ETHIOPIA ORTHODOX||መከራው ክርስቶስን የምንመስለበት ነው፤ መከራው ደግሞ ይሻለናል፤ክርስትና ከዓለም ጋር መለያየት ነው|Sulamatis Media

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 02. 2022
  • ይህንን በአጭር ጊዜ ተወዳጅነት ያገኘውን ሱላማጢስ መንፈሳዊ ሚዲያ ሰብስከራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ እና ለሌሎች ወዳጆቾት በማስተዋወቅ አገልግሎታችንን እንዲያግዙ በእግዚአብሄር ስም እንጠይቃለን፡፡
    ሱላማጢስ ማለት ሰላምን የምታስገኝ ማለት ሲሆን እርሷም እመቤታችን ስትሆን ሰላም ደግሞ አምላካችን መድኃኒዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ምዕመናንን ለማገልገል እና ወቅቱ በሚጠይቀው ዘመኑን በመዋጀት አገልግሎቱን እናስፋፋ ዘንድ ያግዙን ይደግፉን፡፡
    ቅን ሆነው እኛን ለማገዝ ሰብስክራይብ ስላረጉን እና ሚዲያው እንያድግ ስላደረጋችሁ የሰላም ባለቤት ሰላምና ደስታ በዘመናቹህ ያድላቹህ፡፡
    This is Sulamatis Media Spiritual CZcams Channel. you can get the gospel teaching orthodox song and other service.
    Be our family by subscribing our channel .
    Thank you!!!
    #memhirmhreteabassefa#tewahdomediacenter

Komentáře • 2