#ሸቃላ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 01. 2023
  • መዳም እና ሸቃላ አስቂኝ እና አዝናኝ ዲራማ ዘና ይበሉ
  • Zábava

Komentáře • 9

  • @rihanatube515
    @rihanatube515 Před rokem

    ሰላም ውድ እንኳን ደህና መጣሽ በነበርን ቆይታ አመሰግንሃለሁ በረች ካንች ብዙ እንጠብቃለን በታም ደስ የምል ቆይታ ነበር አመሰግንሃለሁ አዝናናችን ክብር እስርና ሰራተኛ ክክክ

  • @desta547
    @desta547 Před rokem

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ይሁን እግዚአብሔር አምለክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን። በጠም ጥሩ ከቆይታ ነው እውነት እኮ ነው መዳሞች እኛ ስንቃመጥ ደመ ድ ግፉታቸው ይጫምራል

  • @tsinatTube
    @tsinatTube Před rokem

    መቅዲየ እኮን ደህና መጣሽልን እኔ ውድ ዋው እሽ ጎበዝ ልጅ በርችልኝ ገና ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ማምየ ለሀገራችን ፍቅር ሰላም አንድነትን ያብዛልን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን

  • @samiryoutube7115
    @samiryoutube7115 Před rokem

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ውድ የሀገር ልጆች በያላበት ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን መቻቻልን ፍቅርን ይስጠን አይዞኝ የኔ ውድ ያልፋል

  • @WelloCheffa
    @WelloCheffa Před 3 měsíci

    ከኮይስ

  • @zuzutube105
    @zuzutube105 Před rokem

    እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሀሀ ጥሩ ተጫውታችኋል እርግጠኛ ነኝ ጋና ናት ልጅቷ ሸር የለባቸው እወዳቸዋለሁ ለሆዳቸውም ቦታ አይሰጡም በቃ ለምንም ነገር ጣጣ የለባቸውም

  • @user-ce4pf6mh4u
    @user-ce4pf6mh4u Před rokem

    ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች እደምን አላችሁ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ መቅድዬ እኳን ድህና መጣሽ እህት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ ሀሪፍ ነው ቀጥይበት እህት

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před rokem

    የሰራሽን ይሰጥሽ መቅዲ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሸቃላ ሆኖ ሸቃላን መከራ ማሳየት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tube1801
    @tube1801 Před rokem +1

    አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ እኩንሰላም ስላም መጣሺ በጣም የስቃል ሀረፍነው ደስ ስትል ማሺአላህ አስተማርነው አይዝወሺበሪ ችልኝ ብዝነገር እንጠብቃለን ሰላም ላገርችን