ለስዃር ህመም ምግብ እንዴት ልምረጥ?

Sdílet
Vložit

Komentáře • 69

  • @fekirtetadesse9151
    @fekirtetadesse9151 Před 2 měsíci +6

    እራሳችንን ማዳመጥ የራስ የመጀመሪያ ሀኪም መሆን ጠቃሚ ምክር ነው:: There is so much to learn , I truly like the way you explain in Amharic as much as you can. Thank you, appreciate you and you are helping us.

  • @ametesemra9386
    @ametesemra9386 Před 2 měsíci +3

    Thanks God bless you and your family ur the best

  • @abwoudie
    @abwoudie Před 2 měsíci +1

    Thanks Again!

  • @genetzerihun5658
    @genetzerihun5658 Před 2 měsíci

    Thanks a lot Dr .

  • @user-dj4rr3do1q
    @user-dj4rr3do1q Před 14 dny +1

    እናመሰግናለን❤

  • @SelomeAshebir
    @SelomeAshebir Před 2 měsíci

    thanks Dr. Hana

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l Před 2 měsíci +2

    Thanks❤

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 Před 2 měsíci +3

    ተባረኪ

  • @tg-lb7rd
    @tg-lb7rd Před 2 měsíci

    Thank you 🙏

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před 2 měsíci +1

    ዶክተር ሐና በጣም አመሰግንሻለሁ ስለ ምታደርጊው ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈልሽ አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ ሱኳሬ እየቀነሰ ነው ትንንሽ ነገሮችን በማስተካከል ትልቅ ለውጥ እያየሁ ነውና thank you so so much 🙏❤️

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 Před 2 měsíci

    Dr betam amsegnalhu

  • @bettytube2
    @bettytube2 Před 2 měsíci

    Danke

  • @teg22345
    @teg22345 Před 2 měsíci +2

    Thank you DR God bless you 🙏

  • @Gopo661
    @Gopo661 Před 2 měsíci +2

    ዶ/ር ደምሴ ታደሰ ባሳለፍነው ሳምንት በ NBC ቲቪ ላይ ስለ ስኳር በሽታ ያደረጉት አስገራሚ ቃለመጠይቅ አሁኑኑ ተመልከቱት፤ ታተርፉበታላችሁ።

  • @Saada-og8hq
    @Saada-og8hq Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ 19 ሰብስክራይብ እያለሽ ጀምሬ ነው የምከተልሽ አሁን 33 ስለደረሽ ደስ ብላኛል
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci +2

      አሜን በእግዚአብሔር ቸርነት እና እናንተ ድግፋ እዚህ ደርሻለሁ። አቅሜ እስከቻለ ብዙዎችን ማስተማር ነው ፍላጎቴ። አንቺን ሁሌ ስለምትከታትይኝ እና መልካም የሆነ አስተያየት ስለምትሰጭኝ ፈጣሪ የልበሽን ይሙላልሽ

    • @Saada-og8hq
      @Saada-og8hq Před 2 měsíci

      @@managingyourdiabetesHGW አሜን ማማዬ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ሁሉ ይስጥሽ ብዙ ሰው እያከምሽ ነው 🙏🏼

    • @dantechnow
      @dantechnow Před 2 měsíci

      ዶ/ር ስለ ስኳር ህመም የምትሰጫቸው ትምህርቶች እጅግ ጠቃሚ ናቸው። ምስጋና ይገባሻል።

  • @user-cv3wu7md2x
    @user-cv3wu7md2x Před 2 měsíci +1

    Thanks ❤❤❤

  • @asiasaid99
    @asiasaid99 Před 2 měsíci +1

    እናመሰግናለን ዶክተር
    ጥያቄ አለኝ ከምግብ በፊት የሚወሰደው መድሀኒት እና ከምግብ በኋላ የሚወሰደው ልዩነቱ ምድነው????????

  • @kebedefekadu62
    @kebedefekadu62 Před měsícem +1

    ግራም ስትዪ ማን በምን ኣውቐ ይመዝናል፣ በምናውቀው ቋንቋ ተርጉሚ

  • @shegersheger8045
    @shegersheger8045 Před 2 měsíci +1

    የኔ እናት እንዴክስ ስዴክስ አቦ አይገባንም አቦ 😮

  • @mesfingebre8984
    @mesfingebre8984 Před měsícem +1

    Keto diet is the best remedy.

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před měsícem

      Keto does help, but I would not recommend it for a person with diabetes, because it puts a lot of pressure on our kidneys. If you decide to do keto Make sure to drink plenty of water to protect your kidneys.

  • @fragebru21gebru63
    @fragebru21gebru63 Před 2 měsíci +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
    እባክሽ ውዴ የደም ግፊት የሚቀንሰውን ተባበሪ እባክሽ እህቴ

  • @ExcitedBoardGames-lo2jd
    @ExcitedBoardGames-lo2jd Před měsícem +1

    ስገነ ሱከር ይስመማሉ ወይ

  • @SenafekeshMekonen
    @SenafekeshMekonen Před 2 měsíci

    የት ነው ማገኘው ፕሪንት ለማድረግ

  • @Saada-og8hq
    @Saada-og8hq Před 2 měsíci +2

    ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ ምንም አይቀንስባችሁም እና

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Před 2 měsíci +1

    ዶ/ር. ስኾር ያለበት ሰው የተወሰነ ነው ስለ ግራም የየሚያቀው. እና በሚገባ መልኩ ብታረጂ ይመረጣል ትብብር ሽ እንዳለ ሆኖ እናመሰግናለን

  • @habtehaimanot8992
    @habtehaimanot8992 Před 2 měsíci +1

    የቻናላችሁን ስም ስፔሊንግ አስተካክሉ። managment ሳይሆን management ነው መሆን ያለበት።

  • @ShimaregAbrha
    @ShimaregAbrha Před 2 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤d.r

  • @brookeasfaw7059
    @brookeasfaw7059 Před 2 měsíci

    አዪ አገላለጽሽ ለኛ ለሀበሾች ትንሽ ይከብዳል በመጀመርያ ገለጻሽ እንግሊዝኛ ይበዛዋል በተቻለሽ በራሳችን ብታረጊው

  • @RehmetEitu
    @RehmetEitu Před 2 měsíci

    ሰላም እህቴ ሳምት ሆነኝ ስኳር መያዜን ካወኩ መጠኔ 124 ነዉ መዳኔት ሶስት ቀን ወሰድኩና አቆምኩት ምግብ እያሰተካከልኩ ነዉ ምን ትመክሪኛለሽ ተባበሪኝ

    • @hananabdena4051
      @hananabdena4051 Před 2 měsíci +1

      እንዴ ያንቺኮ ብዙ አልነበረም ለምን መዳኒት ጀመርሽ ምግብሽን አስተካኪይ

    • @RehmetEitu
      @RehmetEitu Před 2 měsíci

      @@hananabdena4051 መዳኒቱን ሶስት ቀን ብቻ ነዉ የወሰድኩት አቁሜ አለሁ

    • @fatmaendis356
      @fatmaendis356 Před 2 měsíci

      እረየኔ145ነዉይሄማአለብኝማለትነዉ

  • @awolabdo8779
    @awolabdo8779 Před 2 měsíci +1

    አንችም ተበረክ አሁን ዕውቀትን ይጨምርብሽ

  • @oumkhludi6311
    @oumkhludi6311 Před 2 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር ለቤትሽ አዲስ ነኝ ነፍሰጡር ነኝ ስምንተኛ ወሬ ነው ስኳር መጣብኝ መድሀኒት ጀምሬለሁ ወደ ፅንሱ ይተላለፋል ስለተጨናነኩ ነው 🙏

    • @genetbelayneh438
      @genetbelayneh438 Před 2 měsíci +1

      አይተላለፍም የሚሰጥሽን መድሀኒት ከወሊድ በፊትና በኋላ ያለውን ከወሰድሽ ሲሰተካከል ታቆሚያለሽ ቀጣይነት ሰለሌለው አተትጨነቂ ያባብስብሻል ጭንቀት

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      ሰላም እንዃን ደህና መጣሽ፣ አይዞሽ መድሃኒቱ ወድጽንሱ አይተላለፍም፣ እህታችን እንዳልችው ስትውልጂ ያቆሙልሻል። ስዃሩ ከፍ ሲል ግን ወደ ጽንሱ ስለሚተላለፍ የልጅሽ ክብደት ከፍ ይላል ላንቺም ለመውለድ ሊያስቸግርሽ ይችላል። እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ

    • @oumkhludi6311
      @oumkhludi6311 Před 2 měsíci

      @@managingyourdiabetesHGW አሚን ዶክተር አመሰግናለሁ

    • @oumkhludi6311
      @oumkhludi6311 Před 2 měsíci

      @@genetbelayneh438 አመሰግናለሁ

  • @user-ih5xj8iv5z
    @user-ih5xj8iv5z Před 2 měsíci

    ስህሉ ላላ እይታይም

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r Před 2 měsíci +1

    ሰላም ዶክተር ሃና በጣም ነዉ የምናመስግነዉ በርች ❤ እኔ ግን ስኳር በምንም አይነት ምግብ ዝቅ ሊል አልቻለም ሁሊ ከ150 250 ነው ክንን ነው የምጠቀመው 750 ጥውት 750 ማታ እና አሁን በጣም እየፈራሁ ነው ዶክተራ እንሱሊን ጀምሪ እንድይለኝ እባክሽ ምን ትመክሪኛለሽ 🙏🙏🙏🙏

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      አይዞሽ ወደመርፌ አይውስዱሽም ፡ የምትወስጅው መድሃኒት በቂ ላይሆን ስለሚችል ፣የመድሃኒቱን ዶዝ እንዲጨምሩልሽ ጠይቂያቸው 1000 ሚሊግራም በቀን መውሰድ ይቻላል። አይዞሽ በርቺ

    • @genetbelayneh438
      @genetbelayneh438 Před 2 měsíci

      ምግብ ሳይሆን ጭንቀትን ማሰወገድ ነው ዋናው

    • @caretoall8805
      @caretoall8805 Před 2 měsíci +1

      ከመድሃኒቱ በተጨማሪ ስፖርት መስራት በእግር ብዙ መጓዝ እስከምንጠግብ አለመብላት ሌላው ዋናው ቢያንሰ እስከ ግማሽ ቀን ድረስ መፆም።

    • @abzabity177
      @abzabity177 Před 2 měsíci

      አይዞሽ ውዴ ብትጀምሪም ታቆሚያለሽ ከተስተካከለ አመጋገብ አስተካክይ ወክ አድርጊ

  • @Saada-og8hq
    @Saada-og8hq Před 2 měsíci +11

    ገብስ እና ሎዝ ቆሎ ስኳር ይጨምራል ነው እኔ በሶ ስጠቀም በጣም ይጨምራል😢

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci +4

      ሰላም ሰአዳ፣ አዎ ይጨምራሉ። በጣም በጥቂቱ ብቻ ነው መበላት ያለባቸው። እኔም እንዳንቺ ነኝ በሶም ይሁን የገብስ ዳቦ እንደበላሁ ወዲያው ይጨምርበኛል፣ ስለዚህ ብዙን ጊዜ አልበላም

    • @hussahmed5323
      @hussahmed5323 Před 2 měsíci

      እእ በሶ እኔ በጣም እጠቀማለሁ ጤነኛ ነው ተብየ ነበር ገብስ ማብራራት ከቻልሽ

    • @Saada-og8hq
      @Saada-og8hq Před 2 měsíci +1

      @@managingyourdiabetesHGW ዛሬ በጣም ደስስስስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጥሽ ባንች ት ት A1c ቀንሶልኛል እግዚአብሔር ይመስገን 13 ነበረ አሁን 9 ሁኖል 🥺

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci

      @@Saada-og8hq እኔም በጣም ደስ ብሎኛል ምን ያህል ትጨነቲ እንደነበር ስለማውቅ፣ አሁን የምታደርጊውን ሁሉ ቅጥይበት። በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

    • @user-gl7zc4eg5f
      @user-gl7zc4eg5f Před měsícem

      እኔ ግን እንደዛ አደለም የጠበኩት ከአትክልትም ከጥራጥሬ መበላት ያለበትን ብትጠቅሽልን ነበር የሚቀለው

  • @bililignegetahun
    @bililignegetahun Před 2 měsíci

    አሥተያየት ሙሉውን በእንጊልዘኛ አርጊው ወይም አማርኛ ሙሉውን

  • @TefeseMarkose-eg4kr
    @TefeseMarkose-eg4kr Před 2 měsíci +1

    የምግቦቹን አይናት ብትገልጭ

    • @managingyourdiabetesHGW
      @managingyourdiabetesHGW  Před 2 měsíci +1

      ስለካርቦሃይድሬት የሰራሁት ቪዲዮ ላይ በርካታ ምግቦችን ዘርዝሬያለሁ እና ከቻሉ ያንን ቪዲዮ ይመልከቱ

    • @TefeseMarkose-eg4kr
      @TefeseMarkose-eg4kr Před 2 měsíci

      @@managingyourdiabetesHGW eshi

    • @TefeseMarkose-eg4kr
      @TefeseMarkose-eg4kr Před 2 měsíci

      @@managingyourdiabetesHGW ሀይ ዶክታሪ ሠለም ለአንች ይሁን በበዶ ሆንድ እስከ ስንት ስሆን ናዉ ስኮሪ ከፊ ብሎል የምንለዉ