የባለቤቴ ያልተገባ ‘ሱስ’ ቤታችንን አፈረሰው! ለጓደኞቹ ‘ሴት የሚገዛላቸው’ እሱ ነበር! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 04. 2022
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Ethiopia #EyohaMedia #Habesha
  • Zábava

Komentáře • 231

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t Před 2 lety +84

    እውነተኛ ሀኪም እግዚአብሔር ነው ትክክለኛ ህክምና ፀሎት ነው ትክክለኛ ሆሰፒታል ቤተክርሰቲያን ነችእግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ !!

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety +2

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ

    • @ganiitube3365
      @ganiitube3365 Před 2 lety +3

      @@selamtube1319 Amen Amen Amen 😥🙏🙏

    • @user-ew1hg3ht1r
      @user-ew1hg3ht1r Před 2 lety +2

      Tekekele

    • @Lovetube4644
      @Lovetube4644 Před 2 lety +3

      Amen Amen Amen Amen🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @ST-of3rg
      @ST-of3rg Před 2 lety +3

      Amen Amen Amen 🙏

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9t Před 2 lety +31

    ሰለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነው:: ሰለ መንፈሰ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው :: ሮሜ 8; 6

  • @user-kl9zj6gm8n
    @user-kl9zj6gm8n Před 2 lety +41

    ሰዉ በዚህ ዘመን ክፉ ነዉ የጓደኛዉን ሂወት ሚመነቃቅር ጓደኛ ነዉ ያለዉ መተት ተደርጎበት እንጂ በጤና እንዲህ አይሆንም ለዚህ መፍትሄዉ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ አድምጪ የመምህር ግርማን አዳምጪ ስገጂ ፀልይ ፁሚ ተፀበይ በፀሎት ፈጣሪን ጠይቂ ዝም ብሎ መሀተብ ማንጠልጠል እና ክርስትያን ነኝ ማለት አደለም የመናፍስትን ሴራ እወቂ ተማሪ ከዛ ትዳርሽ ሂወትሽ ይስተካከላል በርግጠኝነት አእምሮ እንዳያስብ ቤተሰቡን ተይዞ ነዉ በመተት

    • @emenettesefafiker1627
      @emenettesefafiker1627 Před 2 lety +2

      እኔ መምህር ተስፋዬ የሚባል ሰውዬ ምኑ ነው አስተማሪ? የሚያወራውን እንኳን የማያውቅ የጀመረውን አርእስት ትቶ ወደ ቀድሞው ልመለስ እያለ የሚቀባጥር ቀባጣሪ ደግሞስ አንድ ነገር ይዞ ከ 1-3 ሰዐት የሚለፈልፍ ሞዛዛ ትገርሙኛላችሁ

    • @user-kl9zj6gm8n
      @user-kl9zj6gm8n Před 2 lety +3

      @@emenettesefafiker1627 ሂሂሂሂሂ በእርግጠኝነት ስለሱ ምትናገሪዉ ታሪካቹን ከሚያጋልጠዉ ሰዎች አንዷ ነሽ ወይም መናፍቅ ነሽ የገባዉ ፈጣሪ የቀረበዉ በሱ ትምህርት ይማራል ይድናል እንዳቺ / እንዳተ ያልታደሉ ደሞ ቀባጣሪ ይላሉ ወደራስሽ/ወደራስህ ተመለሸ መናፍስትን ስራቸዉን ለማወቅ መቀባጠር አደለም አንድ ቀን ሲገባሽ ትመሰክሪያለሽ

    • @helenwurissa9938
      @helenwurissa9938 Před 2 lety +1

      @@emenettesefafiker1627 ልቦና ይስጥሽ

    • @emenettesefafiker1627
      @emenettesefafiker1627 Před 2 lety

      @@helenwurissa9938 ላንቺም እኔማ ልቦና ስለሰጠኝ አስተውዬ ነው ላንቺም ማስተዋሉን ይስጥሽ

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 Před 2 lety +12

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ::
    ቁማር ; መጠጥ; ዝሙት ; በትዳር ላይ የ ጉዋደኛ ጋጋታ መጨረሻው ውርደትና ሞት ነው::

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 Před 2 lety +33

    አቤቱ አምላኬ ማስተዋሉን ሰጠን በየቤቱ ሰንት አለ።በዙ እህቶች በትዳራቸው ሰላም ያጡትን አግዚአብሔር አምላክ አለው በላቸው አሜን 💚💛❤️

  • @user-hg5ns3rl6x
    @user-hg5ns3rl6x Před 2 lety +26

    እግዚአብሔር ለማመሰገን ዛሬላይ በህይወታችን መኖራችን በቂነው ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን !!!

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 2 lety +61

    እህቴ አንቺ በርትተሽ ፀልዬ የአንቺ ፀሎት ስግደት ባለቤትሽን እግዚአብሔር ይረዳዋል ወንድሜ እንደዚህ ነበር የቤተሰቦቹ ፀሎት እረድቶች አሁን የሚገርም ልጅ ሆኗል እግዚአብሔር እስከመጨረሻ አይቀይርብን። ሱስ መጥፎ ነው ያቅበዘብዛል።

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety +4

      _እውነት ነው ሁሉም ነገር ጾም ጸሎት ያስፈልገዋል ይሄ ሱስ ከክፉ መናፍስት የሰይጣን ስራ ነውና ከሱስ የሚወጣ በጸሎት ስታበረቱት ነው ሰላማዊት እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️🥰_

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 Před 2 lety +2

      @@dembechatube አወን ወንድሜ።

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety

      @@selamawitghebre3118 በትክክል 👍👍👍 እህቴ ወደ ቤት ጎራ በይ እስኪ እናውጋ ደግ ደጉን እንግዳ ሁኝ እንግዴ ክቡር ነው እህቴ ወደ ቤት ጎራ በይ

    • @zolzol7995
      @zolzol7995 Před 2 lety +1

      የዚ ፕሮግራም የሚደብረው የአንድ ወገን ታሪክ ብቻ ነው እምታሰሙን በሌላኛው ወገን ታሪክ ካልሰማን ታሪኩ ሙሉ አይሖንም

    • @mesemese8740
      @mesemese8740 Před 2 lety

      Ewnet new esuma wado sayhon ye manfas cheger Ale esuwam Alwkechibatim egi tedarwu yemalsa nebar egzbiber yerdat

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 Před 2 lety +25

    ወዶ አይደለም በጓደኞቹ ተመትቶበት ይሆናል በጤናው እንደዚህ አይሆንም የኛ ሰዉ በጣም ምቀኛ ሆኗል እንደኛ ክፋት ቢሆን ጠፍተን ነበር በፈጣን ቸርነት ነው ያለነዉ።

  • @hellenaamedia8806
    @hellenaamedia8806 Před 2 lety +13

    አይዞሽ እህቴ ወዶ አይደለም በሚለው እራስሽን አሳምኝው እራስሽን አትጉጂ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ ።በፀሎት ከፈጣሪ ጋር ተነጋገሪ መልስ አታጭም።

  • @dembechatube
    @dembechatube Před 2 lety +11

    _ሁሉም ነገር ጾም ጸሎት ያስፈልገዋል ይሄ ሱስ ከክፉ መናፍስት የሰይጣን ስራ ነውና ከሱስ የሚወጣ በጸሎት ስታበረቱት ነው እናንተም ጸልዩለት ጾም ጸሎት ጸበል አስፈላጊ ነው እግዚአብሔር ሁሉንም ያሳካዋል 💚💛❤️🥰😍 በርቱ እንኳን አደረሳችሁ_

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 Před 2 lety +1

      Why should she has to do ጾም ጸሎት for him? Where is his responsibility?

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 Před 2 lety +2

      ትክክል በፀሎት መትጋት አለባት

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety +1

      @@mekdiermi6898 አወ ያለ እሱ አይሆንም ምንም ይሁን ምን 😍🥰

  • @user-xt8xf6hv1h
    @user-xt8xf6hv1h Před 2 lety +28

    እህቴ እኔም ተመሳሳይ ህይወት ነው የምኖረው በሀገረ አሜርካ አይዞሽ የኛ ስው ከፍታል ጥሩ ህይወት ስትኖሪ ቁልቁል የምትሄጅበትን ነገር ነው የሚቆፍርልሽ አይዞሽ ከግዛብሔር ተነጋገሪ::

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Před 2 lety +4

      ፀልይ የኔ እህት አንቺንም እመብርሀን ትርዳሽ አዎ ሰዎች ሰዉ ኑሮዉን ሲያሸንፍ ደስስስ አይላቸዉም ቅናት መተት ነዉ የሚያስቡት

    • @AMHARA840
      @AMHARA840 Před 2 lety +2

      Anchinim ayizosh ehitea💞💞💞

    • @user-xt8xf6hv1h
      @user-xt8xf6hv1h Před 2 lety +3

      @@hanagerma9528 በጣም ልክ ነሽ ማንንም ማመን የሆነበት ግዜ ደረስን እኮ ያሳዝናል እመቤቴ እስከልጃ ኢትዮጵያን ታስብ እንጂ ከባድ ግዜ ነው የደረስንበት::

    • @user-xt8xf6hv1h
      @user-xt8xf6hv1h Před 2 lety +1

      @@AMHARA840 አሜንንን🙌

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Před 2 lety +1

      @@user-xt8xf6hv1h እዉነት ነዉ እመቤታችን ታስበን በጣም ከባድ ወቅት ከባድ ግዜ ነዉ የኔ ጓደኛ ኢትዮ አለና የቃልኪዳን ቀለበት ጣቱ ላይ አየዉ ዉዴ ማን ሰጠህ አገባህ እንዴ ስለዉ እረ ጓደኛዬ ሰጠኝ አለኝ ወንድ ሴት ስለዉ ወንድ አለኝ ከዛ የመምህር ተስፍዬ ትምህርት ስለምከታተል ውስጤ ለምን ጥያቄ ሆነብኝ ከዛ አመት ሳይሞላ ጓደኛዬ የቤት ኪራይ ድረስ አቶ አከራዮቹ እስኪያባርሩት ደረሰ በእዉነት በጣም ጎበዝ ነዉ የፊንሽግ ስራ ነዉ የሚሰራዉ ግን በቃ ምንም ብቻ እመቤቴ ነብሱን አደራ እያልኩ እኔም አለዉ በስደት እናም እህቴ ስጦታ እንኳ ሰዉ ሲሰጠን ባረክን ፀበል አድርገን ከቻልን በአባቾች አስባርከን እንጠቀም ሁላችንም😘😘😘😘😘😘😍 አንቺም ቅዱስ ገብርኤል ቤትሽ ይግባ የምስራች ይዞ አይዞሽ

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 Před 2 lety +17

    እህቴ አይዞሽ ግን ባልሽ ወዱ አደለም እድገቱና መለወጡ ያስቀናቸው ጋደኞቹ የወነነገር አርገውት ነው ዛሬ ግዜው ከባድ ነው ሰው ወዱም የጫት ሱሰኛ አይወንም ፀልይ ባልን በጄ ስጠኝ ብለሽ ለፈጣርሽ ጠይቅው የክርስትና ስሙ በጅሽ እየ ፃፍሽ ስገጅ እቤትሽ የፀሎት ቦታ አርግና ይመጣል እመአምላክ ትመልስልሽ እህቴ

  • @helinaayele7773
    @helinaayele7773 Před 2 lety +10

    ይሄማ በደንብ ተደግሞበታል። ጠንካራ ፀሎት ያስፈልግሻል ። አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። ሚዲያ ላይ የመውጣት አቅም ካለሽ በሱባኤ በፆም በፀሎት ቤትሽ ላይ የመጣውን መከራ ድል ትነሽዋለሽ። ውጊያሽ ከመንፈስ ነው እህቴ የአርምሞ ውጊያ ያስፈልግሻል ።

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Před 2 lety +12

    በጣም ከባድ ነው ትዳር አደጋላይ ሲወድቅ ፈጣሪ ልቦናውን ይመልስለት አይዞሽ እህቴ ፀሎት አድርጊ ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለይም

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z Před 2 lety +15

    እጂና እግሩን አስረሽ ፀበል ዉሰጂው ወይይ መጠጥ የሚጠጣ የማጭስ ወንድ ለትዳር አይሆንም

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Před 2 lety +5

    አይ ፈጣሪ ይይለት እንዴት ሰዉ ከቤተሰቡ ሱስ ይበልጥበታል አይዞሽ እህቴ በርቺ እመብርሀን ልቡን ወደቤቱ ትመልስልሽ

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 Před 2 lety +2

    አይዞሽ እህታችን እውቀቱን ስለሰጠሽ እግዚአብሔርን ማመስገንሽ እንደምንም አድርገሽ ዘዴ አታ ጭም በእርግጠኝነት ፈጣሪ ይርዳሽ የሺሻ ሰይጣን ለክፎታል ጸበል መዳኛው ነው

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Před 2 lety +5

    በስደት ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያ ዊያን በሰላም ላገራችን ያብቃችሁ ሀሳባችሁ ይሙላ እምወዳችሁ በቅንነት መልካምነት ለራስ

  • @mesereteshete1480
    @mesereteshete1480 Před 2 lety +9

    መምህር ተስፍይን አማክሩት በደንብ ይረዳችሁአል

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety

      _እውነት ነው ሁሉም ነገር ጾም ጸሎት ያስፈልገዋል ይሄ ሱስ ከክፉ መናፍስት የሰይጣን ስራ ነውና ከሱስ የሚወጣ በጸሎት ስታበረቱት ነው መሲ እንኳን አደረሰሽ 💚💛❤️🥰😍_

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Před 2 lety +7

    እኛ ሰወች ሰንባል ከእግዚአብሔር በሐጢያት እንርቃለን እሱ ደካማ ቢሆን እኳ እኛ በጾለት መትጋት የሰይጣንን እራስ መቀጥቀጥ አለብን ጥሩ ሰራ ሰላለ ጥሩ ብር ሰላለ እግዚአብሔር የሌለበት ባዶ ከንቱ ነው መጨረሻው አያምርም እኛ ሴቶች አብረን ከምንዞር ከምንዝናና ወደ እግዚአብሔር ቤት ብንበረከክ ሰይጣን ብን በሎ ከባሎቻችን ይጠፋል እውነቴን ነው በሩን በጾለት መዝጋት ነው አይዞሽ አሁንም እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ጸልይ ንስሐ ግቢ በውነት ታሪክ ቀያሪ ነው እግዚአብሔር ድንግል ማርያም እጁን ይዛ ታመጣዋለች እግዚአብሔር ይርዳሽ የህጻናትቱ አምላክ ይመልስልሽ ገን ጸልይ

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety

      _እውነት ነው ሁሉም ነገር ጾም ጸሎት ያስፈልገዋል ይሄ ሱስ ከክፉ መናፍስት የሰይጣን ስራ ነውና ከሱስ የሚወጣ በጸሎት ስታበረቱት ነው ሳራ እንኳን አደረሰሽ_

  • @user-fl9xd2fn6o
    @user-fl9xd2fn6o Před 2 lety +3

    መገን እኔ እኔባለቤትይቅማል ግን ሱስ ሆነብህብየስጠይቀው አይደለም በሳምት አንድ ቀን ነው የምቅመው ይለኛል እኔ አሁን ስደት ላይ ነኝ ስሔድ ምን እንደሚጠብቀኝ አላውቅም ወላሒ😥 ግንብርአልክለትም ግንያንዳድ እህቶች ታሪክ ስሰማ የወደፊቱ ህይወቴ ያስፈራኛል አላህየ ይህንን አደዛዥ ቅጠል አጥፋልኝ ያረብብብ

  • @misganaaster137
    @misganaaster137 Před 2 lety +2

    በምታወራው ወሬ መሃከል ሁሉ ራሷን ክባ ልትሞት ነው 🤭

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 Před 2 lety

    የሰማውት ታሪክ የበፊት እራሴን ታሪክ ቁልጭ አሪጌ ተመለከትኩበት እና ገረመኝ እህቴ ፀልይ እግዛብሔር ሁሉን ታሪክ ያደርግና ያልፋል ስሙ ይመስገንና እኔን ቀይሮ ሰወችን አስገረመ ስለዚህ ታገሽ ይቀየራል ልቡም ንፁህ እንደሆነ መስከሰረሽለታል አንችም መልካም ሴት ነሽ አይዞሽ

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před 2 lety +6

    #በየቤቱ ብዙ ጉድ አለ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠንአሜ፫#ቅኖች #ፕሮፋሌን በመጫን ቤተሰቤ ሁኑ ።

  • @aubmohamed9525
    @aubmohamed9525 Před 2 lety +2

    እህቴ እኔ የምመክርሽ እቤትሽ ውስጥ የጸሎት ቦታ አዘጋጅተሽ ጸልኢ ስገጂ ኦርቶዶክስ ከኦንሽ በክርስትና ስሙ እየሰገድሽ ጸልይለት ወደ እግዚሐብሔር ተማጸኝ ጎደኞቹ ያደረጉበት ነገር ይኖራል

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 Před 2 lety +7

    ሱስ ማለት ከባድ ህመም ነው ህክምና ያስፈልገዋል

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Před 2 lety +4

    አምንብሻለሁ እመቤቴ እህቴ ፀበል ውሰጁ 😥😥እንዲያጠፋ የተደረገሴራነው የመምህር ተሰፋዬ እንዲአይነት ብዙ ገጠመኝ አለሁ አዳምጭው በፀሎት ጎደኞች ቀንተበትነው ባክኖእንዲቀርነው ያደረጉትበርችአንቺ እቃ ባለሽ መጥፍሄኖ አይደለም

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 Před 2 lety

      በእክክል እህቴ ይሰው ስራ ነው ሰርቶ እንዳይዝ ነሮውን እንዳይኖር ለዛ ነው እንደዚህ የሚሆነው ወዶ አይደለም እግዚአብሔር እንደዚህ ይሚያደርጉትን ልቦና ይስጣቸው

  • @woynimokonen352
    @woynimokonen352 Před 2 lety +1

    አይዞሽ የኔ ውድ ሴት ስንባል የማንችለው ጉድ የለንም ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር አባት እጂሽ ላይ ይጥለዋል

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Před 2 lety +10

    የመዳም ቅመሞች ጫት ከሚቅም ወድ ብር በሎ ከሚጠጋ አላህ ይጠብቀን

  • @mindabeletshiachew5652
    @mindabeletshiachew5652 Před 2 lety +5

    ትልቅ ትምህርት ነው በፍቅእ ጌዜነበር ቤት መግዛት ንብረቶች መያዝ

  • @almazworetaw3176
    @almazworetaw3176 Před 2 lety +3

    በሱሰ መጠመዱ አንዱ ትልቅ ምክንያት ነውራቅ አለበት ከእስዋ መክንያቱም ስለምታከላክለው ሁለተኛ ምክንያቱ ጡረተኛ ጓደኞቹ ይመክሩት ይሆናል እንዲርቃት ሌላ ቢቀር ለልጆቹ ማሰብ ነበረበት ምን ዋጋ አለው ፍየል ብታልም ቅጠልዋን ነገ አንድ ነገር ቢሆን ዞረው አያዩትም አምላክ ይሁነው

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Před 2 lety

    ጌታ ሆይ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ እህት አይዞሽ ፀልዬ. እእፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 Před 2 lety +1

    ፀሎት አድርጊ አይዞሽ

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 Před 2 lety

    አይዞሽ በርቺ እህቴ ወዶ አይደለም አንቺ በርትተሽ ጸልይ በዚሁ ከቀጠለ ጉዳት ላይ ይወድቃል ሰለዚህ አንቺም ልጆቹም ጸጸት ላይ ትወድቃላችሁ ሰለዚህ ፈልጊዉ ተሰፋ አትቁረጭ አትናደጂበት ፈልገሽ ጸበል ዉሰጂዉ ይድናል አንቺ ሱስ መሰሎሽ ነዉ አይደለም ጸበል ይፈታዋል የሚሸሻቸሁ ወዶ አይደለም እህቴ አይዞሽ

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 Před 2 lety +1

    ቁማር በማሰቢያውም ነው እንዴ ሚጫወተው አይዞሽ አህቴ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před 2 lety +2

    ሱሰኛ፡ሰው፡እግዚአብሔር፡ልቦና፡ይስጠው፡እኔም፡ይሄው፡በሱስ፡ምክኒያትነው፡ለትንሺ፡ጊዜ፡ስደት፡ወጥቼ፡ለረዢም፡ጊዜ፡ቆየው፡በተለይ፡ጫት፡እግዚአብሔር፡ከምድረገፂ፡ያጥፈው

  • @user-fy8mi5gk5r
    @user-fy8mi5gk5r Před 2 lety

    አይዞሸ እህታችን
    ግን እህታ ወዶ አይመስለኝም ጸለይለተ
    ሱባኤ ገቢና እግዚአብሔር ጠይቀው መለሱን ከሱባኤ ተገኝለሸ እማ አደራሸን
    እግዚአብሔር በመሀላቹሁ የገባወን ደቡሎስ ያሷድላቹ

  • @abdullahsaleh2305
    @abdullahsaleh2305 Před 2 lety

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ነሽ ግን እሱ ቢቀር መስራቤቱ ደሞዝሽን አይከፍልም የወሊድስ ፈቃድ አይሰጥም የመስራቤትስ ጓደኞች ቢተባበሩሽ ግን አይዞሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 2 lety

    ከጓደኛ ጠላት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሄኔ አስደግመዉበት ይሆናል ዎዶ አይደለም

  • @user-wu1wy2ji8j
    @user-wu1wy2ji8j Před 2 lety +11

    እረ ተሻገር ጣስው ናፍቆኛል😢 መጥፎ ጓደኛ ያበላሻል ሴቶች ባሎቻችሁ መልካም ጓደኛጋ እዲውል ምከሩ‼

    • @bizuneshabera2930
      @bizuneshabera2930 Před 2 lety +1

      ስንናገር ነገረኛ ይሉናል ወንዶቹ

    • @akeliseya1681
      @akeliseya1681 Před 2 lety

      ተሻገር፡ጣሰው፡የራሱ፡ዩቱብ፡አለው

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 Před 2 lety

      @@akeliseya1681 እኔም ሶሞኑ ሳስበው ነበር ጠፋ እዮሀ ሚዲያ ነበር ከዛ ኑሮ በዘዴ ከዛ ራማ ሚዲያ ነበር አሁን ደሞ ጠፋብን

    • @user-wu1wy2ji8j
      @user-wu1wy2ji8j Před 2 lety +1

      @@bizuneshabera2930 በፀባይ ነው ማናገር ስናመናጭቃቸው ይብስባቸዋል

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Před 2 lety +1

      Sus bekelal ayhedim kebad himem new Allah bicha new yemifitaw.

  • @user-jb2wx5sw1r
    @user-jb2wx5sw1r Před 2 lety

    እህቴ የቤተሰብ ጸሎት እና የአምልኮት ስግደት አድርጉ ይድንልሻል።

  • @JonathanSarah1234
    @JonathanSarah1234 Před 2 lety +3

    አንድ ነገር ልምከርሽ ጌታየሱስ መልስ ነው 💯💯💯💯💯ፀልዪ ታመኝው ታሪክሽ ይቀየራል እመኛኛ !!!!

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 Před 2 lety +3

      ክክክክክክክክክ ተዋህዶ ናት እየሱስ እኛም አለን

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 Před 2 lety

      ምን ያስቃል እሄኔ ጠቋይ ቤት ሂጂ ብትባይ ተሰባብረሽ ትሄጃለሽ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘድ የተሰጠን ከሰማይ በታች እየሱስና እየሱስ ነው ።

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před 2 lety +3

    አቤት በየቤቱ ስንት አይነት ችግር አለ እህቴ አንቺ በርትተሽ መጸለይ ነው ያለብሽ ባለቤትሽ ወዶ አይደለም ጸሎት ሁሉንም ይቀይራል ከልብ ከለመኑት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በተረፈ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ተመልከቺ ካዛ የዳቢሎስ ሴራ ይገባሻል

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Před 2 lety +1

    ወዶ ሳይሆን ይህ የሴጣን መንፈስ ነው ፀበል መምህር ተስፋዬን ብታማክሪው መልካም ነው ገጠመኝ የሚል ፕሮግራም አለው አሁንም ተስፋ አትቁረጭ ለልጆችሽ ስትዬ

  • @madesign21
    @madesign21 Před 2 lety

    እህቶች ሆይ በደንብ ሳትግባቡ አትጋቡ ..!
    አንቺንም እግዚአብሔር ይርዳሽ ..እንዲህ ከመኖር ቢቀር ይሻላል ፀልይ ገንዘብ ህይወት አይሆን ቆሎ እየበሉ ፍቅር ይበልጣል ..ማን ያውቃል አሁንም ቢሆን ማን ያውቃል ተመልሶ አንድ ልትሆኑ ትችላላችሁ !

  • @aishamohammed7748
    @aishamohammed7748 Před 2 lety

    አይዞሸእሕቴ

  • @bezafikre1219
    @bezafikre1219 Před 2 lety

    ayzosh yene enat wend lij malet betam kebad new balemahin lay kalu fturoh hulu yeteleyu nahew bil makabed ayhonbgnim

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 Před 2 lety

    ግን ስታሳዝን ታሪኩን መጨረሻውን ባልሰማም ። ጥሩ ኑሮን አይቶ መመለስ በጣም ከባድ ነው ። አይዞሽ ግን

  • @user-up3lw3ft6x
    @user-up3lw3ft6x Před 2 lety

    የኔ እህት መድሀኒያለም ይርዳሽ 🙏🏾 ልጅ ያለዉ ሰዉ መልክን እያሳዩ ሚዲያ ላይ መዉጣት ነገሮችን ከማባባስ የበለጠ መፍትሄ አያመጣም። ልጆቻችሁም ሞራል ጥሩ አይመስለኝም። አዘጋጆቹም ከይቅርታ ጋር እንደዚህ አይነት ልጆችና ቤተሰብን involve የሚያደርግ ኢንተርቪዉ በምትሰሩበት ግዜ ፌታቸዉ በማይታይበት መልኩ ብታደርጉት?

  • @kaftanewemail395
    @kaftanewemail395 Před 2 lety +1

    😭😭😭ዉይ በፈጣሪ ምነዉ ምነካዉ

  • @lemlem4051
    @lemlem4051 Před 2 lety

    እህቴ ገጠመኝ ትምህርት አለ አዳምጭ ለጓደኞቹም ሚስቶች ሼር አድርጊ በጣም ትለወጫለሽ ትልቅ መፍትሔ ነው እምትስማሙ 👍👍👍

  • @hulegabriel5820
    @hulegabriel5820 Před 2 lety +3

    ሴቶች የምታወሩትን እወቁ አብረሽ በየጫት ቤት ስትሽከረከሪ ከርምሽ አሁን ማለቃቀስ ምንድነው ስታቂው ጀምሮ ቅዳሜን የሚዝናና ከሆነ ልታስቆሚ አትችልም የራስሽ ጥፋት ነው እንዳወራርሽ አባካኝ ሴት ነሽ በጣም ወንድ ልጅ አባካኝ ሴት አይወድም ቃሚ መኖርያ ሳይኖርሽ ትልቅ የሆነ መዝናናት አይታየኝም ባልሽ መልካም ስው ነው ከአነጋገርሽ ግን ሰነፍ ሚስት ነሽ ከጅሽ አመለጠሽ በዛ ላይ ሲትጨቀጭቂው ከጅሽ እመለጠሽ በጣም ምርጥ ባል አመለጠሽ ደግሜ ልንገርህ ዝርክርክ ሴት ነሽ እሱን ልክ ወንጀል የተናገርሽው የሱን መልካምነት አየሁበት ልባምን ሴት ማን ያገኛታል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ልጆችን ማቀማጠልም ልክ ቢኖረው መልካም ነው እሱም ኣባካኝ ኣንችም እባካኝ ትዳር ሊሳካ አይችልም ወንድ ልጅ ከሚጠላቸው ሶስት ነገሮች አባካኝ ሴት ጨቅጫቃ ሴት ጋደኞቹን የምትጠላ ሴት አይወድም አንቺ ደሞ ከአነጋገርሽ ሶሰቱም ችግሮች አሉብሽ እህቶችሽ ሊመክሩሽ ይገባ ነበር አንዴ ወንድ እግሩ ከወጣ ለመመለስ ይከብዳቸዋል ሴት ልጅ ብልህ ናት ቁልፉ በእጅ ነው

  • @laz_y2517
    @laz_y2517 Před 2 lety

    ayzoshe ehete betam mlkam swe nesh egzaber balshnm astmro ymlselesha ayezoshe yene enate

  • @tesfamichaeltameru7206

    እህታችን ከነገርሽን ከሱ በሀሪ አንጻር እርግጠኛ ሆኜ የምነግርሽ የሆነ ሰው ከባድ ድግምት አስደርጎበታል ይሄን የምልሽ ተመሳሳይ ታሪክ ስለማቅ ነው። ከተቻለ እንደምን ተብሎ ወደ ጸበል መውሰድ ነው መፍትሄው።የትኛውም ሰው ሺግዜ ሱሰኛ ቢሆን ልጆቹን የሚጠላ የለም። እመቤታችን ካንቺ ጋር ትሁን።

  • @tigistdesta4947
    @tigistdesta4947 Před 2 lety

    Yene wid ehit ayizosh hulum yalifali

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Před 2 lety +1

    አይዞሽ አንቺን የመሰለ ሚስት አስቀምጦ የሚያቅበዘብዘው በጤናው አይመስለኝም🤔

  • @bombasab9203
    @bombasab9203 Před 2 lety +2

    በሌብነት የመጣ ብር ስለሆነ ነው እናቱ ጦስ ሆነብሽ

  • @tsi907
    @tsi907 Před 2 lety

    ዝቅ ብላ መኖር አትፈልግም:: የምትረዳት እህት እያላት ብዙ ቦታ መድረስ ትችል ነበር:: ሰውየውን መክሰስ አለባት

  • @user-oq4dj5jx4n
    @user-oq4dj5jx4n Před 2 lety

    ጸሎት አድርጌ ማሩያምን

  • @philipoinophilu4854
    @philipoinophilu4854 Před 2 lety

    መተቲ ነው በፀበሊ ዪዲነሊ💚😔

  • @honeymar140
    @honeymar140 Před 2 lety +6

    አይዞሽ እህቴ በርቺ የሰው እጂ ይኖርበታል ወዳ አይደለም።🇪🇷🇪🇹ከቤተሰብ የለዬት እንደልብ ማግኝት ስለሚችሉ ነው ።እስከመጨረሻው ታገይ በጉልበትሳይሆን በፀሎት።🇪🇹🇪🇷 ለልጆችሽ ነግረሽ በሚመጥናችው መልኩ በባልሽ ክርስትናስም ፀልዬለት 1 መጀመሪያ ንሰሀ ግቢ
    2 እቤት ውስጥ ትንሽ ባታ ሰርተሽ ስገጂ ዋትም ማታ ከነልጃችሽ
    3 ፀምን ፀሎት ስግደት አስራ እየቆረባችው ባልሽን በጂሽ ታስገቢያለሽ 🇪🇷🇪🇹"ከቻልሽም ልብሱ ከለ ለብሰሽ ስገዲ ንግስተ ሰማይ ወምድር እመብረሀን መልስ ትሰጥሻለች ። ሱባኤ ግቢ እህቴ እርግመኝ ነኝ ወዳ አይደለም ። መልስም ታገኝለሽ 1እና 1 ከእግዚአብሄር ጋር ነው መፍተሆው። ገጠመኝ ብለሽ ግቢ ዬቱብ ላይ ። ቅድስ ሚካኤል ቤትሽን ያስተካክልልሽ ከጨንቅ ከችግር ያውጣሽ። ከባድ ነው ያለሽጠት ግን ሁሉም ነገር ለበጎነው። ተመስገን ብለሽ ጠላትን አሳፍሪው ። የሰጠሽ እሱነው የሚመልሰውም እሱነው ።አይዞሽ።❤❤

  • @user-le8mk5sb1r
    @user-le8mk5sb1r Před 2 lety

    Selam Tube ሰላም ብያለው

  • @amenamanye2167
    @amenamanye2167 Před 2 lety

    ሳያውቀው የገባበት ችግር አለ ወዶ አይደለም ሱባዬ ገብተሽ ችግራችሁ እንዲፈታ መፀለይ አለብሽ ምን አልባት የሰው እጅ እንዳይሆን

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460 Před 2 lety

    ጓደኞቹ ሲስጠሉ በጌታ

  • @mitenage4178
    @mitenage4178 Před 2 lety

    በተፈጥሮ ውበትን መጠበቂያ ትምህርት ቤት የት ነው የሚያቅ አድራሻ ፕሊስ

  • @tezu111
    @tezu111 Před 2 lety

    segemer susega new yekrebeshew awen mene yehun new

  • @abetu_maren2682
    @abetu_maren2682 Před 2 lety

    እህቴ ይሄ በፀሎት ነዉ የሚፈታው ታስራል

  • @tsionakliluaklilu7727
    @tsionakliluaklilu7727 Před 2 lety

    መምህር ግርማ ጋ አስወስጂዉ ወይም እንጦጦ ማርያም መምህር ሄኖክ ወ/ማርያም ያጥምቁት ወለላይቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትፈዉሠዋለች

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 2 lety +4

    አስጠምቂው ሱባዬ ቤተሰቡ በሙሉ ወዶ አይደለም ተይዞል

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ቶቶት

    • @user-vj4zo8mt9s
      @user-vj4zo8mt9s Před 2 lety

      @@selamtube1319 ሰብስክራይብ አርጌሻለሁ አችነሽ ያላረግሽ ቤተብ ሁኝ
      Thank you !

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      @@user-vj4zo8mt9s
      እሺ ውዴ

  • @simachewyalew2736
    @simachewyalew2736 Před 2 lety

    የኔ ውድ እንዴት ታሚሪያለሽ ውብ አመለ ነው ያለሽ ባልና ሚስት ከአንድ ምንጭ የሚባለው በዚያ በመልካሙ ዘመን ነው አሁን ባል እስከ ጥግ ይታገሳል ሚስት እስከ ጥግ ታበላሻለች ሚስት እስከ ጥግ ስትታገስ ባል የሚሆነውን ያጣል በዳይ ይኮራል ተበዳይ ይተክዛል ለኛ ለበዳዮች አምላክ ልብ ስጠን
    ዋጋሽን አምላክ ይክፈልሽ ለባልሽ ጸልይለት በጤናው አይደለምና ማንም አይፍረድ በሱ ቦታ ሁነን አለየነውምና

  • @btin1791
    @btin1791 Před 2 lety

    ልጅቱ ቆንጆ ናት! ብር ያለው ወጣት ወንድ ደግሞ ቆንጆ ሴት ይወዳል!! ችግሩ ከሷ የበለጠ ቆንጆ ሲያይ ደግሞ መደከል ያምራዋል!! ይሄ የተፈጥሮ ግዴታ ነው!! ስለዚህ ሴቶች ከአርባ በታች ሆኖ ሃብታም ወጣት ወንድ አታግቡ!! ከሰማችሁ ሥሙ ካልሰማችሁ 🖕🤣

  • @menalushgetechew8801
    @menalushgetechew8801 Před rokem

    Serdash chgaram nsh betam gnzb tojalesh sera endalew sew enkuan adelem metawrew

  • @mohamedkonjo4218
    @mohamedkonjo4218 Před 2 lety

    Ere meches ayiferedim, gin dikimet balish ga sayihon anchi ga new enatu

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Před 2 lety

    የዚ ፕሮግራም የሚደብረው የአንድ ወገን ታሪክ ብቻ ነው የምታሰሙን ታሪኩ ሙሉ የሚሆነው ከሑለቱም ወገን ሲሖን ነው

    • @omertibesso534
      @omertibesso534 Před 2 lety

      እሱ ከፈለገ እድል ይሰጠዋል።

    • @user-lm6bg3mp5z
      @user-lm6bg3mp5z Před 2 lety

      ታዳ እየፈለጉ።አያመጡት መልሱን መስጠት ይችላል

  • @majesty_toni6255
    @majesty_toni6255 Před 2 lety +1

    እኔ ሴት ነኝ ሁል ቀን እቅማለሁ ወድጀ አደለም አረብ ነው ባሌ 17 አመት እቅማለሁ እሱ ተው ከቤት መውጣት አልችልም ሰራተኝ 2 አሉኝ 4 ልጆች አሉኝ ጮት ባይኖር አብድ ነበር ስቅም ሁሉ ችግር ይረሳኝል ወድጀ አይደለም አትፍረድ ችግር ቢናርበት ነው

    • @girmameski
      @girmameski Před 2 lety

      መምህር ተስፋዬ አበራ በይና ገብርሽ ተከታተይ እንዴት ከሱስ እንደምትወጪ እና ምን እንደዚ እንደሚያደግሽ ይገባል እህቴ

    • @zenebeisac4778
      @zenebeisac4778 Před 2 lety

      አርብም ቢሆን ባአልሽ ከቻአል የምታአገኝውን አጋአጣአሚ ተጠቅመሽ ተቀማአጭ ማአድርግ አለብሽ

  • @kiyabrshye539
    @kiyabrshye539 Před 2 lety

    Sitamire demo🥰

  • @dimitryamour
    @dimitryamour Před 2 lety

    ይወድሻል:: ችግሩ አንች ጏደኞችሽ ፊት ሃብታም ለመምሰል ስትጣጣሪ ብሩን አጫርሰሽ መናገር የማይችለውን ሰው አሳበድሽው:: የእንችንም የልጆችሽን ህይወት አደጋ ውስጥ ጥለሻል::

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 Před 2 lety +5

    በሙላው 🌹አለም የምትገኙ🌹 የስልምና እምነት ተከታዬች🌹 እኳን ለረመዷን ለተከበረው አብሮአደረሰን🌹መልካም መሪ 🌹መልካም መካሪ መልካም አስተማሪ 🌹 መልካም እናት 🌹አባት
    ረሱል ሰለሏህ 🌹አለይሂ 🌹ወሰለም ፕሮፋይሌን🌹 በመጫን 🌹ለጥያቄ መልስ ያገኛሉ🌹 የስው🌹 ዴስታ 🌹የሚያስደስታችሁ 🌹ብቻ ጎራ በሉ🌹🌹

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před 2 lety +5

    ወዶ አደለም የመምህር ተስፋዬን ገጠመኝ ስሚ ፀልይለት

  • @soliyanaenat7876
    @soliyanaenat7876 Před 2 lety +1

    selot adirgi sis memelesi tichiyalesh

  • @mashaallhsss3479
    @mashaallhsss3479 Před 2 lety +1

    Tidare mitemagnu lijoch set hitoche kan kalalite dua adrigu weda allah alkisu ije adu matew wedadikush silale aminechu idategabut adere iresechun tabiku libechu idayisebar wedoch asemasaye isiste nachew allah kaneze kifu wedoch hulunim setoch yitebikachu

  • @sarapaulo6993
    @sarapaulo6993 Před 2 lety

    yene edel new yegetemesh ehte enem endanchi lenem hone lebetesebe enat yehone balen new be sus yatahut mekere mekere alelewet sileg yebas belo wechi eyadere memtat sigemer ke 2 lejoche gara teyew yewetahut 10 amet nuren mechereshachen meleyayet hone egzaber yemesgen zare legochem adegu meleyayetachen betam yasazenegal mekniatum betam teru sew ena betam yemewedew bale nebere

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Před 2 lety +1

    እህቴ በጣም ወደ ፈጣርሽ ፀልይ የመምህር ግርማን ትምህርት ወይንም የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብለሽ አድምጭ እሄ የመተት ችግር ነው በግልፅ የታወቀ ነው እባክሽን በፀሎት በርች አንገትሽ ላይ መስቀል ማህተብ አለ እና በቤትሽ የፀሎት ቤት አወጋጅ ስገጅ ፀልይ ፁም ችግሩን ይፈታል ባልሽን ትመልሻለሽ እሄ የመተት ችግር ነው ወዶ አይደለም ቤትሽን ለማዳን ከፈለግሽ ፀበል ተጠመቅ ምልክቱን ታያለሽ እሱንም ትመልሻለሽ በተለይ የመምህር ተስፋዬገጠመኝ ስም እጅሽ ላይ ነው መፍቴው

  • @hidayasolomon7502
    @hidayasolomon7502 Před 2 lety

    አራት ልጆችን ከቤት አባሮ የሚኖርበትን አከራይቶ ከሰኖ እስከ እሁድ ጫት ማጨስ መጠጣት እናቱ ታማ አልጋ ላይ እያለች ሞታን ነው የሚጠብቀው እባካችሁ አድኑን እህቴ ያንች እንኳን እየሠራ ነው የኛ ግን ሥራን አያውቅም

    • @LoveLife-qw8xs
      @LoveLife-qw8xs Před 2 lety

      ቤተሰቡ ተሰብስባቹ በየጊዜው ፀልዩ ስገድ የመንፈስ ስራ ነው ይህ እንጂ ወዶ አይደለም በውነት የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አሰሙት እናንተም ስሙት በጣም ተከታተሉ ይለወጣል መንፈስ ምንም ሀይል የለውም በፀሎት ከበረታቹ

  • @almazaa8184
    @almazaa8184 Před 2 lety

    Lembete mariyam nigriyat enat bedenb selot argi yemlesal gira gbitotal esu mlekam sewu newu awotarishi yegletwal kmlekam sewu silalewale neeu embete mariyam belun temlesewu

  • @madiasgaramuu2763
    @madiasgaramuu2763 Před 2 lety

    Mareyamn zed ezeshe hiji

  • @yesharegwoldegiorgis1530

    ኧረ የሰው ልጅ ጭካኔ በጣም ይገርማል ይቺን የመሰለ ልጅ እንደዚህ ስትሰቃይ በአንተ ምክንያት አስበከዋል ለምን ምን ባጠፋች እሷን ተዋት ልጆቹ አያሳዝኑህም ለምን ይሰቃያሉ ኧረ ህሊና የሚባለውን ነገር መሸሽ እንደዚህ ቀላል ነው ግን

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 Před 2 lety +3

    ፀበል ቢሄዶ

    • @dembechatube
      @dembechatube Před 2 lety

      _እውነት ነው ሁሉም ነገር ጾም ጸሎት ያስፈልገዋል ይሄ ሱስ ከክፉ መናፍስት የሰይጣን ስራ ነውና ከሱስ የሚወጣ በጸሎት ስታበረቱት ነው ሰላም እንኳን አደረሰሽ_

  • @yosephhaile8982
    @yosephhaile8982 Před 2 lety

    አይ መተት ህዝቡን ጨረሰው

  • @alynstar2557
    @alynstar2557 Před 2 lety

    ይሄ ሴጣነው ፀልዪ ስገጂ ፁሚ ይስተካከላል አይዞሽ

  • @edenteshome3957
    @edenteshome3957 Před 2 lety

    🤔🤔🤔 geta libonwine ymlisiew

  • @nohaminyohanns7775
    @nohaminyohanns7775 Před 2 lety +1

    Cheru amlak yedrseleshi
    Sewn astekakeye emlsalhu malte zebte nwe susam yawe susam nwe

  • @gudisetaa3216
    @gudisetaa3216 Před 2 lety +1

    Jesus is the only solution to set him free.

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Před 2 lety +1

    Wey yset lig mekera

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 Před 2 lety +5

    አይይይይ እሄ ሱስ ስንቱን ሂወት አበላሸዉ ካርታ ዉይይ ሲያስጠላ

    • @tsionazeze7682
      @tsionazeze7682 Před 2 lety +1

      እረ እህቴ ወዶ አይደለም በክፋ መንፈስ ተይዞ ነው እባክሽ ተረጂውና በተቻለሽ መጠን ወደፀበል ውሰጂው የልጆችሽ አባት ስለሆነ እባክሽ ለማዳን ሞክሪ

    • @tsionazeze7682
      @tsionazeze7682 Před 2 lety +2

      ለነገሩ እህቴ መፍረድ አይሁንብኝና ብዙ ግዜ ሴት ብልሀተኛ ናት ገንዘብ በነበራችሁ ሰአት ትንሽ ትንሽ እያስቀመጥሽ ልጆችሽ የሚሆን ቋሚ ነገር መያዝ ነበረብሽ አንዴ የእሱ ፀባይ ከታወቀ የመዝናኛ ወጪያችሁን አላስፈላጊ ወጪዎችን በሙሉ ቀንሰሽ ገንዘብ መያዝ ነበረብሽ አንድ ቀን ይሄ ቀን እንደሚመጣ ማወቅ ነበረብሽ እንደምታወሪው ከሆነ በቂ ገቢ ነበራችሁ አሁን የፈሰሰ ውሀ አይታፈስም ወደጤናው የሚመለስበትን ዘዴ ፈልጊ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 Před 2 lety +1

    Balishe wado Ayidalm kifu manifasi yizotali seloti Aderigilati

  • @Ahayel
    @Ahayel Před 2 lety

    Abelashut belgewech yebtseb halfy fetren fru gadegoechu wedmestu wedlijuechu yemels mekreut

  • @nigatasefa5093
    @nigatasefa5093 Před 2 lety +2

    If the guy is a losser...........take your shoes off and RUN!!! no excuses for addiction.

    • @an4709
      @an4709 Před 2 lety

      Tidar afrash endanchi ayentu endi ayabalm

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před 2 lety

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ንጋት

    • @nigatasefa5093
      @nigatasefa5093 Před 2 lety +1

      @@an4709 I have been there i know it . yes take your shoes off and run!! I rater stay single than staying with a losser

    • @titaluna6831
      @titaluna6831 Před 2 lety

      Yep RUN and keep RUNNING 🏃‍♂️

  • @shaganeshabebe6418
    @shaganeshabebe6418 Před 2 lety

    Syasazn yehon niger argwbt niew sely segje kechalesh beatkrstyian yezeshew betheage katela maryam