ደክሞኛለ እያለ አብሮኝ ከተኛ ቆየ // ለ ጥያቄዎቻቹ መልስ // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ደክሞኛለ እያለ አብሮኝ ከተኛ ቆየ // ለ ጥያቄዎቻቹ መልስ // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት

Komentáře • 41

  • @Gulichapodcast
    @Gulichapodcast  Před 11 měsíci +19

    እስከመጨረሻዉ ብትመለከቱት ትጠቀማላቹ🙌🏽

    • @telilezerihun9888
      @telilezerihun9888 Před 11 měsíci +1

      We did 👏

    • @samrikane6551
      @samrikane6551 Před 10 měsíci

      ዋው ብዙ ምላሾች አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ

    • @yabgemini5477
      @yabgemini5477 Před 9 měsíci

      YABEDE PODCAST NW AB just interiorun tnsh asabdew terepezawen fua fua argew sound cardun mnmn ansut enji

  • @wm3959
    @wm3959 Před 11 měsíci +8

    በባልና በሚስት መካከል መተማመን እንዲኖር ሁሉንም ነገር አክሰስ ሊኖራት እርሱም ሊኖረው ይገባል ፓስወርድ መቀየር ድረስ መተማመን እንደሌለ ያሳያል

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Před 11 měsíci +2

    በተለይ ከጎደኝነት በላይ ከሆነና አብርው ተጋብተው ለመኖር ከታስበ ምንም ድብቅ መኖር የለበትም ሌላው ቀርቶ ማንም የማያየውን አካልንና በሃዘንም በደስታ የለችው ወይንም በህይወትም ለችግር ዋነኛው ተጠር እሱ ወይንም እሶነች ሰለዚህቢተማመኑም ስልክ ቀርቶ የባንክ አካውንት መደበቅ የለበትም አለበለዚያ አብሮ መቀጠሉ አያዋጥም

  • @shewi3943
    @shewi3943 Před 10 měsíci +1

    እውነት ነው ብልህ ሰው በመነጋገር የማይፈታው ነገር የለም ባለማመን ውስጥ ካልታመነው ሰው በላይ የሚጠራጠረው ሰው ተጎጂ ነው ተነጋግሮ ለሱም ለራስም ሰላምን መስጠት ነው

  • @user-dz1yi3he2l
    @user-dz1yi3he2l Před 9 měsíci +1

    መነገገር እና ችግርን ተነጋግሮ መፍታት የማይችል ወንድ እሳ አንድ ነገር ተነጋግረን እንፍታው ችግር አለ ስትል አትጨቅጭቂኝ ይላል እና እሳም መልስ ሰለማታገኝ ዝም ትላለች ለዚህ ምንማድረግ አለበት

  • @BirtiBirhen
    @BirtiBirhen Před 6 měsíci

    አስተያየታችንን ተቀብለህ ስላቀረብከው እናመሰግናለን በተረፍ የምታቀርባቸውን ሀሳብ በጣም ነው እምከታተልህ ተምሬበታለው ❤

  • @kalkidantadele8280
    @kalkidantadele8280 Před 11 měsíci +3

    ሰላም አዩ ሰላም ይብዛላቹ! ፕሮግራሙን በታም ደስ የሚል ነው በርቱልን!

  • @hiwotabenu6498
    @hiwotabenu6498 Před 11 měsíci +2

    ፕሮግራሙን በታም ደስ የሚል ነው በርቱልን!

  • @yoditdesta6018
    @yoditdesta6018 Před 11 měsíci +2

    ፐ!! ስነስርአት ያለው መልስ። በጣም አስተማሪ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን። ከ🇪🇷

  • @user-iy9ov7ps5z
    @user-iy9ov7ps5z Před 10 měsíci +3

    አብነት ስታስረዳ ደስ ስትል

  • @user-cq6pl8xt9j
    @user-cq6pl8xt9j Před 10 měsíci +1

    የኔም ጥያቄ ነበር እደት አይቀናም ግን እኔም አልቀናም ይመስለኛል በእስልምና ሀይማኖት ከቅርብ ዘመድ ዉጪ ተቃራኒ ፆታጋር እጂለጂኳ መሰላለም የተከለከለነዉ እና እኛ ይህን እናምናለን በሀይማኖቱ በጣም ጎበዝነዉ ለዛ ይመስለኛል እኔ የማልቀናዉ እኔ ያንይሀል በሀይማኖቴ ጠካራ ባልሆንም እሱ ያበረታኛል ሀይማኖትም ለፍቅር ትለቅ ኢነርጂ ነዉ ብየ አስባለሁ ፍቅርኛሞች በሀይማኖታቸዉ ጠካራ ከሆኑ አይማኖታቸዉ ስለትዳር ሀያልነት ስለሚያስተምራቸዉ ከተፋቀሩ ትዳራቸዉ ጥምረታቸዉ በተለያየ መልኩ ጤናማ ይሆናል ብየ አስባለሁ ይህ የኔ ሀሳብነዉ ለምሳሊ እኔ ችት አያደርግብኝም ከኔ ጀርባ አይጀናጀንም ብየ እደረጋገጥ ከሚያደርጉኝ አንዱ ለሀይማኖቱ ያለዉ ተገዢ ነት ነዉ ማንኛዉንም ነገር ይህን ሀይማኖታችን ይፈቅደዋል ይህን ይከለክላል እያለ ወደሀይማኖት ስለሚያስጠጋ ሀይማኖታችን የማይፈቅደዉን ነገር በፍፁም አያደርግም እኔ እኔኳ ላደርግ ብል ይህ አይቻልም ብሎነዉ የሚያስረዳኝ

  • @selamselam918
    @selamselam918 Před 11 měsíci +2

    ለኔ ብቻ ነዉ ግን ድምፁ እያስተጋባ የረበሸኝ
    በተረፈ በርቱ

  • @janetdadad5177
    @janetdadad5177 Před 10 měsíci +1

    አብሮ ማውራት መፊቴ ነው

  • @makikonjo6120
    @makikonjo6120 Před 9 měsíci

    ያለምንም ጥርጥር ወንዱም ስልኩ እንዳይነካበት ከፈለገ እየማገጠ ነዉ ሴትዋም እንደዛዉ መማገጥ አብሮ መተኛት ብቻ አይደለም ቻት በራሱ እንደ መማገጥ ነዉ ፡፡

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 Před 9 měsíci

    ዋውውውው በጣም ጥሩ እና አስተማር ግዜ ነበር እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @lozaeyoel3673
    @lozaeyoel3673 Před 11 měsíci

    ይገርማል ጥሩ መረዳት ነው

  • @wuberesttamru7691
    @wuberesttamru7691 Před 11 měsíci +2

    በፍቅር ግንኙነት ቆየታ ውስጥ ለቤተሰቡ ማሳወቅ ያለብን ምን አይነት መንገድ ላይ ስንደር ወይ ከምን ያህል ጊዜ በኋላ ቢሆን መልካም ነው

  • @marya7483
    @marya7483 Před 11 měsíci +2

    5 amet behola mn yfelgal wedu meshormet new mwedew

  • @user-mi9bx3dk1c
    @user-mi9bx3dk1c Před 10 měsíci

    selam abenet ye balemuya egeza selemefeleg aderessehen betelekelegne amesegenalehu !

  • @elinabrihan830
    @elinabrihan830 Před 10 měsíci +1

    ለትዳር ትልቁ ነገር በኢኮኖሚ ማደግ ነው

  • @user-dz1yi3he2l
    @user-dz1yi3he2l Před 9 měsíci

    የሚስቱን ገንዘብ ማወቅ ይፈልጋል ስንት እንዳለ ግን የሱ ሲጠየቅ ግን ወጭ እያወጣሁ እንዴት ገንዘብ ይኖረኛል ብሉ የሱን አያሳይም ሌለው ደግሞ ገንዘቡን የሚላከው ለቤተሰቡ ነው ጎል የሚባል ነገር የለውም ሚስቱ ግን አላት እና ይህንን እናድርግ ስትለው አልችልም ብሎ ይዘጋታል ሳምንት ሁለት ሳምንት ይዘጋታል ይህ ምንማለት ነው እባካችሁ መልስ ስጡበት አደራ

  • @youtubechannel1081
    @youtubechannel1081 Před 6 měsíci

    ባል የሚስቱን ስልክ ባያይ ሚስት የባሉዋን ስልክ ባታይ ምን ችግር አለው ::

  • @redihani2742
    @redihani2742 Před 11 měsíci

    Selk metyayet teru aydelm means😢 cheat mederareg yemaker new ayetachu kemtsebru malet new i dont understand

  • @marya7483
    @marya7483 Před 11 měsíci +1

    Ene kirstyan nagn bale Muslim new gn ene esun kalagebaw alagebam esuuu ekon bayagebagn ene asgedidewalew coZ Betamm tiru sew new

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 Před 5 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤100%

  • @marya7483
    @marya7483 Před 11 měsíci

    Yene boyfriend zerum abesha aydelam aydelam haymanotu gn I love hem . Abesha wend selfish slehone esun bageba ene nagn enji esu aydelam edlagna

  • @user-lg1gu8is2b
    @user-lg1gu8is2b Před 9 měsíci

    Be tidar eyenore password kekeyere ewnet new weshma binorew new. Ene kenorkut new bale yikeyayral enday ayifelgm gin be agatami sitekem ayichew be tegnabet kefche dershebet new babzagnaw siderbu new mikeyrut

  • @mekdelawitehaile6850
    @mekdelawitehaile6850 Před 11 měsíci

    💯💯💯👍

  • @kidisthailu1291
    @kidisthailu1291 Před 9 měsíci

    😢

  • @rtrt4684
    @rtrt4684 Před 8 měsíci

    ሊትራሊ

  • @Afro_22
    @Afro_22 Před 11 měsíci

    Ine wend lij dimistu indeset sihon des ayilengim mindinewu ingidawu indezi mawurat wend lij inde wend dimitsu gornen sil des yilal 😮 ere ediya

  • @Gulichapodcast
    @Gulichapodcast  Před 11 měsíci +13

    እስከመጨረሻዉ ብትመለከቱት ትጠቀማላቹ🙌🏽

    • @SaleemaSalee-kg1qu
      @SaleemaSalee-kg1qu Před 9 měsíci +1

      እሸ መልሡልኝሥቲ ወድሞቸ በጣም እንዋደዳለን ግን ከኔ በፈት 2አግብቶ ነበረ ነቅድሚያ እንገነኝ እያለ አሥቸገረኝ እኔ ደሞ ዝሙት አልፍልግም አልኩው እሡው ተረጅኝ ይላል ይሄን አይነት ወድ ምንትሉውታላችሁ ማለቴ ከትዳረ በፈት ግንኙውነት የሚፍልግ ?

    • @user-pw7xp4ko6c
      @user-pw7xp4ko6c Před 8 měsíci

      ላ ዝም በይዉ ማለት እኔ እድዚህ አይነት አልፍልግም በይዉ እሺ 😢 ክብርሺን ያሳንሳል በሀላ እሺ አደራ ታማሪ

    • @user-pw7xp4ko6c
      @user-pw7xp4ko6c Před 8 měsíci

      እንድምታፍቅሪዉ ና እንደምትወጀወ ነገሪዉ ና ቶሎ እንጋባ በይዉ