"በ15.ደቂቃ የምስር ወጥ" Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና አዘገጃጀት በሼፍ እና አርቲስት ዝናህብዙ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 09. 2024
  • Enebela Be ZENAHBEZU Kushina እንብላ በዝናህብዙ ኩሽና አዘገጃጀት በሼፍ እና አርቲስት ዝናህብዙ
    ለምግብ ቤቶችም ሆነ ለመኖሪያ ቤት በ15.ደቂቃ የምስር ወጥ ለመስራት የሚያስችል ዘዴ.mp4

Komentáře • 734

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Před 3 lety +162

    የኢትዬጵያ ወንዶችዬ አባካቹህ ገባ ገባ በሉ ።

  • @user-kx1wm2zv7c
    @user-kx1wm2zv7c Před 10 měsíci +27

    የረህ ስነምግባር ከገመና ድራማ ጀምሮ የተወደደ ነው የተፈጥሮ ነውና እድሜህን ያረዝመው ከጤና ጋር 🙏🙏🙏 አሜን

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Před 3 lety +138

    የማስታወቂያ ብዛት የለው አሰልቺ ወሬ የለው ውይ እንዴት ደስ እንደሚል እጥር ምጥን ሽክን ያለ ሙያ ተባረክ

    • @user-st8ki8vt4x
      @user-st8ki8vt4x Před 3 lety +4

      በእዉነት በጣም ወድጀዋለሁ እጅ ይባረክ

    • @almassmass336
      @almassmass336 Před 3 lety +2

      ዋውዋው በጣም ደስ ይላል ይህ ነውመተሳሰብ በውነት ሚስትህም ጥሩ በል ሠቷታል ልጆችህም ጥሩ አባት መታደል ነው አብዝቶ ይባርክህ ፈጣሪ

    • @tiblezghebrenegus401
      @tiblezghebrenegus401 Před 3 lety

      @@almassmass336 ☀️☀️☀️

    • @behailumelaku9651
      @behailumelaku9651 Před 10 měsíci

      ደስ ይላል

    • @MakMas-fw3bl
      @MakMas-fw3bl Před 4 měsíci

      የአንተ አስተያየት ምንድነዉ ?ይህን ግራ የገባ አስተያየት ከሽንኩርት ጋር አቁላልቶ ማብሰል ነበር

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 3 lety +38

    እውነትም ዝናህብዙ ስምን መላክ ያወጣዋል እጅህ ይባረክ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 Před 3 lety +105

    ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ይሄ ነው መታደል ፀባይ ከሞያ ጋር አሟልቶ ሲሰጥ ተባረክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ካንተ ብዙ እማራለሁ በርታ

    • @tarikg7184
      @tarikg7184 Před 3 lety +1

      Ewent bezi ayenet huneta selayehuh des belognal e/r amelak yebark tena ena rejem edeme yesteh betam new mewedh

    • @ankessolomon5914
      @ankessolomon5914 Před 3 lety +1

      ጐበዝ ወንድሜ . አስተምራቸው

    • @selamethiopa6304
      @selamethiopa6304 Před 3 lety

      ይህ ቪዲዮ የቆየ ነዉ ነገር ግን ኮሜት ለይ ልታየዉ ትችል ይሆናል በሐሳቤ ቅር አንደማትሠኝ እርግጠኛ ነኝ ምን አለ ጢምህን ብታነሳው

    • @tatiguta5562
      @tatiguta5562 Před 3 lety +1

      ከልቤ ነው የማከብርህ መልካም ሰው ነህ የእጆችህ ስራ ጌታ ይባርክልክ ከነቤተሰብህ ተባረክ ወንድሜ።

    • @hanamekonen1797
      @hanamekonen1797 Před 3 lety

      @@tarikg7184 q

  • @bblovem7196
    @bblovem7196 Před 3 lety +25

    በጣም ደስ ይላል ለሌሎችም ወንዶች ትልቅ ትምህርት ነው
    ነገር ግን ያልገባኝ 15 ድቂቃ ነውየሚለው የወሰደው ግዜ ግን ለማዘጋጀት 2 ሰዐት ነው የፍጀው እዚህ ላይ ያስተካክሉት

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m Před 3 lety +9

    ማሻ አላህ ምርጥ አባት አዳሜ በዘር በብሄር ከመባላት ሙያ እንማር! ጎበዝ በርቱ! ዛዛታ የሌለበት ባለ ሙያ 100%%% የመጀመሪያየ ሳየው ይሄን ቻናል

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 Před 3 lety +23

    እጅግ አድርጌ የማከብርህ የሙሉ ስብእና ባለቤት እንኳን አየንህ እናመሰግናለን እግረመንገድህን መስራት ቤተሰብን መርዳት ነውር ለሚመስላቸው በስደት እንኳን አስተሳሰባቸው ያልተቀየሩትን አበረታታልን በውጭው አለም ስ ንኖር ሁለገብ መሆን የግድ ነው እባክህ ያችን የፍየል ጥብስህንም ብታሳየን እጅህ ይባረክ እድሜ ይስጥህ ሞዴል ነህ ለማህበረሰቡ

    • @user-yg8rv2de1x
      @user-yg8rv2de1x Před 8 měsíci

      ኧሯ ❗️ጉድ በል ጎንደር❗️

  • @girmakebede4352
    @girmakebede4352 Před 3 lety +18

    ዝና እረጅም ጊዜ አላየሁህም: እግዚአብሔር ይባርክህ: እንዲህ ከ ሌላው ውጥረት ይሚገልግልና ሰንበትን በቤት ይምናከናውነው ሙያ ስላካፈልከን::

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm Před 5 měsíci +1

    በጣም የምወድህና የማደንቅህ አርቲሰት

    • @RahelWerku-pe5qm
      @RahelWerku-pe5qm Před 5 měsíci

      እድምና ጤና እንድሸጥህ እመኝለሁ

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Před 3 lety +15

    ዘመኑ እንዲህ ነው። ለሚሰት ለሠራተኛ ብቻ የተተወ ጎጂ ባህል
    መወገድ አለበት። መስፍኔ እናመሰግናለን።

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 Před 3 lety

      ልክ ነሽ እውነትም ጎጅ በህል መረዳዳት ግድ ነው

  • @emebetminas9311
    @emebetminas9311 Před 3 lety +4

    ሰላም ለአንተ ይሁን በጣም የማከብርና የማደንቅህ አርቲስት ፣መስፍኔ የማህሌት ባለቤት፣ የባርች አባት ደግሞ ባለሙያ መሆንህን ዛሬ ገና አየሁ በርታ፡፡

  • @user-vb1xc6cw9r
    @user-vb1xc6cw9r Před 3 lety +6

    አተ መልካም ሰው ጌታ ይጠብቃቹ😘😘😘😘💖💖💖

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 Před 3 lety +8

    ምነው የኔንም ባል ጆሮውንይዘህ ባስተማርክልኝ እዲህም አለ አሞልቶሲሰጥ እስኪ ሞያ የሌላችሁ ገባገባበሉና ሞያተማሩ ከወድማችን ተባረክ እዳውአተን አይተው እኳን ቢነሳሱ🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍

    • @TarikAlem-ok8zr
      @TarikAlem-ok8zr Před 10 měsíci

      Adelem wedoch setoch መቸ nchlalen blesh new

  • @tube962
    @tube962 Před 3 lety +18

    ማሻ አላህ እጅህን አይቆርጥመው በጣም ነው የምን ወዲህ በርታ ጋሺ መስፍን

    • @merimamo3963
      @merimamo3963 Před 3 lety

      Gash mesfin manew gin

    • @ruhamatube627
      @ruhamatube627 Před 3 lety

      @@merimamo3963 ሰው ለሰው ድራማ ላይ መስፍን ነው ስሙ የነበረ

  • @lidyamamo5918
    @lidyamamo5918 Před 3 lety +35

    Yes it is 15 minutes. You don't have to count the firist part. You can prepare the first part of 30 minutes any time any day and keep it in a fridge. When you need miser wat just take one or two big spoon of the kulet and start making miser wat or what ever key wat you want to make. The minute starts when he started cooking in the second sauce pan. Blessings to you all.

    • @kiyakassa1726
      @kiyakassa1726 Před 3 lety +2

      Yes but it starts at 9:01 and he was done at 10:10.

    • @siyadenemera305
      @siyadenemera305 Před 3 lety +1

      Oh I was confused but now I get it. I thought the title is misleading. Either way I'm proud of him. More Ethiopian guys need to do this😊

    • @siyadenemera305
      @siyadenemera305 Před 3 lety

      @Simon Getenet 🤣

    • @samuelgebretsadkan3320
      @samuelgebretsadkan3320 Před 2 lety

      ፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e Před 8 měsíci +1

    ዋው ጎበዝ በርታ በጣም ነው የማከብርሕ ዝኔ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ

  • @mayatube10
    @mayatube10 Před 3 lety +3

    ላይክ ያስፈልጋል እኔ ደስ ብሎኛል ዛሬ ነዉ ያየሁለት በጣም ደስ የሚል ፈጣሪ እዳተ ያለዉን ያብዛልን 💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ላይክ ያላረገ ጁታነዉ👈🤔🤔

  • @user-qz7fs2he9l
    @user-qz7fs2he9l Před 3 lety +2

    ቁሌቱ ራሱ ያስጎመጃል እጅክ ይባረክ

  • @fkirageradane5068
    @fkirageradane5068 Před 3 lety +1

    ዝናህብዙ የኛ ጀግና በአገራችን የስነጥበብ ዓለም እንደ ተወርዋሪ ኮከብ ታይተህ የጠፋህ ያህል ይሰማኛል ። እባክህን አገር ቤት ላለን አድናቂዎችህ ስትል ከክወና ጥበብ አትራቅ።

  • @fremalifu9603
    @fremalifu9603 Před 3 lety +7

    በጣም ድንቅ ሙያ ተማርኩ እኔ በግሌ በጣም ምግብ አብሳይ ነኝ ያሳየኸን ዘይቤ እጅግ ግሩም ነዉ ምስር ወጥ ሁሌ ትኩስ ሲበላ ኧረረ አድናቂህ ነኝ በዛ ላይ አስተምሮትህ ልዪ ነዉ የሰውን ፍላጎት ትጠብቃለህ በአጠቃላይ ወደር አይገኝልህም ተባረክ መልካም የስራ ዘመን ተመኘሁ በቸር ይግጠመን።

    • @fikerjoseph7176
      @fikerjoseph7176 Před 3 lety

      Wey gud tenkk yal moya yegermal saetu moya sitefabet wendochu bal moya sihunu wyyy gizaaaa

    • @fikerjoseph7176
      @fikerjoseph7176 Před 3 lety

      Wey gud tenkk yal moya yegermal saetu moya sitefabet wendochu bal moya sihunu wyyy gizaaaa

  • @user-ez7tg2nm6j
    @user-ez7tg2nm6j Před rokem +2

    በስመአብ በጣም የምወጀህ የማከብርህ አባት ተዋናይ❤❤

  • @birhangirmay5413
    @birhangirmay5413 Před 3 lety +9

    መልካም ቤተሰብ አስተዳዳሪ እንደምትሆን አልጠራጠርም ጋሼ! እናመሰግናለን ለሃገራችን ወንዶች አርአያ ትሆናለህ ብየ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @meazagebrehiwot5600
      @meazagebrehiwot5600 Před 3 lety

      ትክክል የኛ አገር ወንዶች ሴት ብቻ መስራት ያለባት ይመስላቸዋል ግን ወንድም እኮ ከሴት በላይ መስራት እንደሚችል አንተ አሳይልን

  • @burtkanfatima7825
    @burtkanfatima7825 Před 3 lety +2

    ጋሼ ዝዝናህ በዙ ጸጋየ የውነት ስላየወክ ደስ ብሎኛል ከሰው ለሰው ድራማ በዋላ አይቸህ አላቅም እጅህን ይባርከው ኑርልን እንወድሃለን

  • @ephermkebede8280
    @ephermkebede8280 Před 3 lety +6

    ፋዛር መስፍኔ በእውነት ለእኛ ሞዴሎች ነህ የሁሉ ተወቅናት በተጨማሪ ይህን ለአለም ማስተዋወቅ ደስታ ይሰማኛል ከአንተ ብዙ እንመራለን ብዙ እድሜ ተመኛሁ

    • @ishmaeldassa8268
      @ishmaeldassa8268 Před 3 lety

      ፋዘር ???

    • @tweynisirak7877
      @tweynisirak7877 Před 5 měsíci

      Kemir wend lij lezyawm endih angafa sew mdja sir wet siyamasil lemalet yalfe minasatari neger ynoral

    • @tweynisirak7877
      @tweynisirak7877 Před 5 měsíci

      Ere yechew yezegut bzat gin fxum yetorna xer new

  • @solomonzerfu924
    @solomonzerfu924 Před 10 měsíci +1

    ናፈከኝ ድንቅ ሰው

  • @terefemekonnen3737
    @terefemekonnen3737 Před 7 měsíci +1

    እናመሰግናለን ትልቅ ምሳሌና አስተማሪ ነህ በርታ በሌሎችም የወጥም ሆነ የምግብ አሰራሮች እንጠብቃለን ለመማር።

  • @fafiraya3757
    @fafiraya3757 Před 3 lety +2

    ዝና በጣም አሰተዋይ መልካም ሰው በርታ እድሜ ከጤና ጋ ተመኔሁልክ👏

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 Před 3 lety +5

    ዋዉ በጣም ነው የምናመስግነው እግዚአብሔር አምላክ እረጁም እድሜ ከጤና ጋር ከነ መላው ቤተስብህ ጋር ይስጥልን ::

  • @user-ym9qi6gf9f
    @user-ym9qi6gf9f Před 3 lety +8

    ደስ ብሎኝ የማየው የምግብ ዝግጅት ኣመሰግናለው ። ያው ሰዓት ግን ኣስተካክለው 15 Min ኣይደለም ።

    • @gizachewbetrutegegn3948
      @gizachewbetrutegegn3948 Před 3 lety +1

      Malet yefelgew eko sosun ande serten kaskemeten buhala yalewn hedet le 15 malet new

    • @panadoltube1865
      @panadoltube1865 Před 3 lety

      @@gizachewbetrutegegn3948 አንድ የገባው ሰው አገኘው

  • @abebabahrishum1387
    @abebabahrishum1387 Před 3 lety +3

    በጣም ደስ ይላል ለባሎቻችን መልካም ትምህርት ይሰጣል ለኛም እንዲሁ : እድናቂህ ነኝ ተብረክ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 Před 3 lety +7

    እውነት እኔ በጣም ነው የምወድክ መስፍኔ ደሞ የምወደውን ወጥ የኔ ባለሙያ ውድድድድድ💚💛❤️🌹🌹

  • @user-qk7oo1jk8g
    @user-qk7oo1jk8g Před 3 lety +50

    I am glad for the stove clock/timer because it gives the exact time to cook everything lol. No CZcamsr ever tells you how long to cook anything.

    • @tizitamoges9508
      @tizitamoges9508 Před 3 lety +1

      1 hour before starting messer/lentil/

    • @Sandy-gl9mp
      @Sandy-gl9mp Před 3 lety +1

      Are you detective? You got him

    • @AkliluDessalegn
      @AkliluDessalegn Před 3 lety +6

      Once you make ready the sauce the lentil will be cooked in 15 min

    • @beaglecutedog2312
      @beaglecutedog2312 Před 3 lety +2

      አንቺ ግን ተንኮለኛ ነሽ

    • @medhanithailu2710
      @medhanithailu2710 Před 3 lety +1

      Were u looking at the background/side ground? lol I do the same.

  • @sinkineshdemessie9862
    @sinkineshdemessie9862 Před 3 lety +1

    እጅህ ይባረክ ሌላ ምን ይባላል
    Thank you dear 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏

  • @preachingandpersecuting4130

    ምርጥ ምስር ወጥ ነው! እጅግ እናመሰግናለን ዝናህ ብዙ! ላጤዎችን እያገዝክ ነው:: ግሩም እገዛ ነው!!!

  • @user-xh1xl1if8p
    @user-xh1xl1if8p Před 3 lety +3

    ጌታ እጅኽን ይባርክ ዋው ነው 👌ሚስትኽ ታድላ

  • @mekdesdemeke4697
    @mekdesdemeke4697 Před 3 lety +1

    የተባረክ ሰው በጣም ደስ ይላል ሳትንቅ ይህንን መስራት ደስ ይላል .!!!

  • @HirutGeleta
    @HirutGeleta Před 4 měsíci

    ዋው ተባረክ እድሜጤና ይስጥህ ባለቤቴ መብላት ይዋዳል መስራት አይወድም

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 Před 3 lety +2

    ሠላምና ጤናን ይስጥህ ቁሌቱ የዶሮ ነው የሚመስለው በጣም ያምራል ሽንኩርቱ በዛ ሲል ደሞ የበለጠ ቆንጆ ነው ልክ ነህ

  • @selamzelalm5614
    @selamzelalm5614 Před 3 lety +40

    እስኪ በል ባል ተብዬዋች ይህንን አይተው ኩሽና ከገቦ : it’s a good courage for men !

    • @truthteller9493
      @truthteller9493 Před 3 lety +2

      ኧረ የኔም ባል በጣም ባለሙያ ነው አሜሪካ ሴት ወንድ የለም ሴትም ሰርታ ትገባለች እሷ ውጭ ስትሆን ወንዱ ይሰራል በትብብር ነው

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 Před 3 lety +3

    እጅህ ይባረክ ወንድማችን በጣም ቆንጆና ለአይን የሚያምር ነው!!

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 3 lety +1

    ስላየዎት ደስ ብሎኛል በጣም እድናቂዎ ነኝ ተወዳጁ አርቲስት ዝና ብዙ መቼ ነው ወደ ቲይትር/ፊልሙ አለሙ አለም የምትመለሰው እሱ በጣም ያምርብሃል ጥሩ ሞያ ነው እናመሰግናለን ተባረክ

  • @Almaz-te5zu
    @Almaz-te5zu Před 3 lety +2

    ስውደህ በጣም ነው ማደቅህ ምወድህ ደግሞ በዚህ በምግብ አሰራር ስለመጣህልን አብዝቼ እወድሀለው ተባረክ እጅህ የተባረከ ይሁን

  • @macaellemaco3218
    @macaellemaco3218 Před 3 lety +10

    ዋው በጣም የማከብርህ የምወድህ መልካም ሰው ሰላምህን ያብዛልህ ዛሬ ነው ዩቱብ እደምትጠቀም ያየሀለት በርታልን አሁኑኑ ሰብስራይብ በርታልን

  • @dmx3674
    @dmx3674 Před 8 měsíci +9

    እጅግ ግሩም የሆንክ ግለሰብ ነህ ። እኛን ወንዶች የምታስከበር ። እኛም ከአንተ ተምረን ሽክን ያለ የሀበሻ ምግቦች አስራር ተምረን ለቤተሰቦቻችን እንድናበረክት ስላመቻቸህልን አመስግናለሁ ።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Před 5 měsíci

    ጋሸተባረክ፣፣፣ጥሩምሰርወጥነበር❤❤

  • @user-oe6kc6iq7h
    @user-oe6kc6iq7h Před 3 lety +1

    አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 Před 3 lety +2

    መሻአላህ ያስጎመጃል ጎበዝ ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እናመስግናለን

  • @liyadawit9925
    @liyadawit9925 Před 3 lety +3

    በእውነት ጀግና ነህ።

  • @user-cd3nz1vw9e
    @user-cd3nz1vw9e Před 8 měsíci +1

    የኔ አባት ባለሞያ ታድለው ቤተሰቦችህ❤❤❤

  • @miftahnaser44
    @miftahnaser44 Před 3 lety +1

    በጣም ጎበዝ በርታ

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 Před 5 měsíci

    ረጋ ያለ አነጋገር እንደዚህ ያለ ወንድ ደስ ይላል ፊልሙን ሲተውነው ጀምሮ እወደዋለሁ ጤና እና እድሜ እመኝልሀለሁ የምግቡንም አሰራር ወድጀዋለሁ🌹🙏🏽

  • @rahelhailu6513
    @rahelhailu6513 Před 3 lety +11

    ወይኔ አቶ ዝናህብዙ በጣም ነው ደስያለኝ ስላየሁህ በሬ ለምኔ

  • @IT_4class
    @IT_4class Před 3 lety +5

    በሬ ለምኔ ባለሙያ ነህ በርታልኝ ወንድማችን👍👍👍👍👍 ልዩ ሥራ ነው share 👈🙌

  • @makeditube7208
    @makeditube7208 Před 3 lety +1

    ተባረክ እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @user-pl7ty9jt9i
    @user-pl7ty9jt9i Před 3 lety +1

    በጣም ባለሙያ ነህ ዝናህ ብዙ እኔም እንደዚህ ነው የምሰራው ሁሉንም ሰራ ቁሌት በዛ አድርጌ ሰርቸ ለሁለት ቀን ነው የማደርገው ምስርም ሽሮም ፕዛም ፍርፍርም ሥሰራ ቅሌት አበዛለሁ ለስራውም ያቃልላል ለሽታውም ብዙ ነገር ጥቅም አለው ሞክሩት

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 Před 3 lety +8

    ያበደ ሞያ እጀወት ይባረክ

  • @alekajifar6303
    @alekajifar6303 Před 2 lety +1

    እናመሰግንሀለን ፈጣሪ አሁንም እረጂም እድሜን ያጥግብህ 🙏🙏🙏

  • @truth2232
    @truth2232 Před 3 lety +12

    እጆችህ ይባረኩ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 3 lety +2

    እናመሰግናለን ደስ የሚል አሰራር ትክክል

  • @user-yb5ok4qj7w
    @user-yb5ok4qj7w Před 5 měsíci

    በእዉነት በጣም እወድሃለሁ
    ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i Před 3 lety

    😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍 ስወድህ ስወድህ ሰው ለሰው ላይ በናፍቆት ነበር የማይህ እርጋታ ህ የንግግርህ ለዛ ደስ ይሉኛል ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ 💚💛❤💚💛❤😘

  • @amuuamuti4508
    @amuuamuti4508 Před 3 lety +2

    Wow 😍😍😍 asraru ejg btam maraki nw ejhi ybark..

  • @user-pw9wb8gm6p
    @user-pw9wb8gm6p Před 5 měsíci

    የምት ገሪም ሰዉ ነህ በወጣህበት ስራ ሁሉ ያምሪብሃል 🌄

  • @zedonutube
    @zedonutube Před 2 lety +3

    Our hero Zinahbizu, good to see you hrre on CZcams!
    After many years of residing in the US I returned back to Ethiopia and made Addis my home. Despite the tough times, by the grace of God we're prevailing. The best we can.
    God'richest blessings to you and yours!
    Keep up the good work!

  • @user-nt6ez2yi5y
    @user-nt6ez2yi5y Před 8 měsíci +2

    በደህናው ዘመን የተሰራ ታሪካዊ ወጥ 🙆😋

  • @dagimteshome3151
    @dagimteshome3151 Před 2 lety

    በጣም የምወድህ ና የማደንቅህ ነህ ረጅም እድሜ እመኘልሀለሁ

  • @yoditaberaphone221
    @yoditaberaphone221 Před 3 lety +1

    ደስ ንሎኛል ስላየሁክ እረጅም እድሜ ላተ ከነ ቤተሰብክ በጣም መልካም ሰው ነህ እድሜ ይስጥልኝ

  • @demekuhussen3197
    @demekuhussen3197 Před 3 lety +1

    በጣም ጎበዝ አደንቃሃልሁ በርታ ወነድሜ 👍👍👍👍👍qq

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 8 měsíci

    ዋው በጣም ቆፐንጆ ምስር እናመሰግናለን

  • @HawaMohamned
    @HawaMohamned Před 20 dny

    ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ይመችህ

  • @tmaniacell7750
    @tmaniacell7750 Před 3 lety +1

    አድናቂነኝ

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 Před 3 lety +1

    ምስር እወዳለዉ አሪፍ ዘዴ ነዉ እጅህ ይባረክ ጀግና

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 Před 8 měsíci

    እንዴት እንደምወዶት ጋሽ መስፍን ዋው እጅህ ይባረክ❤👌🏾

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 Před 3 lety +1

    እውነት አክባሪዎት አድናቂዎት ነኝ ስላየሆት ደስ ብሎኛል

  • @tesefalove3586
    @tesefalove3586 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን አቶ ዝናህብዙ በእውነት እጅግ ባለሙያ

  • @khadejaabdullah95
    @khadejaabdullah95 Před 3 lety

    ማሻ አላህ
    ያረብ
    ፈጣር ይጣብቅ በጣም ጡሩነዉ
    እኔም ለባሌ እንሻ አላህ ሰራላታሌዉ
    በርታ አባት እድሜን ጤና አላህ ይጣስህ

  • @tarikayenw4940
    @tarikayenw4940 Před 8 měsíci

    እውነትም ዝናህ ብዙ በጣም የምወድህና የማከብርህ አርቲስት ባለሞያ አባት ነህ❤❤❤

  • @asefashabebe2933
    @asefashabebe2933 Před 8 měsíci +1

    I did not see this channel this is my first time 💚 thank you so much for sharing 🙏

  • @almazmuktar7580
    @almazmuktar7580 Před 9 měsíci

    እጅህ ይባረኸክ በጣም ያምራል

  • @lulatadese6449
    @lulatadese6449 Před 3 lety +2

    Hi betame turu new gin yen mamasye belastik new enteste bihon mamasyaw yebehal..

  • @user-iu9zf6ec1v
    @user-iu9zf6ec1v Před 3 lety

    በጣም ደስ ብሎኛል አድናቂህ አክባሪህ ነኝ የኔ ባለሙያ እጅህ ይባረክ

  • @AlehayiGebi-cf4ns
    @AlehayiGebi-cf4ns Před 7 měsíci

    ጎበዝ ነህ እንደ ሁኔታዉ ዘና ብሎ መኖርን ተምሬበታለሁ

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 Před 3 lety +1

    እጂህ ይባረክ

  • @user-li1hw5gk6z
    @user-li1hw5gk6z Před 8 měsíci

    በርታልን ❤❤❤ በጣም ጎበዝ

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Před 3 lety +3

    ተባረክልኝ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 Před 3 lety

    🥰🥰🥰 ያምራል በጣም

  • @Lyla-eu5ml
    @Lyla-eu5ml Před 3 lety +3

    ኤሄ ሰው በፈልም አለም ስየየው ደስ ይለኝ ነበር በርታ ጥሩ

  • @habtishmoges8536
    @habtishmoges8536 Před 3 lety +1

    Tebarek gobez neh balemoya

  • @ashenafiwondimagegn460
    @ashenafiwondimagegn460 Před 3 lety +13

    I tried it and believe it or not,it came out to be the best Misir wot I ever ate. Wow you are the real deal! Thank you very much Shef!

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 Před 9 měsíci

    በርታ ወንድሜ ጥሩ አገልግሎት ነው ተባረክ

  • @MmMm-hq5wd
    @MmMm-hq5wd Před 3 lety +1

    መሻ አላህ ደስ ትላለህ

  • @senaitmichael
    @senaitmichael Před 3 lety +1

    ዝናው ደስ ይላል በርታ

  • @amanuelkifle
    @amanuelkifle Před 3 lety +1

    You are awesome Zenahbezu....yammmmm....Thank you for sharing !!!!

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo Před 3 lety +3

    አላህ ይጠብቅህ

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před 3 lety +2

    God Bless Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤ Amen 🙏

  • @ghghjv9492
    @ghghjv9492 Před 3 lety +3

    እጅግ በጣም እናመሰግን አለን

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 Před 3 lety +1

    We eyna tebrkuuuu👏👏👏👏👏

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 Před 3 lety +1

    በጣም ነው ስላየሑህ ደስ ያለኝ በርታ የኔ ዉዲ