መፈንቅለ መንግስትና ዐቢይ በፓርላማ፣ “ጦርነቱ እየቀረበ ነው” ጌታቸው፣ የብልፅግና አቅጣጫ ስለህወሓት፣ የመከላከያ ቁስለኞች ደብዳቤ፣ አመራሮች ተፈቱ| EF

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 07. 2024
  • www.amazon.com/%E1%8B%A8%E1%8...

Komentáře • 273

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 Před 2 dny +44

    እንደማይሳካ ብታምን እማ እንዲህ በንዴት አይሳካም አትልም ነበር። የቀረህ ምላስህ ብቻ ነዉ፤ህዝብን ያሸነፈ የለም።

  • @abubekerworku5430
    @abubekerworku5430 Před 2 dny +74

    እኛ ወታደሮች ነን ፍርሃት ተጨምሯል ማለት ነው !!!

  • @selammerga1960
    @selammerga1960 Před 2 dny +22

    አይ አብይ ሞኝ ነህ ? ከላይ ይምጣ እንጂ ወታደር ሆንክ ፣ ምን ሆንክ ማን ይመልስልሃል ? ስድስት አይነት የሚኒሻ አይነት ብታደራጅ ከፈጣሪ ከመጣ የፈራከው አይሸርም !!

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t Před 2 dny +36

    ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!

  • @ayyaana9918
    @ayyaana9918 Před 2 dny +33

    እኛ ወታደሮች ነን አትችሉኝም አይሳካላችሁም እያለ ሁሌም ያላዝናል ያለቃቅሳል ደርግም ወታደር ነው ተፈንቅላል ደግሞ በየትኛው ግንባር ተዋግቶ ነው ፍርሀቱ ጨምሯል ቀላል ይገነደሳል ወታደር ህዝብ ካልደገፈው መፈንቀሉ እንደማይቀር ማን በነገረው ደርግ የወደቀው ከህዝብ መተኮስ ሲጀምር ነው አላለን እሱ መተኮስ ብቻ አደለም እየጨፈጨፈ ነው ደግሞም ይወድቃል።

  • @user-xz5xg2pq8p
    @user-xz5xg2pq8p Před 2 dny +31

    አጨብጫቢው ፓርላማ የአብይ ውሸት ሰለቸው መሰለኝ ጭብጨባው ቀዘቀዘ ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @ykt4447
    @ykt4447 Před 2 dny +12

    ምንድነው ዛላለም አይን ያወጣ ውሸት፣ ፍርሀቱ ግን ጨምሯል

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Před 2 dny +26

    OPDO እያበቃለት ነው ።
    አረመኔው ደምመጣጩ ስግብግቡ OPDO እያበቃለት ነው።
    ህዝብ የጠላው አገዛዝ ቅርብ ወራጅ ነው
    ህዝብ ያቸንፋል

  • @WonagsegedFikremaryam-bq8ew

    ❤❤❤አማራ ያሸንፋል ❤❤❤

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel Před 2 dny +16

    Ethio forum የሁሉግዜ ምርጫችን💛❤️💙💙

  • @user-il9ev7il7l
    @user-il9ev7il7l Před 2 dny +36

    #ትግራይ 💛❤️27⛪️✝️🙏🙏🙏

  • @FelekeZeleke-ez1qu
    @FelekeZeleke-ez1qu Před 2 dny +11

    ሰው የው ታሟል እኔ የሚገርመኝ እሱን የሚሰማው ሰው ነው ዛሬ እማ በሳቅ ነው የወደኩ

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Před 2 dny +5

    አይ እኛ ወታደሮች ነን ልናይ ሁዋላ እጠቃላይ ንግግሩ ተስፋ የመቁረጥ

  • @user-nq1gm6rf3u
    @user-nq1gm6rf3u Před 2 dny +13

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @user-vt4hu3hi9z
    @user-vt4hu3hi9z Před 2 dny +12

    አሁን መንግስት እንዳለ ነዉ የሚታሰበዉ ማለት ነዉ ?!!! እሱ ራሱ መፈንቅለ መንግስት አድርጎ አይደለም እንዴ ስልጣን የያዘዉ?

  • @yayinedesta5376
    @yayinedesta5376 Před 2 dny +17

    የብልጭልጭ መንግስት ውሸታም መንግስት ማፈያ መንግስት አንተ ተጎትተህ ትወጣለህ እብድ

  • @t.g4082
    @t.g4082 Před 2 dny +38

    Justice for tigray💔💔💔

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 Před 2 dny

      ፍትሒ ዶ በልካ ነዞም ረሰሓት ባንዳታት ዓገብ በል
      ብስፕንኮም ንዋረድለና

  • @temesgenmunye9458
    @temesgenmunye9458 Před 2 dny +8

    እርስዎ እንዳሉት ሶስት ክላሽ ይዘው ውርውር የሚሉ አካላት ከሆኑ እርሱን ለመምታት አስቸኳይ ጊዜ አውጆ ከአመት በላይ መዋጋት ያስፈለገውን የመከላከያዎትንስ ጥንካሬ እንዴት ያዩታል

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919

    አብይ አህመድ በመፈንቅለ መንግሰትም ይሁን በትጥቅ ትግል በእርግጠኝነት ይወገዳል፤ይህ ካልሆነ ከምላሴ ፀጉር ይነቀል😂😂😂😂😂😂

    • @TeklemarkosHeye
      @TeklemarkosHeye Před 2 dny

      Be mefenkele mengest Adelem.mewedekew yetinaw mekelakeya noro 😂. Esu mewedkew be tetek tegel new beteley be FANO hayloch alechalem akerkarewen be rezhem gize seberut

  • @ashenafigenan5004
    @ashenafigenan5004 Před 2 dny +31

    ህዝቡ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ ያውቃል።

  • @eliasnebiyu993
    @eliasnebiyu993 Před 2 dny +11

    ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ

  • @OsamaAlThomali
    @OsamaAlThomali Před 2 dny +31

    ይህ ሰዉየ አብዳል የሀገራችን አምላክ ያንሳልን ያረብ ሰላም ለሀገራችን

    • @Tom-lg1uf
      @Tom-lg1uf Před 2 dny +3

      አላበደም ስይጥንናው ዘግይቶ የገባው ሰው ብዙ ስለሆነ እንጂ ። አገሪቱ በደም አለባ ስትጥለቅለቅ እሱ በደስታና በትእቢት ይሳለቅባታል። አሜን ሃገራችን እላይዋላ የሰፈረው ተወግዶ ሰላሟን ያምጣልን።

  • @user-gi1wi1ud6k
    @user-gi1wi1ud6k Před 2 dny +13

    ይህ ሰው ጤነኛ አይደለም።

  • @user-dr7yt2uw7c
    @user-dr7yt2uw7c Před 2 dny +14

    ስለ AI ሲተነትንማ ሳቄ ትን አስብሎ ሞቼ ነበር መሀይምነቱ የሚያኮራዉ ሰዉ😂😂😂

  • @user-qf8wv6zk1x
    @user-qf8wv6zk1x Před 2 dny +9

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před 2 dny +8

    ❤መንግስት ና ህግ የለም ። ያለው ሽፍታ ቀማኛ ፥ ወንጀለኛ ነው በህግ ከመጠየቅ አያመልጥም❤

  • @mdaaaa1211
    @mdaaaa1211 Před 2 dny +13

    He is so paranoid and scared...lmao. He knows his time is up.

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 Před 2 dny +10

    እይ የአቢይ ቅዥት መፈንቅለ መንግሥትእ
    ይቻልም ይላል በጣም ምኝ ነው

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Před 2 dny +3

    የዛሬ ንግግሩ የተስፋ መቁረጥ ነው።

  • @user-gd1pj7cp5d
    @user-gd1pj7cp5d Před 2 dny +11

    አብይ እናቱ ጠንቓይ ቀላቢ ነበረች ልጁ ውድመት ቢያስከትል ንብረት ቢያወድም ኖርማል ነው😂😂😂

    • @MrLegese
      @MrLegese Před 2 dny

      1:29 😮😊8😊7😊you 8u😅899uf 1:44 9u9uk😅😊

  • @abubekerworku5430
    @abubekerworku5430 Před 2 dny +8

    የምን ለውጥ ነውጥ እንጅ

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 Před 2 dny +4

    ደሞ መንግስት ድረስልን ይላሉ መንግስት የለም እያሉ ሕዝቤ ሁላ መንግስት ነዉ!።ሰላም ማለት ሕይወት ነዉ 🙏በጦርነት እናት ልጆቿን አጥታ ተሰብራ ልባችንን ሰብራለች ሰው አጣን ዘመድ ወገን ወግ ማዐረግ ያሳጣል!😢 መንገድ ያስዘጋል ያቆራርጣል! የእብዶቸ ነዉ ዉጊያና ጸብ።አቤት ወዴት እነዴት አሜን እሺ በሉ ስራ ስሩ🙏

  • @user-xx9qm1qi3l
    @user-xx9qm1qi3l Před 2 dny +11

    ውሸታም ውሸታም ውሸታም መንግስት ነው።

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria Před 2 dny +3

    አይ ፈጣሬ መቶሃያ ምልዮን ህዝብ ባላት አገር አንድ ጭራቅ ሰው
    በቀለባት አይ ግዜ ግዜለኩሉ

  • @tesfayelemma9734
    @tesfayelemma9734 Před 2 dny +3

    All we see, hear and read about Ethiopia’s loan is NEVER a “paid” amount. In fact, it even couldn’t afford to pay $300m last year let alone pay $11 billion. What a joke! Maybe Abiy meant “we looted $11 billion from Ethiopia!”

  • @user-gi1rv9zk3i
    @user-gi1rv9zk3i Před 2 dny +2

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @eliasnebiyu993
    @eliasnebiyu993 Před 2 dny +13

    መፈንቅለ መንግስት እንደሚካሔድ እርግጠኛ ነኝ።ዝም ያለ ሕዝብ ከተነሳ አይመለስም የልብ ትርታው እየጨመረ ነው

    • @Abdslegn
      @Abdslegn Před 2 dny

      ፍራቱ ነው እንዲህ በብስጭት የሚያናግረው ይህ ዛርጤ የአማራን ህዝብ በምንም ተአምር አያሸንፍም ድል ለተገፋው ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ እና ለአማራ ፋኖ

  • @addisgessesse6203
    @addisgessesse6203 Před 2 dny +1

    Feeling chill.

  • @mesfinyeshi2454
    @mesfinyeshi2454 Před 2 dny +1

    እኛ የማናዉቃት ሌላ ኢትዮጵያ አለች ማለት ነዉ??

  • @abdikarimobsi5386
    @abdikarimobsi5386 Před 2 dny +6

    He has demonstrated his inability to lead the nation & is a compulsive liar.

  • @Resilience3
    @Resilience3 Před 2 dny +8

    የሱዳን ሰደተኞኛችን ወደ መሬታቸው አሁኑኑ መልሷቸው

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Před 2 dny +2

    ሶስት ክላሽ ይዞ ውር ውር የሚሉ ሲል የተሰበሰቡት ከብቶች እንኩዋን ይተዘቡኛል አላለም

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Před 2 dny +3

    ምንድን ነዉ የሚቀባጥረዉ አቢይ?

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 Před 2 dny +3

    The chief of death is feeling scared. Can see the paranoia in his eyes and face.

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Před 2 dny +7

    ❤ፈንቅሎ በጣሉት ደግ አደረጉ መፈንቀለ መንግስት ማድረግቸው❤

  • @hdyatraya8591
    @hdyatraya8591 Před 2 dny +3

    Tigray 💔💔💔ሓዱሽ ፅንተት ጥንሰሳሎ አብ ምዕራብ 😢😢😢
    #justice For tigray genocide

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Před 2 dny +3

      መን ኢኻ ንስኻ? ጩቡጥ መረዳዕታ ዘይብልካ እቲ መፂዑ ዘሎ ጡዑም ሓዋሕው ክዘርግ ንዝመፅዕ ፈሊና ክንዘብጠኩም ኢና። ሎሚ ትግራዋይ አብፁቡቅ ኩነታት እዩ ዘሎ። ቀስ ኢልና ናብ ወልቃይትና ድቅድቅ ክንብል ኢና።

    • @hdyatraya8591
      @hdyatraya8591 Před 2 dny

      @@woinshetkassaye7174 ደዉል ፀለምቲ

    • @Justworkhard-iu4ry
      @Justworkhard-iu4ry Před 2 dny

      ​@@woinshetkassaye7174ታይ እዩ ባ ኣብ comment ናመፁ ዘእውዩ ህውከት

  • @yemanegegziabher8187
    @yemanegegziabher8187 Před 2 dny +1

    አፈጉባኤው አማርኛ አይሰሙም ወይስ ኤርፎኑ ጠቅላዩ የሚናገሩትን ይቀይረዎል ።

  • @user-ks5dj1ux3i
    @user-ks5dj1ux3i Před 2 dny +6

    እንኳን ደና መጣቅ አቤ

  • @tesfayemengesha7387
    @tesfayemengesha7387 Před 2 dny +4

    Leba wushetam atalay bekirb teshgnaleh tayataleh

  • @atsion7214
    @atsion7214 Před 2 dny

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gwalsheka1709
    @gwalsheka1709 Před 2 dny +2

    በሀገር ዝቅጠት ነው ስኬት የታየው !

  • @SabaSara-sb1vo
    @SabaSara-sb1vo Před 2 dny +3

    አቤት ትዕቢትትትት ግን ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች ይባላል ስለዚህ በትዕቢት መወጣጠሩን ትንሽ ቀነስ ቢያደርጉት

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před 2 dny +1

    አስር ብልዮንም ቢሆን አውጥተን እንዋጋለንና አባረርናቸው የሚሉ ቃላት ራሳቸው የሚቃረኑ አይደሉም?

  • @pate840
    @pate840 Před 2 dny +4

    ይሄ እብድ መንግስት አብዶ ህዝቡን አሳበደው ። አይ ኢትዬጵያ እንዲህ ሆነሽ ቀረሽ 🤔

  • @luelyene8913
    @luelyene8913 Před 2 dny +2

    ሶስት ክላሽ ይዘው ወይ ጉድ !!! ይሄ ሰው እንዴት ነው የሚመዝነን? የሀገሪቷን እዞች እንዳለ አስገብቶ ያልተሳካለት : አሁን ደግሞ የክልል ልዩ ሀይሎች ገብተው ሳይዘጋጁ ወደ ፈጣሪያቸው እየተላኩ ነው !!! እና ባለ ሶስት ክልሾችን ለመቆጣጠር ይሄ ሁሉ ሀይል ለምን አስፈለገ ? ሌላው ክልል ይቅር ለምን የኦሮሚያን ክልል የሰዎችን እገታ መቆጣጠር አቃታችሁ? አይ ባለ ሶስት ክላሾች መንግስትን ግራ አጋባችሁት ትገርማላችሁ😂😂😂

  • @TegenutsegayeMagersa-sc2pk

    እኔ ከጠገብኩ ሰዉ የራበዉ ኣይመሰለኝም

  • @generalredwan
    @generalredwan Před 2 dny

    ይመቻቹ 👍

  • @user-gg4bb8ls5d
    @user-gg4bb8ls5d Před 2 dny +1

    ሰውየው ፊቱ የጤናማ አይደለም የጤና ችግር ውስጥ ያለ ይመስላል

  • @dabagunasamuel1435
    @dabagunasamuel1435 Před 2 dny +12

    እንዴት አይነት ማቶ ራስ መሪ መጣብን ባካቹ ምናለ ግንባሩን ብለው ቢገላግሉን ወያኔዎች

    • @yemanegegziabher8187
      @yemanegegziabher8187 Před 2 dny +1

      አንተ ትላንትና ትግሬዎች ጠላቶቻችን ናቸው ስትል አልነበረም እንዴ ለምን ትግሬ እንዲሞትልህ ትፈልጋለህ ፈልገህ ያመጠህውን ሞተህ መልሰው እንጂ ።

  • @frehiwotbezabih5046
    @frehiwotbezabih5046 Před 2 dny +1

    እንዲታ የሚፈልገው መልክት ብቻ እንዲታይ ይፈልጋል ሌላዉን ውይይት ግን ጋዜጠኞች እንዳይገቡ አድርጎ ይወያያል ግን ቀን አለው ለሁሉም ጠብቅ በሉት የእጁን ያገኛል ከኬንያ ተማር የአዲስ አበባን ህዝብ አደንዝዞታል

  • @user-dp3jq5ll1e
    @user-dp3jq5ll1e Před 2 dny

    WESHTAME!!!!!!!!!!!

  • @tilahung3043
    @tilahung3043 Před 2 dny +3

    አይ አብይ ሲያልቅ አያምር አሉ እማማ በለጡ 😂😂

  • @PeaceEmamaEthio
    @PeaceEmamaEthio Před 2 dny

    ❤❤❤❤

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm Před 2 dny +3

    አትፍረድባቸው ውሸት ልማዳቸው ቁጥር ደግሞ አያቁም አያነቡም ሁሉን የሚለኩት ከራሳቸው አንፃር ነው እነሱ አማራርጠው ስለሚመገቡ ስለሚለብሱ 120 ሚሊዮን እንደራሳቸው ነው የሚመስለው

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 Před 2 dny +7

    አየ አሳማዉ ባዴን የፃፍከዉን መካድ ጀመረ

  • @user-mm4yh4sv6u
    @user-mm4yh4sv6u Před 2 dny

    ❤ my favorite media Ethioform

  • @GoodHi-zj5lb
    @GoodHi-zj5lb Před 2 dny +10

    ድልል ለፍኖኖኖ

  • @zefengorhawaria8526
    @zefengorhawaria8526 Před 2 dny

    ❤❤❤

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Před 2 dny +4

    ይሄ የኢሰብኣዊያን የቅሪተ የጥፋትና የባርባሪያን ስብስብ መሪ እኔ ተርቤ አለሁ ሰላም አጥይቼለሁ በመፈናቀልና በጦርነት ደቅቄ አለሁ የሚል ህዝብ እኔና ተከታዮቼ ስለጠገብን የኣንተ መራብ ደስታችን ስለ ሆነ አርፋችሁ ሙቱ እያለ እንደሆነ ሾርት ሜሞሪው ይገባው ይሆን ? አረ የሰው ያለህ !!!💀😭😭😭

  • @user-vw8wk9im2z
    @user-vw8wk9im2z Před 2 dny +1

    በለው ጉራ ብቻ አለ ቴዲ

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 Před 2 dny +3

    Evil and killer Abiy Ahmed Still in power never end Ethiopia problem. 😢

  • @Selmmillion
    @Selmmillion Před 2 dny +6

    አብይ ህፃን ልጅ ነው የሚናገረው አያቅም ድል ለፋኖ

  • @Gfdsvgj
    @Gfdsvgj Před 2 dny +16

    ትግራይ ሃገሬ ኣንቺ ተኣምረኛ ምድር
    ፀሃይሽ ለትወጣ ሩብ ጉዳይ ደርሰሻል

    • @TeklemarkosHeye
      @TeklemarkosHeye Před 2 dny +1

      😂😂😂😂

    • @Arab_20_Car
      @Arab_20_Car Před 2 dny +1

      😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @misganabere6115
      @misganabere6115 Před 2 dny +1

      Hager😂🤣

    • @Arab_20_Car
      @Arab_20_Car Před 2 dny +1

      @@misganabere6115 ላ ወላ አገር ሲያምርሸ ይቀራል ቀበሌም ሲበዛባችሁ ነው😂😂👈

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii Před 2 dny +4

    አንተንማ አንገትህን ተይዘክ እንደምትጎተት እመን

  • @tadele2719
    @tadele2719 Před 2 dny +1

    ምንም ማሰላሰል ያልፈጠረበት መሃይም ግለሰብ ቢኖር አብይ አህመድ አሊ የተባለ ነው

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 Před 2 dny

    Successful year ?!!The country has been in complete turmoil and instability but he has no shame to declare he had a very successful year!!!

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su Před 2 dny +2

    Bonjour ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤❤my family ይመቻችሁ የምርጦች ምርጥ

  • @GebremeskelTesfay
    @GebremeskelTesfay Před 2 dny

    ማልቀስ ተዉትና ገደል አፋፍ ላይ ስለሆነ እንግፋዉ ፋኖ ፡ትዲኤፍ ሁነን እንዴት እንደጨፍጨፈን ራሳችንእናዉቀዋለን

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j Před 2 dny +1

    የትግራይ መሪዎች ሳይሆን የትግራይ ልዩ ሃይል ልብ ማለት አለበት።የአብይና የኢሳያስ ቁማር በተግባር እየታየ ነው።የትግራይ መከፋፈል ዘግቡ ማለት ጌታቸው የኔ ተላላኪ ነው ማለት ነው?የትግራይ ህዝብ ማሸነፍ የሚቻለው በሚያምናቸው አጎብዳጅ የፖለቲካ መሪዎች ብቻ ነው የሚለው ያረጀና ያፈጀ የሽዋውያን አሮጌ ፍልስፍና መቆም አለበት።

  • @tenad7309
    @tenad7309 Před 2 dny +1

    ውይ አብይ? ግራ ገብቶታል😀

  • @user-mm4dg7uu6g
    @user-mm4dg7uu6g Před 2 dny

    🎉🎉🎉

  • @abrhamKelmawork
    @abrhamKelmawork Před 2 dny +1

    ምን አይነት ድንቁርና ነው የት ነው ሚኖረው ይሄ ሰው ውይ ምን ቀን ነው ኢትዮጵያዬ እንዴት እንደሰለቸኘ።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Před 2 dny +10

    #ፍትህ ለፓርላማው 👉በአብይ ውሸት እና ቀልድ ሊፈርስ የደረሰው ህንፃ።😊😊😊

  • @feedelband205
    @feedelband205 Před 2 dny +1

    አዲስ ትንቢት ጌታ ተናገረ ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር በቅርቡ መፈንቅለ መንግስት አደርጋለሁ ይህንን የዲያቢሎስ ቁራጭ ወሮበላውን አብይ አህመድን ፈንቅዬ አንስቼ በምትኩ ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለተባሉ የግዚህአብሄር ልጆች በክብር ቤተመንግስታቸውን አስረክባለሁ ይላል እስቲ ሀሌሉያ በሉ ጌታ እንዲህ ይላል የኢትዬጵያን ጠላቶች ህፃናትን ደፋሪዎች ጨፍጫፊዎችን ሀሌ ሉያ ከነሙሉ
    ስማቸው ነው በራእይ የነገረኝ ጌታ የሱስ ይባረክ
    አሜን በሉ በቅርቡ እነቅላችዎለው አንድ በአንድ
    በስሜ የሚነግዱትን የዘይት ነጋዴዎች ፓስተር ነን የሚሉ ወሮበሎች ወየውላቸው ብሎ ስማችውን
    እደዚህ ዘርዝሮ ነገረኝ እስቲ ጌታ ይክበር አሜን
    በሉ : ሀሌ ሉያ : አንደኛውና ቀንደኛው የኢትዬጵያ ጠላት ስሙ እብይ እህመድ የተባለ ወንበዴ ነው አለኝ እስቲ አሜን በሉ ሁለተኛዎ ደም ጠጪ ወራዳዎ ሚስቱ ዝናሽ ታያቸው ነች ብሎ ሲነግረኝ በጣም ነው የደነገጥኩት ምነው ዝንዬ አንቺም ያ ሁሉ መዝሙር ለካ የዘፈን ጥማትሽን ነበር የምትወጭው አንቺ አስመሳይ ጌታ አጋለጠሽ ሶስተኛው ጨፍጫፊው ሽመልስ እብዲሳ ነው ብሎ ነገረኝ የሱ እንኳን አልገረመኝም ብዙ ንፁ አማሮችን ያሳረደ አውሬ ነው በስራቸው ብዙ ሰዎች አሉ ተከታዬቻቸው በሙሉ ይጠየቃሉ አለኝ ሌላው እዬ ጩፋ የሚባል ወሮበላ ፓስተር ነው አለኝ ቄስ ቶሎሳ ጉዲናንም የብልፅግና ፓርቲ እጨብጫቢ
    ስለሆነ ስብከቱን ትቶታል ተጠንቀቁት አለኝ ሀሌሉያ ሌላው ማጅራት መቺዎቹ ዳንሳ ና ዬናታን ናቸው የወራዳውን አብይ አገዛዝ በቅርቡ እፈነቅለዎለው ፋኖዎች ን የአበባ ጉንጉን ይዛችሁ እየዘመራችሁ እንድትቀበሉዎቸው አለኝ ይህን የግብረሰዶማውያንን እለቃ ግን እብቅቶለታል ወደ ጥልቁ እወረውረዎለሁ :: በሱ ዱስኩር እዳትታለሉ ደም ጠጪ አውሬ ነው አለኝ ለችግኝ እንጂ ለሰው ህይወት ግድ የለውም ::ሀሌሉያ::

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 Před 2 dny +2

    ዝርክርኩ የዘንዶ አገዛዝ የሳምንት ፕሮፖጋንዳ ፕሮግራሙ ቀድሞ እየተጋለጠ መሣቂያ መሣለቂያ ሆኗል 😁😁😁

  • @rishanbitow3197
    @rishanbitow3197 Před 2 dny

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar Před 2 dny

    አጥንትን ገጣጥሞ ሥጋ አልብሶ እስትንፋስን የሚሰጥ የሠራዊት ጊታ እግዚአብሔር ሁሉንም ያዉቃል። ብዙ ተመኩ ጠቅላዬ።

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 Před 2 dny +1

    Ethio Forum ❤

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 Před 2 dny +1

    ጀግኖች ❣️🙏

  • @geleta1610
    @geleta1610 Před dnem

    የዘር ፖለቲካ በዚህ መጠን ተካሮ እስከቀጠለ ድረስ ሰላም ይገኛል ማለት ከንቱ ምኞት ነው።

  • @HiwotKidanemariam-bu6yn
    @HiwotKidanemariam-bu6yn Před 2 dny +21

    ሱዳን ዘለካ ህዝበይ መድሃንኣለም ይሓልካ😭😭🤲

  • @ayeletegbaru1257
    @ayeletegbaru1257 Před 2 dny

    Hi

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 Před 2 dny

    እንካዕ ደስ በለኩም ተቓወምትን ባንዳታን መሃይም መጣቓዕትን ተጋሩ
    ነዚኣ ደሊኹም ነይርኩም ይሄው ሳላ ፃዕርኹም ባዕሎም እዮም ደቀንስትዮ ደፉሮም ኢሎም መፅዮም ኣለው 😢
    ዓኽኽ ዓኽ ዓኽ

  • @LimenYaye
    @LimenYaye Před 2 dny

    መንግሥትየዋሽትሚደያእያሥሩነዎ

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 Před 2 dny +1

    እንዲህ ያለ በጉራ የታጨቀ መሪ

  • @TEEK4039
    @TEEK4039 Před 15 hodinami

    “አባቶቻችን”?

  • @JemalSeid-ng1tw
    @JemalSeid-ng1tw Před 2 dny +1

    እኔምለው እንደት ይሄን ሰውየ ጤነኝነቱን በመመርመር ውጤቱን ደህንነቱን የሚያረጋግጥልን አንድ ዶክተር ይጥፋ አለም ላይ

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 Před 2 dny +2

    What a self-centered, sociopathic con artist. He has the country in turmoil; all he is concerned about is his power and sprucing up Addis.

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Před 2 dny

    እርዕሱ በዛ እኮ።አንድ አረፍተ ነገር ሙሉ አረስት አይሆንም

  • @user-pr6gp7ih5x
    @user-pr6gp7ih5x Před 2 dny +1

    አይጋላጀግናከሆናችሁከጀግናጋርግጠሙበርሀለበርሀየሚከራተቱእያገታቸሁጀናነንትላላችሁከብትች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃🐃ሳወዲየሰይጣንመዳኒት😂😂😂