እናቴ በጠና ታማ ነበር …. አላቋርጥ ማንኳኳቴን…//ባርዬ ባርዬ ሱሪው ስልው ባለቤቴ ተቆጣኝ//አስደሳች የበዓል ቆይታ ከተወዳጅዋ ዘማሪት አዜብ ሐይሉ ጋር.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 01. 2022
  • የኤደን ኤልሮኢ ቤተሰቦች ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ face book ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡
    👇👇
    profile.php?...
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እያመሰገንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ - ተባረኩ!
  • Zábava

Komentáře • 268

  • @user-ks5tu4vt1t
    @user-ks5tu4vt1t Před 7 měsíci +6

    ማን ነው እንደ እኔ ሚወዳት ጌታ ጸጋውን ያብዛልሽ አዝዬ🥰🥰🥰🥰😘😘😘

  • @alazartesfamichael1740
    @alazartesfamichael1740 Před 2 lety +18

    አዜብዬ አንቺን ለቤተክርስቲያን በህይወት: በአካሄድ :በኑሮ :በአለባበስ: ቃሉን በግርማው በክብሩ በዝማሬ ውስጥ ሳያቋርጥ ስታሳይን አይተንሻል እና አንቺን ስጦታ አድርጎ የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ:: እኔ ግን ስላቺ ጌታን እንዲህ አልኩት ይህችን መልካም የማጠኛ ፅናህን አብዝተህ ባርካት ጨምርባት እንወድሻለን::

  • @workagegnehuhaile
    @workagegnehuhaile Před 2 lety +5

    ዋው አዚ ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው ወድድድድድ የምናረጋት ዘማሪ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ ቤተሰብሽን ይጠብቅ ኤዱዬ አንቺም ምርጥ ስጦታችን ነሽ እንወድሻለን ተባረኪ

  • @miheretseyom8685
    @miheretseyom8685 Před 4 měsíci +2

    ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዘማሪት አዜብ ሀይሉ። እውነትሽን ነው የጥያቄዎች ሁሉ መልስ በጸሎት ነው!!! በእግዚአብሔር ፊት መጸለይ። Be bless You❤❤❤❤

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Před 2 lety +7

    እህቴ አዜብና ወንድሜ ጥሩሰው ብሩክታዊት ና ጌታያዉቃል ሊሊየን ከልጅነት ጀምሮ እስከ አሁን በጣም የምባረክባቸዉ መዝሙሮች ሁሌ አዲስ የማይጠገቡ ናቸዉ ተባረኩ

  • @user-rd6iy4pq3f
    @user-rd6iy4pq3f Před 2 lety +5

    አዜብዬ በጣም ከልብ ነዉ ምዉድሽ ለመጀመሪያ ግዜ ያንችን መዝሙር ሰምቼ ነዉ ጌታ በልቤ የቀርዉ ጌታን የማግኘቴ ምክንያት ያንቺ መዝሙር አስተዋፆ አለበት ጌታ ይባርክ

  • @etaferahushewene8133
    @etaferahushewene8133 Před 2 lety +5

    አዜብ የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት መዝሙሮችሽ ወደ ምንጩ ወደ እግዚአብሔር እንድመለስ የምረዱኝ የእግዚአብሔር ቃል በድንቅ የገለጥሽበት ነው። አዜብዬ እወድሻለሁ። በብዙ ተባረኪ።

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 Před 2 lety +6

    ዘማሪ አዜብ በጣም ነው የምወድሽ ባንቺ መዝሙር ነዉ ከልጅነቴ ጀምሮ ያደኩት ጌታ ይባርክሽ❤🙏ሁላቹንም ተባረኩልኝ❤🙏

  • @helina3753
    @helina3753 Před 2 lety +6

    ዘማሪት አዜብ እንዴት ደስ የምትይ ብሩክ ሴት ነሽ🙏🏾❤️

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 Před 2 lety +2

    ውይ አዜብዬ የተወደድሽ እህታችን እንዴት ባንቺ ዝማሬ እንደተባረኩ ቃል የለኝም ጌታ ዘመንሽን ይባርክ። እኔ ላንቺ መዝሙር ካለኝ ፍቅር የተነሳ ልጄ ራሱ በጣም ነዉ የምትወድሽ።

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 Před 2 lety +10

    የተወደዳችሁ ኤዱና አዚ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤

  • @yordi4366
    @yordi4366 Před rokem +4

    ብዙ መዝሙሮች በእኔ ላይ አሻራቸውን አስቀምጠዋል ዘማሬወችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቸው እና አመለጥኩት የሚለውን ስሰማ እዳላመለጥኩ ማምለጥ እዳለብኝ የወሰንኩበት መዝሙር ነው ጌታ እየሱስ ይባረክሽ

  • @wosenfikadu3784
    @wosenfikadu3784 Před 2 lety +14

    አዜብ የተወደድሽ የእግዚአብሄር ሴት የጌታ ሞገስ ሁሌም አይለይሽ ባንቺ ሆኖ ለሚባርከን መንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንለት እወድሻለው ኤዱዬ ስላቀረብሻት እናመሰግናለን ተባረኪ
    ፀጋ ይብዛላችሁ!!!

  • @YMW7777
    @YMW7777 Před 2 lety +1

    አዜብ ሀይሉ፣ መዝሙሮችሽን ሁሉ በጣም ነው የምወዳቸው፣ በተለይ፣ "የሰማያት ዳርቻ ሰሪ" የሚለውን ፣
    ሌላውንም ሌላውንም፣ እንዲሁ፣
    እንዳው ልምረጥ ብዬ ነው እንጂ በሁሉም ዝማሬዎችሽ ተባርኬአለሁ፣
    እግዚአብሔር አምላክ፣ በብዙ ይባርክሽ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Před 2 lety +6

    አዜብዬ ዘመንሽ ይባረክ በእውነት ነው ጋሼ ኃይሉ የሚወደዱ አባት የሚያምሩ ቤተሰቦች ጌታ ይባርካችሁ። አቃቂ ሙሉ ወንጌል ልዩ የአምልኮ ጊዜ ነበረን

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 Před 2 lety +7

    እባካችሁ ርዕስ ስትሰጡ እንደሌሎች አትሁኑ። አሁን እዚህ ቪዲዮ ውስጥ ከተባለው ቁም ነገር ሁሉ ዋነኛው ነገር "ባርዬ..." አልኩት የሚለው ነው? ያሳፍራል።

  • @genetdejene4180
    @genetdejene4180 Před 2 lety +2

    እህታችን ዘማሪ አዜብ ኃይሉ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ እንወድሻለን ባንቺ ዝማሬ እጅግ የተጽናናሁበትና የተባረኩበት ዝማሬዎች ናቸው ዘመንሽ ይባረክ አንቺንና ያአንቺ የሆንትን ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ ተባረኪ

  • @mebratemekonen1892
    @mebratemekonen1892 Před 2 lety +12

    ኤዱዬ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ፕሮግራምሽ በጣም ይባርካል ያንፃል ድጋሚ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ብዙ ጠቅመሽናል
    እህታችን አዜብ አንቺም ይብዛልሽ ተባረኪ

  • @bready2432
    @bready2432 Před 2 lety +4

    አዜብዬ የተወደድሽ የእግዚአብሔር ሴት አሁንም ከ ክብር ወደ ክብር ተሻገሪ

  • @frehiwot9044
    @frehiwot9044 Před 2 lety +4

    አዜብዬ በመዝሙርሽ እየሱስን እንዳገኝ በጣም ረድቶኛል ተባረኪልኝ።

  • @daa9880
    @daa9880 Před 2 lety +12

    በጣም የሚያነቃቃ ቃለመጠይቅ ነው ኤዱዬ ተባረኪልን :: አዜብዬ ባንች መዝሙር ክፉ ቀኖችን ተሻግሬያለሁ ሁልጊዜ እጽናናለሁ እባረካለሁ መዝሙሮችሽ በጣም የበሰሉ የሚጣፍጡ የእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ያደረጉ በጸሎት የተወለድ መሆናቸውን የሚያሳዩ ዘመን ተሻጋሪ መልእክትን ያዘሉ ናቸዉ :: በቀረው ዘመንሽም ጌታ አብዝቶ ይጠቀምብሽ!!!

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 Před 2 lety +2

    አዜብዬ እጅግ የምወድሽና የምሳሳልሽ ውድ እህቴ ወደ ሀገርሽ መጥተሽ ከምትፀልይልን ህዝበ ክርስቲያን ጋር ጌታን ለማክበር በቃሽ።
    እግዚአብሔር በሰጠሽ የመዝሙር ቅኔ፣ በእያንዳንዷ ቃላትና ስንኝ፣ ቁጥርና አዝማች የከበረውን ጌታ በድንቅ ዜማ አክብረሽ፣ እኛንም በቅዱስ መንፈሱ እርዳታ ጌታን እንድንረዳው፣ እንድናመልከው፣እንድናፍቅ፣ እንድናምን፣ንስሀ እንድንገባ፣ በተስፋ እንድንጠብቅ ስለምታደርጊን፣ ይህም እንዲሆን ደግሞ እርሱ ራሱ እግዚአብሔር ፈቃድ ስለሆነ ክብር እና ምስጋና ለእርሱ ይህን።
    ከዚህ በፊት ባደረግሻቸው ቃለ-ምልልሶች ይህንንም ጨምሮ የተረዳሁት ትልቅ ቁምነገር እግዚአብሔር አምኖ ፀጋውን ሲሰጠን እኛ ደግሞ እንደሚገባው እክብረን እና ተጠንቅቀን በፀሎትና በምልጃ ስንይዘው የሰውን ልብ የሚነካና ነፍሳትን ወደእግዚአብሔር መንግስት የሚያፈልስ ስራ እግዚአብሔር በኛ ውስጥ አልፎ ይሰራል። ይህንንም በአንቺና፣ በዘማሪት ሊሊዬ፣ በቤት በሌሎችም ድንቅ እህትና ወንድሞች አይቻለሁ።
    የረዳሽ፣ ያቆመሽ፣የደገፈሽ የእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ይባረክ።
    እግዚአብሔርን እስካሁን ካወቅሽው በላይ እንድታውቂው፣ እንድትረጂው የበለጠ ወደራሱ እንዲያስጠጋሽ መሻቴ ብዙ ነው። ካንቺ ጋር ሆኖ እግዚአብሔር እያገለገለ፣ ላንቺ እና ለልጆቹ መልካም ባልና አባት የሆነውን ውስን ባለቤትሽንም እግዚአብሔር አትረፍርፎ ይባርከው። እንዛን ውብ ልጆችሽንም ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖ፣ የእናት አባታቸውን መንገድ ተከትለው እድሜ ዘመናቸው በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ።

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety +6

    ዘመንሽ ይለምልም አዜብዬ መዝሙርሽ እዴት እደሚያጽናናኝ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem +4

    አዚብ ሃይሎ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ በአንች መዝሙር እስካሁን እየተባረኩበት ነው ተባረኪ በብዙ❤❤

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Před 2 lety +7

    ጌታ ይባርካችሁ ግሩም ውይይት አዜብዬ በአንቺ መዝሙሮች በጣም ተባሪካለሁ ጌታ አሁንም በቡዙ ይባርክሽ የባለቤትሽም ድምፅ መጽሐፍ ቅዱስ ሲያንብ youtube ላይ ስምቼ በጣም ነዉ የተባርኩበት ቀኑን ሙሉ ሲያንብ ቢውል ቁጭ ብዬ ባዳምጥ አይስለችኝም የየሐንስ ራእይ ላይ ይሄ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በርቱ ጠንክሩ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @kukuagidew5960
    @kukuagidew5960 Před 2 lety +8

    ውድ እህታችን አዝየ ተባረክልኝ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ!!!

  • @Banchamlakzaki
    @Banchamlakzaki Před 2 lety +3

    እንኳን ደህና መጣሽ ኤዱየ ለታይታ ሳይሆን ሰውን ለመጥቀም እንሆነ አላማሽ ያስታውቃል እንወድሻሐሁ ❤❤❤

  • @Daniblessed1.
    @Daniblessed1. Před 2 lety +3

    በጌታ የተወደዳችሁ ውድ እሕቶቻችን ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ!ኤዱዬ በአንቺ ያለው ጸጋ ለመንግስቱ ያስፈልገናልና እባክሽ አትጥፊ።
    ሐዜብዬ አንቺ ልዩ የቅኔና የዜማ ጸጋ ያለሽና የተባረክሽ ነሽ ።ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @biratutafese8416
    @biratutafese8416 Před 2 lety +3

    እርጋታሽ አነጋገርሽ ሁለ ነገርሽ ደስ ይላል ከሁሉም በላይ የልብን መሻት አይቶ ጸጋን ማይከለክል እግ/ር አምላክ ይባረክ🙏🙏❤❤

  • @meskeremmideksa2056
    @meskeremmideksa2056 Před 2 lety +3

    አዚና በጣም ነው የምወድሽ በዝማሬሽ በርትቻለው ተጽናንቻለው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 3 měsíci +1

    አዜብ ከአቃቂ ላፍቶ ክራርሺን ይዘሺ ስትመጪ አስታውሳለሁ በጣም ቀጫጫ ነበርሺ ጌታ ይባረክ ያሁሉ አለፈ

    • @maMa-ux3nd
      @maMa-ux3nd Před 3 měsíci

      እኔም አቃቂ ሙሉወንጌል አቃት ነበር ባየሁዋት ቁጥር ያ ቅጥነቷን አስባለሁ

  • @YMW7777
    @YMW7777 Před 2 lety +2

    ኤደንዬ ሰሞኑን አንቺና ይሄንን ፕሮግራም እያሰብኩኝ ነበር፣ ከሙሽርነትሽ በኋላ አይቼሽ አላውቅምና ነው በሃሳቤ የመጣሽው፣
    እንዳሁኑ ለብዙ ግዜ አትጥፊ ፣ በጣም የምንወደው ፕሮግራም ነው፣
    እግዚአብሔር አምላክ፣ አብዝቶ ይባርክሽ፣

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 Před 2 lety +1

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ዘማሪ አዜብ በመዝሙሮችሽ እጅግ ተባርኬለሁ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ህይወትሽ አገልግሎትሽ ይባርክ

  • @selamawitmekonnen2459
    @selamawitmekonnen2459 Před 2 lety +12

    ተባረኩ ሁለታችሁም የኔ ውዶች
    የአዜብን መዝሙር በጣም ነው የምወደው

  • @thequeenofsheba3408
    @thequeenofsheba3408 Před 2 lety +29

    ሁለታችሁም የተወደዳችሁ ስጦታዎቻችን ናችሁ: እግዚአብሔር ዘመናችሁን: አገልግሎታችሁን እና ህይወታችሁን ሁሉ ይባርክላችሁ::

  • @henosbedilu3921
    @henosbedilu3921 Před 2 lety +6

    Aziby eni ortdox negne gen betam new ymwedesh betam ergatásh mezmurochsh be mulu new ymadmtachew fetari rejem edmina tina ystesh

  • @mesimeseret15
    @mesimeseret15 Před 2 lety +4

    በሙሉ ወንጌል የነበረው ድንቅ ስጦታ አምልኮ እጅግ ውስጤ በህልውናው የረሰረስኩበት አምልኮ ነበር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ጸጋው ይብዛልሽ ያን ሁሉ መዝሙር ብቻሽን በጸጋው ጉልበት አገልግለሻል ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረኪ!

  • @sabaselomon489
    @sabaselomon489 Před 2 lety +1

    አዝየ በጣም ውድሻለው ተባረክልኝ የጌታ ፀጋይብዛልሸ ኤደንይ ጌታ ይባረክሽ እኒም ልክ እዳአች ዘማሪኢ መሆኑን እፈልግ አለው ጌታአን እለምአለው ።🌷🙏🌷🙏❤❤🌷🌹❤🌷❤

  • @medemertube2829
    @medemertube2829 Před 2 lety +12

    የሚገርም ድምጽ ልዩ ዝማሬ አዜብየ ስወድሽ እኮ በብዙ ተባረኪ

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 Před 2 lety +2

    ሀዜብዬ የምወድሽ የጌታ ልጅ አንቺ በረከታችን ነሽ ኤድዬ ተባረኪልን

  • @user-te5gb5vm8o
    @user-te5gb5vm8o Před 2 lety +3

    ዛሬ ገና የተረጋጋች ጤነኛ ሴት (ዘማሪ) አየሁ
    ተባረኪ ልጄ እውነተኛ ናት እንዲህ በፀሎትና በቃሉ የበሰለች ናት::የነቶሎ ቶሎ ቤት እስኪ ተማሩ የሌለ ነገር አገኘን ብላችሁ የምትንጠራሩ እስኪ ንግግር ,አነጋገር ጌታን ማክበር ተማሩ ተማሩ ተማሩ እላያችን ላይ አ ት ዝ ለ ሉ ብ ን

    • @mercym1733
      @mercym1733 Před 2 lety +1

      Ere menew endezih menager? Betam bezu teru zemarioch eko alu melakm menfes yalachew

    • @user-te5gb5vm8o
      @user-te5gb5vm8o Před 2 lety

      @@mercym1733 አይቻቸው ስለማላውቅ ይሆናላ ባጋጣሚ የማያቸው እንደኔ የተወዛገቡ ናቸው

  • @zionzion4155
    @zionzion4155 Před 2 lety +2

    ዘማሪ አዜብ ተባረኪ የኔ ውድ ተባርከንብሻል አዱም እንደዛው እወዳቹኅለው።

  • @ejigayehutiruneh4331
    @ejigayehutiruneh4331 Před 2 lety +6

    It’s good to see you Edu ሁለታችሁም በብዙ ተባረኩልን የትውልድ በረከቶች ናችሁ እንወዳችኃለን!

  • @muludolebo244
    @muludolebo244 Před 2 lety +2

    አዜብየ በጠም ነወ የምወድሸ እግዚአብሔር ይባረክሺ

  • @workenashjordan9102
    @workenashjordan9102 Před 5 měsíci +3

    አሜን ተባረኪ እህቴ

  • @martatadesse9425
    @martatadesse9425 Před 2 lety +2

    tebareki azeb enwodishalen be mezmurochish tebarikeyalehu anchim tebarekilin!!! enwodishalen aeden

  • @edenzewdu8938
    @edenzewdu8938 Před 2 lety +2

    አዜብዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ በጣም ነው የምወድሽ ኤዱ አንቺም ተባረኪ ስላቀረብሽልን❤

  • @WubitGkidan
    @WubitGkidan Před 4 měsíci +3

    ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @eristiabekele7293
    @eristiabekele7293 Před 2 lety +3

    እናመሰግናለን ኤዱ እዜብዬን ውድድድ ክፉውን ቀን ዘንበል እስኪል ከዙፍኑ እይልኩ ስልጮህ ለእኔም ዘንበል አለልኝ በዝማሬሽ እውነት ተጠቀምኩ!

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 2 lety +3

    መልካም የእግዚአብሔር ሴቶች አገልጋዮች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ .

  • @sabanigatu7
    @sabanigatu7 Před 2 lety +1

    Azebeya men endemlsh kal yelegnm becha yesemayu abat yibarksh tebarekiln betam wedshalew😘😘😘😘😘

  • @enkumengist1668
    @enkumengist1668 Před 2 lety +6

    እህት አዜብ ጌታ ይባርክሽ በረከታችን ነሽ!!!

  • @bereketfekaduofficial3151

    የተረጋጋች ደጋግሜ የምሰማት !!

  • @user-fy6hh9uv9n
    @user-fy6hh9uv9n Před 2 lety +3

    Wawu azit siwodish tabrky yene magabiye

  • @user-us2nz7vg6i
    @user-us2nz7vg6i Před 2 lety +2

    የእግዚአብሔር አምላኬ ሁላችሁንም የክርስቶስ ቤተሰቦች ተባረርኩ

  • @ymuseenat7884
    @ymuseenat7884 Před 5 měsíci +1

    እኔ እናቴን ካጣው 2 ወር ሆነኝ እናቴ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ናት አሁን ላይ እሷን ሳስብ ያንቺን አመለጥኩት የሚለውን መዝሙር ስሰማ ነው ይሄን ያየውት እውነት አሁን ላይ ውስጤ ትልቅ ሀዘን አለ 😭😭😭 ግን እግዚአብሔር ነገን ያቃል እሱ ትክክል ነው ያንቺን መዝሙር ስሰማ ደስ ይለኛል እናቴን እንዳስብ ያረገኛል ፈጣሪ ነብሷን ይማርልኝ አመሰግናለሁ እናቴን ማስታውስበት መዝሙር ስለ ዘመርሽ🙏❤

  • @user-du9jv8eo6y
    @user-du9jv8eo6y Před 2 lety +2

    አንደው አዜብ በምን ቃል ለግልዝልሽ አውድሻለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘👌ኑርልኝ ለምልምለኝ

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Před 2 lety +4

    እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ አዜቤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ተባረኪ!
    ኤዱዬ አትጥፊ ያአንቺ ፕሮግራም ያንፃል ይጠቅማል!

  • @betelhembetel9257
    @betelhembetel9257 Před 2 lety +3

    አዜብዬ የኔእናት ምንልበል ቃል አጣው የኔውድ

  • @elizabethhaile5051
    @elizabethhaile5051 Před 2 lety +2

    My lovely sisters bows with you I love you so much my God bless you you very intelligent woman and I don't know what to say my God bless you more more was with you

  • @masti1612
    @masti1612 Před 2 lety +2

    ተባረኩልኝ፣ አዜብየ ለኔ ዝማሬወችሽ በልቤ የተለየ ቦታ አላቸው ጥልቅ ናቸው ስብከት ነው ሚመስለኝ።
    በመዝሙሮችሽ እርዳታ ከጌታ ጋር ከተጣበቁ ሰወች አንዷ ነኝ። አምላኬን አንቺን ስለሰጠን ፀጋውን አትረፍርፎ ባንቺ ላይ ስላስቀመጠ አከብረዋለሁ፣ ሁሌ አመሰግነዋለሁ።
    የመስቀል አደባባዩን ቪዲዮ ለጥፉልን፣ አዜብ የዘመረችውን አላየሁም። ተባረኩ

  • @tsehaydesta3521
    @tsehaydesta3521 Před 2 lety +10

    ጌታ እየሱስ ይባርክሽ🙏❤❤

  • @haregesleshi1178
    @haregesleshi1178 Před 2 lety +1

    ኤድዬ ብሩክ ሁኚ የምወዳት ዘማሪ ዘመንሽ ይለምልም🙏❤🙏

  • @lidiyaseid3305
    @lidiyaseid3305 Před 2 lety +2

    አዚዬ በጣም ነው ምወድሽ ተባረኪልኝ

  • @Tube-xm5jz
    @Tube-xm5jz Před 2 lety +1

    ጌታ ከማን ተወለደ አቤት የእናተ እምነት

    • @user-qy9ov2fo2j
      @user-qy9ov2fo2j Před 2 lety

      ጌታ ከድንግል ከማርያም ነው የተወለደው ወገኔ

  • @elizabethfeleke2652
    @elizabethfeleke2652 Před 2 lety +3

    እግዚያብሄር ይባርካችሁ። አዜብዬ ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ። ይብዛልሽ። ተባረኪ

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 Před rokem +3

    Amazing women of God gospel singer azeb haile God bless you we love you❤🙏

  • @getachewzeleke3849
    @getachewzeleke3849 Před 2 lety +3

    Azeb you are my favorite singer I am blessed specially the song bemejemeria Egezeyabehare and Aden you are the best 🙏🙏

  • @martadadi1654
    @martadadi1654 Před 7 měsíci +2

    አዜብዬ፡ጌታሀ፡አብዝቶ፡ይባርክሸ፡❤❤❤❤❤

  • @user-do7ns6uo4f
    @user-do7ns6uo4f Před 2 lety +4

    ዘመናቹ ይባረክ ተባረኩ

  • @frehiwottsige6774
    @frehiwottsige6774 Před 2 lety +2

    Azebye Edanch Aynet luyu dmst knye yalesh yeteleye new geta zemnsh yibarek Edem wedsh hulye Adids new mezmrsh
    Tebarekiy

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 2 lety +7

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር በመጀመሪያ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eskubite3416
    @eskubite3416 Před 2 lety +4

    ኤዱዬ አዙዬ ዘመናቹ ይባረክ ስወዳቹ ስጦታዎቻችን ናቹሁ😘😘😘😘

  • @et6964
    @et6964 Před 2 lety +7

    I love this spiritual song. And always touched.

  • @biruktawitandargachew7102

    እንዴት ነሽ ኤድዬ እጅግ በጣም እወድሻለው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።

  • @eskindirloha9273
    @eskindirloha9273 Před 2 lety +8

    Keep singing to the Lord! Let God's grace and peace be abundant to both of you!

  • @asratbahta9210
    @asratbahta9210 Před 2 lety

    አዝዬ ዘመንሽ ይባረክ ትዳርሽ ይባረክ ትውልድሽ ይባረክ የአፍሽ ቃልና ንሮሽ ይባርካል ጸሎት እንደምትወጂ አውቃለሁ በርቺ

  • @almazhaliu4748
    @almazhaliu4748 Před 2 lety +1

    Azite yene deribaba set tebarkeu Adu

  • @farisvlog8520
    @farisvlog8520 Před 2 lety +4

    ኤዱይ ሊሊን አቅርብሊን

  • @ruth4961
    @ruth4961 Před 2 lety +2

    Bless u both ,thank u edu for bringing Azi its was power ful testimony

  • @mebratumengistu9651
    @mebratumengistu9651 Před 7 měsíci +2

    Azeb geta ybarkish yetwuld enat

  • @merrymerita8448
    @merrymerita8448 Před 2 lety +2

    Azbye yetwededsh betam new mwedsh bemzmurochs tebarikalwe,
    Ke interviewshs bezu temralwe

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 Před 2 lety +1

    Azebe be ewent qen selehon she new wetatoche kemezefenu ye sewem bihin yezemeru aleshe tebarki. Hulelachebu tebarku

  • @beminetossamo3915
    @beminetossamo3915 Před 2 lety +2

    yetewededech zemari...dro akaki full gospel church nw yemaweqat mulu mesewat bemilw bexam nw yemiwedw... beruk hugnln

  • @samixzm7731
    @samixzm7731 Před 2 lety +2

    I learn from you prayer makes you great and shinning we love you so much be blessed .

  • @hiwidz6877
    @hiwidz6877 Před 2 lety +6

    ዋው ኤዱ እኳን ደና መጣቹ

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Před 2 lety +4

    Wow Wow Wow Welcome Elroe i am very happy to see u again

  • @gloryjesus9355
    @gloryjesus9355 Před 2 lety +1

    Getane yetkblkute bemezmuroches new azebye tebareki

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 Před 2 lety +2

    እሰይ ጌታ ይባረክ ተባረኩ እህቶቼ እንወዳቹዋለን

  • @hanni7025
    @hanni7025 Před 2 lety +2

    ውይይይይይ አዜብዬ ዘመንሽ ይባረክ ኤዱዬም ብርክ በይልን😘🙏

  • @selamselamye7529
    @selamselamye7529 Před 2 lety

    Azebiye indet inde miwodeshe magelaxe alichelem hulegize saye desi teyalashi Eg /e mogose yichamirleshe mazimurochu yetabarekihe new tabarekihe Ediye tebarekih ancheme yene konjo

  • @user-fk3fi5pl8t
    @user-fk3fi5pl8t Před 2 lety +4

    Baxami Turu malekte new Tabarku2&😍😍😍😍😍😍😍

  • @meronzegeye7897
    @meronzegeye7897 Před 2 lety +3

    Edu you are so humble, professional, and have a gentle spirit Tebareki Azebye endanchi aynet enat ehet begeta yemetmeker sew yeseten amlak semu yibarek . Much love egziabher beyezemenatu sew alew

  • @habtomtewelde6189
    @habtomtewelde6189 Před 2 lety

    Anchi bruk nesh tebarekilen aziye aduye anchim yegeta barya betam des blonal yehe enterviw sisema

  • @emeymekseb469
    @emeymekseb469 Před 2 lety +2

    Eduye my sister you are such a blessing to me ur program's are so inchargeing thank u.

  • @eskubite3416
    @eskubite3416 Před 2 lety +2

    ኤዱ ሊሊ ጥላሁን ጋብዚልኝ

  • @azebkassa3975
    @azebkassa3975 Před 2 lety +2

    azi yeni moksheeee lene andega beka wede tselot yemiyasgeba mezmur

  • @Ronaldodagoat1234-q8r
    @Ronaldodagoat1234-q8r Před 2 lety +5

    Tebarekuuu

  • @user-zx1xv2rs2e
    @user-zx1xv2rs2e Před 8 měsíci +2

    God bless you aziyyeee........ur blessed

  • @abrehamtaye5313
    @abrehamtaye5313 Před 2 lety +3

    ኤደንዬ አዜብን ስላመጣሽልን ደስ በሎኛል