የምቾት በሽታዎችን እንዴት እንከላከል? ዶ/ር ዳዊት መንግስቱ
Vložit
- čas přidán 10. 04. 2023
- ጤና የህይወት መሰረት ነው ይህ የተሰጠን ሰውነት ድንቅ ሆኖ ቢፈጠርም የኑሮ ዘይቤአችን ካልተመቸው ይታመማል ከ ዶ/ር ዳዊት መንግስቱ በዚሁ ዙሪያ ያደረግነውን ውይይት ይህን ይመስላል
#sofiamedia #thegreatnessshow #sofiaabdulkadir #ethiopianeducation #ethiopianinspiration #greatnesscoachingbysofi
#moneytalk #financialintelligence #ገንዘብ
ለላይፍ ቡክ ዝግጅት 6ኛ ዙር ምዝገባ ይህንን ይጫኑ
forms.gle/KNVAbysnTWWMS2wQ8
ኦን ላይ ላይፍ ቡክን ለመውሰድ ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ
forms.gle/859khzrd5rh3iPbk6
ለበለጠ መረጃ
0989727272 0118529442
ለግሬትነስ ኮቺንግ እዚህ ላይ ይመዝገቡ
forms.gle/mGSUCu22yBy4HzLh8
የላይፍ ቡክ ተማሪዎች ተሞክሮ
• የ ላይፍ ቡክ 1ኛ ዙር ተማሪዎች የ...
• የ ላይፍ ቡክ ተማሪዎች 2ኛየምረቃ ...
sign up for free 30 minute Greatness Coaching
here forms.gle/fGVDny8gxSataYgv9
Join our website for more free training and resources
.greatnesset.com
connect with us on
Facebook: / thegreatnessshow
Instagram: / greatness_show
Tiktok:- tiktok.com/greatnessshow
Telgram:- t.me/thegreatnessshow
በሙያችሁ ህብረተ ሰቡን እያገለገላችሁ በመሆን ደስ ይበላችሁ ተባረኩ
በጣም ጠቃሚ ውይይት ነበር አድናቆቴን እገልፃለሁ !!
መማርና ማውቅ ለሌሎች ጥቅም እንዲውል ማድረግ ስለሆነ ይብዙዎች ባሽታ ፍቅር ማጣት ነውና
ዩቱብ እናንተን ባያመጣልን ይህን የመሰለ ጠቃሚ ትምህርት የት ይገኝ ነበር! ክበሩልኝ🙏🏽
ቡዙ ውይይት ያልተደረገበት ርእስ ግን በህወታችን ወሳኝ ስለሆነው ስለ ጤና ስላነሳችሁልን እናመሰግናለን❤❤❤
በጣም ግሩም መልክት ምርጥ ፕሮግራም ነው ተባረክ ዶክተር
ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏
ዶክተር ስለቀረቡልን እናመሰግናለን 🙏🏽
በጣም ቆንጆ ዉይይት ነዉ ጠቅሞኛል አመሰግናለዉ!
ኑርልኝ ዶክተር
እግዚአብሔር ያክብርልን ግሩም ምክር
አመሰግናለሁ ተባረኩ
በጣም .ደስየሚል
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን ሶፊዬ ❤❤❤
ክብር ለቤተክርስቲያን አባቶች! በኦርቶዶክስ እምነት 1 ሰው ቅ/ቁርባን ለመውሰድ 16 -18 ሰአት መቆየት እለበት, ሳይማሩ ማለት ነው መደነቅ አለባቸው, ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን
Its an amazing concept.Thanks sofi for inviting Dr. Dawit and share it with us. God bless you
ተመስገን ተመስገን ተመስገን በጣም ትክክል አመሰግናለሁ ተመስገን 🙏🙏🙏
Thank you DR you are sharing us
እጅግ ናመሰግናለን
Tanks Dr, pls axplan abut cancer b/c more pelple effected
መማር መማር አሁንም መማር እውቀትን ለትውልድ ማውረስ እንዲህ ነው ።
Kind person Dr dawit🙏🙏🙏
በጣም ጥሩ ምክሪ ነዉ
አመሰግናለሁ ❤
ኑሮ ተወደደ እንዴት organic food እንብላ??
እናመሰግነዋለን💚💛❤🙏
Thank you 🙏
What an awesome doctor you are and thank you 🙏🏿
❤❤❤
የኔ ውድ ስወድሽ
❤
ከኋላ ያለዉ ድምፅ ይረብሻል!
አመሰግናለው አድራሻ ወይም ሰልክ እንዴት ማግኝት ይቻላል
0920244516 ዶ/ር ዳዊት
Too much oil food is as aculture for Ethiopians
ለሊት ለሚሰራ ሰው ምን ትመክራላችሁ?
at least you sleep 8 hours a day
ምን አዲስ ነገር አላችሁ? እስከዛሬ ስንሰማው ከነበረው ውጪ ያላችሁት አዲስ ነገር አጣሁ። በኔ ግምት፣ ያልተገበርንው እንጂ ያላወቅንው ነገር የለም።
ዋናዉ የሐገር በሽታ አቢይ አህመድ ከነ ቡድኑ ነዉ ጤና እንዲኖረን ሁሉም ይበርታ
Abiy Ahmed is gold for Ethiopia jalouse man.
ሸኔ ነህ ወይንስ ጀውሳ, ካልሆነም ጁንታ..... ትቀልዳለህ እንዴ አብይ አሕመድ እኮ የዘመኑ ክስተት ነው.... ተጠንቀቅ አብይን ከነካህ 125 ሚልዮን ሕዝብ እንደ ደራሽ ውሃ ይገለበጥብሃል👈🏽
😂😂😂😂🙏
D/R DAWIT ENDALUT TEMETATAGN MGB MEMEGEB LEHYWETACHN FEWASH NEAW BETECHEMARI ENQSQASA(WANA) BETELEYAYE MENGED BEMNSERABET GIZA REJM HYWET ENDNOR YADERGENAL ENDATEQALAY YASTELALEFUT MELKT FEWASH NEAW!!!!