"የፍቅር ሰው" ቁ ፫ መሉ አልበም ዝማሬ ዘማሪ ዲያቆን ሳምሶን ነጋሽ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 12. 2021
  • የፍቅር ሰው" ቁ ፫ መሉ አልበም ዝማሬ ዘማሪ ዲያቆን ሳምሶን ነጋሽ©ዘማሪ ዲያቆን ሳምሶን ነጋሽ is the only Channel that has exclusive rights for this audio, lyrics and video. All materials in this video are copyright protected. Unauthorized use, distribution and re-upload of this content are strictly prohibited.
    Copyright ©2021 ©ዘማሪ ዲያቆን ሳምሶን ነጋሽ
    #Zemari #Samson #Deacon Samson Negash #Mezmur #Orthodox #Orthodox Ethiopia #Tewahedo #Alefkut bante #Hareg Media #Mahtot tube #Maryam #Kidane mihret
  • Zábava

Komentáře • 231

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 8 měsíci +2

    Zimare. Melaket yasemalen. Amen3❤❤❤
    IGZIABHER yimsegen ❤❤❤❤

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 2 lety +1

    Amen amen amen egiziyabhir yimesigen yihun zemari melak yasemalin bewunt🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕

  • @user-gg6uy2yb8z
    @user-gg6uy2yb8z Před 2 lety +1

    yemayalkewun edmena tena yistih wendne samson 1000 amet nuriln enku yetewohdo lij🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n Před rokem +1

    ዝማሪ መልአክትን ያስማልን ውድ ወንድማችን ዝማሪ መላእክትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያስርዝምልህ በጣም ድንቅ ነው ተስጦህ እመብርሀን ትጠብቅህ በርታልን ➕😍😍😍👏

  • @user-ty7he1yn9q
    @user-ty7he1yn9q Před 10 měsíci +2

    ዝማሬ መልአክትን ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በፀጋ ያኑርልን ዝማሬወችህ ሁሉ ይለዩብኛል 😢

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኣሜንንንንን ኣሜንንን ኣሜንንንንን ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲኣቆን ዘማሪ ውድ ወንድማችን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እረጅም እድሜና ጤና ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rt7il8ew5c
    @user-rt7il8ew5c Před 2 lety +1

    Zamerw malekt yasemalin tsegewun yabezalh wandemachen ye Ewenet ye ante mazemur ye saberew leb yemetagen new Egziabhere Amelk tsegewun yabezalh ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zemaritlemlemkebede-3748

    የእኔኔኔ ሳሚሚሚሚ ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን ኑርልኝ የእኔ ልዩዩዩዩዩ

  • @abdulKareem-mf7bb
    @abdulKareem-mf7bb Před 9 měsíci +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አግልግሎትህን እመብረሀን ትባርክልህ ወንድሜ ዝማሬዎችህ ልብን ያረሰርሳሉ በእውነት እረጅም እድሜን ተመኜሁ ተባረክ👏👏👏👏🌿🌿🌿🍃🍃🍃

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen Elelelelelel Elelelelelel

  • @ganetmero8888
    @ganetmero8888 Před 2 lety +1

    AmenAmenAmenZimareMelakitYasemelinWondimeetsegawunYabizalik🤲🤲🤲💔💔💔🙏🙏🙏🙏

  • @meskimele7737
    @meskimele7737 Před rokem +1

    እልልልልል አሜን 🙏💗💗 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ነው መዝሙሮችን የማዳምጠው በተለይ አለፍኩት በአንተ ያንን ክፉ ቀን የሚለው መዝሙር በጣም ነው የምወደው 🙏🥰🥰🥰

  • @emowymdabbetjerba9672
    @emowymdabbetjerba9672 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @genigirma72
    @genigirma72 Před 2 lety +7

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እናመሰግናለን ቀሪ ዘመንህን መድኃኔ አለም ይባርክልን እንደት ልብን የምያሳርፍ ዘማሬ ነው

  • @tamralechmisganawe1461
    @tamralechmisganawe1461 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen
    Yezemarei Melakiteniii YasemalenIi

  • @tigistabegaz5004
    @tigistabegaz5004 Před rokem +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእውነት በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @saragasa174
    @saragasa174 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @hanadaslan8477
    @hanadaslan8477 Před rokem +1

    ዝማሬ መላክትንብያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልኝ

  • @abelkirar
    @abelkirar Před 2 lety +2

    Sami betam dess yemil new egziabher dess yasegnih😍😍😍🙏

  • @user-ug7lq9qj1l
    @user-ug7lq9qj1l Před 11 měsíci +1

    እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ❤❤❤

  • @sila2142
    @sila2142 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😭🙏🙏🙏🙏🙏❤💚💞

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @milkiassolomon7616
    @milkiassolomon7616 Před 2 lety +1

    yebarkih wandime! Zemare Melaekt yasemaleh!

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Před 2 lety +1

    ሉኡል እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት መዝሙሮችህ ጸሎት ናቸዉ ፈጣሪ በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ ሁሉም መዝሙሮችህ በአዲስ መሌክ በዚህ ሰሞን እየፈለኩ እየሰማኃቸዉ ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-eg6by3wo1n
    @user-eg6by3wo1n Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን በእውነት
    ግን ከፅሁፉ አስተካክሉት ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @MartaTekalgn
    @MartaTekalgn Před 11 měsíci +1

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp Před 16 dny

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድ ማችን እናመሰግናለን ቀሪ ዘመንህን መድኀኔ አለም ይባር ክልን እንደትል ብንየምያ ሳርፍ ዘማሬነው❤❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘😘👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @user-ed3tk9mf8x
    @user-ed3tk9mf8x Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ይላሉ የምር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @chicco101
    @chicco101 Před 2 lety +1

    ኣሜን ዘማሬ መላኣክት ያሰማልን ወንድሜ ዲ/ን ሳምሶን

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m Před rokem +1

    ቃለሀይውት ያሰማልን ተዋህዶው ትኑረ ለዘላላም

  • @eta6376
    @eta6376 Před rokem

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝማሪ ዲያቆን ሳምሶን በጣም ከምወዳቸው እና በአካል ባገኛቸው ብዬ እምመኛቸው ዘማሪያን አንዱ ነህ ያገልግሎት ዘመንህን ያረዝምልን 🙏❤❤❤

  • @melebecheni8276
    @melebecheni8276 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ

  • @user-pj3vh1vx3i
    @user-pj3vh1vx3i Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሠማል

  • @comceil9558
    @comceil9558 Před 2 lety +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tadese1114
    @tadese1114 Před 8 měsíci

    ሰንበትን ከ አነተጋር ከ ማዳም ኩሽና!👌🤲💒🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🥰

  • @iemlemlemlem4084
    @iemlemlemlem4084 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን

  • @selamawitfikadu7371
    @selamawitfikadu7371 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!በርታልን!

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-nv5dk2fz7o
    @user-nv5dk2fz7o Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አሜን አሜን

  • @user-vr8ny3vo3l
    @user-vr8ny3vo3l Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ተባረክ

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 Před rokem

    አሜንን አሜንን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአሠርታ ፍሬዎች ስላምችሁ ብዙ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤

  • @user-th2pf9hw7y
    @user-th2pf9hw7y Před 6 měsíci +1

    Amen Amen Amen❤

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Před 2 lety

    💙 አሜን አሜን አሜን 💙
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእውነት ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ❤️🙏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @zemarideaconsamsonnegash5941
      @zemarideaconsamsonnegash5941  Před 2 lety

      አሜን

    • @6y4l
      @6y4l Před 2 lety

      ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልሎሎልልልልልልልልል🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏👏🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💚💛❤

  • @user-dq8pm8do2s
    @user-dq8pm8do2s Před 9 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ zimare malakit yasemalin🎉🎉🎉

  • @zaiduae5217
    @zaiduae5217 Před 2 lety +1

    Zemare.malaketen yasamalen tsagawun yabezalehe lagham.yasamanawun.balebonachin. yasadereben.
    Elllllllllllllllllllllllll

  • @lmlmmoha1407
    @lmlmmoha1407 Před rokem +1

    እንዴት ይጣፍጣል ጌታ ይባርክህ 👏

  • @binubelatenaw8353
    @binubelatenaw8353 Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንንንን

  • @MimiMimi-ds1nu
    @MimiMimi-ds1nu Před rokem +1

    ዝማሬ መላይክ ያሰማልን አሜን

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Před rokem +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @julpay9898
    @julpay9898 Před rokem +1

    አሜንአሜንንንን

  • @yeshimolla3598
    @yeshimolla3598 Před rokem +1

    አሜንዝማሬመላእከትያሰማልን

  • @meherat938
    @meherat938 Před 8 měsíci

    የሚደንቁ ዝማሬዎች ናቸው ፀጋውን ጥበቡን ያብዛልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 Před 2 lety +1

    Zemarey malakit ❤️ ysamale digele mareym leje egzebher amen

  • @meskwendimu5872
    @meskwendimu5872 Před 2 lety

    Amen amen amen ❤️❤️❤️

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Před 2 lety

    አቤት እንዴት የሚያረጋጋ መዝሙር ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-us4fn6nn4h
    @user-us4fn6nn4h Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @abebealemu4938
    @abebealemu4938 Před 2 lety +1

    ወንድሜ እድሜና ጤናይስጥክ ዝማሬ መላአክ ያሰማልን
    አሜኤን አሜኤን አሜኤን

  • @user-uq8dd1jn9q
    @user-uq8dd1jn9q Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-im7fp4bl1h
    @user-im7fp4bl1h Před 2 lety +1

    አሜን🙏✝️⛪

  • @ruhama824
    @ruhama824 Před rokem +1

    ዲ/ን ሳምሶን ሁሌም መዝሙሮችህ የነፍስ ምግብ ናቸዉ በእዉነት አጥንት የሚያለመልመዉን የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እማአምላክ ትጠብቅህ !

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w Před rokem +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ ወንድሜ ❤️🙏

  • @user-mr3yi2us1g
    @user-mr3yi2us1g Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋ እና በረከቱን ያብዛልህ ተሰሞቶ አይጠገብም ድምፀ መረዋ ወንድማችን ዳቆን ሳምሶን እንቁ የተዋህዳ ልጅ በርታልን ።

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j Před 8 měsíci +1

    🌄እንደ ማለዳ ፀሀይ ሁሌም ምትናፈቅ ቀርብህ ምታበራ መዳኒአለም ሂወቴ በጅህ ነው ሂወቴን አደራ 🌅🌅🥺🥺
    በኤሳው ንክሻ ልቤ ቆስሏልና
    ከዘይትህ ጋር ሳምራዊው ቶሎና
    ወንዴሜ ባልኩት ሰው ይቅር በለኝ ከሱ
    ጌታ ድረስና ይጥፋ መካሰሱ
    ከክፉ መሻቱ ከምኞቱ ጋር
    ቃዬል አሳልፎ ሰጠኝ ለመከራ
    ፀሀይ ነህ የምልህ ጌታ መዳኒቴ
    በልቤ ብራና አጸበራቅ ለሂወቴ
    ፍቅርህ ይሳልብኝ በልቤ ሰገነት
    ትክለው በልቤ የጳውሎስን ስበከት
    ወጋገነህ በነብሴ እንድ ሰማህ ጌታ
    ለምድሪቱ ክፍታ ሙላኝ በዝምታ
    ትርፍ የሌለኝ ሰው ነኝ ከድካሜ በቀር
    የሰራዊት ጌታ እኔስ ባንተ ልኑር
    ከጌታዬ ወዳለው መገለጥ ደርሼ
    እንዳ ሎድቅ አደርገኝ ወንድሜን ከስሼ
    💜🙏አጥንት የሚለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን ነብሴን ያሳረፍ መዝር ነው በእውነት ጸጋ የሰጠህ ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ❤️❤️❤️

  • @user-iq4ny3yb5q
    @user-iq4ny3yb5q Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před rokem

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚሐብሔር ይባርክልህ

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 Před 2 lety +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @almazmesganw3159
    @almazmesganw3159 Před rokem

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር አምላክ ዝማሬ መላእክትያሰማልን

  • @Haerg.
    @Haerg. Před rokem +1

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @abebealemu4938
    @abebealemu4938 Před 2 lety +1

    ሳምሶን እግዛብሄር ደጋግሞ ይባርክ ልጅዎነክነው የማውቅክ ካራቆሬ መዳኒአለም እመቤቴ ትባርክክ
    ከዱባይ አሜኤን አሜኤን አሜኤን

  • @mekditube8905
    @mekditube8905 Před 2 lety +1

    እርጅም እድመ እና ጤና ይስጥልን መዝሙሮችህን ሰምቸ አልጠግብም

  • @saradesalang8849
    @saradesalang8849 Před 2 lety

    እልልልልልልልልልልል🤲🤲🤲👏👏👏🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼🍀🍀🌿🌿🍃🍃🍃🌾🌾🌾❤️❤️⛪️🙏🙏🌸🌸🌸🌻🌻🌻🌹🌹🌹አሜን አሜን አሜን

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @dubai123mimiyaenatewaleje4

    አሜን ወንድማችን ዘማሪ ሣምሦን ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ተሥፍ መንግሥተ ሠማያት ያዋርሥልን

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c Před 2 lety +1

    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @waqaayyootikseekootibakkaahund

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @tamralechmisganawe1461
    @tamralechmisganawe1461 Před 2 lety +1

    Erajime Tena Ena edema Ketegagare Yesiteleniii Egezeyabehare

  • @user-ox6kw5ss4b
    @user-ox6kw5ss4b Před 2 lety +10

    ተመሥገን በእዉነት በጣም እናመሠግናለን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን መዝሙርህን በጣም ነዉ የምወደዉ ዝማሬ መላይክት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልህ 👏👏👏👏❤️

  • @tesfhailhail7558
    @tesfhailhail7558 Před 2 lety

    Sadamitew menfese yitadesal ,kalehiywet yasamalin ...!!

  • @yeshidargie4162
    @yeshidargie4162 Před 2 lety +1

    Amennn

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-rm4nu9fh6i
    @user-rm4nu9fh6i Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ የልብህ መሻት እመብርሀን ትፈፅምልህ ከሀፂአት በቀር 🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏 💒☝

  • @mimihi8477
    @mimihi8477 Před rokem +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏😍😍😍

  • @user-bv2dy8qj7x
    @user-bv2dy8qj7x Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 Před 2 lety +1

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @hanafikadu5492
    @hanafikadu5492 Před 2 lety +2

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ♥️♥️♥️♥️🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @user-ty4vg5bt7i
    @user-ty4vg5bt7i Před 2 lety +4

    አሜን አሜን አሜን በቤቱያኑርልን ፀጋዉን ያብዛልህ በርታልን ሳምሶንየ👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷💚💛❤🌺🌺🌺🌺🌺ዝማሬ መላክታንያሠማልን👏👏👏👏👏👏

  • @selambd7776
    @selambd7776 Před rokem

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ውድ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Před 2 lety

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን

  • @saradeto5284
    @saradeto5284 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን !!!!

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u Před 2 lety +1

    *እልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን*

  • @waqaayyootikseekootibakkaahund

    ዝማሬ ማለት ያሰማልን ዋንድሜችን

  • @mekides
    @mekides Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @tayeabiye6773
    @tayeabiye6773 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-qk8br8dq9l
    @user-qk8br8dq9l Před 2 lety +5

    ጥንት የሊለው ቀዳማዊይ አያል ንጉስ ዘላላማዊይ ይሆን ይሆን ቅድሜያ ለእሱ ምስጋናችን ለፈጠረን ለተበዠን እረኛችን አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክት ያሠማልን ወንድማችን በፁፍ አንዳንድ መዝሙሮችህን ብታቀርብልን መልካም ነው ስራ ቢዜ ለሁን ሰወች ፅፉ ያሠፈልገናል

  • @adinameseret6794
    @adinameseret6794 Před 2 lety

    አልልልልል እዉነትነዉ

  • @semebantealem6282
    @semebantealem6282 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ከፊትህ ይቅደምልህ❤❤❤

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እል ልል ልል ልል ልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏♥🙏💚💛❤🙏

  • @user-zl4mr2uf1v
    @user-zl4mr2uf1v Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ዝምሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እድሜ ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲 👏👏👏 💒💞💒💞💒💞

  • @etsehiwotgedlu9217
    @etsehiwotgedlu9217 Před rokem +1

    A