣት የሚቆጠበው። የአለም አንደኛ ሰው ሀበሻ ፊት ቢቀርብ ኔጌቲቭ ነገር ተፈልጎ ይወጣለታል።ይሄ አስተያየት መልካሙን ሀበሻ አይመለከትም።አንቺን ግን አንደኛ ብዬሻለሁ ዘናጭ ቆንጆ ትምሮ ስኬታም ❤

  • @user-kv4ik6xh4g
    @user-kv4ik6xh4g Před 2 měsíci +35

    የቆሮንጦስ ባህታዊ የካህናት አለቃ የሰማይ የምድር ንጉስ መድሃኒት አለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማሪያም ልጅ እንደተናገረው "ትጉና ጸልዩ" ምክንያቱም ከሱ የሆነ ባል ሚስቱን ንኳን ሊንቅ ይቅርና ምኑም ደስ ይለዋል፤፤

    • @Ymaryam
      @Ymaryam Před měsícem

      በትክክል ደስ ኮሜንትአሚል

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 Před 2 měsíci +15

    ወይ አንችሴት ለኔነው የሰራሽው ሁሉም ንግግርሽ ውስጥ እኔን አይተሽ የምትናገሪው የመሰለኝ በፍፁም ግዜ የሚባል ለራሴ ሰጥቼ አለውቅም!በፍፁም ለኔ ብዬ አላውቅም የተፈጠርኩት ለልጆቼና ለባሌ የተፈጠርኩ አርጌ እራሴን ሼፕ አርጌዋለሁ😌 ለማንኛው ከዚህ በሆላ እራሴን ለማከም እሞክራለሁ የኔ ጫና ከበድነው ፈጣሪ ይርዳኝ🙏

  • @heavenbakery308
    @heavenbakery308 Před měsícem +15

    ይሄ የአንድ ጥበበኛ ሴት ምክር ነው መፀለይና መፅሀፍቅድስ ማጥናት በጣም አስፈላጊ ነው ከዛ በተረፈ ምክርሽ መልካም ነው ፡፡
    ተባረኪ❤

    • @redeatmelaku9481
      @redeatmelaku9481 Před měsícem +3

      ፆም ፀሎት ቢጨመርስ

    • @lilyadmasu9976
      @lilyadmasu9976 Před měsícem +1

      በትክክል አስማማለሁ ምክር ማለት እንዲህ ነው መኳኳል ብቻ አይደለም

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris Před 2 měsíci +30

    ራሰን መጠበቅ በራሰ መተማመን ይጨምራል!

  • @blenTube
    @blenTube Před 2 měsíci +12

    ትክክለኛ ትምህርት በፍፁም ከትዳር በሁዋላ ራስን መጣል አያስፈልግም ባሎችም ልጆችም እራሳችንን ስንጠብቅ ነዉ ደስተኛ የሚሆኑት።

  • @zebibamohammed-kc8bk
    @zebibamohammed-kc8bk Před měsícem +6

    ወጣት ነኝ እና በቅርብ ነው ያገባሁት በጣም ጥሩ ምክር አጊንቼበታለሁ አመሰግናለሁ ኤልሲ እወድሻለሁ❤

  • @gubaamba8039
    @gubaamba8039 Před 2 měsíci +25

    እራስን መጠበቅ ለምን ከባል ጋር ማገናኘት አስፈለገ??? ማማር እራስን መጠበቅ ለራስ ነው

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 Před 2 měsíci +8

    በትክክል ብለሻል እህቴ ሴት ልጅ እራሷን መጠበቅ የግድ አለባት ኤልስዬ ጥሩ ና ግሩም የሆነ መልእክት ነው ተባረኪ🙏😘😘😘❤❤

  • @lilyadmasu9976
    @lilyadmasu9976 Před 2 měsíci +130

    በቃ ሴቶች ወንድን ለመያዝ ሆዱን መውላት ልጅ ማሳደግ እሱንም ጨምሮ አምሮ ደምቆ አይኑን መሙላት ስሜቱን መሙላት ሲደበደቡ ሲጨቆኑ ችሎ ማሳለፍ ግን መቼ ነው ወንዶችን ለሴቶች ይሄን ይሄን አድርጉ የሚባሉት???

  • @tigistyetayew5036
    @tigistyetayew5036 Před 2 měsíci +8

    ኤሊሲን ስለማታውቋትና የመቃወም አመል ደግሞ ስለላለባችሁ እንጂ ።ይህቺ ሴት ጠንካራ እና ውብ ሴት ናት።

  • @mesretbezabih5302
    @mesretbezabih5302 Před měsícem +4

    You are wise!
    መጽሐፈ ምሳሌ 14
    1፤ ብልሃተኛ ሴት ቤትዋን ትሠራለች፤
    ሰነፍ ሴት ግን በእጅዋ ታፈርሰዋለች።

    • @tenagez1911
      @tenagez1911 Před měsícem

      Elsa media lay kebalebetua gar tayita atitawekim be esua kurat weyim ketemanenech esti yizaw tikireb. Beza lay Elsa selfish nat, setochin demo atiwedim, le bissnessua bicha NW setochbsetoch... Yemitilew!!

  • @tru3424
    @tru3424 Před 2 měsíci +10

    Husband must support her!!! as much as he expectation!

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 6 dny

    በእውት ሴቶች እራሳችን እንጠብቅ ቅድሚያ ለራስ ነው ማንም እኛ እንደ ሆንለት አያስብም አይረዳም እራስን መከባከብ መጠብቅ ውሳኝ ነው

  • @Ethiopia2112
    @Ethiopia2112 Před měsícem +4

    ተሳስተሻል እህቴ ፍቅርና ሰላም ከመድሀኒአለም ነው ሴቶች እህቶቼ በጣም ጸልዩ እግዚአብሔር በመሀከላችሁ እንዲገባ ክርክርና ጸብ እንዲወገድ። በተረፈ ራስን መጠበቅ አግባብ ነው ግን ጸጉርሽ ቆመ ብሎ የሚሄድ ባል መጀመሪያም ባል ለመሆን አይችልም ነበር ዘው ብሎ ነው የገባው ማለት ነው። በእምነታችሁ ጸንታችሁ መተሳሰብን ጨምራችሁ ተጓዙ።

  • @emwodishzewdie8832
    @emwodishzewdie8832 Před měsícem +1

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 Před měsícem +1

    በጣም ትክክል እናመሰግናለን!!!!

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 Před 2 měsíci +42

    ራስን መጠበቅ ማለት ሂዩማን ሄር ማረግ ሜካፕ መቀባት ማለት ነው???

    • @lt963
      @lt963 Před 2 měsíci +12

      How about her success? You don't hear that? Why did you comment before you finished the video.

    • @sabrinacampos857
      @sabrinacampos857 Před 2 měsíci +5

      Yes that’s part of it too 🙄
      Also taking a shower wearing deodorant
      Looking neat habesha ladies let themselves go after getting married I don’t get it

    • @honeyber2008
      @honeyber2008 Před 2 měsíci

      No

    • @saraababa
      @saraababa Před 2 měsíci +1

      በፉፁም እይደለም

    • @tigisttigistbekure3214
      @tigisttigistbekure3214 Před 2 měsíci

      Techemariy webte yechemral mnem malt ayedlm makeup mtekmn endew endtefat endehatyate bankoterew bezu laloche hatyatoche eyesran yehanen banakabde

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun Před 2 měsíci +2

    You are right i just talk to about this with someone in this week because women have to take care themselves

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Před měsícem +7

    ሚስት ራስዋን የምትጥለዉ እኮ ባልና ልጆች ቤትም ጭምር ስትንከባከብ ስትንገላታ ዉላ እንዴት ነዉ ለራሷ ግዜ የሚኖራት ዉይ የሴት ልጅ ድካም ማን ይረዳዉ ዉጭ አገር ሳይቀር እንዴት እንደማኖር መንገላታት 😢😢😢

    • @wagayebelete6363
      @wagayebelete6363 Před měsícem

      እሱን ሌላው አይረዳልሽም ምክንያት አያስፈልግም ግልፅ ስለሆነ

  • @user-bj8fv1gf4w
    @user-bj8fv1gf4w Před měsícem +8

    እራስን መጠበቅ ለሰውም ለራስም ጥሩ ነው ። ነገር ግን ሚስቶች ራስን መጣል ፈልጋ አይደለም። የቤቱ ሸክም 95 በመቶ ሚስት ላይ ስለማያርፍ ብቻ ነው ደ የጊዜ ማጣት የኢኮኖሚ የልጅ ማሳደግ ወዘተ። ስለዚህ ባሎች አግዟቸው በመድሐኒአለም ልጅን የሚያክል የሰጠችህ እሷ ብቻ ናት ።

  • @tsedeniyahiruy6369
    @tsedeniyahiruy6369 Před 2 měsíci +5

    እንደዚህ የበሰለ ሰው መስማት ደስ ሲል

  • @nebt9215
    @nebt9215 Před měsícem +1

    አስወልደው ለሚያስለቅሱን ትልልቅ ልጆች ነው?? ለራሴ በይ አትዘብዝቢ.. We are wonderful mom's right here

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 Před 2 měsíci

    You are wise and rvedence based truth testimony

  • @hirutmebrate4626
    @hirutmebrate4626 Před 27 dny

    Thank you very much Elise exemplary women.

  • @frehiwotasres2803
    @frehiwotasres2803 Před 14 dny

    Thanks elsiye

  • @bezayoutube-mama
    @bezayoutube-mama Před 26 dny

    እያለቀስኩ ነው የሰማውሽ ኤልስዬ አመሰግናለው በጣም😢😢😢

  • @mignoteasefa1024
    @mignoteasefa1024 Před měsícem +1

    አቦ ይህቺ አጉል ራሴን ጠባቂ ባይ አትመቸኝም! ትዳር በሱ የሚጠበቅ ቢሆን ሞዴሎች ባገቡ። ትዳር እግዚአብሔርን ማግኛ ማወቂያ ነው። እስቲ ትንሽ ቆይና እንሸሻለን

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 Před 2 měsíci

    Thank you elsy❤

  • @user-rp9zt4mx1i
    @user-rp9zt4mx1i Před 2 měsíci +1

    ትክክል ነሽ ባለቤትሽ ዘመናዌ ዘይቤ ገብቶታል ሴት የኛ። ችግር ነው የቤት ስራ እንዳይስሩ እናስለምዳቸው ከአያቶች ከአባቶች እየተቀባበለ የመጣ ልማድ ማስቀየር ያስፈልጋል ዙሮ ዙሮ ጥቅም ጉዳቱ ለልጆች ነው እናመሱግናለን እህታችን በጣም በጣም ጎበዝ በሴትነት ዝቅ ማለት አያስፈልገም እጅ አለመስጠት ነው ያለፈው አልፏል ለልጆቻችን እናስተምር ጥሩ ባህል ነጮች ውንዶች ለሁሉም የቤት ውስጥ ስራ ልጅ እያያዝ ውንዶች አለቃ እስቢዛ ወንዶች እና እስተማሬ ነው ያቀርብሽዉ ነገር ሌላው።ሴት ልጅ እንዳልሽዉ እንዳንች ዝንጥ ብላ ንጹህ መሆን አለባት ሽቶ።ንው ፍንድያ ጭስ ነው ስው የሚቀርበው እና መውለድ ማለት ማርጀት አይደለም

  • @asegedechlemma8028
    @asegedechlemma8028 Před měsícem

    በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው

  • @sebl4615
    @sebl4615 Před 2 měsíci +19

    አንቺ እናቴ ክንፍ የለውም እንጅ መላክ ነው የሠጠሽ ታድለሽ እኔ አለሁልሽ ትዳር ድንዝዝ አርጎኝ ቁጭ ብየልሻለሁ 17 አመት ነጎደ

    • @S.m543
      @S.m543 Před 2 měsíci +2

      😂😂😂ብቻሽን አይደለሽም ከኮተቤ ልመረቅ 6ወር ሲቀረኝ ነው አግብቼ ደንዝዤ እሱን እያገለገልኩ ቁጭ ያልኩት ያውም ያለ ልጅ

    • @sebl4615
      @sebl4615 Před 2 měsíci

      @@S.m543 አይዞን

    • @user-rp9zt4mx1i
      @user-rp9zt4mx1i Před 2 měsíci +1

      ቀስ በቀስ አስለምጅው እኔም እንዳች። ስቀልድ ውጭ ዘንጠሽ።ለማመጣው እርስሽ ነሽ

    • @betibeti409
      @betibeti409 Před měsícem

      እንደዚ አይነት ሴቶችን ሳይ ባላቸቸው ጥሩ እና እንደሚንከባከባት አውቃለው የሳአ ሁኔታ ባላን ይናገራል

  • @RomanRoman-us9rz
    @RomanRoman-us9rz Před měsícem +2

    ኤልሲ እናመሰግናለን❤❤

  • @sababberaki-gm4ij
    @sababberaki-gm4ij Před 2 měsíci

    Tank you god Bless, you 👍👍👍🌷🌸💕🥰

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 Před měsícem

    Very interesting conversation and she is beautiful young l lady I just saw this 👍

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Před měsícem

    ኤልሲ ጎበዝ በርቺ

  • @lemlemgetachew4242
    @lemlemgetachew4242 Před měsícem +2

    ዋው ተባረኩ በጣም ደስ የሚል የብዙ ሴቶችን ውስጥ የሚያነኳኳ ውይይት ነው በሌላ መድረክ ደግሞ እንደምናገኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡

  • @Samira-zj2bt
    @Samira-zj2bt Před měsícem

    እውነት

  • @Amenamen15925
    @Amenamen15925 Před měsícem

    Betam gobz awen lalu senf setoch mesale nesh ...berchi❤

  • @samriissak1204
    @samriissak1204 Před měsícem

    Wow gobzoch smart women god bless you ❤❤🎉🎉🎉

  • @helymaru
    @helymaru Před 2 měsíci +1

    elsi yene bale betay hulunem enelay new tsegurebet kehediku koyehu betay betam metefo bale new yalegn anche yaleshewn sesema helem new yemeselegn alakewm esun hiwot

  • @user-io3uq4cw8b
    @user-io3uq4cw8b Před měsícem +1

    hello mam
    From where can i get the book

  • @Abcd1we
    @Abcd1we Před 6 dny

    ገደል ይግባ

  • @Maye4433
    @Maye4433 Před 2 měsíci +10

    በአርተፍሻል ለምሸወዱ ባሎች አዝናለሁ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Před měsícem

    ጥሩ ሃሳብ ያለው መጽሐፍ ይመስለኛል

  • @tigist9810
    @tigist9810 Před 2 měsíci

    Nice

  • @PaniKb
    @PaniKb Před 26 dny

    🎉gomez!!

  • @senaitmekonnen464
    @senaitmekonnen464 Před měsícem +1

    ታድለሽ❤❤❤❤❤

  • @user-os7en6yd3l
    @user-os7en6yd3l Před měsícem

    Balohe ayrdume eko

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Před měsícem

    እውነት ለልጆች አሰራሡ ወሣኝ ነው እኛ የማዬዩ የሰሥለናል እንክዋን እነሡ ጓደኞቻቸውም ያዩናል በቸለይ ውጭ ሀገር ያለንን እናቶች

  • @bmm3152
    @bmm3152 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-os7en6yd3l
    @user-os7en6yd3l Před měsícem

    Ayilme balohe

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj Před 2 měsíci +2

    Enaneginalen genbi yehone timihrite new ❤

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Před měsícem +1

    ውይ የኔ ውድ በድምፅ ብቻ ነበር የማውቅሽ!!

  • @tigisttesfaye8693
    @tigisttesfaye8693 Před 8 dny

    Elsiye Mirt!

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Před měsícem

    ❤❤❤ ኤልስዬ የብስራት እራድዮ ፈሮጥ
    ኤልሳ አሰፋ 😊
    መሰለ መንግስቱ ሆያያያ 😊
    ገነነ መኩሪያ / ሊብሮ 😭😭😭😭💔💔💔💔
    ስሞን እስራኤል ......😊
    የብቸኝነት ጊዜዬን አብራቹኝ ስላሳለፋቹ አመሰግናለው ካርድ ባልሸለመም የውበት መጠቀም እድል ባይደርሰኝም ..ሁሌ ጠዋት ማታ በአዘቦት በበዓላት..አብራቹኝ ነበራቹ ስማር ስነግድ ..ቴዝታዎቼ ውድድድ አደርጋችዋለው ❤

  • @tenagez1911
    @tenagez1911 Před měsícem

    Ufff Elsie guregna, lens.... Lense... Ufff

  • @metshetgebre3768
    @metshetgebre3768 Před 20 dny

    Tokative

  • @tsegaaddisu9093
    @tsegaaddisu9093 Před 2 měsíci +7

    Enatu ahun anichi erase tebeku biish new yemtasibiw mejemeriya ende edimesh libesh surch aderiji siketel balishen kemehed lemetebek auidelem eshi erasishen metebek yalebish mehed kaseb werk ena Dimond betaderigi enkual atasikerowim eshi yemegemeriyaw banish bemin hed be a good woman end habitam mistoch yemibalegibachew yelem lemin yemesilishal erasachewn seletalu betidar mehal fetari kaligeba yanich 120000 birr human hair maderg ck mk lyv maderg tedarishen ayadenewim esik and sew enikuan seletidar bedmib yemiawera sew yitefa

  • @lilyfisehaye6169
    @lilyfisehaye6169 Před měsícem

    Balanceas ?

  • @samiramohammed3447
    @samiramohammed3447 Před měsícem

    ባል ለማያግዘን ምን እናድርግ ልጅ አጠባለሁ ሌላ ዱሞ የሶሰት አመት ልጅ አለኝ ከደገና ውጭ አገር ነው ምኖረው በፉፁም ባሌቤቴ አይረዳኝም

  • @yirl7722
    @yirl7722 Před měsícem

    metshafun amazon lay magnet bnchln

  • @selamdebesay4487
    @selamdebesay4487 Před 2 měsíci

    Where can find the book? ❤

    • @MeronMeri-on5ub
      @MeronMeri-on5ub Před 2 měsíci +1

      Jafar መፅሀፍ መደብር

    • @selamdebesay4487
      @selamdebesay4487 Před 2 měsíci

      @@MeronMeri-on5ubi live in europe…. Not in Amazon? Thank u for answer

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id Před 2 měsíci

    Erasachehun zek ataderegu. Feleg alefelg. Esum erasun kaltebek aleflgewm.

  • @Becxx88
    @Becxx88 Před 2 měsíci

    What is supposed mean? Looks? He doesn't care he cares about me the children are healthy and happy.

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 Před 2 měsíci +1

    Mne alche human hair adergu alalechem eko erasachehun tebku malte yehan yahl ayaNaGERM tedbsebsachu yemtewlu shawer bewr 1ken yemtewsdu nachu endezi ayent comment yemtesfut

  • @Amenamen15925
    @Amenamen15925 Před měsícem

    Ene hulum wend metfo adelm hulum set sadek adelm new yemlew betseboche ...ya yaltemchew mebtu new erasen mtebk demo lerase new gze demo kasbnebt ayetfam

  • @girumegelete8460
    @girumegelete8460 Před 2 měsíci

    Genzebun kale manme mewab aytelam

  • @Ethiopia750
    @Ethiopia750 Před 2 měsíci +1

    Mecha new wendochi limstochachin yemlut

  • @betlhemmekonnen
    @betlhemmekonnen Před měsícem

    Ewenet new elsiye enem lejoche campass sigebu mecap arege metche yehen aweralew ahun gen dye wedesera ye4 lejoch enat negh

  • @mimim4063
    @mimim4063 Před 2 měsíci +1

    Endet nw Elsiye ebaksh ewstsh dehna akm Alesh bye amnalehu. E/ her edme ketena ena, Martim lezash , derbabanetsh adnakish negn.

  • @shalomhabtu
    @shalomhabtu Před měsícem

    No bale eazabher miset

  • @user-fw1ps1lc5p
    @user-fw1ps1lc5p Před měsícem

    Abatement Adenikyalew gomez nachew bewenet

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před měsícem

    ይህንን መጺሀፍ የት ነው የማገኘው ስሙስ ምንድን ነው

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 Před 2 měsíci

    ወንድ በአይኑ ስለሚያምን ነዋ

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 Před 2 měsíci +13

    ወንድ ልጅ ስለዘነጥሽ አይደለም የሚወድሽ። ካፈቀረሽ ምንም ሁኚ ምንም ይወድሻል።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 měsíci +2

    ሀገር ልብስ ለብሼ???? አባትሽ ምነው ኃላቀር ሆኑ ሀገር ልብስ እኮ ባህላችን ማንነታችን እምናሳይበት ነው እሳቸው የዌስተርን ጫማ እንድታደርጊ ነው የፈለጉት እክክክክክ እይ የኛ ነገር!! እዚህ ላይ ሁለት ነገር አለ ሁሉ ባል አንድ አይደለም ሲያገኝሽ አምረሽ ነው!! በኃላ ስትወልጅ ቤቴ ትዳሬ ስትይ ብዙ ለውጥ ይታያል ሴት ላይ ድልዚህ ብዙ ባሎች አሉ ይሄን አንደርእስታንድ እሚያደርጉ ግን ሌሎች አሉ የሉም አይባሉም ሁሉም እምታምራቸው!! እንደነሱ አይነት ትንሽ ጎስቆል ካልሽ ፊቱን እሚያዞር ይኖራል ያ ባል አትበይው ሀገር ልብስ ነው!!!!

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před měsícem

    Yechi gazetegna alneberech ende ahun demo yefashionena yewebet sew honech ende wey zendero

  • @kebronkebi3857
    @kebronkebi3857 Před 11 dny

    ወሬ እስቲ ወንዶ ይመከሩ ሁሌ ሴት አሁንማ robot እየመሰላቹ ነዉ

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Před 2 měsíci +4

    Betam ጠንካራ አና ታታሪ አንደሆንሽ በስራሽ ለብዙ ሴቶች አርአያ ነሽ... ግን አግር እንዲህ አነባብሮ ባይቀመጡ መልጃም ነበረ

    • @habib-ce8ti
      @habib-ce8ti Před 2 měsíci +5

      እንደ ፈለገች መቀመጥ መብቷ ነዉ

  • @Tibukiya
    @Tibukiya Před 2 měsíci +1

    አረ በጣም የዘመኑ ጉድ ማለቂያ የለውም። ልብ ያታክታል ነፍስ ያስጨንቃል። እኛ እናት አባቶቻችን ከ50 አመት በላይ በትዳር ሲኖሩ እንደዚህ ሰምተንም አናቅም። ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን!

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Před měsícem

    አረ አነቃሽን በእውነት

  • @tenagez1911
    @tenagez1911 Před měsícem

    Any how you looking jealous!!

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Před 2 měsíci +6

    ቆሽሸሻል ብሎ እማይፈልግሽ ባል ከሖነ ባልሽ ፡ ባል ሳይሖን ጎረቤትሽ ነው ጥለሽው ሒጂ። ሲጀምር ባልሽ ሊወድሽ የሚገባው ባለሽ ማይንድ ሴቲንግ እንጂ ባለሽ የውሸት ጸጉር አይደለም ፡ አፍሽን ሞልተሽ ይሔንን ሚዲያ ስታወጪ ትንሽ የአፍ ወለምታ እንኳን አልያዘሽም ። ወዴት እየሔድን ነው ግን?

    • @mimitubetube1262
      @mimitubetube1262 Před měsícem

      እራስን መጠበቅም ከተባለ በራስ ፀጉር በራስ ነገር አርተፍሻል የሚወድ ወንድ ያለም አይመስለኝም

  • @lilyfisehaye6169
    @lilyfisehaye6169 Před měsícem

    This is rubbish , hulum sew rasun bitebikim marjet ena mekeyer gideta new wendum setum , balish le masdeset menor hiwet adelem

  • @Chaina88
    @Chaina88 Před 2 měsíci +4

    ራስ መጠበቅ ማለት አሻንጉሊት መምሠል ነው? የራሥሽ ባልሆነ ፀጉር ዱቄታም መሆን? አባቴ መከረኝ ብላ እርፍ በቃ ይህቺ ምድር ከባህል ወግ ፈሪሀ እግዜር ቀረ😂

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 Před měsícem

    ጂጂ ኪያ ዘንጣ የመጣች ነበር የመሰለኝ

    • @gdeyfkr8926
      @gdeyfkr8926 Před měsícem

      እኔም ስንት ግዜ ቀርቤ እንዳየሃት 😅😅በጣም ይመሳሰላሉ ከድምፅ እራሱ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 Před měsícem

      በሰመአብ you guys are must be blind how come you compare her to that TG Elephant የሰማይ እና የምድር ልዩነት