ስድቤን አርቀሽ እናቴ ድንግል ማርያም ቀሲስ ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለ መዝሙር Kesis Zemari Engdawerq Bekele Mezmur sidben ariqesh

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ©Kidane Mhiret Mezmur
    ቀሲስ ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለ መዝሙር
    ስድቤን አርቀሽ
    #Subscribe #Like #Shareያድርጉ

Komentáře • 30

  • @zeharaseid4210
    @zeharaseid4210 Před 5 měsíci +3

    እማይዬ እናቴ ክርስቶስን የወለድሽልኝ እመቤቴ እናቴ በዘርፋፋ ቀሚስሽ ነውሬን ሸፍነሽልኝ ይኸው ከሰው እኩል በልጅ በሐብት ባርከሽኛል። ክብር ምስጋና ለድንግል እና ለልጇ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን

  • @user-od1py5sv9j
    @user-od1py5sv9j Před 5 měsíci +1

    እመ አምላክ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ❤❤❤❤❤እናቴ ሲከፍኝ መፅናኛየ ስጨልመኝ መብራቴ ስደክመኝ ጉልበቴ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናቴ አላንቺ እኔ ባዶ ነኝ እና አይዞህ በይኝ 😭 ❤ሁሌም እወድሻለሁ 💔 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-pp6ml1ou9o
    @user-pp6ml1ou9o Před 5 měsíci +1

    ግራ የገባው የቸገረው ድንግልን ይጥራ እንድትረዳው እናቴ እመቤታችንን ማርያም እኔስ አመሰግንሽ ዘንድ ብዙ ነው ምክንያቴ

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ እልልልልልልልል❤👏👏👏👏👏👏 ዝማሬመላአክትያሰማልን

  • @meron3711
    @meron3711 Před 4 měsíci +1

    እናቴ ለኔም ድረሽልኝ ታሪኬን ቀይሪው

  • @Godgrace-lr1qr
    @Godgrace-lr1qr Před rokem +3

    እማምላክ ባንቺ መቼም አላፍርም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @bereketdemile2546
    @bereketdemile2546 Před 5 měsíci +1

    ❤Amen❤

  • @selemuntnsae1484
    @selemuntnsae1484 Před rokem +4

    ኣሜን (3) ብጣዕሚ ደስ ዝብል መዝሙር ጽጋ ኣብ ልዕሊ ጸጊ የብዝሓልኩም ኣቦና ኣብ ጸለትኩም ዛኩምሮኒ

  • @bezitiye
    @bezitiye Před 8 měsíci +1

    Amen amen

  • @bezitiye
    @bezitiye Před 8 měsíci +1

    Amem

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 Před rokem +1

    አሜን ስድቤን አርቂልኝ ነውሬን ሽፍኝልኝ እናቴ❤

  • @user-jb8uy3py5g
    @user-jb8uy3py5g Před 2 lety +3

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምስጋና ለእመቤታችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @mariamwerk4991
      @mariamwerk4991 Před rokem

      ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ነው የምንወድህ

  • @yohanesyeenatulej6538
    @yohanesyeenatulej6538 Před rokem +1

    ዝማሬ መላህከትን ያሰማልን ወንደማችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከልህ

  • @user-uz5zp4mb2d
    @user-uz5zp4mb2d Před rokem +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @yonaskenenisa1594
    @yonaskenenisa1594 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AbusheEpherem-bv9wg
    @AbusheEpherem-bv9wg Před rokem +2

    እንባዬን ህመሜን ነውሬን አንቺ ሸፍኚልኝ

  • @user-em8wb7iv7z
    @user-em8wb7iv7z Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን

  • @woldegunta1892
    @woldegunta1892 Před rokem

    essay

  • @hanahailu13
    @hanahailu13 Před 11 měsíci

    😭😭😭😭😭

  • @mule1772
    @mule1772 Před rokem

    ksu nsha ygbu sdbn yarekechw mariam sathon rasu eyesus new.mariam lay yeletefutn yemaytekm amlko yansu.yemayasafrew eyesus enji mariam aydelechm.metshafu yemilew bersu yemiyamn ayafrm new yemilew.

  • @yordanosdamenu5507
    @yordanosdamenu5507 Před rokem

    አተ ከኔ ጋር ከሆንከ ማን ይቃውመናል ነው የሚለው ቃሉ እኮ 😎😎😎

  • @yordanosdamenu5507
    @yordanosdamenu5507 Před rokem

    የጌታን ስም የሚጠራ ከሁሉም ያድናል ነው የሚለው ነው የሚለው እንዴ🤔

    • @user-fu8gp1di8d
      @user-fu8gp1di8d Před 5 měsíci

      ኤልሳቤጥ ድንግል ማርያምን ስታይ በሆዷ ያለው ፅንስ በደስታ ዘለለ ምክንያቱም ክብሯን ስለተረዳ አዎ ስሟን ጠርተን እንድናለን የክርስቶስን ልብስ ነክታ 12 አመት ደም የፈሰሳት ሴት እንደዳነችው በማህፀኗ የተሸከመችው ያጠባችው ያቀፈችው እናታችንን ጠርተን እንዴት አንድን ግጥም አርገን እንድናለን እንጅ ከጳውሎስ ልብስ ታንሳለችን? እመብርሀን የብርሀን የመድሀኒት እናት??

  • @lidetbiru2284
    @lidetbiru2284 Před rokem

    አዘከ ሪ ደንግል አዘክሪ ለኃጥአን አይደለም ለፃድቃን

  • @hevenadmasu8420
    @hevenadmasu8420 Před 2 lety

    ?

  • @emuyekasayeweyinolijemuyek6292

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @yordanosdamenu5507
    @yordanosdamenu5507 Před rokem

    😂😂

  • @sentayehutegene7697
    @sentayehutegene7697 Před rokem

    አሜን አሜን አሜንንን

    • @yashica5085
      @yashica5085 Před rokem

      ዝማሬመላክት ያሰማልን