ታሪኩ ( ዲሽታ ጊና ) - በገጠር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2021
  • ታሪኩ ( ዲሽታ ጊና ) - በገጠር #ፋና_ቀለማት #fana_kelemat
    ድምፃዊ ታሪኩ ጋንኪሲ (ዲሽታ ጊና) የሙዚቃ ህይወት ላይ ያተኮረ ፕሮግራም

Komentáře • 1K

  • @zem1988
    @zem1988 Před 3 lety +315

    የገጠር ሰው ንጽህና ይገርማል ፣ በቆሎውና ዶሮቹው ኣውጥቶ ሰጣቸው፣ እንዴት ደስ ይላል፣ የድሮ ህይወት ናፈቀኝ ፣😭😭😭 የገጠር ሰው የሚወድ ማነው እንዴኔ

  • @abusihamtubtub3462
    @abusihamtubtub3462 Před 3 lety +124

    ወው ለታሪኩና ለባለቤቱ ትልቅ ቦታ ያላቸው ላይክ አርጉ

  • @alem8176
    @alem8176 Před 3 lety +166

    ምርጥ አርቲስት ነህ ። አንዳዱች አርትስቶች ገጠር ተወልደው እኮ የትነው የተወለድከው ሲባል ቦሌ ይላሉ

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 Před 3 lety +10

      😂😂😂እውነትነው በትክክል ይምቦጣረቃሉ

    • @bestsamsung8758
      @bestsamsung8758 Před 3 lety +4

      Sah kkkkkkk

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 Před 3 lety +6

      እዉነት ይሄ ብቻ ነዉ ምርጥ ሰዉ💚💛💓😍😍😍😍😞😞

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 Před 3 lety +15

      ምን ቦሌ ብቻ አማርኛም ያቆማሉ

    • @EyerusJerry
      @EyerusJerry Před 3 lety +3

      ከቡልቡላም መተው ቦሌ😂😂

  • @YH-su7os
    @YH-su7os Před 3 lety +278

    የመጀመሪያው በባዶ እግር የሚሄድ ዘፋኝ።

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 3 lety +187

    የኔ ቆንጆ አንደበትሽ ደስ ይላል የታሪኩ ባለቤት።

  • @Eri3-Bless
    @Eri3-Bless Před 3 lety +42

    A real human being as God would expect us to be. This man is an example sent by God to show us about the power of love. He radiates Divine love and light. Beutiful family.
    Greetings from Eritrea.

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 Před 3 lety

      Wondmoche 100 subscribe godlogn new 100 arguley ebakachu tegagzen enadgalen amesegnalew

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 Před 3 lety +64

    የወጣበትን አለመርሳቱ በጣም ነው ደሰ ያለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንዱሜ አይዞ ታሬ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 Před 3 lety +103

    ዋው በጣም ደስ ይላል ታሪኩ ከነባለቤትክ ከነ ልጆችክ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳችው

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 Před 3 lety

      Wondmoche 100 subscribe godlogn new 100 arguley ebakachu tegagzen enadgalen amesegnalew

    • @semirasaid9594
      @semirasaid9594 Před 3 lety

      Hi

  • @oziyahoo5258
    @oziyahoo5258 Před 3 lety +39

    I am from eritrean🇪🇷 l like 👍 Ethiopian musik mushtagina 🇪🇹❤🇪🇷🙏

    • @bezabihbukala4932
      @bezabihbukala4932 Před 3 lety +1

      Dishat gina not mushtagina

    • @sahleyonas7844
      @sahleyonas7844 Před 3 lety

      Mushtagina kkkkkk ata ዓይንካ ዶ ኣይርእዮን ደሎ ብዝኮነ ደስ ድብል ሰባኣይ

    • @wendifrazewdie2393
      @wendifrazewdie2393 Před 3 lety

      100%Ethiopia is your ’s country .

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 Před 3 lety +72

    ፋናዎች ተባረኩ!በጣም የገረመኝ የታሪኩም ሆነ የባለቤቱ አንደበተ ርቱዕነት ነዉ።ንግግር አዋቂነት ምንጩ ትምህርት፥ዘር እንዳልሆነ ነው የተማርኩበት።የፈጣሪ ስጦታ እንጅ።

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 Před 3 lety +76

    ሚስቱ ግን በጣም ደስስ የምትል ልጅ ናት... ትዳራችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ..... ታርኩ ሚስትህን ተንከባከብ....

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 Před 3 lety

      Wondmoche 100 subscribe godlogn new 100 arguley ebakachu tegagzen enadgalen amesegnalew

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 Před 3 lety +3

    አቤት እንዴት ደስ ይላል...........ንፁህ ልብ፣ የፍቅር፣ ሰው፣ ደስተኛ፣ ትሁት፣ ደግ፣ ጠንካራ፣ ታታሪ፣ ገበሬ፣ የልጆች አባት፣ መልካም ባል፣ ወታደር፣ አርቲስት!!! ወንድማችን ታሪኩ በጣም ባለፀጋና ስኬታማ ሰው ነህ! ስኬት ገንዘብ ማከማቸት ለሚመስላቸው ሰዎች ታላቅ አስተማሪ ነህ!!! እግዚአብሔር ሕይወትክን፣ ዘመንህን፣ ባለቤትህና ልጆችህን፣ በአንተ ዙሪያ ያሉትን ሁሉ፣ ከብቶችህን፣ እርሻህን፣ የምትሰራውን የምትነካውን፣ እንዲሁም ወደፊት ለማድረግ የምታስበውን መልካም ነገር ሁሉ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልህ!!! በጣም እንወድካለን!!!

  • @robelhaile4212
    @robelhaile4212 Před 3 lety +75

    ኢትዮጵያ እዚህ ነው ያለችው....አሪዎች ፍቅር ናቹ አቦ

  • @sara46076
    @sara46076 Před 3 lety +39

    የዋሁ የ ኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ.

  • @wendifrazewdie2393
    @wendifrazewdie2393 Před 3 lety +1

    በጣም አሪፍ ነው ከታሪኩ በስተጀርባ፣የተመለከትናቸው፣የተፈጥሮ ውህዶች ግሩም ናቸው።ካሜራ ማኑን ፣ጋዜጠኛዋን ፣ሹፌሩን እናመሰግናለን።ለሚረዳችሁ የሐገር ባለውለታ ናችሁ።

  • @roseadugna2666
    @roseadugna2666 Před 3 lety +36

    ኦ በጣም ሲያምር በተለይ ቦታው አረጓዴነቱ ታሬ በጣም አድናቂህ ነኝ ስታምሩ

  • @gemamedia9265
    @gemamedia9265 Před 3 lety +85

    ኡፉ እዴት ደስ ትላለች ባለቤቱ አደበቷ ማር ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @user-rn6iq3pg7c
    @user-rn6iq3pg7c Před 3 lety +23

    በጣም ምርጥ ነው ኑሮአችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
    በጣም ያስቀናል

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 3 lety +9

    ደስ የሚል በሀል። አቤት እውነት እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ሁሉ ልብ ውስጥ ይሰርፅልን!!! ልጆቹን ሁሉ ፍቅር የሚያስተምር አባት ነው እድሜና ጤና ለሁላችሁ

  • @user-sl8io1zg3g
    @user-sl8io1zg3g Před 3 lety +52

    ሚስቱ አጀቴ በላሹ ማር ናቹ የበለጠ በልጆቻቹ አላህ ያሳርፋቹ💞💕👍👍👍🙏

  • @yihena4041
    @yihena4041 Před 3 lety +29

    የፍቅር የሰላም መምህር ታሪኩ ጋንኪሲ

  • @user-fl6dl3td4z
    @user-fl6dl3td4z Před 3 lety +24

    ሙሉ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ኢትዮጵያ ምድር ላይ ከነዚ ጋ የፈጠርከኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረስህ!

  • @HalimaHalima-dc4ln
    @HalimaHalima-dc4ln Před 3 lety +39

    የኔ ውድ ሚስት ብሎ ዝም ሀቢበቲ አሏህ ከፍ ያርጋችሁ ያረብ

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před 3 lety +124

    የምድር ገነት አይደል እንዲ መንግድ ቢሰራ ውሀ እና ሽንት ቤት መብትራት ቢገባ
    ዋው ስደትም አያስፈልግም ነበር ይህን የመሰለ ለም መሪት በዘመናዊነት መሳርያ እያረሱ ህብታም ይሆን ነበር

    • @user-xf4gr7fv5v
      @user-xf4gr7fv5v Před 3 lety +2

      በጣም

    • @kingking-lr1rx
      @kingking-lr1rx Před 3 lety +4

      እውነት ብለሻል ቢሆንልን እንደዛ ነበር ነገሩ
      አንቺን ነበር ጠቅላይ ማድረግ 😉

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 3 lety +4

      @@kingking-lr1rx 😁 የ ኢትዪጽያስ ጠቅላም ሚኒስተር አያድርገኝ ፣ በ ሆለት ቀን ነው ደሚ አልቆ ደርቂ የምሙተው

    • @user-xf4gr7fv5v
      @user-xf4gr7fv5v Před 3 lety +1

      @@eagle4452 ክክክክክ ማን ደርቋን

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 3 lety +3

      @@user-xf4gr7fv5v የ ጆንታው ሴራ የ አሚሪካ ሴራ የ አክቲቨስቶች ስድብ የ ሀሰት ውንጀላ የ ሀስት ትርክት የሰው ችግር አይደለም ይህን ሆሉ ልቆቆም ትንሹ ኖሮየ እንኩን ስንተ ግዚ መሰለሽ ኩማ ውስጥ የከተተችኝ 😂

  • @massaretkiya4130
    @massaretkiya4130 Před 3 lety +33

    ዋው በጣም ታምራላችሁ አካባቢውም ያምራል ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ

  • @user-cv5zf2dc6h
    @user-cv5zf2dc6h Před 3 lety +74

    ከተማ የሚባል ባላየሁ በሽታ ጥላቻ የለ ንፁህ አዕምሮ ንፁህ አየር ገጠር መፈጠር መታደል ነው ተመልከቱ ለአይን እንደሚያምር

  • @user-gs9dx5kp9q
    @user-gs9dx5kp9q Před 3 lety +16

    አስተዋይ ኢትዮጵያ አዊይ ነህ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከሁሉም ቤተሰቦችሁ ጋር💚💛❤️

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566

    ኡፍፍፍፍ ልቦናውን ይህ ልጅ እንዴት ባረኩትና ወደድኩት መንግስት ቢሆን እንዴት ባማረበት 👍👌😘😘😘

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 Před 3 lety +17

    ማሻአላህ ቦታው ሲምር በርታ ወንድማችን

  • @zadeyoutube8963
    @zadeyoutube8963 Před 3 lety +61

    እንደዚ ለምና አረጏዴ መሬት እያለን መስማማት አቅቶን እንሰደዳለን በሰው ሀገር እንደ ውሻ እንታያል ታሪኩ በርታ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን

    • @mehrettesfamikael6494
      @mehrettesfamikael6494 Před 3 lety

      በጣም እንጂ

    • @Tg-xb6uh
      @Tg-xb6uh Před 3 lety

      ኔም.

    • @user-Pe8hf2bp5q
      @user-Pe8hf2bp5q Před 3 lety

      ፈጣሪ በፈጠረልን ምድር ስግብግብ ዘረኛች የመለያየት ፖለቲካ አራማጆች ናቸው ለመከራ የዳረጉን እንጃ ኢትዮጵያ እንኳን ለእኛ ለአለም ትርፍ ነበር

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Před 3 lety

      Damn, that journalist made a transformation with that dress.

    • @abdelagultamo7331
      @abdelagultamo7331 Před 3 lety

      አረ ፈጣሪ ይታረቃን፤ የኑሮ ውሉ ጠፍቶብን በሰው ሀገር ስደት እና ውርደት ይብቃል፡፡

  • @AKBERET690
    @AKBERET690 Před 3 lety +16

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ I love This song form Eritrea 🥰🥰🥰good luck.

    • @AAA-tk1qu
      @AAA-tk1qu Před 3 lety

      እኔ ደግሞ አንቺን

    • @vasilivasili9077
      @vasilivasili9077 Před 3 lety

      አክበረትዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬማርርርርርርርርርርርር

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před 3 lety +25

    ሲያምር አካባቢው ባለቤቱ ማርነገር ነች ዋውው በጣም ጎበዝነሕ ከምር ፈመስኩ ብለሕ አለመተውሕ ማረሱን

  • @stepha8391
    @stepha8391 Před 3 lety +9

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናቺሁ 👍ታታሪ ነህ በርታ ወድሜ

  • @yidenkachewbedasa6274
    @yidenkachewbedasa6274 Před 3 lety +24

    13 kids seriously, God Bless them.

  • @tubetikursewtube7253
    @tubetikursewtube7253 Před 3 lety +2

    አስገራሚ ባህል እና ተፈጥሮ ይህ ነው እውነቱ ይሄ ነው ንፁህ ኢትዮጵያዊ ባህሉ እና ማንነቱ ተባረክ

  • @andayaman4097
    @andayaman4097 Před 3 lety +12

    ኣብ ሓቂ ዝነብር ዝበለጸ ስነጥበባዊ ኣብ 21 ክፍለዘመን። LOVELY ARTIST.

    • @biniyamwolday2974
      @biniyamwolday2974 Před rokem

      Nay behaqi eti geter hiwet msreakeo des elni 💯💯💯💯💯🥰

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c Před 3 lety +33

    ይህንየመሠለ ለምለም ሀገርእያለን ፍቅርማጣት ፈጣሪሆይፍቅርሥጠን😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @addisethio494
    @addisethio494 Před 3 lety +17

    oh beautiful children he has God bless their little heart.

  • @adonairoi3516
    @adonairoi3516 Před 3 lety +2

    ከታሪኩ ህይወት ብዙ ልንማር ይገባል ሁሌም እራስን ዝቅ ማድረግ ና ትህትና ጥሩ ነው

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 Před 3 lety +8

    ታሪኩ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም ፡ የፈጣሪን ስራ ባንተ አይቻለሁ ፡ መልካምነት አይከፈልበትም እጅግ ሚገርም ቅን ልብ አለክ አሁንም አምላክ ቤተሰብህን ኑሮህን ይባርክ ፡ አሁንም ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስህ ፡ ካንተ ብዙ ተምረናል ፡ ለጂንካም ፡ ለኢትዮጵያም ፈርጥ ሆነህ ትቀጥላለክ በርታ ። 🙏❤🇪🇹

  • @maranatatube4525
    @maranatatube4525 Před 3 lety +5

    ወግኖቼ ኢትዮጵያን ስትውድ የሚወድህ ይበዛል💚💛❤

  • @h.aethiopoa8119
    @h.aethiopoa8119 Před 3 lety +7

    ማሺአላህ ሁሌም መልካምሰው ፈጣሪ ከጎኑ ነው መልካሞችን አላህ ያብዛልን ሃገራችንንም ሰላሟ ይብዛልን በሳውዲ እስር ቤት ላሉትም እህት ወንድሞች አላህ ይሁናቸው

  • @hirutsubscr9312
    @hirutsubscr9312 Před 3 lety +1

    በማንነቱ የሚኮራ ጀግና በጣም ደስ ሚል ዉብ ኢትዮጲያዊ 💚💛💓💚💛💓💒💒💚💚💚💛💒💓💓💓💓😍😍😍😍😍😱😍😘😍😘😍😘😍😘😍Subscribees like yetariku ljoch😘😍😘😁😘😁😘😁😘😁😘😍😘😍😘😍😘😍😘😍😍😍😘😍

  • @eshetutola6764
    @eshetutola6764 Před 3 lety +1

    በጣም ነው የተደመምኩት በአካባቢው ልምላሜ። እኔም የገበሬ ልጅ ስለሆንኩ የግብርና ስራን በጣም ነው የምወደው። ታሪኩ ምርጡ ኢትዮጵያ በአስቸጋሪ ወቅት የተገኘ ምርጥ አስታራቂ ኢትዮጵያዊ ነው ብዬ አምናለሁ። ቀሪ ዘመኑና ቤተሰቡ ሁሉ የተባረኩ ይሁኑ።

  • @nurabdul7123
    @nurabdul7123 Před 3 lety +14

    በጣም ደስ ይላል የብዙ ኢትዮጵያዊያን ኑሮ ነው የሚያሳየን ታሪኩ ምን ዋጋ አለው ትንሽ ከተማ ቀመስ ነን ባዮች ሌላ ገፅታ ሰጡን እንጂ !!❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mesrur146
    @mesrur146 Před 3 lety +33

    አገራችን እኳ ወርቅ ናት ሰደትም አያስፈልግም
    ኪስ ለካ የኛ በሃል ነው😂

  • @Abyssinia511
    @Abyssinia511 Před 3 lety +10

    ጋዜጠኛዋ ፈገግታሽ፣ስርአትሽ፣መልክሽ፣ርጋታሽ ባጠቃላይ እንዴት ነው ደስ የምትይው በፈጣሪ።ቀጥይበት እህታችን💕💕💕

  • @Lidia1312
    @Lidia1312 Před 3 lety +1

    Incredible and phonmonel and lovely family!!! You are a blessing to the whole world and Ethiopia!! ❤❤❤❤❤❤❤ love your beautiful kids and lovely wife! I never seen a person humble and down to the earth! Love you! Beyond words!

  • @getesemanic23hood38
    @getesemanic23hood38 Před 3 lety +9

    ALL THE TIME HERO , SO MUCH RESPECT BRO

  • @umzehari7463
    @umzehari7463 Před 3 lety +3

    ማር የሆና በተስብ ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ አንተንም አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ብሮ

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ሆይ ስለምድራችን መልካምነት እና መልካም አይኖችህ ታሪኩን ስላየች ከፍ በል።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @selamgezahegn3157
    @selamgezahegn3157 Před 3 lety +17

    እንዴት አባቱ ያምራል መልክአ ምድሩ ክፋት የለም እኮ በዚህ መንደር

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 Před 3 lety +41

    ድልድይ ያለው ድልድይ ያፈርሳል ድልድይ የሌለው በውሀ እየዋኝ ይሻገራል ከሞላም ይዞት ይሄዳል አይ ኢትዮጵያ መቼ ይሆን የሚያፈርሱት ወደህሊናቸው የሚመለሱት

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 3 lety +8

      ትክክሎ ምን እሱ ብቻ ከዚ ደሀ ህዝብ ጉሮሮ ተነጥቆ ነው እንግዲ ለትግራይ ክልል 100 ቢልዪን ብር የተሰጣችው ያውም እራሳችው ባመጡት ጣጣ ። እዚ አካባቢ ልማት የለም ትግራይ ግን የለማውን የመቀሊ አየር ማረፍያ ማብራ ውሀ መንገድ እያፈረሱ እንደገና ገንዘብ አምጡ ይላሉ የ ኢትዪጽያ ህዝብ አምላክ ይፍረዳችው

    • @shemsiyakedir9989
      @shemsiyakedir9989 Před 3 lety +5

      @@eagle4452 ሁላችንን ወደ ልቦናችን ይመልሰን ክፉ የሚያስቡትንና የሚሰሩትን ከላይ መልስ ይስጣቸው።

    • @eagle4452
      @eagle4452 Před 3 lety +3

      @@shemsiyakedir9989 🤲 አሜን የሱ ከሆሉ ይበልጣል

    • @jhon.n.paulos
      @jhon.n.paulos Před 3 lety

      Kkkkkkkkk shemsiyaye wow mntaregiwalesh mastewal ke amlak new yemisetew

    • @Spacebreakaarrhh
      @Spacebreakaarrhh Před 3 lety

      Athiopian Gold Familie 😍😍😍😍

  • @peace2all51
    @peace2all51 Před 3 lety +2

    ታሪኩ ደስ የምትል ሰው ነህ: ለፍቅር ቅድሚያ የምትሰጥ ምርጥ ሰው

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel Před 3 lety +47

    This is what I call a real life not a bunch of high skyrocket buildings.

    • @abrahammarkos1546
      @abrahammarkos1546 Před 3 lety +1

      Tamirat. Love

    • @enatisetotawu3344
      @enatisetotawu3344 Před 3 lety +1

      👍👍👍👍👍ቆንጆ ማር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 Před 3 lety +8

    ታሪኩ ጋንጊሴ ታሪክ መስራት የቻለ ድንቅ ልበ ንጹህ ኢትዮጵያዊ:: ኢትዮጵያ በታሪኩ ልብ ውስጥ ናት::

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 Před 3 lety +4

    ታሪኩ በጣም ውብ እና ደግ ባለቤት አለህ, 5 ቱም ልጆችህ በመልካም ጤን ነት አድገው እንዳንተ ስመጥሩ ዜጏች እንዲሆኑ እመኛለሁ, በጣም እናከብርሐለን , እንወድሐለን, ሙዚቃህ በጣም እዝናኝ እና መልእክቱ ኢትዮጵያዊነትን የአዳም እና የሄዋን ቤተሰብነትን ስለሚያሰተምር ብዙዎቻችን እንወድሐለን:: ከፍተኛ ስኬት እንመኝልሐለን::

  • @wondimukeficho1495
    @wondimukeficho1495 Před 3 lety +1

    Wow amazing betam betam lem meret silasayachu Fana lamirot thank you

  • @mahiterefe1125
    @mahiterefe1125 Před 3 lety +1

    Such a beautiful soul and inspiration! God bless you abundantly! What a lovely family!

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 Před 3 lety +31

    13 ልጅ ነው አለኝ ያለው የታሪኩ ታናሽ ወይድም ማሻ አላህ

    • @user-ne5fl7hd7w
      @user-ne5fl7hd7w Před 3 lety

      13 ይገርማል ማሻአላህ

    • @user-jz2uz9gu8h
      @user-jz2uz9gu8h Před 3 lety

      ደነገኩ

    • @medinegne8090
      @medinegne8090 Před 3 lety +1

      @@user-jz2uz9gu8h ክክክክእኔም ደጋግሜ አዳመጥኩ ተሳስቶ እንደሁ ብየ

  • @rahelrahel8522
    @rahelrahel8522 Před 3 lety +37

    አቤት እንዴት ያምራል አካባቢዉ

  • @mekdesakewak3566
    @mekdesakewak3566 Před 3 lety +2

    እግዚሃብሄር ይጠብቃቹ!!! It brings tears to my eyes when I see his family say bye and kiss him,respect!. A very wise woman she acknowledge the challenge and ready to face it!

  • @tewodorll6596
    @tewodorll6596 Před 3 lety +2

    ታሪኩ ብሮ ትሁት ልብ ያለው እንዴት ክብርና ሞገስ እንደሚያገኝ ባንተ ነው ያየሁት። ይጨምርልህ አንበሳው!!!

  • @gurshaa1994
    @gurshaa1994 Před 3 lety +3

    ወንድማችን ታሪኩ እንዲሁም መልካም ባሌለበትህ እጅግ በጣም እናመሰግናለህ እግዚአብሄር ስራህን ሁሉ ይባርክልህ በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @kn6602
    @kn6602 Před 3 lety +8

    Southern people are real Ethiopian

  • @adamadamo1661
    @adamadamo1661 Před 2 lety +1

    Congraation bast idea this sing man you welcome kipcwing we re proud africa people

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 Před 3 lety +2

    ታሬ በጣም ድንቅ ሰው ነህ ።ባለቤትህም ምርጥ ሴት ነሽ ተባረኩ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt Před 3 lety +3

    እፈይ ተባረኪ ደስየምትል ሚስት አለችህ ታርኩ ፈጣሪ እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣቹ ልጅቻቹን ያሳድግላቹ ከዚህ በላይ ደናደረጃ ያድርሳቹ

  • @ethioamericann
    @ethioamericann Před 3 lety +3

    Ohh such a humbling background & a loving community 👍🏾

  • @sursura826
    @sursura826 Před 2 lety

    You are love tariku ....big respect ...... eritrean from Germany

  • @mezgebubiresaw8177
    @mezgebubiresaw8177 Před 2 lety

    thank you Tariku by introduce best Ethiopian culture for the world

  • @abochnamedia-9290
    @abochnamedia-9290 Před 3 lety +7

    ሁሉም እደ ታሪኩ ቢሆን ምን ነበረበት በርታ ማሻ አሏህ ቤተሰቦቹ ሲያምሩ ያሳድግላቹ

  • @maryethio2250
    @maryethio2250 Před 3 lety +32

    እር ህዋሀት አታሳያቸው በታው በጣም ያምራል ለምለም ነው እንደ ወልቃይት እንዋጣችህ እንዳይሉ

  • @mekidaw3530
    @mekidaw3530 Před 3 lety

    Thanks to Dishta and his family and Fana Crews. Very hard work and I value what you do.

  • @hosanagoitom2570
    @hosanagoitom2570 Před 3 lety +1

    ❤❤❤❤❤❤ i Love this song from Eritrea🇪🇷

  • @ibrahimahmed7498
    @ibrahimahmed7498 Před 3 lety +3

    I enjoyed pure natural love, respect, and the welcoming atmosphere of his birthplace. Gishta Geena, thank you for sharing your family history.

  • @fikirtewoldemariam8092
    @fikirtewoldemariam8092 Před 3 lety +36

    ፓለቲከኞቻችን የታሪኩ ምክር ለአገራችን ትልቁ መፍትሄ እሱ መሆኑን ተምራችሁ እባካችሁ አታባሉን::የምንጎዳው እኛ ነ ን የእና ንተ ቤተሰቦች ምንም ሲሆኑ አላየንም::እድሜያችሁ የገፋው በአዲሱ ትውልድ ግዜ አትጫወቱ::የእና ንተ እልፈዋል::አታጋድልን::

  • @mercinegash8202
    @mercinegash8202 Před 2 lety

    famous artist tariku he intriduce his childhood and family good person i love u more brother from neigbor Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Iselassiei782
    @Iselassiei782 Před 3 lety +1

    You are an enlightened soul!!! More Blessings to you Tariku!!! 💚💛❤

  • @happymacho3156
    @happymacho3156 Před 3 lety +13

    He is agreat man and you guys did a great job!

  • @nigatus.6889
    @nigatus.6889 Před 3 lety +9

    ዛሬ በዚህ ፐሮግራም በመደነቅ ሰብርስካይብ አረኩሃቹ።it is timely reapectful, appropriate program. Good jb

  • @user-ru2tm1lc3l
    @user-ru2tm1lc3l Před 3 lety +1

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን አቤት ደስ ማለቱ እውይ እንኳንም ገጠር ተወለድኩ እሰይ የዋህነት እንግዳ አከባበር ፈገግታ በቃ ሁሉ ነገራችን ደስ ይላን እኛ ገጠሪወች አልሀምዱሊላህ

  • @merontesfa2058
    @merontesfa2058 Před 3 lety +1

    Wow😍😍 My brother we love you so much.🙏🙏 May God bless you more and more ❤❤❤❤

  • @Gg35114
    @Gg35114 Před 3 lety +7

    God Bless him and his family🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️

  • @user-zv1oj5gp6x
    @user-zv1oj5gp6x Před 3 lety +4

    ወላሂ ትክክል የኢቶጲያ ህዝብ በፍቅር ያምናሉ 😭😭😭😭 ኢላህ ኢቶጲያን ሠላም አውርድላት

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 3 lety +1

    በጣም ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @salemhailu11-11
    @salemhailu11-11 Před 3 lety

    ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው። ጨዋነት፣ መተሳሰብ፣ ፍቅር በጣም ደስ የሚል ቪዲዮ። ተባረኩ

  • @shewitefrem744
    @shewitefrem744 Před 3 lety +3

    Bless you and your beautiful family 🙏🏽❤️😘

  • @eagle4452
    @eagle4452 Před 3 lety +34

    ከንፈር ለ ከንገር ሲሳሳሙ አየሆ ልበል 🤭 ነጩች ከዚነው የኩረጆት

  • @sofitedyene5653
    @sofitedyene5653 Před 3 lety +1

    ላተ ቃል የለኝም ቸሩ መድሃኒዓለም ጢናህን ይስጥህ ከነ ሙሉ ቤተሰብህ 👍

  • @Eritrea_Bella
    @Eritrea_Bella Před 3 lety

    በጣም ደስ ይላል። ኣምሮባችኋል
    ብዙ ሰላም ከአውስትራልያ

  • @user-nm5uo2lv1g
    @user-nm5uo2lv1g Před 3 lety +4

    አሁን ላይ ያማረኝና የናፈቀኝ ነገር ቢኖር እንደዚህ ያለ አረንጓዴ ቦታ ገብቸ ንፁሁን ያገሬን አየር ማጣጣም ኡፍፍፍፍፍ

  • @raheldary1343
    @raheldary1343 Před 3 lety +6

    አይ እማማ ኢትዮጲያ ሀገሬ ውብ እኮ ነሽ ሁሉ ሙሉ ከፍቅር በስተቀር ፈጣሪ ማስተዋልንና ፍቅርን ይስጠን በጣም ደስ የሚል ቤተሠብ አገሩ በጣም አረንጓዴና ለምለም ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 3 lety

    በጣም ልዩ ሰው ነህ ታሪኩ በማንንነትህ የኮራህ ጀግና መሬትህ ግን አስቀንቶኛል በጣም ደስ ይላል መታደል ነው እግዚብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ ዘመን ተሻጋሪ ስራ ሰርተሀል ቀጥልበት

  • @berhetensea451
    @berhetensea451 Před 3 lety +1

    Excellent documentary specially the Tariku family and the attractive green village is special. It was very touching to see the wife and husband genuine love and respect. Thank you.

  • @fullpackage7855
    @fullpackage7855 Před 3 lety +12

    15:04 ከፈረንጅ አይን ያዉጣዉ ይሕንን መሬት አሜን
    ቴክኖሎጂ በቃን።
    ሕይወት እዚህ ነዉ።
    A day with out smartphone

    • @user-pk5mm9lo2d
      @user-pk5mm9lo2d Před 2 lety

      ትክክል ወያኔ ያላየዉ መሬት 🤣

  • @LK-vo7je
    @LK-vo7je Před 3 lety +37

    ንፁህ ሰዎች ሰው ሲያከብሩ ውሸት የለ ማስመሰል የለ ስደተኞች

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Před 3 lety

    ዋው ታርኩ ጋንግሶ አገር ሲያምር ገጠር መወለድ እንዴት ደስ ይላል ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ሁሉም አረንጎዋዴ እንዴት ያምራል አታክልቱ ደስ ሲል

  • @skysk5469
    @skysk5469 Před 2 lety

    Tariku, ! thank you for sharing your inspiring story and amazing music ! Long live 🇪🇹!

  • @etihoabyssinia7788
    @etihoabyssinia7788 Před 3 lety +22

    ጋዜጠኛዋ አትሌት ደራርቱ ቱሉ ትመስላለች ይሄ ለእኔ ብቻ ነው የተመሳሰለችብኝ