Ethiopia | Ethiopian News ኑሮ ለከበደው ማህበረሰብ የምስራች II ኤርትራ ድርድር ጀመረች II "ሰኔ 30 ወልቃይት" ሰልፍ ተደረገ "መልሱን"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 06. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ኑሮ ለከበደው ማህበረሰብ የምስራች II ኤርትራ ድርድር ጀመረች II "ሰኔ 30 ወልቃይት" ሰልፍ ተደረገ "መልሱን"
    Welcome to the official Addis Media CZcams channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • Zábava

Komentáře • 27

  • @seait840
    @seait840 Před 4 dny +8

    አቶ ዳንኤል በማር የተለወሰ ሀገር አፍራሽ ሰልፍ አልተፈቀደልኝ ብለው ከሀገር ተሰደዱ 😂
    ኢትዮጵያ መሃፀነ ለምለም ናት መንገዱን ጨርቅ ያርግላቸው

  • @zewduz6015
    @zewduz6015 Před 4 dny +5

    እስካሁን አቶ ዳንኤል የሚባሉ ፖለቲከኛ አናውቅም ነበር አሁን ግን ተሰድጃለሁ ካሉ በሁዋላ ፖለቲከኛ መሆናቸውን አወቅን ሌሎቹም ተሰደናል ያሉት በሙሉ ከአንድ አመት በሁዋላ ዲያስፖራ ነን ብለው ኢትዮጵያ እንዳይመጡ

  • @demismuktar
    @demismuktar Před 2 dny +1

    ብልፅግናዎች ሱፍ የለበሱ እብዶች እና የሞት ነጋዴዎች ናቸው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ❤😅❤

  • @BisretGebre-dw5ux
    @BisretGebre-dw5ux Před 4 dny +2

    እንኳን ተሰደደ ።ፖለቲከኛ መቼ ጠፋ።

  • @merimeri530
    @merimeri530 Před 4 dny +3

    እና በሰላማዊ ሰልፍ ስም ሃገር ሲያፈርሱ ዝም ሊባሉ ነበር አይመልሰው

  • @TarekegnLegesse-un8rp

    I am satisfayed by all youtube services thanks for all your servies.

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 Před 4 dny +1

    Let these so called politicians leave Ethiopia they're out of touch and eager to power. We wish them good luck 👍

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před 4 dny +2

    ሰላማዊ ሰልፉ ለማነው ተሰባስበን እናፍርስ ከዚህ በፊት ሙከራ ተደርጓል ሰላማዊ ሰልፍ በተደረገ ቁጥር ጥፋት ነው ማፍረስ ወየም ስርቆት ነው እሴት ታክስን መንግሥት ቢተውም ነጋዴው ይተባበራል ወይ

  • @yosephneda4843
    @yosephneda4843 Před 4 dny +4

    "መከላከያ ይውጣ!" ያሉበትን ነው? ዥልጥ በለው፡፡ በእውኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ጤነኛ የተቃዋሚ ፖለቲከኛ አለ?

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 Před 4 dny +1

    ድሮም እኮ ምግብ ነክ ዳቦ ወተትን ጨምሮ ቫት የለም ለግዠሪ ሆቴሎች ላይ ለሰርቪሱ የተጣለ ነዉ እኔ እንደማዉቀዉ።ነገር ግን ያዉ እንደምንለፈልፈዉ አካባቢያዊ ማን አለብኝነትና የተያያዘ የስቪል ሰርቫንቱ ሀላፊነት የጎደለዉ አሰራር ነዉ ሕዝቡን ያማረረዉ በፊትም።

  • @ZolaKaluder
    @ZolaKaluder Před 4 dny +2

    ተከፋይ ሽልጥልጥ

  • @demismuktar
    @demismuktar Před 2 dny

    ዛሬ የመንግስት ፖሊስ ተብዬዌች በሳሪስ ሱቆችን መኪና አቁመው እቃዎች እየጫኑ ሲዘርፉ ነበር።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Před 4 dny +1

    ፋብሪካው አለ ወይ ተዘርፏል ተብሎ የለ

  • @embetgarmkyle6403
    @embetgarmkyle6403 Před 4 dny

    ወንድም ከግዲህ ከአማራ ህዝብ ጋር መተባበር ነዉ እንጂ በማጭበርበር አይቻልም ለምን ህዝብ ነቅተል በየቀበሌው ማን የት እንደሆነ ይታወቃል

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 Před 4 dny +1

    መልኬ? ጦርነት ይቁም ሁሉም ይስማማል ? መንግስት ነው ጦርነት የከፈተው? መንግስት ይህን ቢተው ፣ ተቃዋሚዎቹም ይህን ቢተው ሰላም ይወርዳል ብለው ሀሳብ ቢያቀርቡ ና አሳማኝ ነገር ቢነግሩን ሁላችንም አብረን ተሰልፈን ጫና እናደርግ ነበር። ወይም መንግስት እምቢ ያለውን ነገር ቢነግሩን ጥሩ ነበር። ግን በሴራ ፖለቲካ የተካኑ ሰዎችን የሀገር ጉዳይ ያሳሰባቸው አድርገህ አታቅርብ ። መንግስት ፃዲቅ ነው እያልኩህ አይደለም። ግን የፓለቲካ ሴራና የአስተባባሪዎቹን የኖረ ሴራረኝነት አትርሳ

  • @AndrewCollins-zk1zc
    @AndrewCollins-zk1zc Před 4 dny +3

    ለመንግሥት የሚደረግ የድጋፍ ሠልፍ ፈጽሞ አይከለከልም።

  • @getahunworku574
    @getahunworku574 Před 4 dny

    Wenjelegnan.hulu.polotikegna.aydelem..bro...kotet.atihun.

  • @Bio650
    @Bio650 Před 4 dny

    አረጋ በአመራር ከአፄ ቴዎድሮስ ይበልጣል አለ 😊

  • @Ethiopia19974
    @Ethiopia19974 Před 2 dny

    መደግፍ መብት ከሆነ መቃወምም መብት ነው ፣ ነገር ግን ኢትየጵያ ውስጥ ይህ ወንጀል ነው። መንግስት ተብዬው ኮልኮሌዎችን ሰብስቦ የድጋፍ እስክስታ ያስወረዳቸዋል። የተቃውሞ ለዛውም ጦርነት ይብቃ ሰላም ይስፈን የሚል እና ተመሳሳይ የተቃውሞ ሰልፎች ይዘጋጁ ሲባል መንግስት በጉልበት ሽብርተኛ ምናምን እያለ ህገ መንግስቱ የፈቀደውን መብት ጥሶ ዜጎችን ያስራል ሰልፉንም ይከለክላል። ይህ ፈፅሞ ተቀባይነት የሌለው የአምባገነኖች ተግባር ነው።

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te Před 4 dny

    ቤት፡ለሌለው፡ለደሀውም፡ዜጋ፡በተመጣጣኝ፡መሬትም፡ቤትም፡ይስጥ፡መንግስት

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4u Před 4 dny

    Mini adis qoshasha ye qomace nefxegna you tube copy adirigow ende adis mereja waren tabokale aydlem ye qomace nefxegna

  • @KELOEBAN
    @KELOEBAN Před 3 dny

    You are wrong, The Swiss Government trying to negotiate about Eritrean deportees and non-Isayas supporters living in Swiss with an expired passport. It's the law in Switzerland to register a passport to be employed.

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 Před 4 dny

    ኤርትራ ከማንም ጋር ድርድር አልጀመረችም ንፍጦ ምእራባውያን በተለይ ስዊዘርላንድ ናት ከኤርትራ ጋር ድርድር ማድረገ የፈለጉት ንፍጦ እያጣመምክ አትፃፍ አትናገር ንፍጥ ጭንቅላት መሆይም

  • @samuelkidane-ve4nm
    @samuelkidane-ve4nm Před 4 dny

    ኤርትሬ ሣትሆን ድርድር የጀመረች ኤውሮጳ ነች ከኤርትራ ድርድር የገመሩ

  • @user-eq1ud6hy4u
    @user-eq1ud6hy4u Před 3 dny

    Ante Banda