''እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሄር'' ዘማሪ ወርቅነህ አላሮ MEZMURE BY SINGER WORKINEH ALARO @MARSILTVWORLDWIDE ​

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • SUBSCRIBE TO
    OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
    UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Komentáře • 95

  • @eyasubaba6437
    @eyasubaba6437 Před rokem +71

    ይድረስ በጣም ለምወድህ አምላኬ እየሱስ እኔ ልጅህ በጣም እንደምትወደኝ አውቃለው የ ፍቅርህን ጥግ አይቻለው ከ ብዙ መከራ እና ቸነፈር አስመልጠህኛል ለዚ ሁሉ ወለታህ መክፈል እንደማልችል ሳውቅ ዝም ብዬ ተመስገን እልሀለው👆🙏🙏🙏🙏

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Před rokem +21

    የዘመናት ንጉሥ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ፣ክብር ምስጋና ይድረስህ።አባ በዚህ ክፉ ዘመን ያስነሳህልን ባርያህን ዮናታን አክሊሉን በእሳት ቅጥርህ ጠብቅልን።በክፋት የሚፈልጉት ለዘለዓለም አያግኙት።ለእርሱ ያጠመዱት ወጥመድ ይያዛቸዉ።የእርሱ የሆኑትን ሁሉ ግን በደምህ ሸፍናቸዉ በኢየሱስ ስም አሜን💖

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před rokem +11

    አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዘማሪ ወርቅነህ አላሮ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

    • @saa8066
      @saa8066 Před rokem +1

      AMEEEN AMEEEEN AMEEEEN ❤♥ 🙏🙏

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447

    አሜን አሜን እንዲት ደሚድን እንዲት እንደሠሚስመልጥ ያውቃል እግዛያብኤር ያውቃል ኢየሱስ ስም ይባረክ ባተ ቀና ብያለው ሞገስ ኢየሱስ ሃሊሉያ ጌታ ፀጋውነን ያብዛሐላቹ !

  • @TamenTesfaye
    @TamenTesfaye Před dnem

    ዘማርውም ሰምዎቹም ጋባጁም ቸርቹም በሙሉ ተባረኩ ተባረኩ

  • @mekkaguintamo5538
    @mekkaguintamo5538 Před rokem +6

    አሜን እንዴት እንዴምድን ያዉቃል እግዝአብሔር ክብር ለስሙ ይሁን አሜንንንንንንአሜንንንንንንንንን

  • @naodjinore
    @naodjinore Před rokem +7

    እንዴት እንዳዳነኝ እኔም አውቃለሁ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን

  • @mulusewumotivation
    @mulusewumotivation Před rokem +7

    ያዳነው ይዘምር_______ያምልከው👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p Před rokem +4

    ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች በመድሃኒቴ እፎይ ስላለች 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖 ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖ክብር ሁሉ ለታረደው በግ ይሁን የአለምን ሃጥያት ለማያስወግደው ለእግዚአብሔር በግ ለሱ ክብር ለስሙ ይሁን ኢየሱስ ያድናል ጌታዬ ያድናል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረኩ ቅድሳን

  • @wondimufikre599
    @wondimufikre599 Před rokem +7

    እውነት ነው እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር ። እኔ ምስክር ነኝ።

  • @edanedan3683
    @edanedan3683 Před rokem +7

    ይህ መዝሙር ብሰማው አልጠግብም ምክንያቱም አሰመልጦኝ በህይውቴዬ ሰላየሁት ዘመንህ ይለምልም ውርቅዬ❤❤

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 Před rokem +5

    ተባረኩ፣ደስአለኝ፣በከፋኝሰአት፣ሰማሁት

  • @SamrawitDana-tn4lz
    @SamrawitDana-tn4lz Před 2 měsíci

    Amen amen amen 😭😭😭😭😭👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿🙏🏿🙏🏿🙌🏿🙌🏿

  • @birtukanbelongtojesus29.

    አሜን የዘመናችን ሐዋርያ ዮኒ በርታ እንደት እንደሚያድን እንደት እንደምያወርስ ያውቃል እግዚአብሔር በተቃዋሚዎች ፊት ድል አድርጎ ተቃዋሚዎችን ሁሉ አሳፍሮ እንደት እንደምያመልኩት ያውቃል እግዚአብሔር በርታ ጨዋ መሳዮች ጭምር ትሑት መሳዮች ታይታን የሚሹ አሳፍር።

  • @bk7202
    @bk7202 Před rokem +2

    አሜን አሜን እንደት እንደምያድን ያዉቃል እግዚአብሔር ተባረክ ፓስተር
    ዮኒኮ አሁንም ያስወርስክ ጌታ እየሱስ በርታ
    ሰጣን ገና ልጆቹን ልብሳቸዉን ያስጥላቸዋል
    የዛን ጊዜ ሩሩ አምላክ ደግሞ አንተን እና መሰሎችህን ተጠቅሞ ወደ መንግስቱ ይጨምራቸዋል

  • @aselfachnana1108
    @aselfachnana1108 Před rokem +6

    ገታ እየሱስ ዘመንን ይባራክ

  • @user-ej3iv5mm7q
    @user-ej3iv5mm7q Před rokem +5

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል❤❤❤ሁሉም ታውቃለህ እግዚአብሔር ሆይ ስም ይባርክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዎንድማቺን ዎርቂይ እግዚአብሔር እድሜ ዘመን ሁሉ ይባርካው

  • @temesgenpaulos6516
    @temesgenpaulos6516 Před rokem +2

    አሜን አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን ተባረክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +3

    Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @user-rg3nb3rq3i
    @user-rg3nb3rq3i Před rokem +7

    አሜን መዝሙር ቃል ህዮትን ያሰማልን 🙏

  • @mekdiko
    @mekdiko Před 10 měsíci +1

    እንዴት እንድያድን ያውቃል እግዚአብሔር!!! የሱ የሆኑትን ያውቃል ከመከራም ያድናቸውል። እኔን ከብዙ መከራ አድኖኝ አይቻለው! እንኳን የዚህ ጌታ ሆንኩኝ🙏🙏🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před rokem +3

    Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před rokem +3

    Geta Eysus Geta newe Eysus yadenal Elelelllll Elelelllll Elelelllll Amen

  • @misganaaster137
    @misganaaster137 Před 7 měsíci +2

    ከአመታት በፊት ከሃገሬ ስወጣ ትልቋ እህቴ ይሄንን መዝሙር ዘምራልኝና ፀልያልኝ ነበር እና ምንም እንኳን ዛሬ በገጠመኝና ባጣሁት ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ተስፋ ብቆርጥም ስስማው በልጅነቴ የወደድኩትና ያመንኩት ጌታን አስታውሳለሁ😢😢😢😢 በዚህን ሰዓት መዝሙርና ስብከት የሚባል ነገር መስማት ባልፈልግም የድሮ ዝማሬ ስስማ ውስጤ ይረበሻል ያዝናል😌😌😌

    • @Newhorizons12345
      @Newhorizons12345 Před 5 měsíci +1

      ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን!

    • @hshshsbshshs9916
      @hshshsbshshs9916 Před 5 měsíci

      አይዞሽ እህቴ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም የልጅነትሽን አምላክ አትተይው

    • @hacpohorizonmobile7005
      @hacpohorizonmobile7005 Před měsícem

      እኛ ነን እሱ ዳግም ከማይጠፋዉ ዘር የወለደን ድንቅ እና ቸር አምላካችን እግዚአብሔር አይጥልም። ድካም ሊኖር ይችላል። መዉጣት መውረድ ያለ የነበረ ነዉ። ያልጠፋነዉ ከምህረቱ የተነሳ ነዉ። ልጅነትን ያገኘነው በክርስቶስ ደም ነዉ። አይዞህ። እግዚአብሔር ይወደናል

  • @kebrubekel5638
    @kebrubekel5638 Před rokem +2

    ዉዉዉዉዋዉዋዉ አሜንንንንንን
    ተበራክ ወድድድድ ኢንዴት እንድ የድን የወቀል
    አበቴ አሜንንንንንንን💞💞

  • @phonetastic1004
    @phonetastic1004 Před rokem +3

    Amen Amen Amen Amen Kiber lezelalem le Geta yhun Tbareki👉 worquye 👈 yibzalhi

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 Před rokem +3

    እልልልልልልልልልልልልልአሜንንንንንንን

  • @SosenaSosienjil-fn4vr
    @SosenaSosienjil-fn4vr Před 10 měsíci

    Amen god bless workine mazmuroch wow

  • @Dog_huger
    @Dog_huger Před rokem +4

    Amen Amen Amen Elellllllllelllll Elelelelllllllllllll

    • @Dog_huger
      @Dog_huger Před rokem +2

      Eysus Geta newe Eysus yadnal Elelelelllllllllllll

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 Před rokem +1

    Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe tebareku

  • @wintanhubekiya9892
    @wintanhubekiya9892 Před rokem +3

    haleluyaa eyesusa geta new Woooow bless you gods tebrklgn ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @misrakgashaw4136
    @misrakgashaw4136 Před rokem

    በእሳት ውስጥ አልፈናል ያለፈ ያውቀዋል
    በውሃ ውስጥ አልፈናል ያየ ይገባዋል
    የመከራው ብዛት በቤቱ ተክሎናል
    እንደጠላት ቢሆን ዛሬ መች ኖረናል
    እስከዛሬ ድረስ ባለፍንበት መንገድ
    እሱ እየደገፈን ወደሞት እንዳንሄድ
    የውጪውን ሰምተን እንዳንወላገድ
    ስንዘል እየረዳን በተስፋው እንድንነድ
    ያ ሁሉ መከራ አልፎ ስንሞረድ
    ጌታ ዛሬ መጣ በካሳው ሊጓደድ!!!
    ምስጋና ይድረሰው ለአብና ለወልድ
    ታሪክ ለቀየረ በወደደው መንገድ!!!
    Miseak.........

  • @user-pp3tg4ws9j
    @user-pp3tg4ws9j Před 9 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dunbodunboye4026
    @dunbodunboye4026 Před rokem +1

    መስጠትም መውሰድም
    እረፍትም ያለማሳረፍም
    ሂወትም ሞትም የሱ
    ግራን ለቀኝ ቀኝን ለግራ
    አታማ ሁለቱም ለአንድ
    አካል አገልጋይ ስለሆኑ
    ስሜታቸው ፍቃዳቸው
    በተሸካሚ አካል ማንነት
    ስብእና ላይ የተወሳሰቡ
    የአንድ ፈጣሪ ህገ ፍቃድ
    ናቸው እኚኚኚኚኚኚኚኚ አትበል
    ምንም ለማታመጣው ነገር
    እንደ ነጨሰናጫ ልጅ

  • @alemwoloro7875
    @alemwoloro7875 Před rokem +1

    Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn ❤❤❤🖐🖐🙏🙏

  • @DestKorma-iz4wz
    @DestKorma-iz4wz Před 4 měsíci

    Amen

  • @ameleworkhabtemical8094
    @ameleworkhabtemical8094 Před rokem +1

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከዚህ በበለጠ ፀጋ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ🙏

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v Před rokem +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tabaraki ♥️♥️👏👏👏🎻🥰

  • @buzaibro2554
    @buzaibro2554 Před rokem +3

    እልልልልልል እልልልልልል አሜንንን አሜንንን 🎻🎻🎻አሜንንን 🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌🥇🥛💯

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 Před rokem +1

    Amen eyesuse yadenale yetadegale Amen Amen tebarekuuuu 😍

  • @zaid6986
    @zaid6986 Před 11 měsíci +1

    ጌታ አየሱሰ ይባረክ የኛ ጌቲ ከፍ ይበል። አልልልልልልልልል።

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Před 6 měsíci +1

    So So So Bless you Very Much My Lord Chris Jesus ❤ Amen Hallelujah .
    Marsel Tv + U= +++❤❤❤❤❤❤❤~~

  • @HiyawHizkel-vg4sc
    @HiyawHizkel-vg4sc Před 5 měsíci

    ዋው ተባረክ

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 Před rokem +1

    ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen ameeeen ameeeeen tabareki qidsan tabaraku 🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @emmao8876
    @emmao8876 Před 11 měsíci

    thanks god blesse you more more👍👍

  • @erbqantomas9605
    @erbqantomas9605 Před rokem

    😭አሜን አሜን አዑፍፍፍፍፍ አሜንንን 😢😢😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🙏እግዚአብሔር ይብርክ🙏🙏🙏🎸🎸🎸✅️✅️✅️✅️✅️

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d Před rokem +1

    Ameeeennnnnn ameeeeennnnn

  • @user-or5jm2zi8i
    @user-or5jm2zi8i Před rokem +2

    እልልልልልልልልልል

  • @user-hp3im2xc6j
    @user-hp3im2xc6j Před rokem +2

    Bless u WORKINEH

  • @user-fy1ft2jb5h
    @user-fy1ft2jb5h Před 10 měsíci

    ይህንን የመሰለ እግዚአብሔር የሚመልክበትን መዝሙር ጭስ እንደ ክለብ ባታጨሱ ጥሩ ነበር ዘማሪውም ምእመኑ ተባረኩ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 Před rokem +5

    ጌታ ለእርሱ የሆኑትን ያውቃል 😊❤

  • @marlatayakob6043
    @marlatayakob6043 Před rokem

    Enideti enmiyadini yakali egiziabher amennnnnn

  • @edenJesuschildofGod8132
    @edenJesuschildofGod8132 Před rokem +2

    ❤❤

  • @netsanettafese6654
    @netsanettafese6654 Před 2 měsíci

    Tebarke

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 Před rokem +1

    🙏🙏❤❤

  • @user-sr9yk1gx6h
    @user-sr9yk1gx6h Před 6 měsíci

    Tebark!

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 Před rokem +3

    It is amazing the anointing on this Man! Wow

  • @yetnayetbirhanu64
    @yetnayetbirhanu64 Před 8 měsíci

    🙏🙏🙏

  • @SanaSana-jh4rn
    @SanaSana-jh4rn Před 11 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebareki 📖📖🙇😥🥰🙏

  • @SaraSara-du4fm
    @SaraSara-du4fm Před rokem +1

    💕🥰🥰🥰🤗

  • @fetanzgaw5828
    @fetanzgaw5828 Před rokem

    አሜን ያሰመለጠኝ ጌታ ይባረክ

  • @user-yx1kg9tp1m
    @user-yx1kg9tp1m Před rokem +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabarekii🎸🎸🎸🎸🎷🎷🎤🎤🎵🎵🎶🎶🎶🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ld2fr9uz1x
    @user-ld2fr9uz1x Před 10 měsíci

    Geta yibarki des sitl

  • @user-yv9hk2de5w
    @user-yv9hk2de5w Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @girmayetesfaye2745
    @girmayetesfaye2745 Před rokem

    AMAN AMAN AMAN AMAN AMAN mlkame now

  • @bereketmuna5549
    @bereketmuna5549 Před rokem

    amem amen amen amen amen amen.amen amen amen amem 🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵💞💞💞✊✊✊✊✊✊✊💞💞💞💞✅🍒✅🍒✅🍒🎸🎸🎸🎸🎸❤❤❤❤❤❤❤tabarekiiiii

  • @kaleabkassaye9735
    @kaleabkassaye9735 Před rokem

    አሜንንን 👋👋👋

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem

    እልልልልልልልልልልአሜን God is Great for ever I love you Jesus Christ so so much✝️🧎‍♀️🙌🙌🙌👏👏

  • @esayasmisgina9212
    @esayasmisgina9212 Před rokem +5

    Amennnnnnnnnnnnnnnn!! Yesssssssssssssseesessssss!! Hallelujahhhhhhhhhhhhhhhhhhhh!!! You are blessed brother. Godbless you all.

  • @mazamaza5313
    @mazamaza5313 Před rokem +1

    AMEN AMEN🙏🙏👏👏💞💞💞

  • @BereketChakebo-mb4tm
    @BereketChakebo-mb4tm Před 10 měsíci

    Amen Amen Amen❤❤

  • @azebtewelde4615
    @azebtewelde4615 Před rokem

    Amen amen amen

  • @kidistyitbarek1212
    @kidistyitbarek1212 Před rokem

    Er zemenhe ylmlme

  • @adenbekele3966
    @adenbekele3966 Před rokem +1

    😲

  • @afrke7157
    @afrke7157 Před rokem +1

    💞👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞ትብርክ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @simenehhailu7918
    @simenehhailu7918 Před rokem +1

    ትንቢቱ ደረሰ ደረሰ ማንም እንዳያስታችሁ ተጠንቀቁ ማትዮስ 24 ተጠንቀቁ ሐሰተኞች ነብያቶች ይመጣሉ አስመሳዮች አታላዮች ተሁላወች ነጣቂወች ኑ ጌታ በዚህ አለላችሁ ይሏችሗል ተጠንቀቁ ይላል ወገኔ አስተዉል እግዚያብሔር የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ሰይጣን የነጠቃችሁን ልቦናችሁን ይመልስላችሁ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም በእየሱስ ክርስቶስ ስም እርኩሳት መናፍስትን ገስፅልን ቅዱስ ሚካኤል በተሰጠህ ስልጣን አጋነንቱን በሰይፍህ ቁረጥልን አሜን

    • @getahooymaren5616
      @getahooymaren5616 Před rokem +3

      እንዴት እንዴት ???ወዴት ወዴት ??ምን ልትሰሩ ገብታችሁ ነው ?? ምን እግር ጣላችሁ??ለማንኛውም መልካም አጋጣሚ ነው ገባ ገባ በሉ...የተዘራ መብቀሉ አይቀርምና በትእግስት አብረን እንዘምር ❤❤

  • @user-ld2fr9uz1x
    @user-ld2fr9uz1x Před 10 měsíci

    I love you

  • @saragemeda6769
    @saragemeda6769 Před rokem

    Amen .

  • @TirkasoGodeboHunamo-q5u

    Tirkaso Godebo 351 Tirkaso 132 Tirkaso Godebo 123 prolific picture posted by Tirkaso Godebo

  • @alemlove1456
    @alemlove1456 Před rokem +2

    9

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem

    ❤ልልልልልልልልል

  • @melakufikreali4973
    @melakufikreali4973 Před rokem

    I love this song,😍😍😍

  • @tamirutemesgenofficial7225

    Amen

  • @lielchane2016
    @lielchane2016 Před rokem

    ❤❤