Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | 10ሩ ላይ መስማማት አልቻሉም - ከባድ ጭቅጭቅ በዳኞች መካከል | ግንቦት 6 2015 ዓ/ም | ክፍል 2/4

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • .
    እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
    • የድረገፅ | www.balagerutv...
    • የዩቲዩብ | www.youtube.co...
    • የፌስቡክ | / tvbalageru
    • የኢንስታግራም | / balageru.tv
    • የቲክቶክ | / balagerutv_official
    ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
    አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ነቃ ነቃ!!!
    ///////////////////
    Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | 10ሩ ላይ መስማማት አልቻሉም - ከባድ ጭቅጭቅ በዳኞች መካከል | ግንቦት 6 2015 ዓ/ም | ክፍል 2/4 ‪@BalageruTV‬
    ////////////////
    Welcome to the official CZcams Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Komentáře • 73

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 Před rokem +7

    ተወዳዳሪዎቹ በዚህ ልክ እናንተን የመስሉ ምርጥ አስተማሪዎች ከፈተኗቹህ ይህ የእናንተ የስራ ውጤት ነው በደብ ስላስተማራችሃቸው ነው ክብር ለአረጌ ለአብርሽ እና ለሴፊ ❤

  • @Jvhdyfbnuzrdycy
    @Jvhdyfbnuzrdycy Před měsícem

    እነዚህ የኢትዮጽያ ድንቅ የጥበብ ሰዉች ያለ መደማመጥ ደስ ይላል ጤና ይስጣችህ

  • @simenehasrata7475
    @simenehasrata7475 Před rokem +6

    በኢትዮጵያ ታሪክ አስደማሚ የዳኘነት ብቃት ያየንበት: በእናንተም ብቃት ምርጥ ድምፃውያን ያየንበት በዚሁ ቀጥሉ እጅጉን በጣም እናመሰግናለን በርቱ::

  • @mengistuzelalem5191
    @mengistuzelalem5191 Před rokem +9

    ይህ ዳኞቹን የፈተነው ውጤት የሙዚቃው ኢንዱስትሪ እያደገ መምጣቱ ን እና ወጣቶቹ ተግተው በመስራታቸው እንዲሁም የዘመኑ ቴክ ኖሎጂ ተጭ ምሮበት ውጤታቸውን ተቀራራቢ ሊያረገው ችሎዋል ሆኖም ተፈጥሮ የሰጣቸው ድምጽ ለዚህ አድርሶዋቸዋል በኔሁላችሁም አንደኝ ናቹ በውዽሩ ግን መበላለጥ ግድነው መልካም እድል ይሁንላቹ።

  • @elenayilma5862
    @elenayilma5862 Před rokem

    ረድኤት ሁሌም በጣም ጥሩ ነዉ የሚሰራዉ 1 ቀን ብቻ አሞት ቀንሷል ለየት ያለ ድምፅ ለዛዉ ሁሉ ነገር በጣም ጥሩ ነዉ he is my favorite. I am sad he went home

  • @abebeadugna3504
    @abebeadugna3504 Před rokem

    ዋው የእውነት በጣም አስጨናቂ የዳኝነት ስራ ነው ከምንም በላይ ግን አረጌ በምልክት የሠጠኻቸው ማብራሪያ የሆነ ባላንስ ማድረግ የፈለከው ነገር እንዳለ ግልፅ ነው ምንም ይሁን ምን ግን እንደዚህ አይነት ሚዛናዊ ሠው አስፈላጊ ነው።።

  • @yd2597
    @yd2597 Před rokem

    ዳኞች በጣም ምርጦች ናችሁ በጣምም ነው ያሳዘናችሁኝ ግሩም አስተማሪዎችም ናችሁ።
    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር
    ይሁን።

  • @meski9724
    @meski9724 Před rokem +3

    አቤት መከባበር መስማማት ❤❤❤❤🙏

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 Před rokem

    ዳኞች ሁላችሁም ታላቅ ክብር ይገባቸዋል እናመሰግናለን።

  • @tadeletebabal3182
    @tadeletebabal3182 Před rokem +1

    ዳኞች አሳዘናችሁኝ
    I appreciate your judging process and talent
    Thank you 3 of them

  • @asterjimma5241
    @asterjimma5241 Před rokem

    ብሩክና እየሩስ፡፡ድንቅ የአዘፋፈን፡ብቃት አላቸው

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 Před rokem +3

    እየሩሥ አዘፍፈንኑዋ በጣም ነው የሚረብሽው

  • @elenayilma5862
    @elenayilma5862 Před rokem

    My # 1 favorite is Redeyat G he was great

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Před rokem

    ሀይለእየሱስ የሚገርም ብቃት ያለው ልጅ ነዎ ግን አንዲዲ እድል የሚባለው ነገር 😢😢 አይዞን ለመውጣት ብዙ እንደጣርክ አውቃለሁ በርታ ተስፍ እንዳትቆርጥ 15 ውሰጥ ገብተሀል ብቻ በ single ቢሆን እራሰህን ለህዝብ አሰተዋውቅ

  • @sofiaidris5257
    @sofiaidris5257 Před rokem

    Am proud white the gage.all of them!!!!!!

  • @mulugetworke9096
    @mulugetworke9096 Před rokem +1

    እንዴት እንደማከብራቹ❤❤🙏
    ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ።

  • @mulufremolla6897
    @mulufremolla6897 Před rokem

    ገለልተኛ ዳኛ ለናንተም ያስፈልጋችኋል ስትመርጡ 2_1የሚያስማማችው ምርጥ ነው ግን ሌላው አሪፍ ዳኝነት የማያከራክር

  • @nurukasaye3607
    @nurukasaye3607 Před rokem +2

    የአረጋሀኝ ዳኝነት እንደባከነ ነው ምቆጥረው
    በሱ በመዳኘቱ አዝናለሁ ውድድሩ እየከረረ ሲሄድ ዳኝነቱም ጥልቀት ያስፈልገዋል እሱ መጀመሪያ አካባቢ ከዳኘ በቂ ነበር ውድድሩ ሲጨምር ዳኛ ቢቀየር ጥሩ ነው እንደው በሌሎች ባለሙያዎች comment አልተሰጣችሁም??

    • @ankelbatube4350
      @ankelbatube4350 Před rokem

      ከመጀመርያ ጀምሬ ስናገር ነበር። እንግዳ እየሆነ ይመጣ የነበረው አቤል በጣም አሪፍ እውቀት አለው።

  • @ahmedsisay5584
    @ahmedsisay5584 Před rokem +1

    ውጤቱ ፈታኝ ቢሆንም በእለት ፕሮፎርማንስ ረድኤት ጥሩ ነበረች ለምን እንደሆነ ባውቅ ደስ ይለኛል

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 Před rokem

    የታደለ ጌታቸው የታደለ ጌታቸው የታደለ ጌታቸው ሶፊ እርግጠኛ ነኝ ለታደለ እየተከራከረ ነው

  • @melakuassefa3261
    @melakuassefa3261 Před rokem

    Perfect Judgment

  • @eshetsol4204
    @eshetsol4204 Před rokem

    ባቢ ጎበዝ ልጅ ነዉ።ነገር ግን እሚያልፍ አይመሥለኝም።ማለፍ ግን ነበረበት።

  • @ebisagemechu
    @ebisagemechu Před rokem

    2015 ዓ/ም በ5ኛው ዙር የባላገሩ Idol Top 10 ተወዳዳሪዎች፣ 1)ሄኖክ አበበ፣ 2)አሸናፊ በሪሁን፣3)አክሊሉ አስፋው 4)ብሩክ ሙሉጌታ 5)ቅዱስ ዳምጤ
    6)ናሆም ነጋሽ 7) እርብቃ ጌታቸው 8) እድላዊት ሉሉ 9)ረድኤት ለማ 10) በሱፍቃድ መዝገቡ =>(ተጠባባቂ)እስማኤል መሐመድ።

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g Před rokem

    ትክክለኛ ዳኝነት!!

  • @edennegussie6032
    @edennegussie6032 Před rokem

    እውነት ለመናገር ግሩም የተሳሳተው 5 ዙር ላይ ብቻ ነበር ከዛ በፊት የነበሩትን ዙሮች ከሁሉም በተሻለ በብቃት 4ቱንም ዙር አረንጓዴ በማምጣት ያለፈ ልጅ ነው አሁን ላይ atleast ተጠባባቂ vote ውስጥ መካተት ነበረበት እሱ ካልተካተተ እየሩስም መካተት አልነበረባትም አሁን የተሰጠሽን ብቻ ምረጪ ካላችሁኝ ግን በሱፍቃድ እየሩስና ሄኖክን እመርጣለው ለተማረ ክብርና አድናቆት አለኝ ግን የአክሊሉና ብሩክ አይነት አዚያዚያም አለ አደል የራሱ identity ያጣ ልጅ ይመስለኛል በግሩም ጉዳይ ግን i feel bad ደግሞ እርግጠኛ ነኝ vote ውስጥ ቢካተት 90% ሰው ይመርጠው ነበር በተለይ ሙዚቀኛ የሆነ ሰለ ድምፅ ከለር ትንሽ እውቀት ያለው ሰው የኔን ሀሳብ ሚስማማበት ይመስለኛል,,,, በነገራችሁ ላይ ለባቢና ለፌኔት የተሰጠው እድል አልተዋጠልኝም

  • @AbenezerEphrem-ki3ut
    @AbenezerEphrem-ki3ut Před rokem +1

    besufekad malef albet

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 Před rokem

    ባቢ በጣም ጎበዝ

  • @elenayilma5862
    @elenayilma5862 Před rokem

    I am so sad my favorite guy Redeyat went home

  • @ankelbatube4350
    @ankelbatube4350 Před rokem

    ብሩክ ግን ጠንቀቅ በል እድሜ አስተዋፅኦ እያደረገብህ ነው መኩራት ከጀመርክ ጉድ ትሆናለህ

  • @SUBSCRIBE_1104
    @SUBSCRIBE_1104 Před rokem

    018 ምርጥ ነው ከመጀመሪያው ዙር ጀምሮ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z Před rokem

    Arege, ere hodeke beza. Eche atefewe tolo

  • @marakiking1148
    @marakiking1148 Před rokem

    ተማረ ተማረ ❤❤ ባቢ❤ በሱፍቃድ❤ ሄኖክ❤❤

  • @user-po7ce9fj9s
    @user-po7ce9fj9s Před rokem

    እኔ ቀድሜ ተናግሬ ነበረ ለናንተ በኮሜንት ሃሃሃ እንደዚህ እንደምትጨነቁ ምክኒያቱም ባለሙያም ባልሆንም የልጆቹ ብቃት በማየት ለመጣል እና ለማሳለፍ ከባድ ነው

  • @asterjimma5241
    @asterjimma5241 Před rokem

    ሶስታችሁም ፡ዳኞች ፡በራሳችሁ አእምሮ
    በዩሉታ የምታደርጉት አይደለም ባላችሁ ችሎታ ዳኝነት ስጡ

  • @elenayilma5862
    @elenayilma5862 Před rokem

    Can you please bring back Redeyat G

  • @HenokG.Tegegn
    @HenokG.Tegegn Před rokem

    it would have been great to use rubrics for more objective assessment in the future. It seems a bit subjective.

  • @ethioaddis5766
    @ethioaddis5766 Před rokem

    15 ቱ አልበም ውስጥ ከገቡ ሁሉም ዙሩን ማለፍ ቢችሉ ምን ችግር ያመጣል 15ቱም ለመጨረሻው ዙር አልፈው ለአንደኝነት ቢወዳደሩ ይበልጥ ሳቢ ይሆን ነበር። (ለመጣል የሚያሳሱ አቅም ያላቸው ልጆች ስለነበሩ 10 ያልነውን በ15 ሰው መቀየር ነው)

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Před rokem

      አምስቱ ቢያልፉም አንደኛ እንደማይወጡ ግልፅ ነው ለምን ያለፏቸዋል:: ዋናው አልበም ውስጥ መካተታቸው ነው እንጂ የማሸነፍ እድል እንደሌላቸው እየታወቀ ማወዳደር ጥቅም የለውም

    • @ethioaddis5766
      @ethioaddis5766 Před rokem

      @@Tg-oh5nx እንኳን 15 ውስጥ የገቡት ቀርቶ 27 የወጣውም 1ኛ የመውጣት አቅም አለው እንደተባለው የኔቶርኩ ጉዳይ አሳሳቢም ነው። በዳኞች ከአከባቢያቹ የሚላኩ ቮቶች ዋጋቸው የቀነሰ ነው ቢባል ኤስኤምኤስ ከየት አከባቢ እንደተላከ የሚለይበት ምንም አይነት ሜትድ የለም። ስለዚ በህዝብ ምርጫ የተባለው ሂደት ኔት የሌለባቸው አከባቢ ያደጉ ልጆችን እንደሚጎዳ ጥያቄ የለውም!!!

  • @yegaramedia1466
    @yegaramedia1466 Před rokem

    የሰቆጣው ልጅ እና ረጅሙ ልጅ መውደቃቸው አሳዝኖኛል

  • @dantek1753
    @dantek1753 Před rokem

    መለስ ብላቹ ሙዚቃቸውን ብታዳምጡ ኖሮ ለኛም እረፍት ይሰማን ነበር

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx Před rokem

      እነሱማ ደጋግመው አዳምጠው ነው የወሰኑት:: ላይቭ ቁጭ ብለው አዳምጠዋል እንደገና በቲቪ ሲተላለፍ አድምጠዋል:: ዩቱብ ላይ ሲለቀቅ አድምጠዋል:: ማድመጥ ብቻ ሳይሆን ኖት ይዘዋል: የያንዳንዱን ፐርፎርማንስ ድክመትና ጥንካሬ በቃላቸው ያቁታል

  • @abebugedefawu136
    @abebugedefawu136 Před rokem +1

    አረጋኸኝ ወራሽ አሪፍ ድምፃዊ ነው ነገር ግን ለዳኝነት ትንሽ እቸገራለው ይችላል ለማለት ስለዚህ ለዚህ ትልቅ ውድድር እንደ ሶፊ እና አብርሃም በእውቀት የሚዳኝ ባለሙያ ብታመጡ እባካችሁ 🙏 በዳኛ ችሎታ ማነስ የተወዳዳሪዎች አቅም በአግባቡ ሳይለካ እንዳይቀር

    • @kedirmohammed8187
      @kedirmohammed8187 Před rokem

      አይገርምም ለኔ ደግሞ አረጌ ለዳኞች ሌላ አይነት ቅመም የሆነ ዳኛ ነው፡፡ምክንያቱም ሙዚቃ ሳይንስ ብቻ አይደለም ፡፡ሀገራችን ላይ በጭራሽ ሪትም ኖት ፒች ኪ ምናምን የሚል ነገር ሳይረዱ ይህ ነገር ከገባቸው በላይ የሀገራችንን ሙዚቃ የነገሱበት ብዙ ድምፃዊያንም ደራሲያንም አሉ፡፡ለኔ የሙዚቃ ዕውቀትን ባከብርም እሱ ብቻ ግን በቂ አይመስለኝም፡፡ደግሞ አረጌ የሙዚቃ መረዳቱ ቀላል እንዳልሆነም እርግጠኛ ነኝ፡፡

  • @lunettamargherita7800

    iyerus has talent but need a contineous support /exersise

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 Před rokem

    ዳኞች በሀቅ ያላምንም አድሎ እንደ ምትዳኙ አሰምሬ አውቃላው ። ከትልቅ ይቅርታ ጋር እየሩሳሌም የምትባለው ልጅ አንድ እድል ሰታችሁ ብትታይ የሚል ሀሳብ አላኝ ።
    ያለማውቅ ያለመብሰል ችግር ውሰጥ ያስገብቷታል ። በዳኞች ስራ ላይ መግባት አልፈልግም አቅሙም የለኝም አንድ እድል ብዙ ነገሮችን ሊቀይር ይችላል ።አመሰግናለሁ።

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 Před rokem

    ውይ ተጨነቃችሁ እኔ ልጨነቅላችሁ እረዱን ደሞ አታስጨንቋት እናንተው ስትዳኙ እደከረማችሁ ተወጡት😃

  • @Tg-oh5nx
    @Tg-oh5nx Před rokem

    አረጌ ያወራው ስለድምፅ ከለር ሳይሆን ስለፇታ ነው:: ቶፕ 8 ውስጥ አንድ ሴት ብቻ ናት ያለችው ስለዚ ለህዝብ ምርጫ ከሚቀርቡት 7 ውስጥ አረጌ የመረጣት ሴት ተወዳዳሪ የግድ መግባት አለባት አለዛ ወንድ ብቻ ነው የሚሆነው እያለ ነው::

  • @ayufan3
    @ayufan3 Před rokem

    ዳኞችዬ❤❤❤
    መቼም Jim ከፍላችሁ lose የማታደርጉትን weight በዚህ ዳኝነት አድርጋችሁታል።አሪፍ ውሳኔ ነው እንዳይሰማቹ።

  • @sem754
    @sem754 Před rokem +1

    Eyerusalem Nebiyu band ken sitet mikniyat batker des ylegnal
    Yeteshale sra mesrat yemitchil nat

    • @te6635
      @te6635 Před rokem

      exactly

    • @ankelbatube4350
      @ankelbatube4350 Před rokem

      የተለየ ችሎታም የላትም ተመሳሳይ ነገር ነው ያላት። ይበቃታል ብዬ አምናለሁ

  • @sem754
    @sem754 Před rokem +1

    እየሩስ የሚገርም talent አላት

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Před rokem

    ስታወሩ ሴት እንደሌለ ያስታውቃል

  • @SUBSCRIBE_1104
    @SUBSCRIBE_1104 Před rokem

    ከመጀመሪያው ዙር ጀምሮ አብሪያቹ እየዳኘው ነበር በጣም ጨንቆ አሁን ደከመኝ የምመርጥላቸው የምጥልልላቸው ነው ያጣውት

  • @shemsedinassen7121
    @shemsedinassen7121 Před rokem

    ende fana lamorot ayinet be point value btsetu be total sum meseret mawtat ychalala yany chikchik aynorm wey demo lila way felgu

  • @shimeles
    @shimeles Před rokem

    እንደ ሀሳብ ቶፕ 16 አድርጎ መወሠን ነው ምክንያቱም ሁላችሁም የታያችሁ ነገር አለ።

  • @adisgodona
    @adisgodona Před rokem

    I begging you. Don't felt eyorsalem.

  • @mulualemfetene7441
    @mulualemfetene7441 Před rokem

    የዳኝነቱን ሚስጥር ለመጠበቅ
    የተጠቀማችሁበት መንገድ ይደነቃል።ነገር ግን ሙዚቃ እንደሳይንስና አርት የሚመዘንባቸው(ከሙያ አንፃር) መለኪያዎች ይኖሩታል ብየ አምናለሁ።በዚህ መለኪያ ላይ የተመሠረተ ግምገማ ወይም ነጥብ አሰጣጥ ከነበረ ደግሞ እንዲህ አይነት ለምርጫ የሚያስጨንቅ ምጥ ውስጥ የሚያስገባ እንቆቅልሽ ሊኖር አይችልም።ነው ወይስ በትክክል ስትዳኙ አልነበረም ?በእዉነቱ አልገባኝም።

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 Před rokem

    አደራ እየሩስጥ ጥላችሁ እንዳታናድዱኝ

  • @samuealworku
    @samuealworku Před rokem

    ኣቢ ስሌ ይገባዋል

  • @ethiobookspdf-hf3dg
    @ethiobookspdf-hf3dg Před rokem

    😢ግሩም😢 ግን ካላስገባችሁት እንዳይቆጫቹ በኃላ ነገም ሌላ ቀን ነው። እንደ ማንጁስ ፋና ላምሮት ምዕራፍ 14 ተመዝግቦ 1ኛ እንደሚወጣ እርግጠኛ ነኝ 😊❤

  • @mulugetamekonnen8086
    @mulugetamekonnen8086 Před rokem

    ፎቶው እኮ ይታያል

  • @te6635
    @te6635 Před rokem

    ነገሮችን over አርጋቹ ካላሰባችሁ በስተቀር እየሩስ top 10 ውስጥ መግባት አለባት ምክንያቱም ይሄ የብቃት ውድድር ነው እሷ ደግሞ ብቃት አላት:: ግን በጣም ብቃት አለህ የተባለ ሰው እንከን ሲገኝበት አትችልም ለማለት እና ለመጣል ይቀለናል. እውነታው ግን እንቅስቃሴዎቿ ይረብሻሉ እንጂ ድምጿ በጣም አሪፍ ነው የዘፈነችው:: እንዳትሳሳቱ!!!

  • @dantek1753
    @dantek1753 Před rokem

    ቢያንስ በጣም ያከራከራችሁን

  • @user-po7ce9fj9s
    @user-po7ce9fj9s Před rokem

    አዘንኩ ለናንተ

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 Před rokem

    እረዴየት አሁንም እረጉዝ ናት እንዴ

  • @ebisagemechu
    @ebisagemechu Před rokem

    አጓጉል ተጨንቃችሁ ሰውን ታጨናንቃላችሁ!! የእናንቴ ጥፋት እኮ በየዙሩ ጥሎ ማለፍ መርሆኑን እረስታችኋል። በ5ኛው ዙር ብቻ ብትመዝኗቸው ኖሮ ነገሩ ቀላል ነበር። እንደዚ ማለት ነው፤ Top 10 ተወዳዳሪዎች፣ 1)ሄኖክ አበበ፣ 2)አሸናፊ በሪሁን፣3)አክሊሉ አስፋው 4)ብሩክ ሙሉጌታ 5)ቅዱስ ዳምጤ
    6)ናሆም ነጋሽ 7) እርብቃ ጌታቸው 8) እድላዊት ሉሉ 9)ረድኤት ለማ 10) በሱፍቃድ መዝገቡ =>(ተጠባባቂ)እስማኤል መሐመድ።

  • @tariku8486
    @tariku8486 Před rokem

    Besu fkad and henok abebe

  • @ashenafitadesse1967
    @ashenafitadesse1967 Před rokem

    እዛዉ ጨርስ