አስደሳች መረጃ ህዝቡ መንገስት ላይ ከባድ እርምጃዎችን ወስደዋል ዛሬ በመሀል ሀገር ተመለከቱት እስኪ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 15

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7i Před 3 dny

    😢😢😢😢😢😢

  • @TAYE-db4vp
    @TAYE-db4vp Před 4 dny +1

    መሀል ሀገር ነው ያለነው ወሽት ብቻ

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v Před 4 dny +1

    የመቼ ነው የዛሬ አስመስለህ የምታቀርበው ልብ ይስጣችሁ ቱልቱላዎች😢😢😢😢

    • @dmx3674
      @dmx3674 Před 4 dny

      የዛሬም ይሁን የትላንት ለውጥ የለውም ። ራዕያ ምድራችን ከዚህ ብሃላ አጋሜ አስተዳደር አንፈግም ። እስካሁን ወያኔ እንጂ የትግራይ ህዝብ ጠላት ብለን አናውቅም ። የትግራይ ወንድሞቻችን ከኛ ጋር መቀጠል መብታችው ነው። ግን ህወህት ከፈለጉ ወደ ትግራይ ጓዛችውን ይዘው መውጣት መብታችው ነው። እኛ የትግራይ ዝህብ በጠላት እንድንፈርጀው ብዙ ግፊት ፣ጫና ተደርጎብናል ። እኛ አስተዋይ ፣ መልካም ህዝብ ስለሆንን እንጂ ማንም አስገድዶን አይደለም ። ሰለዚህ ትህነግ መሬታችንን ማስተዳደር አይድለም ፣ ለህግ እንፈልገዋለን ።

  • @user-ie7cf5cw1t
    @user-ie7cf5cw1t Před 4 dny

    ፈጣሪሆይሁሉምቤህርያንተፍጡርነውሁሉንምአገራችንንሰላምአድርግልን

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před 4 dny +3

    የቆየ ቪዲዮ እያመጣቹሁ አታሰልቹን

  • @dmx3674
    @dmx3674 Před 4 dny

    አማራ እስኳሁን ጠላታችን የትግራይ ህዝብ ነው ብለን አናውቅም ። ግን ይሄን አቋማችንን ልንፈትሽ ግድ ይለናል ። መልካምነት ፣ አቃፊነት የሚረዱ አይመስለኝም ።

  • @EleniDilnessa-ww9kq
    @EleniDilnessa-ww9kq Před 4 dny

    ወሬ ትግራይና አማራ መቼም የማይለያዩ ታላቅ ህዝቦች ናቸዉ። ለፓለቲካና ለስልጣን ህዝብን መጋጨት ተገቢ ያልሆነ ጸያፍ ተግባር ነዉ። poletics is a derty game!!!

  • @godisgreat3507
    @godisgreat3507 Před 4 dny

    ደደብ የመቼውን ሰልፍ ነው የዛሬ አስመስለህ የሞትናገረው ለቪዩ ብቻ ህሊናን መሸጥ ያሳፍራል። የወያኔን የጦርነት ጊዜ ወሬ ዛሬ እንደአዲስ ታዳንቃለሀ?

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Před 4 dny

    ቅማላም ትግሬ መሆን ማንም አይፈልግም 😂