Video není dostupné.
Omlouváme se.

አለሁ ቀና ብዬ | Cover song by Bethel Adane | Apostolic song Mix |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 12. 2023
  • This song is Apostolic cover song by Bethel Adane the original singers are Mulugeta yohanns and Shumi Elias
    አለሁ ቀና ብዬ በድል በከፍታ
    ሁሉን ያረክልኝ አንተ ብቻ ጌታ
    ልቤንም ያኖርኩት በአንተ ስለ ሆነ
    ድል በእጄ ያዝያስከኝ ቃልህ የታመነ
    ለእኔ መልካም ለኔ መልካም ነህ
    ኢየሱስ መልካም ኢየሱስ መልካም
    ለእኔ መልካም ነህ
    ደግሜ /2*/ አወራለው
    ስራው ድንቅ ነው ተቆጥሮ አያልቅም
    ኢየሱሴ ለኔ ያደረገልኝ
    አያልቅም እርሱ የሰራውን ስራ ባወራ
    አያልቅም ያደረገልኝን ብናገር
    ሆኖልኝ አየው በርሱ ተዓምራት
    አሻግሮኝ አልፈያለው ብዙ ዘመናት
    ሕይወቴን ያስዋብከው
    ሁሌ ለእኔ የምታስበው
    ኑሮዬ/ጥላዬ/ ማረፍያዬ
    ክፉዬን የማትወደው
    አልሄድም ሌላ ጋ ሕይወትን ፍለጋ
    ለእኔ መልካም ነህ
    ረክቻለሁ በአንተ በሰጥኸኝ ሕይወት ለእኔ መልካም ነህ
    ክብርህን አያለሁ አንተን ተማምኜ
    ለእኔ መልካም ነህ
    በቤትህ አድራለሁ በጥላህ ሥር ሆኜ ለእኔ መልካም ነህ
    የምሰጋና ጥግ ቢኖረማ
    ያ ለርሱ ነው ምስጋናዬማ
    የእልልታ ጥግ ቢኖርማ
    ያ ለርሱ እልልታዬማ
    እልል/2*/ ጥጉን ባገኝ
    ያ ለርሱ ነው ለባረከኝ
    አያልቅም......

Komentáře • 14