#አንላቀቅም

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 02. 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • Zábava

Komentáře • 496

  • @boruselesa3594
    @boruselesa3594 Před 4 měsíci +33

    “ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 2፥19

  • @hassenoumer8936
    @hassenoumer8936 Před 4 měsíci +47

    ነጋሽ ወንድሜ በርታ ምንም እንኳ ጴንጤ ብሆንም ሀሰተኛ አገልጋዮችን ማጋለጥህን ይበል ብያለሁ አይዞህ እግዚአብሔር ከአነተ ጋር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před 4 měsíci

      አንተ እንኳን የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ አይደለክም እንዴት ከእዚህ ተቃዋሚ ጋር አንድ ነኝ ትላለክ ራሰክን መርምር

    • @user-qi6kv7qh2z
      @user-qi6kv7qh2z Před měsícem

      አሽቃባጭ

  • @user-js6ru8tp4b
    @user-js6ru8tp4b Před 4 měsíci +73

    "አርብ ነውና ቀኑ ቤተክርስቲያን መስቀል ላይ ናት" ብሎ ያስተማር አንድ ሰው ነበር በእርግጥም ከባድ ቀናትን እያሳለፈች ናት እግዚአብሔር ይርዳን እንጸልይ እንጸልይ እንጸልይ

  • @FikrteHailemariam-rv2zt
    @FikrteHailemariam-rv2zt Před 4 měsíci +12

    አረ ሰዉ ወዴት እየሄደ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ለሁሉም ሰው ጥሩዉን ልቦና ያድለን እመብርሀን ፍቅር ጠፍቷል መከባበር ተፈራርቶ መኖር ጠፍቷል ድንግል ሆይ የአስራት ሀገርሽን ተመልከች 🙏🙏🙏😭😭😭😣😣😣

  • @TashaleBalay-jw9cy
    @TashaleBalay-jw9cy Před 4 měsíci +29

    ወንድማችን ተባረክ❤❤❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před 4 měsíci +11

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እውነቱን ስለምትናገር❤❤

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 Před 4 měsíci +7

    ተባረክልን ነጋሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-qp7wv8js9i
    @user-qp7wv8js9i Před 4 měsíci +8

    ላይክ ላይክ

  • @mintwabbiruk1981
    @mintwabbiruk1981 Před 4 měsíci +5

    ተባረክ እኛ ውለታ ቢስ ነን ለኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይህ አይገባትም ነበር ግን ይህ አለም ክርስቶስንም ሠቅሎል የሚያድነንን ሳይሆን የሚገለንን ነው የምንፈልገው

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 Před 4 měsíci +11

    እውነት ነው ክብር መዋረድ የሚጀምረው ከበር ነው😣😣😣

  • @yajibushaltesfaye6201
    @yajibushaltesfaye6201 Před 4 měsíci +13

    ሰላም የነጋሽ ቤተሰቦች የዛሬው ፕሮግራም ሀሪፍ ነበር ። እንደሀሳብ አንድ ነገር መጻፍ ፈልጌ ነበር።በሰንበት ከቅዳሴ በኋላ አውደምህረት ላይ ስብከት እየተሰበከ ቁጭ ብለው ሞባይል የሚጎረጉሩ አባቶች፣መሪጌቶች፣ዲያቆናት .....እባካችሁ ሀይ በሉልን እኛ እንኳን እቤት ጥለን ነው የምንሄደው

    • @bayushfantu7329
      @bayushfantu7329 Před 4 měsíci

      Tebarek wendime hulem enem yemibesachbet huneta new

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 Před 4 měsíci +12

    አይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መከራሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች💒 ወንድማችን ነጋሽ በርታልን 🕊🕊🕊🎋🎋🎋

  • @obyftcon-lm8dv
    @obyftcon-lm8dv Před 4 měsíci +18

    ሰላም ኦርቶዶክሳውያን የኦርቶዶክስ ምእመናን ነቅቷል አሁንላይ አህዛብም ሆነ መናፍ አይወስደንም አዮጩፋም አንድ ቀን የእግዝአብሔር እጁን ከሰማይ ይዘረጋበታል እንዳቀረሸአይቀረም በሀገራችን ምድር ይዋረዳል

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 Před 4 měsíci

      ይችን 4/5አመት ማን እደለቀቀብን የነብያቶቹ ብዛት ጎረፉሳ

  • @InnocentBabyKittens-wb7rb
    @InnocentBabyKittens-wb7rb Před 4 měsíci +13

    ነጋሽ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @zkebede8763
    @zkebede8763 Před 4 měsíci +3

    ወንድማችን ተባረክ እንዲሁም ዘወይንዬ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በርቱ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 4 měsíci +17

    ሠላምህ ይብዛ ወንድማችን በርታልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v Před 4 měsíci +3

    ነጋሽየ ሰላምህ ይብዛ የምንወድህ ❤

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 4 měsíci +8

    ዝማሪ መላህክት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @AlamS-qs3yp
    @AlamS-qs3yp Před 4 měsíci +5

    ተባረክ ውንድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 Před 4 měsíci +3

    ወንድማችን ነጋሽ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን 👏👏👏

  • @frehaymanot2324
    @frehaymanot2324 Před 4 měsíci +36

    አንዳንድ ጴንጤዎች ወንጌት ትተው እኛ ሆናል ስብከታቸው

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 4 měsíci +1

      ቢዝነሰ😂😂😂

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 Před 4 měsíci +3

      በጣም በእውነት

    • @frehaymanot2324
      @frehaymanot2324 Před 4 měsíci +2

      እውነቴን እኮ ነው ዳስተር የለ ቲክቶከር እኛ ነን ርእሳቸው የሆነ ሊሸፈኑት የሚፈልጉት ነገር አለ🫣😄

    • @Etho19pia
      @Etho19pia Před 4 měsíci +2

      በትክክል

    • @AbelTekaligh-bo1qh
      @AbelTekaligh-bo1qh Před 4 měsíci +1

      ረ በስመአም በይ እኛ ወንጌል በተፈጠረ አንለውጠውም ነገር ግን ለተፈጠረ እንሰብካለን ይድኑ ዘንድ
      “እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።”
      - ማርቆስ 16፥15
      መዳን በሌላ በማንም የለም ግን አንድ መንገድ አለ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል
      ዮሐንስ 3
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

      ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j Před 4 měsíci +1

    ነጋሽ ወንድሜ ተባረክ መጨረሻዉ ዘመን ላይ ነዉ ያለንዉ መዳኒአለም ያስበን በስተመጨረሻም የቅዱስ ሜካኤል ምስል ሳይ ለኔ እደተሰጠኝ ነዉ የተደሰትኩት ምርጥ ስጦታ ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንም በምልጃዉ ያስበን❤❤❤

  • @user-tk6yz8di3j
    @user-tk6yz8di3j Před 4 měsíci +5

    ወንድማችን አግዚአበሔር ይሰጥህ መጀሪያ ሀሰተኛ መሆኑ የሜያሰታዉቀዉ ታምረ ሚካኤል ሲል ነዉ ዉርደት

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e Před 4 měsíci +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የቅዱሳን አምላክ ሉእል እግዚያብሔር በምህርቱ በቸርነቱ ይጠብቀን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gq1ib2nz8z
    @user-gq1ib2nz8z Před 4 měsíci +8

    ነጋሽ እነዚሕ እኮ "የተቀቡ ነብያት ሳይሆኑ 'የተቀቡ ሌቦች'" ናቸዉ።ሕልም ሻጮች ናቸዉና በምኞት የሚቃጠል ትዉልድ በግልሙትናቸዉና መዳራታቸዉ ይከተላቸዋል።ጌታም ለከንቱነት አሳልፎ የሰጣቸዉ የኤልዛቤል ልጆች ናቸዉ።ለሚያስተዉል ሁሉ የምእራባዉያን አሳፋሪ ዉድቀት አሁን በምድራችን ቀኙን እየያዘ ነዉ።

  • @addytes14
    @addytes14 Před 4 měsíci +6

    እባክህ ወንድም ነጋሽ የመነኩሴዋን ነገር ድምፅ ሁንላት:: የሆነባት ሁሉ ይሰብራል.

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před 4 měsíci

      እውነትነውእማሆይንሁላችንምድምጽእንሁናቸውልብይሰብራል😢😢😢😢

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před 4 měsíci +3

    እመብርሀን ወላዲት አምላክን ይዞ ያፍረ የለም. ትገባለህ ወንዲማችን ቤተክርስቲያናችን. ከከሀዲያን ከአላውያን ይጠብቅልን. ❤

  • @kassaj2023-gl5fv
    @kassaj2023-gl5fv Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያሰማልን
    ወጣቱ ሀገሩን ሀማኖን የመጠበቅ ግደታ አለበት

  • @eleniabreha7349
    @eleniabreha7349 Před 4 měsíci +2

    እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል" ይባላል ስለዚህ የእውነት አምላክ እሡ ፍርዱን ይሰጣል።

  • @dejenebekele675
    @dejenebekele675 Před 4 měsíci

    ነጉዬ የአገልግሎት ዘመንሕን እግዚአብሔር ይባርክልህ!!

  • @kidist1705
    @kidist1705 Před 4 měsíci +1

    ሙስሊም እሕታችን በጣም ልክ ናት በደንብ አይታናለች ተመስን❤ አግዚአብሔር በምረቱ ይጐብኘን ሁላችንም ታመናል። እመብርሐን ትጐብኝህ ወንድም አለም አይዛሕ ፈተና ያፅናህ ለቤትህ ያብቃህ

  • @user-qp7wv8js9i
    @user-qp7wv8js9i Před 4 měsíci +3

    ላይክ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 4 měsíci +6

    ወንድማችን ዳቭ ቸሩ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @boruselesa3594
    @boruselesa3594 Před 4 měsíci +2

    1ኛ ዮሐንስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁵-¹⁶ ዓለምን ወይም በዓለም ያሉትን አትውደዱ፤ በዓለም ያለው ሁሉ እርሱም የሥጋ ምኞትና የዓይን አምሮት ስለ ገንዘብም መመካት ከዓለም ስለ ሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ፥ ማንም ዓለምን ቢወድ የአባት ፍቅር በእርሱ ውስጥ የለም።
    ¹⁷ ዓለሙም ምኞቱም ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል።

  • @danatefera7313
    @danatefera7313 Před 4 měsíci +8

    😂😂😂😅😅ወይ ነገሽ እኔ የሚያስቀኝ የአንተ አስተያየት ነው 😅 ኑርልን ወንድማችን ነጋሽ🎉

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 4 měsíci +3

    እዉነት ነዉ ታልጋ ሲሉት ታመድ 👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h Před 4 měsíci +2

    ሰልፉ የእግዚአብሔር ይሁን። በሰው አእምሮ የሚስተካከል ነገር ያለ አይመስለኝም ። እግዚዖ መሃረነ ክርስቶስ ???

  • @Abeba-iw8gf
    @Abeba-iw8gf Před 4 měsíci +3

    ተባረክውንይማትን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 Před 4 měsíci

    Thank you for sharing the video,God bless you!

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 Před 4 měsíci +97

    አኔ የማዝነው በ በአዪ ጩፉ ሳይሆን የአዩ ጩፉ መጫወቻና መቀለጃ የሆኑትን ማስተዋልን ያጡትን ናቸው።

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g Před 4 měsíci +1

      እኔም እሱስ አንዴ ሐሰተኛ ከአባቱ ከዲያብሎስ የሚመጣለትን ኑፋቄ ትምህርት ያስተምራል የሚያሳዝኑን አዳማጮቹ😢😢😢😢😢

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass Před 4 měsíci +2

      አቦ ይመችክ ወንድሜ አባት ሳይሆን እበት ነው ዉሻ ገለባ ገለባ ቤት ነው የሚሄደው አይ ወንበዴ ጎበዝ ነጋሸዬ በርታ በትክክል ነው የገለፀከው ሌባ ነው😅😅😅 ባዝሊን ተቀባ ነጫጭባ ዉሻ ጭቃ ተቀባ 😂😂😂😂ለሰዋቹ ምንድነው የሚያሰጨሱዋቸው ከሰር ሆነው አሚን የሚሉት የሞተ ይሻላል ከነሱ

    • @asterwarga14
      @asterwarga14 Před 4 měsíci

      እውነት ነው

    • @teg22345
      @teg22345 Před 4 měsíci

      Me too

    • @user-qp6ow2pp6q
      @user-qp6ow2pp6q Před 4 měsíci

      እዉነት ነዉ 👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅

  • @ayaha3449
    @ayaha3449 Před 4 měsíci

    አሜን ዝማ ሬመላክት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 Před 4 měsíci +3

    እሄ ባለጌ አዲስ አበባ ላይ አልሆን ብሎ አሁን ደግሞ ሀረር ሄደ እሄ ዲያብሎስ ምን የሚሉት እምነት ነው እሄ ኢሉምናቲ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @elsabetshume4775
    @elsabetshume4775 Před 4 měsíci

    ተባረክ

  • @tewahdo_1221
    @tewahdo_1221 Před 4 měsíci +2

    ይገርማል

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 4 měsíci +8

    እግዚአብሔር ይማርክ ወንድማችን

  • @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf
    @TesfayeAbaynehbonke-xb1cf Před 4 měsíci

    ተባረክልኝ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 4 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj Před 4 měsíci

    በጣም የምወድህ ወንድሜ ነጋሽ በዳዳ ሁሌም በሃሳብና በአመለካከትህ ከጎንህ ነኝ ነገር ግን ጴጥሮስን አባታችን ብለህ የተዋህዶን ክብር አታሳንስ ጴጥሮስ ፖለቲከኛና ዘረኛ ሰው ነው አንተ ብዬ የምጠራው የአንቱታን ዋጋ ላለማሳነስ ነው ተወደደም ተጠላም ሰውዬው ፖለቲከኛ እና ለሃይማኖት ሳይሆን ለዘር የቆመ ተራ ሰው ነው ይህንን እንመን

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 Před 4 měsíci

    I am overwhelmed by your commitment and consistency; I am very proud to see you on the stage during this trying time.

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 Před 4 měsíci

    Egezehabeher Cherso Yemareh Amen

  • @merieyob886
    @merieyob886 Před 4 měsíci +1

    Amen 🙏 amen ❤❤🙏❤️🙏❤️🙏❤️💒💒💒

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Před měsícem

    Thank You. ነጋሽዬ❤❤❤

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6x Před 4 měsíci +1

    እሺ

  • @aklesiazegiorgis5510
    @aklesiazegiorgis5510 Před 4 měsíci +2

    Wendmachin Negash Fitih Le tedeferu Emahoy be Maedot media Yekerebu. Ebakih Ehe Eskahun Defro Sigawna Demu yemifettew yalew Astedadari negn Yalew Achberbariw Kebetekristianachin Ywegedlin.

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 Před 4 měsíci +2

    መልከ እራሱ ይመሰክራል አሳሳች መሆኑን ስለዚህ ለእዚህ ቦታ ባይሰጠው ጥሩ ነው

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa1870 Před 4 měsíci +4

    እዩ ጩፋ ክርስትያን ነው ሙስሊም ነው እያለ ሁሌም ድራማ ይስራል አባት እንዳልደለ ያስታውቃል ኮ ደግሞ ቢሆንስ ክእንዲህ አይነቶች ሌቦች ጥርግ ቢሉ ወንድሜ ነጋሽ በርታ 100k እናስጋባው ነጋሽ ሚዲያን ላይክ ማድርግ አትርሱ❤😂😢😂😂

  • @tidaruabiza1070
    @tidaruabiza1070 Před 4 měsíci +4

    ስቅለት ሳይኖር ትንሳኤ አይኖርም

  • @mimiazezew2696
    @mimiazezew2696 Před 4 měsíci +1

    Egziabher yetebkeh

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Před 4 měsíci +2

    ደስ፡ ይላል፡ እኔም፡ ከፋሲጋ፡ በፊት፡ መቶ፡ ሺ፡ ትገባለህ፡ ብዬ፡ ነበረ፤፤ እግዚአብሔር፡ ይመስገን፤፤

  • @user-gp1dg5fk8b
    @user-gp1dg5fk8b Před 3 měsíci

    ፈጣሪሆይ ሰላሙን ስጠን

  • @TigistEshete-um5pc
    @TigistEshete-um5pc Před 4 měsíci

    ተባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Před 4 měsíci

    ማርያምን እደኔ የመረረው አለ በውነት ምክንያቱም የቤጤትያትራ እዳስጠላኝ እዲህ ካልሆነ እምነት የለምእዴ ..በውነት ልቦና ይስጥህ እዩ ጩፍሀ መራዝ ነክ

  • @diyakonhabeniyom
    @diyakonhabeniyom Před 4 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @user-bz8nn5nh4f
    @user-bz8nn5nh4f Před 4 měsíci

    ልክ ነህ ወንድማችን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ይስጣች❤❤❤

  • @hiwottesfaye-ho7gi
    @hiwottesfaye-ho7gi Před 4 měsíci

    ተባረክ ወንድም ነጋሽ ትውልዱን ከመጥፋት የሚታደግ ስራ ይቀጥል።

  • @mhmoh6727
    @mhmoh6727 Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን በቸርነትህ በርታልን ወንድማችን ነጋሽ👏👏

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu Před 4 měsíci +3

    ነጋሽዬዬዬዬ ፣😍😍😍😍😍😍

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 Před 4 měsíci +2

    አይይይይ ይሄ ህዝብ ምን አይነት ህዝብ ነው ቅድስት ድንግል ማርያም ልብ ትስጥልን እኛ ልጆቻችሁ እንፈልጋችዋለን ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ አባታችንን ወደ ኢትዮጵያ መግባት አለባችሁ እንኳን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ አይደሉም እኛ እንኳን እንፈተናለን የአቡነ ጴጥሮስ በረከታችሁ ይደረብኝ😢😢😢😢😢

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6x Před 4 měsíci

    ብሂውቴ ባድንገር ደስ ይለኛል 10ትዛዛት ባልጠብቅም ግን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ቢያስ በላቤ ደክሜ ለፍቼ እድበላ ቅድስት ቤተክርስቲያን አስተማርችኝ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሪ እናቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተዋህዶ ብርሳሽ ቀኜ ትርሳኝ እባክህ እደ ኦርቶዶኮስ ፍጥርኽኛል እደ ኦርቶዶክስ እድኖር እርዳኝ እምላክ እደሀጥያቴ አትዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nanalove8401
    @nanalove8401 Před 4 měsíci

    በርቱ አይዛችሁ ፈጣሪይርዳችሁ

  • @user-fg3fo6js2u
    @user-fg3fo6js2u Před 4 měsíci

    ሰማሕ ወንድሚ መጽሐፍ አንደሚል አባ አባ ልንል የተገባው እግዚአብሒር ብቻነው ገባሕ 8:25

  • @Nanitringo
    @Nanitringo Před 4 měsíci +1

    👏👏👏

  • @DanielAbreham-ro6zr
    @DanielAbreham-ro6zr Před 4 měsíci

    ተባረክ ነጋሸ❤

  • @ElfSaron
    @ElfSaron Před 4 měsíci

    ተባረክ ወንድም 🥰🥰🥰

  • @HappyBike-y
    @HappyBike-y Před 4 měsíci +2

    {በርታልን ወንድማችን}

  • @user-yt8pr9ec5d
    @user-yt8pr9ec5d Před 4 měsíci

    Exactly altemechenem

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s Před 4 měsíci +3

    አባቶችን አሉ የሚባሉ ከመንግሰት ጋር የሚታገሉ በዘረኖች የተጠመዱ ብፁዓ አበው አባቶች የሚያዋርድ ዘመድኩን የተባለ በማር የተለወሰ መርዝነው ለቤተክርስቲያን የሚቆሙ አባቶች መምህራን እየለየ የሚመታው ወረተኞች ለሆንን አብረን እየወገርን ነው ያሳዝናል ዘመድኩንን ያላወደሰ ሊቀ ጳጳስ መሰደብ አለበት🤔🤔

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 Před 4 měsíci +2

      አይ ዘመድኩን ማለት በስማም ብለው ስለፖለቲካ ያወራል እኔ ለሱ አሸማቃለሁ ልብ ይስጠው

  • @mekdiznabu6255
    @mekdiznabu6255 Před 4 měsíci +1

    mahiberawi midya metekem kejemerkubet gize ansito iske ahun inde negash midya yastemaregn yelem .ina benatachu atirfubet be MARYAM midyawin bizuuuuuuuu teketay adrgulet simotilachu inibza. tebareku

  • @ElfSaron
    @ElfSaron Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ ዴቫ

  • @lamrot1623
    @lamrot1623 Před 4 měsíci +2

    Bale mahiteb negn ortodox tewahido❤

  • @tarikuAbbe
    @tarikuAbbe Před 3 měsíci

    ወድሜ ተናደህና ተቃጥለህ እሱም ፊትህላይ ያስታውቃል ግን አተአሁን እምት ሰራው ስራ መፅሀፍ ቅዱስ አዊነው እራስህን ጠይቅ ውሽት ነው ብለህ ካሰብ አንድ ቀን ሄደህተካፈልና ያኔ ውሽትና እውነቱን ታየዋለህ ለማንኛውም ይህንወሬ ስታወራ በጣም ብዙ ህዝብ እያመለጥህነው ብትችል አምንበታለው እምትለውን መፅሀፍ ብታስተምር አይሻለሆም ኡተ ቪዲዮ እስክታቀናብር በጣም ብዙ ሰው ጌታን እየተቀበለነው ጌታ እሱስ ይወድሀልወድሜ ተባረክልኝ ❤

  • @user-bx2cj4oi5p
    @user-bx2cj4oi5p Před 2 měsíci

    tebarik tewaydo le zelalm tinur❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wr7oq4bs1l
    @user-wr7oq4bs1l Před 4 měsíci

    ❤❤❤

  • @alemneshwolde9950
    @alemneshwolde9950 Před 4 měsíci

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 4 měsíci +2

    እውነት ነው አባት ሳይሆን እበት ሆድ አደር😢😢😢😢

  • @user-ic5su6fm7u
    @user-ic5su6fm7u Před 4 měsíci

    Wowo ❤❤🤲🤲🙏💋

  • @semiecokiflay405
    @semiecokiflay405 Před 4 měsíci

    Wendmie tebarek........betam gobezz neh

  • @muluembetemekonen8459
    @muluembetemekonen8459 Před 4 měsíci +1

    ጼንጤዎች ባይኖሩ በምን እንዝናና ነበር በጣም ያዝናናሉ

    • @tigstuersumo6454
      @tigstuersumo6454 Před 4 měsíci

      በእራስህ ኦርቶዶክስ ለይ

    • @NaniazeneNanii
      @NaniazeneNanii Před 4 měsíci

      በዘበነ ተረት ተረት ትዝናኑ ነበር ብሮ ወዳጄ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya Před 4 měsíci +1

    እልልልልልልል

  • @SilenatMentamir-pb4wb
    @SilenatMentamir-pb4wb Před 4 měsíci

    ወንድማችን በርታልን

  • @getahunsheleqo
    @getahunsheleqo Před 4 měsíci +7

    አትጠራጠሩ ወላዲተ አምላክ አለች

  • @user-fc2sq1fz9j
    @user-fc2sq1fz9j Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 4 měsíci

    እመቤቴ እግዘአብሔር የአረህ❤

  • @alemneshwolde9950
    @alemneshwolde9950 Před 4 měsíci

    ነጋሽዬ ማሪያምን ደጋግሞ ላይክ ቢቻል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-te1el2mk5k
    @user-te1el2mk5k Před 4 měsíci

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አሁንሰ ሰለ ቤተክርስቲያን ሳሰብ ጨንቅኝ ሰለ አገሬ ሳሰብ ጨንቅኝ በእየለቱ ሰዉ መገድል በዛ እመቤታችን ቅድሰት ድንግል ማርያም አስራት አገረሸን አደራ እናቴ አንቺ ብቻ ነሸ ያለሸን ለተዋህዶ ልጆች በሙሉ😢😢😢

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 4 měsíci +1

    እውነት ነው ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብቅልን 😢😢😢

  • @asdfzxc5343
    @asdfzxc5343 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @saramengtsab1422
    @saramengtsab1422 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 4 měsíci

    ወንድማችን ዳዊት እግዚአብሔር ይማርህ እመብረሀን አትለይህ