Ethiopia:አዳነች እዬ ኦ አቤቤ ወይኔ ወይኔ ታሪኩ/ዲሽታጊና/ ባለስልጣኖችን በሳቅ ገደላቸው

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 09. 2021
  • አዳነች እዬ ኦ አቤቤ ወይኔ ወይኔ ታሪኩ/ዲሽታጊና/ ባለስልጣኖችን በሳቅ ገደላቸው
    Visit our official social networks
    Facebook:- / enukamedia
    CZcams:- / @enukamedia
    #Enukamedia
  • Zábava

Komentáře • 166

  • @ESU05
    @ESU05 Před 2 lety +44

    እንኳን ለናታችን ለእመቤታችን ቅድሥት ድንግል ማሪያም በዓል በሠላም አደረሣችሁ ፡ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን ኢትዬጵያ ያምጣልን 🙏🏽♥!!!

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 Před 2 lety +25

    ዲሸታጊና የኢትዮጵያ የፍቅር ምልክት ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇹❤️❤️❤️💪💪💪🙏🙏🙏

  • @temeseldesta7423
    @temeseldesta7423 Před 2 lety +64

    ለገባው ሰው ለሆነ ሁሉ ታሪኩ ይህን ግጥም እግዚአብሔር ህዝብ እንዲገባው እውነቱ የተሰጠው ነው በደንብ እናስተውል ይህ ዘፈን ብቻ አይደለም ትምህርት ነውና

  • @bobmarleyrastamanvibration1273

    አፈርነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ አዳም ወንድሜ ሔዋን አጥንቴ እናስተውል መልካም የእሬቻ ቀን!💚 💛♥

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 2 lety +11

    አዳነችዬ አቤቤ👍ዲሽታጊና ጎበዝ ሰው ነህ🙏🏾

  • @workineshmengistu4134
    @workineshmengistu4134 Před 2 lety +14

    አንተ የተባረክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ቤት በጥበብ ይሰራል ጉልበተኛውም ደካማውም የአዳም ነው መገኛው አፈር ነው መጨረሻውም አፈር ነው

  • @rishu_tube6433
    @rishu_tube6433 Před 2 lety +2

    መልእክት እየነገረ ነው ስሙት ፍቅር የሆነ ሰው እግዚአብሄር ካንተጋ ይሁ🇪🇷✨❤️

  • @mamiyena8673
    @mamiyena8673 Před 2 lety +12

    በዘር ለምንከፋፈል ሰዎች የዘመኑ ምርጥ አዋርያ

  • @sebelleteferaminas9875
    @sebelleteferaminas9875 Před 2 lety +7

    የኔ ጌታ እንደው ምን ይሻላል አልክ ልቦና ይስጠን ፈጣሪ።

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 Před 2 lety +13

    ግርማ ሞገስህ ብቻ በቂ ነዉ ዲሽታጊና የኔ ምርጥ

    • @zed7360
      @zed7360 Před 2 lety

      ❤❤❤❤❤👈👌

  • @davidmm3841
    @davidmm3841 Před 2 lety +10

    ይህ ነዉ ኢትዮጵያ! ድሽታ ግና

  • @bilanharawa45
    @bilanharawa45 Před 2 lety +15

    Amazing message for those who are ready to listen. Fikir tefaaa

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 Před 2 lety +9

    እግዚአብሔር በአንድም ወይም በሌላ ነገር ይናገራል ሰው ግን
    አያሰተዉልም ይላል መፅሐፍ። ከዚህ ከተሰበሰው
    ህዝብ ምን ያህል ገብቷቸዋል?
    የማይታየውና የማይዳሰሰው
    የግዚአብሔር ቃል በሚታየው እና
    በሚዳሰሰው ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ በሆነው በጌታችን በእየሱስ ክርሰቶሰ
    ውሰጥ ተገልጦ ይኖራልና አሱን
    ሰሙት እሱን እመኑት ዮሐንስ ወንጌል ም1 ከቁጥር 1-14 ንሰሀ ግቡ ትድናላችሁ።

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 Před 2 lety +32

    እንኳን ለቅድስት ግሸን ደብረ ከርቤ ብዙኃን ማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹህ፤አምላከ ቅዱሳን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን፤ውድ ኢትዮጵያውያን
    የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!!

    • @user-wy6rw5wl8b
      @user-wy6rw5wl8b Před 2 lety +1

      አሜን አሜን አንኳን አብሮ አደረስን

  • @minadagemawitminadagmawit5558

    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ 😍

  • @user-eu8zo8dk8j
    @user-eu8zo8dk8j Před 2 lety +14

    እንደነዚህ ላሉ የጀኖሣይድ ሊቀመንበሮች በደንብ ንገርልኝ።

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 Před 2 lety +1

      አይገባቸውማ ችግሩ በብሄር ነው ሚያምኑት በአንድነት ሳይሆን

    • @eliyasabdurahman7540
      @eliyasabdurahman7540 Před 2 lety

      ምን ማለት ነው አልገባኝም

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety +6

    አዳም አንጋፋ ሄዋን አንጋፍ ወይኔ ይሄንን እየሰማው አሁን ያለችዋን ኢትዮጲያ ሳስባት😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፈጣሪ ይድረስልሽ ሀገሬ

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Před 2 lety +6

    ታሪኩ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @aynadistafesse3810
    @aynadistafesse3810 Před 2 lety +3

    ጆሮ ላለው ምርጥ አባባል ...

  • @yemaneokubazghi1703
    @yemaneokubazghi1703 Před 2 lety +6

    ከዚ በላይ ትምህርት የለም ራስ ያለው ይስማ

  • @muluf7616
    @muluf7616 Před 2 lety +9

    I Love u my brother I Love your music ❤️❤️❤️

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 2 lety +7

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚🙋አቤቱ አምለካችን ያቃደማውን ፍቅረችንን ማልስልን አምለከችን ሁለችንም የአንድ አምለክ ልጆች ነን ታርኩ ያዘፈነውን ደገግማን ብንሠማው ባእውነት ከስህታተችን እንማለሠለን

    • @zed7360
      @zed7360 Před 2 lety

      Aemnnn❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲👌👈

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 Před 2 lety

    መስማት የሚችል ሁሉ ይሔ ትልቅ መልዕክት ነው፡፡ጆሮ ያለው ይስማ

  • @Abel-jx6vn
    @Abel-jx6vn Před měsícem

    Now he is understanding about Ethiopia thanks for you

  • @unity5561
    @unity5561 Před 2 lety +4

    እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም ቃላት የለኝም ይህን መዝሙር ልበለዉ በቃ ለመስማት

  • @kidstoysreviews1143
    @kidstoysreviews1143 Před 2 lety +4

    ንገራቸው እነዚህ ደነዞች

  • @Meysaw12
    @Meysaw12 Před 2 lety +5

    ልብ:ያለው:ልብ:ይበል:ንስሐ: እንግባ:ከልብ:ይቅር:እንባባል።

  • @debelabiri1446
    @debelabiri1446 Před 2 lety +6

    God bless you again again brother

  • @user-oe8bh7mt4b
    @user-oe8bh7mt4b Před 2 lety +6

    ኢትዮጵያ ትቅደም👍💪💪💪

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 Před 2 lety +1

    ለሽመልስ አብዲሳ ይህ ሙዚቃ በቀን አምስት እየሰማ እንዲሰግድ ፈጣሪን እንዲያስብ ይደረግ ይሄ ሰው በላ አራጅ

  • @Spacebreakaarrhh
    @Spacebreakaarrhh Před 2 lety

    Tariku ginscha gena siwedh gold of Ethiopia 💚💛❤💚💛❤

  • @selamalem777
    @selamalem777 Před 2 lety +1

    He's an absolute entertainer love him yene tafach❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemtadesse5560
    @alemtadesse5560 Před 2 lety

    እግዚአብሔር የሰጠን የአንድነታችን ምልክት ታሪኩ 💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @alazara8180
    @alazara8180 Před 2 lety

    Wow this is awesome love this guy! All the way from Canada

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 Před 2 lety +1

    I like it and God bless Ethiopia.

  • @sosinasosi9072
    @sosinasosi9072 Před 2 lety +6

    ዘረኞቹን በደንብ ነገርካቸው እናመሠግናለን

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 Před 2 lety +10

    እንደው እነ ሽመልስ ይህ ሰው ምን እና ስልርምን እየዘፈነ እንደሆነ እየሰሙት ይሆንን ? አይመስለኝ የሙዚቃውን ቢቱን እንጂ የአዘፈምፋፈኑን ስንኞች ለማስተዋልም ፈቃደኞች ናቸው ብዬ የላምንም

  • @lulahkokanos2544
    @lulahkokanos2544 Před 2 lety +1

    ከገባቸው ጥሩ መልክት ነው

  • @teshomeabate2350
    @teshomeabate2350 Před 2 lety

    thank you so much for the wonderful message.

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před 2 lety +1

    Happy Holiday for our beloved peaceful brothers and sisters from oromia ❤️🇪🇹❤️💯👏

  • @eliyasobe5719
    @eliyasobe5719 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይስጥህ በደንብ ነው የነገርካቸው ይመችህ

    • @zed7360
      @zed7360 Před 2 lety

      Aow,!!👌👌👌👌👌👌❤❤❤

    • @hanahosaye9480
      @hanahosaye9480 Před 2 lety +1

      መች ይገባቸዋል

  • @lydiaseifu6688
    @lydiaseifu6688 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር እንደመልክተኛ ነው የላከህ፡፡

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 2 lety +6

    ሽመልስ አብዲሳ እንደዛሬ በፈገግታ አይቼው አላውቅም::😀👍

    • @liyawujira6467
      @liyawujira6467 Před 2 lety +1

      እኔም እንደዛው ፈገግታው ራሱ መልኩን ቀየረው እኮ ደስ ይላል ታሪኩ ምርጥ ሰው

  • @ketodiya6489
    @ketodiya6489 Před 2 lety +2

    በቅዳሴ፣በዘፈንና በዝማሬ የተባለው አልገባችሁ ሲለን እግዚአብሔር ደግሞ በዚህ መጣ ስቀንና አድንቀን ብቻ እናልፈው ይሆን?

  • @samuelbelete4950
    @samuelbelete4950 Před 2 lety +1

    Best music for Oromo racista

  • @amanuelhaileofficialchannel

    ምርጥ ዘር ሚባል የለም። ሁሉ ምርጥ ነው።

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Před 2 lety

    ታሪኩ ወንጌል እየሰራ ነው፡፡ታሪክዬ ጌታ ይባርክህ!!!!!!!!

  • @azizaaziza-fz4fq
    @azizaaziza-fz4fq Před 2 lety +4

    ንገራቸው ልክልካቸውን አስመሳዮች !!!!

  • @absew7775
    @absew7775 Před 2 lety +4

    You by your self are better than the sum of all Ethiopian politicians

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 Před 2 lety +1

      ትክክክል፡ንጋራቻዉ።ጆሮከለቻው፡አፋር፡ናዉነ።ዋዳአፋር።ማማላሢ።አይቃርሚነ፡አትግዳሉ፡አቲርዱ።አታፋነቂሉ።ባላቻዉ።እዚች።ሚዲርለይ፡ዬማቃር።ዬላማ።ሁሉማይሄደል።🙏🙏😭😭😭😭

  • @Spacebreakaarrhh
    @Spacebreakaarrhh Před 2 lety

    Dichta gena we are tugeter 👍👍👍😍😍😍😍😍

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před 2 lety +1

    Exactly that’s right 💯❤️🇪🇹❤️

  • @tgstlssn6778
    @tgstlssn6778 Před 2 lety +6

    ውረድ ወይ ፍረድ እያሻሻልክ አመጣሃት ዲሽታዬ

    • @sebelleteferaminas9875
      @sebelleteferaminas9875 Před 2 lety

      ቂቂቂ ምን ያድርግ ቢዘፈን ቢዘመር ደነደኑ ብሎ ነው ።

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Před 2 lety +1

    You are amazing person ❤

  • @abuamar-pb2pg
    @abuamar-pb2pg Před 2 měsíci +1

    ድል ለፍኖ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před 2 lety +10

    ከልብ ለሰማው ላዳመጠው ትልቅ መልክት አለው አሉ እዚውስጥም ሰውበላ አስመሳዩች ንገራቸው በደንብ

  • @user-jd9po3ji3p
    @user-jd9po3ji3p Před 4 měsíci

    እነዝህ እንኮን በፈሊጥ በፍልጥ አይገባችው ጨሌ አምላኪ በዝች ባድራ ነው ውበት ያለው ሌላው ተወው💚💛❤

  • @unity5561
    @unity5561 Před 2 lety

    ማነዉ ያለዉ ምርጡ ዘሬ እሱ አዳም አዳም እሷ ግራ ጎኔ ምርጥ ምርጥ ምርጥ

  • @beloved1900
    @beloved1900 Před 2 lety +1

    አዳነችእዬ አበቤ አበቤ 😆5 ኮንዶሚኒየም😆

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 Před 2 lety +1

    ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ እንደሰው ሲስቅ አየሁት

  • @ethiopawt1416
    @ethiopawt1416 Před 2 lety +2

    እናመሰግናለን እውነትን የሚገልፅ ዘፈን
    ስለሆነ

  • @samrawitbelay3226
    @samrawitbelay3226 Před 2 lety

    We love you brother

  • @hundenamomsa8435
    @hundenamomsa8435 Před 2 lety +3

    ❤❤❤

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 Před 2 lety +1

    I love this gay ❤️🇪🇹❤️💯💪

  • @eriforum9493
    @eriforum9493 Před 2 lety

    ልብ ካለን መስተዋል ከተሰጠኝ እግዛብሄር እህል እንጂ ዳቦ ጋግሮ ኣይሰጥም በፍቅር ሞነር ብቻ ነው ሰላም የሚገኘው። ኤርትራዊ ነኝ ሰላም እና ፍቅር ፈላጊ።

  • @alemgadisasaea1272
    @alemgadisasaea1272 Před 2 lety

    Tariyeeee ❤❤👌👌💪💪💪💪

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 Před 2 lety +4

    👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️👌💯💯

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 lety

    አዳም ወንድሜ ሄዋን እጥንቴ!!! እንደው ድንበር ለመጠበቅ ክብር ለመጠበቅ እንዲህ ግርርርርርርርር ብንል አይ የኢትዮጵያ ህዝቦች ትገርሙኛላችሁ::

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Před 2 lety

    የህፃን አፍመፍቻ ዘፈን መሰለኝ እክክክክክ!!!!

  • @zewisdom4822
    @zewisdom4822 Před 2 lety +2

    አይይይ ይሄ ሰው ግን ማኔጀር የለውም ማለት ነው? በተጠራበት እየሄደ ያገኘውን ታዋቂነት አረከሰው! ታዋቂነት ከክብርጋ ተጠብቆ ሚቀጥል መድረክ በመምረጥ ነው! አሁን ነገ ና ለእኛ ሰፈር አረቄ ቤት ዝፈን ብለውም ይመጣል ይሄማ!

  • @user-ny7qm3xn1d
    @user-ny7qm3xn1d Před 2 lety

    መልካቸው አንድ አይደለም አይደለ ❓ስማቸው ልብስ ነው ውበታቸው ውበት ነው የእናተ ውበት የኔም ነው የእናም የኔ ውበት ነው 😭😭😭 ምን አልባት ይህ ዘፈን ሁሉንም. ይመልስ ይሆናል በዚህ ሰአት የዘፈንከው 😭😭

  • @marthaargaw3521
    @marthaargaw3521 Před 2 lety

    It is very true!!!

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Před 2 lety

    እውንት፡እዴ፡ንበርን፡የዛሬ፡አርባ፡አምስ፡እመት፡ከዛም፡በፍት፡እሁን፡ግራ፡ግባን፡ይስሙህ፡ልቦና፡ይስጣቸው፡ቆንቃ፡ብለው፡ለምጋደሉ፡😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @biniamhailu9227
    @biniamhailu9227 Před 2 lety

    Amen

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 Před 2 lety

    Adanac ababayee🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-jx4fj2dq9s
    @user-jx4fj2dq9s Před 5 měsíci

  • @user-pu7nc8mg5w
    @user-pu7nc8mg5w Před 28 dny

    ድል ለፋኖ

  • @tatihiate123
    @tatihiate123 Před 2 lety +2

    ባንዱ ግን የወደቀ ነው ምንም የሙዝቃው ውበት አጠፋው

  • @kurrii4870
    @kurrii4870 Před 2 lety

    💞💞💞💞

  • @user-ju6je4il2c
    @user-ju6je4il2c Před 2 lety

    👍👍👍👍♥♥♥♥♥♥💐

  • @muluworkalli3779
    @muluworkalli3779 Před 2 lety

    Ente me alebachu sew brahabe eyamote

  • @daveCR739
    @daveCR739 Před 2 lety

    Those who attended this program were lucky if they understood what Tariku transmitted!

  • @tinamedia1719
    @tinamedia1719 Před 2 lety +1

    ሠላም ታሪክ! ትንሹ ልጅ የት ደረሰ ሙዚቃህን ያስተዋወቀልህ!! ???

  • @JournalistTajuKaffa
    @JournalistTajuKaffa Před 2 měsíci

    ወይነ ታረ፣

  • @samriii16_i45
    @samriii16_i45 Před 2 lety +1

    ለገባው ይህ በቂ ነው ሌላ ስብከት አያስፈልገውም ታሪኩ ዲሽታጊነ በዘፈን ባለስልጣናትን ሰበካቸው ቆም ብላችሁ ማሰብ ነው፡፡

  • @emmyt311
    @emmyt311 Před 2 lety

    💚💛♥🙏

  • @Elsalideya
    @Elsalideya Před 2 měsíci

    😭😭😭😭😭😭💔

  • @soyamteferi4614
    @soyamteferi4614 Před 2 lety

    Gen yezefenu melekit gebtwachewal???

  • @amehaseyoum4867
    @amehaseyoum4867 Před 2 lety +4

    ሰው፡የሚበላው፡የለው፡ተፈናቃዮች፡በበዛበት፡የኛ፡ጥጋበኞች፡ይዝናናሉ፡ህሊና፡የሌላችው፡አይ፡ኢትዩጵያ፡ወይኔ፡ወገኖቼ፡ክፉ፡ዘመን፡ደረሰን።

    • @firehiwotb
      @firehiwotb Před 2 lety

      ሒወት እኮ እንደዚህ ነው !
      አንዱ ሲራብ አንዱ ጠግቦ የምግብ ስም መጥራት ሲሰለቸው ፡ ሰላም ቃላት እንጂ ጥቅም እና ጉዳቱን የማያውቅ፡ ገንዘብን እንደአምላክ ማምለክ፡ ሌላኝው ወገን ደግሞ ዳቦ መግዣ አቶ አይኑ የሚንከራተት ፡
      ምግብ ፣መጠጥ እና መጠለያ
      የሰውልጅ ሲወለድ ቁጭብለው የሚጠብቁት መሰረታዊ ነገሮች ሆነው ሲታይ
      ይቺ አለም እኮ ፍትህ አልባ ነች።

  • @yeneneshtessema233
    @yeneneshtessema233 Před 2 lety +3

    Happy holiday for my ormom brother and sister also I wish everyone can safe at celebrating

  • @frekassahun1406
    @frekassahun1406 Před 2 lety

    Egzyabher besew syader bezi ygeliseale

  • @ephremdemeke8870
    @ephremdemeke8870 Před 2 lety +2

    ታሬ 500ካሬ መሃል ፒያሳ ላይ

  • @user-vf3fy6rb4w
    @user-vf3fy6rb4w Před 2 lety +2

    ዲሽታግኒ ወፈረ ቂጥ አወጣ ቦርጭ አወጣ ወይ ጉድ

  • @addisengeda4194
    @addisengeda4194 Před 2 lety +1

    ኢትዬጵያን የሚገልጥ የቱ ጋር ነው?????? ሀሀሀሀሀ የስው ጀግና የለውም የግዜ እንጂ ለተፈናቀሉት ወገኖቻችን እንርዳ ኣለም እቺ ናት ኣንዱ ያለቅሳል ኣንዱ ይራባል ህይወት እቺ ምድር ከንቱ ናት

  • @user-pu7nc8mg5w
    @user-pu7nc8mg5w Před 28 dny

    ንገራቸው

  • @bizuneshgizawchere7677

    Ewnet ke sidet temlisen kezi fekir kehon ezbachin gr menor nafekegni 😭😭😭❤️🙏🏽

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Před 2 lety +4

    💚💛❤ወገንሕ። እየተራበ እየተጨፈጨፈ። እናንተ። አጨብጭቡ። ብሉ ሳቁ። ጌዜ። ለኩሉ

  • @Faktumet221
    @Faktumet221 Před 2 lety +1

    ይሄ ግንባር ላይ በምራቅ ገንዘብ የሚለጥፉት ነገር ኣይገባኝም። ምነው ሸሚዙ ውስጥ ውሽቅ ቢያረጉት?!

  • @magdapetroy8091
    @magdapetroy8091 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-kx6uq4yc9q
    @user-kx6uq4yc9q Před 2 lety +1

    ምድረ ኣለቅላቂ ለተራበ ህዝብ ኣታለቅስም ለኣዝማሪ ታላቅሳለ (ገላትያ 5:19:20 የስጋ ስራ የተገለጠ ነው )ዙፍኝ

  • @Yoni-ht1dk
    @Yoni-ht1dk Před 2 lety +1

    ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ የያዘው አማራ ነው። ያለ አማራ ኢትዮጵያ የለም። የኢትዮጵያን ጠላት ኢትዮጵያን ለማውደም የአማራን ብሌን ማዳከም እንዳለባቸው ያውቃሉ። በጣም ኩሩ አማራ ነኝ። Neftenga በመወለዴ በጣም ደስተኛ ነኝ። ፋኖዎች እውነተኛ የኢትዮጵያ ታጋዮች ናቸው። እረጅም እድሜ ለፋኖ።