ቤት መቃጠልና ሰው ማረድ የበዛባት ወለጋ | " አማራ ከተገኘ ለቅቆ ይውጣ ይባላል " | Ethiopia | Amhara | Wolega

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 02. 2022
  • #Ethiopia #Yegna_Tube
    ቤት መቃጠልና ሰው ማረድ የበዛባት ወለጋ | " አማራ ከተገኘ ለቅቆ ይውጣ ይባላል " | Ethiopia | Amhara | Wolega
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Komentáře • 200

  • @mube8885
    @mube8885 Před 2 lety +8

    ወገኔ አይዞችህ 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @daoudtegegne2746
    @daoudtegegne2746 Před 2 lety +15

    ስማ ደቡብ ! ስማ ጉራጌ ! ስማ አፋር ! ስማ ሱማሌ ነግ በኔ በል አላህ ያያል ግዜ ይፈርዳል !

    • @semira6773
      @semira6773 Před rokem

      ትክክልሁሉምተራውይድረሠው

  • @user-vi3rd8dm5u
    @user-vi3rd8dm5u Před 2 lety +6

    የንፅሐን ደም ይፍርድ በከቱ የፈሰሰዉን ደም እግዚአብሔር ያያን ግዜችሁን ጠብቁ አቤቱ አምላካችን ሆይ ማርን ይቅር በለን ጨርሰን ሳንጠፋ ድርስልን ፍርድ ካንተ እንጠብቃለን🤲🤲

  • @nuniyelbanuniyelba9891
    @nuniyelbanuniyelba9891 Před 2 lety +5

    አምላኬ ሆይ ፍርዱን ስጠን ምን ጋዜ ነው ወድም በወድሙ ላይ ተነሳ ይቅርታክን አብዛልን ውይኔ ሀገሬ ወይኔ ወገኔ 😥😥

  • @xciteali30
    @xciteali30 Před 2 lety +10

    እግዚአብሔር ይፍረድ ከዉለጋ ምድር ያሳጣልን እኛ በክልላችን ይመለሱ በሰሜን ሸዋ በደራ ያሉ ኦረሞወቺ ይዉጡ ከወለጋ ያሉት በአማራ ክልል ይግቡ 😡😡😡🇲🇱

    • @fafi2537
      @fafi2537 Před 2 lety

      ትክክል በዚሁኔታ ከተነሱ የተረፉትን ወገኖቻችን ይሰፍራሉ
      ስት አሉ በሽዋ በባቲ በከሚሴ ሰት አሉ
      ይልቀቁልን

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 Před 2 lety +3

    በከንቱ የምታፈሱት የንፅሀን ደም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍርድን ይስጣችው ።

  • @sarafikadu8082
    @sarafikadu8082 Před 2 lety

    እግዚአብሄር ሆይ ህዝብክን ተመልከት

  • @zhrahussen1328
    @zhrahussen1328 Před 2 lety

    ወገኔአይዞችሁ

  • @user-ic6zi5xq6z
    @user-ic6zi5xq6z Před 2 lety +1

    ፍትህ ለምስራቅ ወለጋ አማራ

  • @user-dd6bz9sx3s
    @user-dd6bz9sx3s Před 2 lety +2

    አላህ የጃቸዉን. ይሰጣቸዉ. የተረገሙ. አዉሬወቺ. አይዟቺ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 Před 2 lety

    አትግቡ ወገኖቼ ይገሏችኋል እነኚ አረመኔዎች በቃ😭😭😭😭😭

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před 2 lety

    አብሺሩ የሰውጂቦች

  • @tebah1247
    @tebah1247 Před 2 lety

    የአሏህ ያረቢ ወላሂ አሏህ ወኪል

  • @user-bp5ir6ci3t
    @user-bp5ir6ci3t Před 2 lety +3

    ፍትህ ያጣ ጩህት ግን እስከመቼ ነዉ መእግስት ጆሮ ዳባልበስ ብሎ ዝምምምም እለ ፈታሪ ይድርስላቹ 😭😭😭😭

  • @ekramseid5262
    @ekramseid5262 Před 2 lety +2

    ፍትህ ለወለጋ ህዝብ?

  • @sirgutsilasesilase2602
    @sirgutsilasesilase2602 Před 2 lety +1

    እግዚአብሄር ሆይ ዝምታህ ያስፈራል

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před rokem

    ኢንሻአላህ☝እኔም የጋላንዘር ከኢትዮጵያመሬት ፋፍቄ ለማባረር ቃልገብቻለሁ☝

  • @seadifamily
    @seadifamily Před 2 lety +2

    አላህ የስራቸውን ይስጣቸው እናተ እዳለቀሳችሁ እነሡም የልቅሱ

  • @gutu7477
    @gutu7477 Před 2 lety +1

    ያርብ ፍትህ ካተ ከአለማቱ ጌታ

  • @user-hb9ux3ob2w
    @user-hb9ux3ob2w Před 2 lety

    ያአሏህ

  • @eyobmangstu511
    @eyobmangstu511 Před 2 lety +1

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Před 2 lety

    አሜንአሜን

  • @zdplus5267
    @zdplus5267 Před 2 lety

    አላህ ይድረሰላችሁ ወገኖቻችን

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Před 2 lety

    አቤቱ የሆነብንን አስብ ይግባኝ ለክርስቶስ አቤቱ የንፁሀን አማራወችን ደም አንተ ተበቀል በቀል ያንተ ነዉ ስለምን በአምሳል የፈጠርከዉ ክቡር ሰዉ ደም በከንቱ ይፍሰስ

  • @user-ho9wg1zu7o
    @user-ho9wg1zu7o Před rokem

    ፍትህ ለወለጋ

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 Před rokem

    ENZHE AHEYOCH

  • @sabahaile9239
    @sabahaile9239 Před 2 lety +5

    እኔ የሚገርመኝ ሽመልስ፣ ይህ ሁሉ በሚያስተዳድረው ክልል እየወረደ ባህርዳር ደፍሮ ምሄዱ ነው።

    • @hau427
      @hau427 Před 2 lety +2

      ንቀቱ ለሁሉም ቀን አለው

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 Před 2 lety

    አይዞቸሁ አላህ በላዉን ያወራዳባቸዋል

  • @boruede4894
    @boruede4894 Před 2 lety

    ሰላም ለሰው ልጅ ሁሉ

  • @mideya
    @mideya Před 2 lety +2

    በወለጋና. በአፍር. እዲሁም. በሳኡዲ ኦስርቤት ለሚሰቃዩ. ወገኖቻችኖን. ፈትህ. ኦጠይቃለን. በተወለዱበት ሀገር. ደማቸው እደውሀ. ከፈሰሰ. አመታት. አለፈ. በተለይ. አማራወች. ምን እንሁን. የኛ. እጣ ፈታስ. ምዲነው.

  • @Zselase
    @Zselase Před 2 lety +2

    የወለጋ ሞት ይብቃ፣ ፍትህ ለወለጋ ተጨቋኝ ህዝብ፣
    ፍትህ በሳውዲ ላሉ ኢትዮጵያዊ

  • @SamsungM-ku3dy
    @SamsungM-ku3dy Před 2 lety

    ያሳዝናል 😢😢😢😢😢

  • @abge5258
    @abge5258 Před 2 lety

    እህህህህ እህህህ ዋ..ዋ...ዋ..ዋ ግዜው የኔነው ጭፍራ ጀግና መሆን መቀመጫ መራመጃ እንዳያሳጣችህ ወገን እግዚአብሔር የምትፋሩ እጃችህ ከደም አፅዱ ነው ምላችህ ይህ ነገር ሰው ከመሆን በታች ማሰብ ነው ሚመስለኝ ይህ በደል ፈፃሚ ተጠንቀቁ አይታችህ የምታልፍ ተጠንቀቁ እውነትን ለመደብቅ አትሞኩሩ

  • @meseretabet4307
    @meseretabet4307 Před 2 lety

    አምላከ ቅዱሳን ይድረስላችሁ🤲💔😭😭😭😭😭

  • @selammamo4166
    @selammamo4166 Před 2 lety

    Betam yasazinal

  • @usahandsoffethiopia.9906
    @usahandsoffethiopia.9906 Před 2 lety +4

    የአማራ ባለስልጣኖች እንዴት ያሳፍራሉ እንዴት አንድም ባለስልጣን አይከላከልም

  • @user-eo7vh7ch9x
    @user-eo7vh7ch9x Před 2 lety

    አይ ወገኔ💔💔💔😭😭😭😭ያሚል
    የደም መሬት ወለጋ የንፁሀንን ምት በቃንንን ያረብ

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před rokem

    ወንዶቹ መሰልጠን አለባችሁ ንቁ ሰልጥኑ ለትጥቁ ቸረግርየለም።

  • @Kal8454kal
    @Kal8454kal Před 2 lety

    አዬ ህዝቤ እግዚአብሔር ይፍረድ 😭😭😭☝️☝️

  • @MdAhmad-hr3my
    @MdAhmad-hr3my Před 2 lety

    በጣም በጣም አሑን ተዘጋጁ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Před 2 lety +1

    ሌላ ምንም አል አላህ የሥራቸዉን ይሥጣቸዉ ያረብ

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v Před rokem

    ኢሸአላህ አላህቀንአለ ለሁሎም በሰፈሩትቁና መሰፈርአይቀርም

  • @anshaahmed3184
    @anshaahmed3184 Před rokem

    😥😥😥

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 2 lety

    እር በስማእም እግዚይኦ ማርነ ክርስቶስ ምን ውጉድ ነው እር ፍትህ ለወለጋ ህዝብ

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 Před 2 lety

    wow so sad

  • @user-tu8fh3rv4x
    @user-tu8fh3rv4x Před 10 měsíci

    አረ ለማን አቤት እንበል 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 Před 2 lety

    አሁን ይሄ ህዝብ ምን ይገደላል እነዚህ ግን እውነት ሰው ናቸው አውሬው ሰልጥኖብን እመ ብርሃን ድረሽላቸው

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 Před 2 lety

    ሀስቡን አላህ ወኒሙሉኪል 😭😭😭😭😭😭😭አላህ. እኔ. አቅሜ በላይ የምንችለው ነው. አንተ ፍረድ

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 Před 2 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Před 2 lety

    ሀፈፈፈፈፈ አየየየየ ሰደት

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or Před 2 lety

    ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጅኡን ወላሂ ምን እደምል አላቅም አሁን እነዚህን ምስኪኖች እደዚህ ይደረጋል ወይ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 Před 2 lety

    አተፍረድ የሰማይ አምላክ😭😭😭😭😭☝☝☝☝

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 Před 2 lety +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤😭😭😭

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 Před 2 lety

    አላህ ይድፋቼዉ አቦ ኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ኧረ የፍትህ ያለህ

  • @abdullahvfdsfy2096
    @abdullahvfdsfy2096 Před 2 lety

    Yaalaahi 😭😭😭😭😭😭😭

  • @SaraSara-rd8ol
    @SaraSara-rd8ol Před 2 lety

    እግዚኦ እግዚአብሔር መአት ያዉርዲባቸው ኦሮሚያ ምድር

  • @sablagarmew4939
    @sablagarmew4939 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před rokem

    በወለጋ አማራሲጫወት የከረመው ብልጽግና አማራክልል ምንገጠመው እናያለን መጨረሻ የጋላንሴራተመልከቱ የወለገ አማራ መመከት ይችልነበር በሳያሳ ትጥቃቸውን አስፈትተው የተጫወቱባቸው ስለዚህ አማራሆይ ንቃ እንላለን።📢

  • @imamhabashi6593
    @imamhabashi6593 Před 2 lety

    አረለማንይነገርወይአማራ😭😭😭😭😭😭)

  • @fafi2537
    @fafi2537 Před 2 lety

    የንፁሀንንደም አሏህ ይፍረዲ

  • @grmawgrma6883
    @grmawgrma6883 Před 2 lety

    መንግሥት ያለ መሠላችሁ !ቁልፉ ተግባሩ የዜጎችን ደንነት ማረጋገጥ ነው።

  • @gemirum2608
    @gemirum2608 Před 2 lety +3

    ብአዴን በድኑ!!!! ምን እሰራ ነው ? አዲስ አበቤም ዛሬ ዝም ብትሉ ኦሮሞ ክልልን አፅድተው ከጨረሱ በኃላ የመጨረሻውን ፅዋ የምትቀምሱ እናንተ ናችሁ።

  • @almazyigeltu888
    @almazyigeltu888 Před 2 lety +1

    ስማ ወንድሜ ወሎ ግባ ከፋኖ ጋር ተቀላቀል በተለይ ወንዶቹ አታለቃቅሱ

  • @user-et3vt4qv8f
    @user-et3vt4qv8f Před 2 lety +2

    ወለጋ አኬልዳማ ምድራዊ ሲኦል የንጹሐን ደም ይፍረድ እህህ

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 Před rokem

    KOCACHOH MHEDERE MHUGELAM

  • @Salam-mv1hd
    @Salam-mv1hd Před 2 lety

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @emmaemma8632
    @emmaemma8632 Před 2 lety

    😭😭😭😭

  • @gaagaajje8201
    @gaagaajje8201 Před 2 lety

    😭😭😭

  • @AA-ws5el
    @AA-ws5el Před 2 lety +1

    ለገዳይ መንገር ምን ዋጋ አለው

  • @jordanakassa5750
    @jordanakassa5750 Před 2 lety

    ወለጋ የደም መሬት የእግዚእብሔር ቁጣ ሲመጣ ወዮ ወዮ ወዮ ለእናንተ

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před rokem

    ወሎ ያጠፋቸዋል ይጠብቁ።👈

  • @mikibitewu2441
    @mikibitewu2441 Před 2 lety

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před rokem

    አማራክልል በቋቋቸው እየተማሩ ልዩዞንብለው ሀገራችንን ከፍለው ይዘው እናበራቸዋለን።

  • @bmm72
    @bmm72 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን😭

  • @rabia6064
    @rabia6064 Před 2 lety

    ይድረስ ለጋላው አጀዳበመሰየር የሚለቁኝመስሎሀል ልቀቅ ስልጣንህን እጂህን ስጥ አትቀጥልም ሰማይ ዝቅመሬትከፍቢል አትቀጥልም የማያድሩበትን ቤት አያመሹበትም ልቀቅ ልቀቅ ልቀቅ።📢📢📢📢📢📢📢📢📢

  • @seadamuhammed
    @seadamuhammed Před rokem

    ወቤተሠቦቸምንልሁንላቸሁ

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 Před 2 lety

    Rip Ethiopia

  • @fatimaf7222
    @fatimaf7222 Před rokem

    Yezerefutinm aiblu allah ahiya yargachu

  • @nigesttadesse6678
    @nigesttadesse6678 Před 2 lety +1

    ምነዉ አምላክ ዝም አልከን ለምን ለምን በክርሰትያን አንተን ባመኔዉ ጨከንክ ምነዉ ለገዳዮች ግዜ ሰጠሃቸው እግዝያብሔር ሆይ መልስ ስጥ

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 Před 2 lety

    ወገኖቼ አይዞአችሁ ይሄም ያልፋል አይዞአችሁ

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 Před 2 lety

      መንግስት እባክህ እምሰማ ከሆነ ወለጋ የሚባለሁ ስፍራ የአለው አማራ ደርሰክ አውጣቸው የቀሩትን አማራዎች ከዚህ በኃላ ቢመለሱ መልሰው አርደው ነው የሚጨርሷቸው የአማራ ክልል መንግስት ለወገኖችክ ድረስ እደምንም ተባብራችሁ ወደ አማራ ክልል አስፍሯቸው ተባበሯቸው እባካችሁ

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 Před 2 lety

      ግን እናተ መሬት የኛ ነው የምትሉት ጋኔሎች በሙሉ ለናተ መቀበራ ይሁን ለአራጆቹ እናተ ብሎ ባለመሬት እግዚሀብሄር ነው የፈጠረው መሬቱን አንተንም ፈጥሮካል መ ቸም እግዚሀብሄር የሰውን ደም የምጠጣ ሴጣን ኦሮሞ ነክ ሰውን በማረድ አይሳካልክም ያቺ ምድር እውነት አንተም አትኑርባት እሳት ይልቀ ቅባችሁ መሬት የኔነው የምትለሁ

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 Před 2 lety

      እኔ እኮ የሚገርመኝ ከመሬት ተጣብቀክ ነው የተወለድከው ወይስ መሬቱን እኔነኝ የፈጠርኩት ልትሉ ነው እዴ ኦሮሞዎች ምነው አበዛችሁት እኮ መሬቱ የማንም አይደል የፈጣሪ ነው ብታውቁት ሁላችንም ጥለነው ነው የምንሄደው መሬቱላይ መቀበራያችን ነው እኮ ሰው እዴት መሬቱ የኔነው ይላል አንተ ውጣ እኔ ብቻ ነው የምኖረው ይላል እና መሬቱ የወረሞ ነው ብሎ አልነገራችሁም ፈጣርያችን ሁላችንም አንድ አርጎ ነው የፈጠረን እግዚሀብሄር 2እጅ 2እግር 1 አፍንጫ አርጎ ነው የፈጠረን እግዚሀብሄር ሳያዳላ ሁላችንም እኩል አርጎ ነበር የፈጠረን ግን እኛ አብሮ ለመኖር እዚች ምድር ላይ የምንከፋፈልነው ለምድን ነው ግን,,,,,,, መሬታችን እንኳን ለኛ ለ ሌላ ሀገር ትተርፋለች ሀገራችን ሰውን ማረድ ምን አመጣው የሰው ደም መጠ ጣት ምን አመጣው ወይስ ኦሮሞ ክልል ሰዎቹ ወዳውሬ ተቀየሩ እዴ ምነው ሰው የሆኑ ኦሮሞዎች ተው ቢሏቸው ምናለ

    • @tamaretmo1398
      @tamaretmo1398 Před 2 lety

      ኦሮሞ ክልል የሰው ዘር የሆኑ ብዙ ኦሮሞዎች አሉ ታድያ ምነው ተው ብትሏቸው ምናለ ሰውን ማረድ ምን አመጣው አርደው ደሞ ደማቸውን ለምን ይጠጣሉ እነሱ ወዳውሬ ከተቀየሩ ሰው ይጠንቅ ከዚህ በኃላ ምን ማለት ይቻላል

  • @miraa9066
    @miraa9066 Před 2 lety

    egziyabiher selam yisiten yikir yibelen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 Před 2 lety

    Feth lamar Jesus Christus yerdan andu geta yulu geta

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 Před 2 lety +1

    Beyandandu elkit jerba dabilos woyaney ale.

  • @user-um9jy5ib2n
    @user-um9jy5ib2n Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @segachuchu7999
    @segachuchu7999 Před 2 lety

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @etyifghj7629
    @etyifghj7629 Před 2 lety

    አቤት ወለጋ የሰዉን ልጅ ደም ጠጥታችሁ ጠጥታችሁ የማትረኩ አጋንቶች

  • @MdAhmad-hr3my
    @MdAhmad-hr3my Před 2 lety

    ተመልከቱ ልብበሎ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před 2 lety +1

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ወገኔ አለቀ እረ ማን ይስማ

  • @muhamuha2004
    @muhamuha2004 Před 2 lety

    ወይኔየወገንስቃይበዛያሳዝናል

  • @user-bx9tp6uo6k
    @user-bx9tp6uo6k Před 2 lety +1

    እኮመግስትእራሱነው አማራን እያጠፋን ያለው

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 Před 2 lety

    እረ እውውውውውውው ።
    ኢትዮጵያዊ ሁሉ ስማ ነገ ላንተ ነው።
    እባካችሁ ንስሀ ገብተን ይቅር እንባባል ከበደልነው ሰው ጋር ሁሉ። አምላክ እንዲደርስልን። መንግስት ሀይል የለውም እንደኔ።😭😭😭😭😭😭😭።

  • @user-rt2hr7ex3q
    @user-rt2hr7ex3q Před 2 lety

    ለምን እንዲህ አታዱርጉም የወልጋ ተወላጅ መግደል በይቤቱ እየገባቹ ይዛ ጊዜ አዘን ምን እደሆነ ይገባቸዋል

  • @mehamedseid7747
    @mehamedseid7747 Před 2 lety

    እነዝህን ሰውበላ አውሬ አላህ ይጨፍጭፋቸው

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Před 2 lety

    እራሳችው ይጥፍ ያእራመኒ ጨካይ እውሬ ባለጊ ገዳይ

  • @aidadelteil691
    @aidadelteil691 Před 2 lety

    Edewe yesewe leje édite new
    Ezegow mehere.e kersetose
    Yasaze nale

  • @belayneshkegne1655
    @belayneshkegne1655 Před 2 lety

    መጋባተ መዋለድ ከጋላ አቁሙ እኩነ አተረፋቺህ የሰወ ዘረ ለሰሳተም ያሳዝናል

  • @sofia________bintislam8509

    Stop amhara genocide የዛሬ 50 አመት ቂም ይዘው ጨረሱን ኧረ የፍትህ ያለህ

  • @user-cu8me2wy4s
    @user-cu8me2wy4s Před 2 lety

    ፍርድ ያረፍዳልጅ ሊቀር ቃል የለውም የፍርዱ ቀን ዳኛ አንድ አላህ ብቻ ነው

  • @user-uz1ct2lw3x
    @user-uz1ct2lw3x Před 2 lety

    ሰው ሰውን ሰያርድ ለአለም ይህ ነው ሲባል ያሳፍራል ፈጣሪ የደሀ እንባ ግፍ ነው

  • @user-yx8ub7dl7f
    @user-yx8ub7dl7f Před 2 lety

    አይ ዘድሮ