ልጃችንን ተተዋወቁት ማንን ይመስላል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 935

  • @abelandnetsi
    @abelandnetsi  Před 26 dny +108

    ለበአል ጥበብ እና ሽፎን ለማዘዝ የቴሌግራም ቻናላችንን ተቀላቀሉ t.me/abmeaz
    በ 0941259716 በ whatsapp በ ቴሌግራም ያናግሩን

    • @user-sc2yl3zp9b
      @user-sc2yl3zp9b Před 26 dny +2

      ሁለተኛውም መገድ ላይ ነው ደስ ይላል

    • @kiyatadlse4729
      @kiyatadlse4729 Před 26 dny

      ከሉዓለዊ ጋር ይመስላል

    • @BekikabBekikab
      @BekikabBekikab Před 26 dny

      በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ሁለተኛውም መንገድ ዴይ ነው አይደል? እግዚአብሔር በሰላም ያሳቅፋችሁ እመቤቴ ማርያም በሰላም የፊትሽን ወደጀርባሽ ታዙርልሽ❤❤❤❤❤

    • @user-jp9xt8nm9g
      @user-jp9xt8nm9g Před 26 dny +1

      ❤ህፃል ልጅ የሰው አይን ችግኝ የሰው እርግጫ አይችልም ይባላል እናም እኔ በእምነቴ የሚባለውን አይንናስ እንዳይበላ ማሻአላህ ብያለሁ ለልጃችሁ ያሳድግላችሁ ማንንም ይምሰል ብቻ በሰላም በጤና ይደግላችሁ❤❤

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 Před 26 dny

      ቆንጆ የመግባት እድል አለባችሁ አራታችሁም

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 Před 26 dny +201

    እስቲ ብማርያም የአቤል አድናቂዎች ልያቹ❤❤👍🎉🎉
    ጥሎብኝ አቤልን እውደዋሎው❤❤❤❤❤

    • @AlemazLema-nl4mx
      @AlemazLema-nl4mx Před 26 dny

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 26 dny

      ደምረኛ

    • @fantayebirehanu-bm3ve
      @fantayebirehanu-bm3ve Před 26 dny

      eski inabertataw demirugn

  • @user-ql3vg1ni4h
    @user-ql3vg1ni4h Před 26 dny +52

    በቅርቡ 50K እንጠብቃለን አቤል የሳቃችን ምንጭ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ በፍቅር ኑሩሩሩሩሩሩ❤❤❤

  • @ራኬብ
    @ራኬብ Před 26 dny +33

    እስከ ሚስቶቻቸው የነ አዲስ ቤተሰቦች በጣም ነው የሚያምሩት ስርአታቸው መከባበራቸው ፍቅራቸው ጥላት ይራቅላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hassenhassen5569
    @hassenhassen5569 Před 26 dny +52

    ሰው እራሱን ይወለጃል ልጁ ቁጭ አባቱን ገና ሳያድግ አባቱን መሳይ ፈጣሪ ያሳድግላችው

  • @SimretTube
    @SimretTube Před 26 dny +88

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ የነፃነት ኑሮ የረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጣቹ ኩፉ አይንካቹ❤❤🎉🎉ስብ አሩጉኝ

  • @yasewchu
    @yasewchu Před 26 dny +10

    ወይ አቤሎ አተ ብቻ አይደለክም ቀልደኛ ባለቤትህም ቀልደኛና ሳቂታ ነች የኔ ቆንጆ ሳቅሽን ስወደው የኔ አባት እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ❤❤ ለኔ ሁለታችንም ይመስለኛል ልጃችሁ

  • @user-hg8sg1mb3t
    @user-hg8sg1mb3t Před 26 dny +8

    አቤታችን ወንድማችን ነጺ እህታችን እንኳን ደህና መጣችሁ ከነደቻችሁ ከሃቢዬ የጋራ በጣም ደስ ትዳላላችሁ እኔ በተለይ በያንዳንዱ ቪደዮ አቤል አከሌለ ደስ አይለኝም በጣም ደስ ብሎኛል በቤታችሁ በመገኘቴ ፈጣሪ ልጃቸው ያሳደግላችሁ❤❤❤❤❤

  • @Asrwt-ol6pf
    @Asrwt-ol6pf Před 26 dny +21

    ማነወደኔ አቤልን የሚወድ በቃ ተደብሬ የሡን ቢደዉ ሳይ እወድሞችጋም ስለሚሰራ በቃ ፈታያረገኛል ደሞ ልጁም ቁርጥ አባቱን🥰🥰🥰

    • @tube-yi8tg
      @tube-yi8tg Před 26 dny

      በጣም ቅንና ተጫወች ነውበርቱ ጎበዞች

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Před 26 dny +18

    ወይኔ አቤላ የሚስትህ ጣቶች ሲያምሩ ርዝመታቸው ዋው❤

  • @EmebetLema-qk2hf
    @EmebetLema-qk2hf Před 26 dny +36

    አቤልዬ እናተኮ 24ሺ ሲያንሳችሁ ነው ቀልድህ ብቻ ፈታ የሚያደርገን በመዳም ኩሽና ጭንቀታችን ሁሉ ይጠፋል እናም ሁሌም ኑልን አትጥፉብን ቤተሰብ 50ሺ እናስገባቸው ❤❤❤

    • @tegesttegest-i7v
      @tegesttegest-i7v Před 26 dny +1

      እኔንም ደምረኝ ውዴ

    • @Kal-kw4tg
      @Kal-kw4tg Před 26 dny

      ደምርኝ

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Před 24 dny

      ​@@tegesttegest-i7vደምሪኝ ደምሬሻለሁ🎉

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon Před 24 dny

      ​@@Kal-kw4tgደምሪኝ ደምሬሻለሁ

    • @makihabeshawi630
      @makihabeshawi630 Před 24 dny

      አይ የማዳም ቅመሞች የራሳችሁ ጓደኞች የስራ ባልደረቦቻችሁ ደምሩኝ እያሉ ሲጠይቁ ማንም ቼክ የሚያረጋቸው የለም ነገር ግን ሀብታምን ግን የበለጠ ታበለጽጋላችሁ ኧረ ስንቱ በናንተ ፈመሰ እባካችሁ እርስ በርሳችሁ ተረዳዱ

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d Před 26 dny +9

    እግዚአብሔር በሞገሡ ያሣድግላችሁ ምርጥ ፋሚሊዎች ❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Před 26 dny +11

    ነፂ ለምንድነው እርግዝናውን የምደብቂው ? በተረፈ ሰው ይወዳችሀል ጥሩ እይታ አላችሁ አት ቆዩ ቶሎ ቶሎ ስሩ ❤❤❤❤

  • @EmebetLema-qk2hf
    @EmebetLema-qk2hf Před 26 dny +25

    ልጃችሁ አባቱን ነው የሚመስለው መሰልእግዚአብሄር ይጠብቅላችሁ❤

  • @assistanthome578
    @assistanthome578 Před 26 dny +6

    እኔ ድሮም እወዳት ነበር የአቤልን ሚስት ለራሳቸው ስለመጡም ደስይላል❤❤❤

  • @mohmmed702
    @mohmmed702 Před 26 dny +3

    አቤላ ያተኮ ይለያል ፈገግታህ የቤቱ ድምቀት ነህ የምር ❤❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Před 26 dny +5

    ማሻ አላህ አላህ ያሳድግላችሁ ባባየ እድግ በል አባቱን መሳይ ወንድ ል ከተወለደ አይቀር አባቱን ሲመስል ነው እድግ በል ባባየ

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 Před 21 dnem +1

    እመብረሀን አሰከ ልጇ እቅፍ ድግፍ አድረጋ ታሳድግላችሁ ለቁም ነገር ያድረስላችሁ❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Před 26 dny +9

    ቁርጥ አባቱን ወድልጂ አባቱን መምሰል አለበት ሴትሰወልጀ አቺን ትመስላለቹ አልዝሺ ❤❤❤❤❤

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 Před 26 dny +4

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ አባቱን ነው ሚመስለው በሆዱዋ ያለውንም በጀርባዋ ያድርግላት ❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Před 26 dny +45

    ወላሂ ጋና ሰያው አቤላን ሰቄ ሚማጣው እኔ ብቻ ነኝ ግን 😮🎉😂😂😂😂❤

  • @user-fs8vd2ew4s
    @user-fs8vd2ew4s Před 26 dny +5

    ,አቤላ..ደስእሜል..ሙድ..አለሕ..በጣም..አታካብድም..የከተማልጂ..ነኚ..ብለሕ..ለዛነው..ሠው..እሚወድህ

  • @Zft-shh
    @Zft-shh Před 26 dny +268

    እርጉዙን አትደብቂ. አይተነዋል 😂😂

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd Před 26 dny +30

      ክክ ሰረአት ያላት ሴት ነት እዪኝ እዩኝ የመትል

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 Před 26 dny +3

      አርጉዝናትአደ??

    • @OkOk-re3ut
      @OkOk-re3ut Před 26 dny +33

      አቤት እኛ እኮ አይቶ ማለፍ አንችልም😂😂

    • @Zft-shh
      @Zft-shh Před 26 dny +1

      @@vvvffff1290 አወ

    • @Zft-shh
      @Zft-shh Před 26 dny +5

      @@OkOk-re3ut ላ አንችልም😂😂😂

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 Před 20 dny +1

    ሀቢቢ አሏህ ያሳድግላችሁ ማሻአሏህ ❤❤❤❤❤ የኔም ልጂ አባቱን ነው የሚመስለው የግሩ ጣት ሳይቀር ❤❤❤❤

  • @selamburuk
    @selamburuk Před 26 dny +4

    ዉይ ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ በሰናይ ጥበቡ ያሳድግህ የኔ ጣፋጭ ልጅ😂❤

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 Před 26 dny +26

    በትራሰ መደበቁ እደኔ ዘና ያረገው ማነው በይ ተሎ ማይገኝ ነገረ አማረኝ እያልሸ አራሩጭው ልጁ አባቱን መሳይ ነው እግዚአብሔር ያሳድግላቹህ🙏🙏🙏❤❤❤

    • @agreselammnwuyelet2401
      @agreselammnwuyelet2401 Před 26 dny

      እኔም ደስ በላኛልች ጎበዝ ናት እመብርሃን ትጠብቃችው

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 Před 26 dny +1

      ፈርታ ነውኮ መደበቁ ይሻላል ተመላላጥ

    • @yasewchu
      @yasewchu Před 26 dny +1

      ባላየ ብታልፍስ 😂😂😂😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 26 dny

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 26 dny

      ​@@agreselammnwuyelet2401ደምረኛ

  • @MatewalMuller
    @MatewalMuller Před 26 dny +7

    የሰላም አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናቹሁ ልጃቹሁንም እግዚአብሔር አምላክ በሞገስ እና በፀጋ ያሳድግላቹህ።

  • @eyerusbelaynehshewa7713
    @eyerusbelaynehshewa7713 Před 26 dny +3

    እ/ር ያሳድግህ ያሳድግላችሁ

  • @user-uh1pt3nx9p
    @user-uh1pt3nx9p Před 26 dny +41

    ኡርጉዝ ነት ያምትለ❤

  • @sarasara347
    @sarasara347 Před 25 dny +2

    አባቱን ነወ የሚመሰለው የአባቱ ልጅ እግዚያብሔር ያአሳደገልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AizenSosuke-wq2pj
    @AizenSosuke-wq2pj Před 26 dny +3

    በእውነት ስርዓትሽን ሳላደንቅ አላልፍም!!!
    ወጉ እንዲህ ነው ድብቅ!!!!!

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j Před 26 dny +15

    አባቱን ነው እሚመስለው የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግህ አቢየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Před 26 dny +53

    አባቱን መሳይ ደግሞ እርጉዝ ነሽ መሰል እመብረሀን ሁለት ታርግሽ🎉❤

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Před 26 dny +5

    በቅርቡ 50k እንጠብቃለን አቤል የሳቃችን ምንጭ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ እንወዳችወለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ቃልነኝየናሆሜእህት

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ❤

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Před 26 dny +1

    ታምራላችሁ አይለያችሁ በቶሎ በቶሎ ነልን አቤላ ቀልድህ ይናፍቀናል ምርጥ ቤተስብ ፍቅር ናችሁ እውነት ቃል የለኝም

  • @semiradesalegnyoutube1904

    አቤልን ነው ሚመስለው አላህ እድግ ያርገው አንቺንም በሰላም አላህ ይገላግልሽ ❤❤❤❤

  • @user-rq4ej7jj9b
    @user-rq4ej7jj9b Před 26 dny +3

    ደስ ይላል ልጃችውን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ እነ አቤላ ደግሞ የእጅ ጠላፊ ነኝ የእጅ ካላቸው አስሩኝ በጣም አሪፍ አድርጌ ነው የምሰራው

  • @seblet148
    @seblet148 Před 26 dny +7

    ምንም ጥያቄ የሌለዉ ልጃቹህ አቤል መስፍንን ቁጭ❤

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg Před 24 dny +1

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ አቤላ አንተን ነው የሚመስለው❤

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke Před 26 dny +4

    የኔማር😂😂😂ቀርጥ አባቱንማሻአላህ አላህያሳድገው ለሃገር ለወገን የሚጠቅምያድርገው

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Před 26 dny +2

    እንኳን በደመና መጣችሁ ነገ አቢሉ እድሚ ለአዳም ቅመምሞቸ❤❤❤❤❤❤ ይመቻችሁ በትክከል ትንሽ ወተት የለው ጎበዝ አቢል ጥሩስራነው የሠራሐሀው ጎበዝ ነገ ሁለተኛው አንተን ያመስልሀል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk Před 26 dny +4

    ቁርጥ እራሡን ግን አችንም እሚመሥል ነገር አለው ትንሽ❤ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ

  • @hanaabebeyemaryamelje6535

    ቁጭ አባቱን የእኔ ጌታ እግዚአብሄር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @EmameMkounen
    @EmameMkounen Před 26 dny +4

    እኛ የመዳም ቅመሞች ሁሉንም ዳስፓራ አደርግንው

  • @user-fb7vk3ev5b
    @user-fb7vk3ev5b Před 26 dny +1

    በጣም ዴስ ትላላችሁ እግዚአብሔር አባት በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ ባባዬን በጣም ዋውውው የሆነ ልጅ ነው ደግሞ ቁርጥ አባቱን ነው🥰🥰🥰

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 Před 26 dny +4

    የአሁን ግዜ ልጅ አባቱን ነው የሚል ሁለት ወንዶች ልጆች አሉኝ አኀና ጌታን ነው ምላቹሁ ወጡም ወረዱም አባታቸዉን ብቻ እንዴ ወእኔ ኩሽሽ ማለት

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Před 26 dny +2

    እኔ አባት እድግ በልልኝ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ 90% አባትዬውን ነው የሚመስለው ዋውውው አቤል እንዲህ በቁምነገር ታወራለህ እንዴ ? ሁሌም ስትጫወት ስትቀልድ ነበር የማይህ ይገርማል 🤓 ሲቀጥል ባለቤትህ ነፍሰጡር ነች እንዴ ? እመቤቴ ትቅረብሽ

  • @user-gq5rp8cf9f
    @user-gq5rp8cf9f Před 26 dny +4

    ተደፍቸ ነበር ኮሜድን ለማዬት
    መዳም አርፈሺ ተቀመጭ ፈታ ልበልበት

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 Před 26 dny

      😂😂😂

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Před 26 dny

      አንዳትደፍ ኮሜንት የማንበብ ሱስ እለበሽ እንዴነ

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 Před 24 dny

    እኛ የመዳም ቅመሞች ሳይነግሩን እናውቃለን ነፍሰጡር ነች ግን ስራአቷ ያስደስታል እሷ ብትጋርደውም እኛ አውቀነዋል እመብርሐን ትቅርብሽ እህቴ❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 Před 26 dny +6

    አቤላ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-vd7sr6ui9p
    @user-vd7sr6ui9p Před 26 dny +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግላቹ ደስ ትላለቹ አቤሎ ሚስትህም እዳተ አይነት ቀልደኛ አስቂናት አላህ የበለጠ ፍቅር ይስጣቹ

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Před 26 dny +11

    እንኳን ደና መጣቹ በስደት አሞኛል እናም በፀሎት አስቡኝ 😢😢

  • @Wusisu
    @Wusisu Před 26 dny +1

    Betaaaaaaaaam desssss tilalachihu 🙏🏽Tebareku😩Egziabher lijachihun enanten zerachihun hulu yibarkachihu🙏🏽 Enantem Medhanialemin makberachihun qetilu 🙏🏽 Sirachihu hulu yibarek🙏🏽 Lijachihu cake yehone bilugn bilugn new yemilew😀 Amlak zemenun hulu yibarkew yitebikew🙏🏽❤️

  • @emansabt1958
    @emansabt1958 Před 26 dny +3

    ሲያንሳቺሁ ነው ከዚህም በላይ ይገባቺሆል

  • @user-hz2uv7xg6y
    @user-hz2uv7xg6y Před 26 dny +2

    አቤልና ፡ ነፂ ፡ እንኳን ፡ ደስ አላችሁገና 100k ትገባላችሁ ፡ በርቱ ፡ ልጃችሁንም ፡ ፈጣሪ ፡ በሞገስ ፡ ያሳድድግላችሁ ፡ ቆንጅዬ ፡ ነው ፡ በእርግጥ አባቱን ነው የሚመስለዉ ግን ፀዲ ቅር አይበልሽ ወንድ ልጅ አባቱን ፡ ነው ፡ ፡ መምሰል ፡ ያለበት ፡ ፈጣሪ ፡ በሴት ፡ ልጅ ፡ ይባርከሽ ፡ አንቺን ፡ ትመስላለች ፡

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Před 26 dny +3

    በትራስ ትደብቂያለሽ እኛ አውቀነዋል በሰላም ውለጅ ብቻ

    • @nlegmskts9007
      @nlegmskts9007 Před 26 dny +1

      ቀላል አዉቀናል😂😂😂😂 የመዳም ቅመም እኮ

  • @mabratmabrat1979
    @mabratmabrat1979 Před 26 dny +2

    አንተን ነው የሚመስለው እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Wudemake
    @Wudemake Před 26 dny +6

    እስከ አዴስ አመት 50k እናስገባዉ❤❤❤

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 Před 21 dnem +1

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Před 26 dny +1

    የአባቱ ልጅ ባባቱ ነው የወጣው አላህ ያሳድግላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @SumayChane
    @SumayChane Před 26 dny +1

    አይዞሺ. እግዲህ አባቱን. ነው እሚመስለው. ሁለተኛ. እርጉዝነሺ. አችን. ትምስልልሺ. ሴት ትሆናለችብየ. ልገምት ብየነው

  • @user-yx3gg7el5o
    @user-yx3gg7el5o Před 25 dny +1

    አቤሎ ስታምሩ ልጃችሁ ደግሞ ቁርጥ አባቱን አላህ ያሳድግላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @WerkeaNegusa
    @WerkeaNegusa Před 26 dny +1

    አሜን ያሳድገው ታምራላችሁ!!!

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 Před 26 dny +1

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ደግሞም ሌላኛዋ$ው መንገድ ላይ ይመስላል እመቤቴ መንገዳችሁን ታሳምርላችሁ❤❤❤

  • @Sarah-km5be
    @Sarah-km5be Před 26 dny +2

    አቤል የሳቄ ምንጭ
    እንካን ደና መጣችሁ ልጃችሁ እድግ ይበል❤🎉

  • @Beza-tv4fw
    @Beza-tv4fw Před 26 dny +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች በርቱልን እንደዚህ መጣ እያላችሁ አዝናኑን ኡፍ የኔ ቆንጆ ባባዬ አድግ በል ቁጭ አቤልን ወንድ ልጅ ከእነ ቃጭሉ ማለት እዬ ነው እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ🙏🥰🥰🥰🥰

  • @alamalam9788
    @alamalam9788 Před 25 dny +1

    ❤❤❤❤አላህ የሳድግላቹሁ ለቁምንገር የብቃላቹሁ በላይ በላይ ውለድ ተመደጎ❤❤❤❤

  • @user-mb7xv9kw4w
    @user-mb7xv9kw4w Před 25 dny +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳዲግላቺሁ አያቱን ነው የሚመስለው

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Před 26 dny +1

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ በጣም ነው የሚያምረው አባቱን ይመስላል ::

  • @user-fl8vb8go3f
    @user-fl8vb8go3f Před 23 dny +1

    ያሰባቹሀል አቤላየ ❤❤❤❤❤❤ እንወዴቹሀለን❤❤

  • @eexx4513
    @eexx4513 Před 23 dny +1

    ማሻአላህ አላህ ያሳዲግላችሁ እኛንም ሀገራችን ገብተን አላህ ይወፍቀን🤲

  • @nnnhhu8879
    @nnnhhu8879 Před 25 dny +1

    በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግላቸው❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru Před 26 dny

    ደስ የሚል ሊጅ ነው እግዚያብሄር አምላክ በሞገስ በጥበብ ያሳድግላቹ ሁለታቹም ይመስላል

  • @user-sd2rx2vs7d
    @user-sd2rx2vs7d Před 25 dny

    እግዚአብሔር በፀጋ እና በሞገስ ያሳድግላችሁ ሁለተኛዋንም የፊትሽን በጀርባሽ ያድርግልሽ ደስ ትላላችሁ ።

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 Před 22 dny +1

    Egezabeher bamogase yasadegelach ename baxame nawe yamewadachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-jn5xf7jf7r
    @user-jn5xf7jf7r Před 24 dny +1

    ቁረጥ አባቱን ዋዉ ባባየ እድግ በል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @sarasara347
    @sarasara347 Před 25 dny +1

    አብኤልዬ እና ሚሰትዬው የኔ ደረባባ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx Před 22 dny +1

    Fetari Yasadeglachehu Tamralachehu❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @user-xz3mi5px8z
    @user-xz3mi5px8z Před 26 dny +2

    ባልነ ሚስት እራሱ ትመሳሰላላችሁ እኮ😂 እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤

  • @Fatma-rd3hl
    @Fatma-rd3hl Před 26 dny +2

    ሁለተኛ ልጅ እየመጣ ነው ደስ ብሎናል❤❤❤😅

  • @user-ff7ir5sp7m
    @user-ff7ir5sp7m Před 26 dny +1

    ❤❤አላህ ያሳድግላችሁ ቁጭ አባቱን

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut Před 26 dny +2

    አባቱን መሳይ የኔ ጣፋጭ ❤❤አቤላ እንዴውም ያንሳችኋል የሳቃችን ምንጭ😂❤❤❤

  • @tigistsinno5110
    @tigistsinno5110 Před 25 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያሳድግል አቤላ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Před 25 dny +1

    እድግ ይበልላቹ ሁለተኛውም ደርሳል በሰላም ተገላገዪ❤❤❤

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Před 26 dny +2

    ማሻአላህ አላህያሳድግላችሁ አባቱነውየሚመስለው

  • @user-zq1bb1dr8y
    @user-zq1bb1dr8y Před dnem

    እግዚአብሔር ያሳደግላቹ ወዶች❤

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Před 26 dny +2

    እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እሚመስለው ደግሞ አባቷን ነው

  • @EfZy-eb5pg
    @EfZy-eb5pg Před 25 dny +1

    እመብርሀንታሳድግላችሁ❤❤❤❤❤የኔጌታ❤

  • @hanynursebo3781
    @hanynursebo3781 Před 26 dny +1

    Mashallah Allah yasadglachu

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Před 26 dny +1

    እግዚአብሔር ያሳድግህ በሰላም ተገገይ

  • @ቅዱስገብረኤልአባቴ

    ውይ የኔ ጌታ እድግ በል አባቱን መሳይ ነው❤❤❤❤❤

  • @TastyTasty-e1b
    @TastyTasty-e1b Před 26 dny +2

    የኔማር፡እግዝአብሄር፡ያሳድግህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv Před 26 dny +2

    አቤል ይመስላል ❤አግዚአብሔር ያሳድግህ ❤️

  • @endalehabte3609
    @endalehabte3609 Před 22 dny +1

    Abela yegebakale yesakachine menechi❤

  • @user-um2lb7ww4t
    @user-um2lb7ww4t Před 26 dny +2

    አባቱን መሳይ እግዛቢሔር ያሳድግህ❤❤❤❤❤

  • @user-ho6fe7kk1z
    @user-ho6fe7kk1z Před 26 dny +2

    እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግላችሁ❤❤❤

  • @stoorroor5679
    @stoorroor5679 Před 26 dny +2

    እግዛአብሄር ያሳድግላች በጣምነዉ የምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ie3mz9tf6r
    @user-ie3mz9tf6r Před 26 dny +2

    እግዚአብር ያሳድግህ ባባየ❤❤

  • @Beletu.Wosenyeleh-g7t
    @Beletu.Wosenyeleh-g7t Před 24 dny +1

    Egzaber yasadglachihu setamru