Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
አረ ድራማውን እየረሳነው ነው በሳምንት 2ግዜ አድርጉልን በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን የምትሉ 👍 አድርጉ❤
ደቂቃ ይጨመር የምትሉ አጥሯል
ይሄን ድራማ አለማድነቅ ንፉግነት ነው ግን ደቂቃ ይጨመር ወይም በሳምት ሁለቴ ይሁን የተመልካች አስተያየት ይከበር 👍
9 ኙ ደቂቃ የባለፈዉ ደገማቹሁት እኛም ሁለተኛ አየነዉ😮
ይህን ድራማ የመጨረሻየነዉ ሀገር ልገባ ነዉ እስኪ በሰላም ግቢ በሉኝ❤
ዘመኑ ተፈፅሟል ንስሀ ግቡ እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው
አጋሮቻቸወ እስፖንሰር ሚያደርጉዋቸዉ በሳምንት 2 እንዲሆን ድምፅ ይሁኑልን ምትሉ👍👍ሰሚ አተናል እኛ ኮማቾች😂😂
Ere shame... 36 min drama lay 10 dekika mastawekia 5 dekika kezi kedem keza 20 mnamn dekika besamnt ande ??
እንኳን ደህና መጣቹ❤ ኣማላጄ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ከክፉ ትጠብቀን🙏❤
የሕልና አባት አንጄተን በሉኝ😢የኔ አባት❤❤❤❤❤❤🎉
ምን ዓይነት ቀሽም ስራ ነው ምትሰሩት 30 ደቂቃ ቀርፀችሁ 10 ደቂቃው መስተዋቅያ ነው 20 ደቂቃ እኮ ሙዝቃ አይደለም ለምን ገንዘብ ብቻ ታያላችሁ ለተመልካችም አስቡ እንጂ ለሳምንት ደቂቃ ከልጨመራችሁ እኔን አታገኙኝም እውነቴን ነው ከኔ ምትስማሙ like አርጉ❤
ያለ ኢየሱስ ህይወት ሞት ነው ወንድሞቼ በእርሱ በማመን ወድ ህይወት ማንጋድ ተቃለቃሉ የምወዳቹ ወጋኖቼ ኢየሱስ ዘሬም ሕያው ነው። 👉“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
በጣም ከፍቶኛል በላይክ😢 አፀናኑኝ
የኔ አባት አንጀቴን በሉኝ አባዬን ነው የመሰሉኝ ነብስህን ባፀደገነት ያኑረው የኔ ውድና ብርቁ አባቴ
ድራማው ተመችቶኝ ነበር ግን እየረሳሁት ነው ቢያንስ በሳምንት 2 ት ጊዜ ቤሆን አሪፍ ይመስለኛል
ይህን ድራማ ስንራሳው ነዋ የምትለቁውት😊
“በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
በጣም አስተማሪ ሆኖ ሳለ ደቂቃ ቢጨመርልን ጥሩ ነበር 💖💖💖
እንደ እኔ ማየት ያሰጠላው ፍልሙን እየወደደ በ like እንዲህ አትሮ በዛላይ በሳምንት አነዴ ሆኖ ውይ አሪዝሙት ወይ በሳምንት 2 ግዜ አሪጉት 🙏
የመዳም ቅመሞች ኪድዬ የእረፍት እንጀራ ታሰጣችሁ 😢❤