🍮በጣም ፈጣን ቀላል እና ጉልበት ቆጣቢ የገንፎ አሰራር ዘዴ || Ethiopian Food || How to make porridge easily

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 03. 2021
  • ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና qከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Komentáře • 593

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood  Před 3 lety +45

    #የተጠቀምኳቸው ነገሮች
    2 Cups multigrain atta Flour/2 ኩባያ የገንፎ ዱቄት
    2 Cups Warm water/2 ኩባያ ሙቅ ውሀ
    1/2 TSP Salt/1/2 የስኳር ማንኪያ ጨው
    2 TBS Vegan Buttur/2 የሾርባ ማንኪያ የፆም ቅቤ
    #የፆም ቅቤ ከፈለጋቹ ሊንኩን ተጫኑ
    czcams.com/video/uCAg9OlmhLo/video.html

    • @user-ju6my6su9y
      @user-ju6my6su9y Před 3 lety +3

      አማረኛ አድርጊልን ሀበሻ ነን እኮ

    • @tegestfasil7738
      @tegestfasil7738 Před 3 lety +2

      ቅቤውንና ድቄቱን ሼር አድርጊን please thanks

    • @wossenbirke8125
      @wossenbirke8125 Před 3 lety +1

      vegan better yetu nwe bitetekumin

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  Před 3 lety +1

      ሊንኩን አስቀምጫለው💖🙏

    • @seblebelay2196
      @seblebelay2196 Před 3 lety +1

      የገንፎ ዱቄቱን ግን ለየት የላል

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 Před 3 lety +16

    ቆንጆ የገንፎ አሰራር ነው በጣም ያምራል👍👍🥰😍

  • @armidesara6260
    @armidesara6260 Před 3 lety +29

    ዋዉ! መልክ ስጠኝ ሙያ ከጎረቤት የሚባለው ይሄ ነው👍☺️ ተባረኪልኝ

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 Před 3 lety +5

    ዋዉ በጣም አሪፍ ነው በተለይ ገንፎ ማገንፋት ለማይችል ሰው ይሄ ቀላል ነው በጣም

  • @bereketkebede3369
    @bereketkebede3369 Před 2 lety +1

    ወ/ሮ እጅጋየሁ ጥሩ ሞያ ያለሽ ከመልካም ስነምግባር ጋር ብዙ ዕውቀት ስላገኘሁኝ በጣም አመሰግናለሁ እጅሽን እግዚአብሄር ይባርከው ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እላለሁ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ

  • @konjamkonjam5243
    @konjamkonjam5243 Před 3 lety +2

    ማሻ አላህ በጣም ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @romanaabdella5626
    @romanaabdella5626 Před 2 lety

    Wow በጣም ቆንጆ ጉልብት ይቆጥባል እጅሽ ይባረክ🙏🙏

  • @Mazakiros
    @Mazakiros Před 3 lety +5

    ዋውውው እናመሰግናለን

  • @bettwascorner
    @bettwascorner Před 3 lety +4

    ልዩ ገንፎ ነው ሲያምር ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👏👏❤🙏

  • @AyniA1
    @AyniA1 Před 3 lety +5

    እጆችሽ ይባረኩ በጣም የሚያምር ገንፎ ሰልፍዬ😘❤️🙏🏻

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 Před 3 lety +6

    በጣም የሚያምር ጤናማ ገንፎ ነው እጅሽ ይባረክ በርቺ ውዴ😍😘

  • @hirut4625
    @hirut4625 Před 3 lety +1

    Wow ያስጎመጃል

  • @selamsalha6052
    @selamsalha6052 Před 3 lety +5

    እጅሽ ይባረክ

  • @zenebechmekete3353
    @zenebechmekete3353 Před 3 lety +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት!

  • @tomasmogos6239
    @tomasmogos6239 Před 3 lety

    Great! I'm happy with your lessons program!

  • @yeneneshamare6481
    @yeneneshamare6481 Před 3 lety +2

    በጣም ነው የሚያምረው እናመሠግናለን ውዴ 10q......

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 Před 3 lety +4

    ዋጥ ዋጥ አርጉኝ ይላል በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️

  • @samalka5927
    @samalka5927 Před 2 lety +2

    ቀላልና ምርጥ የገንፎ አሠራር ነው

  • @MayetMaki
    @MayetMaki Před 3 lety +3

    በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው ያካፈልሽን እሞክረዋለሁ እኔም እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን በርቺልኝ👌
    ❤❤❤👍👍👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  Před 3 lety

      አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ ሞክሪው አሪፍ ነው💖🙏💖

  • @user-ze1nt2eq8z
    @user-ze1nt2eq8z Před 2 lety

    በጣም ቆንጆ ነው ሰርቼ እየበላን ነው እናመሰግናለን

  • @meryemebrhim5186
    @meryemebrhim5186 Před rokem +1

    በጣም ለቀላል እና ቆጆነው እኔ ላቤን አጠፍጥፊነበር የምስራው በጣም እናመሰግናለን እህቴ

  • @adeyoabeba7904
    @adeyoabeba7904 Před 3 lety +1

    እጅሽ ይባረክ ትችያለሽ

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 4 měsíci

    ዋውበጣምርጥቀለልያለአሰራርነው እጂሺይባረክ

  • @sabazinabe1250
    @sabazinabe1250 Před 3 lety +5

    ዋው ድንቅ ሙያ ነው የተማርኩት ተባረኪ 🥰🥰🥰

  • @zellitube
    @zellitube Před 3 lety +7

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው😍👍👍🙏

  • @dddd2262
    @dddd2262 Před 2 lety

    Wow betam desi yemil genfo amareng ❤️❤️❤️

  • @user-ex4ir5hk3w
    @user-ex4ir5hk3w Před 3 lety +2

    ዋው ባለሙያ በርቺ እጅሽ ይባረክ👍👍💓

  • @user-gq1cq1rx2y
    @user-gq1cq1rx2y Před 3 lety +1

    ከስራዎች ሁሉ ገንፎ አድካሚ ነዉ እጅሽ ይባረክ እህቴ

  • @Anjulo959
    @Anjulo959 Před 3 lety +3

    Brilliant, thanks. What s atta multigrains? I have never heard of. Could you explain pls? Many thanks.

  • @user-oy1wz7sn7u
    @user-oy1wz7sn7u Před rokem

    እጅሽ ይባረክ ሁሏን ነገር አብሬሽ እየተከታተልኩ ነበር የሰራሁት በጣም ጥሞኝ በላሁ እማ የመሰሪያቸው የምግብ አይነቶች በጣም ደስ ይላል

  • @user-ou3qt3ol6q
    @user-ou3qt3ol6q Před 3 lety +1

    thank you for all you make .... all my respect

  • @ethiohometube
    @ethiohometube Před 3 lety +4

    ደሥ የሚል አሠራርና አርት👍

  • @hiwotteferi780
    @hiwotteferi780 Před 3 lety

    Balemuya really appreciate thanks for sharing 🙏

  • @fruitinlondon2942
    @fruitinlondon2942 Před 3 lety +6

    Thank you for sharing this recipe. I can’t wait to try it 👍🏼

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. Před 3 lety +4

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  Před 3 lety

      አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ💖🙏💖

    • @hanaayele4028
      @hanaayele4028 Před 3 lety

      በጣም ጛግሩም ነዉ በሲኒ መሆኑ

  • @kidukidu5103
    @kidukidu5103 Před 3 lety +2

    Egeshe yebarek bettam yamral

  • @user-nv3lg6ev8z
    @user-nv3lg6ev8z Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር አምላክ እጅሽ ይባርከው በጣም ደስ የሚል የገንፎ አሰራር ነው ያሳየሽን ልክ እንደኤርትራውያን እናቶች ሁነሽ ተሰማሽን ኤርትራውያን እናቶች በጣም ጎበዞች ናቸውና የናቶቼን ጉብዝና አሳየሺኝ ተባረኪ የኔ ማር ሁሌ ማር ያብላሽ ፈጣሪ ደግሞም አይዞሽ በርቺ እጎንሽ ነኝ ።

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  Před 3 lety +1

      አሜን በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ💖🙏💖

    • @user-nv3lg6ev8z
      @user-nv3lg6ev8z Před 3 lety

      @@sara-ethiopianfood አሜን አሜን አሜን እህታለምየ ላንችም እግዚአብሔር ያክብርሽ ልዕልት ያርግሽ ትህትናሽ ይባርክ ባሰራርሽም በመልስሽም ረክቻለሁ እርካታ ይስጥሽ ፈጣሪ።

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  Před 3 lety +1

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ አመሰግናለው💖🙏💖

  • @SenaitMengisteab-oi2jr
    @SenaitMengisteab-oi2jr Před rokem +2

    በጣም ቖንጆ ጎንፎ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před 2 lety

    የኔ ቆንጆ እጅሽን ይባርክ በጣም አመስግናለሁ

  • @wubalem22tube66
    @wubalem22tube66 Před 3 lety +4

    ልዩ አሰራር ነው እጅሽ ይበርክ ውዴ ላይክ 👍👍👍👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  Před 3 lety

      አሜን በጣም አመሰግናለው ራቢናዬ💖🙏💖

  • @user-ri4qo1ww2v
    @user-ri4qo1ww2v Před 3 lety +1

    Woooooow tebarkii

  • @gemechudeme3934
    @gemechudeme3934 Před 3 lety

    ዋዉ እጂሽ ይባርክ

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny Před 3 lety +1

    Thank you for sharing my dear 👌🏾🥰

  • @Saratmz12
    @Saratmz12 Před 2 lety +1

    betam arif new 👍👍👏👏👏

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 Před 3 lety +6

    በጣም ልስልስ ያለ ቆንጆ ገንፎ ነው እጅሽ ይባረክ👌👍🥰❤

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Před 4 měsíci

    በጣም ያምራል እሞክረዋለሁበ በተለያየ መንገድ ማወቁ ጡቃሚ ነው አመሰግናለሁ

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 Před 3 lety +6

    ምርጥ ገንፎ 👌👍

  • @nahomnahomejigu8461
    @nahomnahomejigu8461 Před 3 lety +4

    ዋው የሚያስጎመጅ ገንፎ አንዴ ደሞ ጎረስ እያረግሽ ብታሳይን የበለጠ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  Před 3 lety

      በጣም አመሰግናለው ናሁምዬ እሺ እጎርሰዋለው💖🙏💖

  • @leul1407
    @leul1407 Před 2 lety +1

    Thank you betam yemir Migerm endehone yastawikal

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 Před 21 hodinou

    ኧረኔ የመጀመሪያ ሣይ ይህ አይነት ገፎ አጥቢት ነው መሆን ያለበትይህሥራ እናም እናመሠግናለን በርቺ

  • @sinnithm.6972
    @sinnithm.6972 Před 2 lety

    ጎንፎ እና ሴት ስታሸት ነው ሚጣፍጠው ሳሪየ እጅሽ ይባረክ

  • @jamalhashalla5602
    @jamalhashalla5602 Před 3 lety +3

    Betam tiru enamesginalen

  • @susu.7392
    @susu.7392 Před 3 lety +4

    ደስሲል በጣምራነት አሪፈነው እጅሽ ይባርክ

  • @user-ys8ld3qh3d
    @user-ys8ld3qh3d Před 3 lety +3

    በጣም ሴዩት ያጠግባል አጅሽ ይባረክ

  • @ruthmisgun8792
    @ruthmisgun8792 Před 3 lety

    Waww betame gobez,GBU thank you

  • @agelgay.birhan.niguse
    @agelgay.birhan.niguse Před 3 lety +2

    ዋዋዋ ሰላም ባረቻ ያምራሊ እጂሺ ተባርክ በቲሲቢ እነ ሁኒ

  • @user-ol5ix9ny8j
    @user-ol5ix9ny8j Před 2 lety

    ተባረክ አላህ ይበሪክሽ ልዩ

  • @Smart_Tube1224
    @Smart_Tube1224 Před 16 dny

    Wow mert new bateseb aderigege weda balmoya neshe ejeshe yebarek👍

  • @davezerea6856
    @davezerea6856 Před 3 lety +1

    በጣዕሚ ካብ ልበይ እየ ዘመስግነኪ ። ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ እግዚኣብሔር ፡ ብኣምላክ ተባረኪ !!!

  • @HannaWendemagegn
    @HannaWendemagegn Před 4 měsíci

    የኔ እናት እግዚአብሔር ይስጥሽ ምርጥ ገንፎ ሰራው እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Před 3 lety +3

    በርቺ በጣም ቆንጆ ነው እጅሽን ይባርከው

  • @tehayetesfai1569
    @tehayetesfai1569 Před rokem

    በጣም ያምራል ተባረኪ

  • @Leulbeza
    @Leulbeza Před rokem

    ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን
    በጣም ባለሙያ ነሽ ዋውው በርች

  • @neimneim2446
    @neimneim2446 Před 2 lety

    ባሉ ሙያ ነሽ ገንፎ ሰርቸ አላውቅም ነበር ከዚህ በኋላ ግን ይሄን ቪዲዮ ዳውሎድ አድርጌ እያየሁኝ እሰራለሁ እናመሰግናለን በርች እህታችን

  • @our_life4825
    @our_life4825 Před 3 lety +3

    ቀላል በሆነ መንገድ ነው ያሳየሽን 😋😋😋😋👌

  • @teresaaraiaberhe2842
    @teresaaraiaberhe2842 Před 3 lety +1

    ጎበዝ

  • @linadebele8997
    @linadebele8997 Před 2 lety

    ዋው ነጌ ጠዋት ይህንን አስራር እሞክራለውኝ

  • @bitaniatelaye8387
    @bitaniatelaye8387 Před 3 lety +2

    Betammmmm Gobez Nesh Tebareki Selastemareshen

  • @buzattube
    @buzattube Před 2 lety +1

    ገንፍ ውስጤ ነው አስጎመጀኝ ወይኔ ደቄቱን ማየት ፈልጋለው ልሞክረው ሳሪናየ 😋😋😋😋

  • @user-du7bo6zj3j
    @user-du7bo6zj3j Před 3 lety +2

    በርቺ አሪፍነው

  • @romanethiopia
    @romanethiopia Před 3 lety +1

    wow betam new yewededkut yene eht berchilgn nege msayen serawalehu ejishi ybarek

  • @user-qt2gz5po8q
    @user-qt2gz5po8q Před rokem

    እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @user-ky5yz7pw8g
    @user-ky5yz7pw8g Před 3 lety +2

    ዋው እጅሽን ይባርከው ያምራል

  • @hadarakabaida1549
    @hadarakabaida1549 Před 3 lety

    በጣምጎበዝነሽእናመሠግናለንበርች

  • @yeshiitarefe4045
    @yeshiitarefe4045 Před 3 lety

    Wao samir fixareh ehjashn yehbarikaw mareh

  • @nafkot6968
    @nafkot6968 Před 3 lety +2

    Woww ejish yebarek

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  Před 3 lety +1

      በጣም አመሰግናለው ቡርትዬ🙏💖👌👍👏👏👏

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 Před 2 lety

    Wow, Betam NWe Yemiyamirew, Sis Genfo Ayawefirim Aydel Biyanese Weekend lay Meblat Efeligalehugn, Ameseginalhu.

  • @user-gg9qx6qz4b
    @user-gg9qx6qz4b Před 2 lety

    ተመስጬ ነው ያየሁት የኔ ቅመም ተባረኪ

  • @menbereadane2238
    @menbereadane2238 Před 3 lety

    ተመችቶኛል ስራውን አቀለልሽልኝ አመሰግናለሁ

  • @user-dw8sx1jr5w
    @user-dw8sx1jr5w Před 3 lety +1

    ማሻአላህ ሁቤ

  • @naiher9876
    @naiher9876 Před 3 lety +2

    Ejish ybarek 👌👌👌🥰

  • @demisachew
    @demisachew Před 19 dny

    ዋው

  • @enawgatube
    @enawgatube Před 3 lety +2

    Wedy betam kelel yale new berche wrdy like sher

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 Před 3 lety +3

    በጣም ቆንጆ አሰራር ምርጥ ነው

  • @kdfeify
    @kdfeify Před 3 lety +2

    ሲያምርርርር💖💖💖💖💖💖💖

  • @yeantokiaiij5307
    @yeantokiaiij5307 Před 3 lety +1

    በርቺ አሪፍ ነዉ

  • @hlinatube5665
    @hlinatube5665 Před 3 lety +3

    Betam arif new 😋😋🙏🙏

  • @user-tr7pe2ig5b
    @user-tr7pe2ig5b Před 3 lety +2

    ዋውውውውውው 😋😋😋

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 Před 3 lety +3

    በጣም ቀላል ዘዴ ነዉ ያሳየሽን በርቺ ወደእኔ ቤትም ጎራ ብለሽ አበረታችኝ👌👌

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  Před 3 lety +1

      በጣም አመሰግናለው እሺ ደስ ይለኛል❤🙏❤

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Před 2 lety

    ዋዉዉዉዉ ዛሬ መጣዉ ሰብ አድርጌያለዉ ስያምር እጅሽ ይባረክ

  • @alemeassefa8740
    @alemeassefa8740 Před 3 lety +1

    God bless you.

  • @user-ke8kc4tb3o
    @user-ke8kc4tb3o Před 21 dnem

    እጅይባረክ በርቺ

  • @almazfita7764
    @almazfita7764 Před 3 lety +1

    Thank you so much for sharing

  • @fhathimabegum8647
    @fhathimabegum8647 Před 3 lety +1

    ዋዉ በጣም ነዉ የሚያምረዉ

  • @tigistehenew8173
    @tigistehenew8173 Před 3 lety +1

    wow betam new yemiyamirew

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks Před 3 lety +1

    yasgomejal ejesh yebarek!

  • @waw7753
    @waw7753 Před 3 lety

    ዋው 👍👍👍👍👍💛❤️💛❤️

  • @saralalagoshehebofromethio6509

    Wow good job god bless you more my sister

  • @addislema661
    @addislema661 Před 3 lety +1

    Betam konjo yemiamer new ejeshe yebarek gen sniw kerto degmo bersu bihon llemeblate betam yebelete yamral

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  Před 3 lety

      እውነት ነው ስኒው ትንሽ ያስቸግራል ውበት ይሰጠዋል ውንጂ ካለ ስኒ ይሻላል በጣም አመሰግናለው💖🙏💖

  • @hdu4612
    @hdu4612 Před 3 lety +2

    ሰላም፣ላንቺ፣ይሁን፣እህታችን፣ለቤትሽ፣አዲስነኝ፣ዋዋዉበጣም፣አሪፍነው፣ተባረኪልኝ