Betoch -"ወደ ድሮ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 299

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 04. 2020
  • ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 299 "ወደ ድሮ" || Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 299

Komentáře • 1,7K

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 4 lety +346

    ሰዎች ወንዙን ካለፋ በኋላ ያሻገራቸውን ሰው እንደሚረሱ የታወቀ ቢሆንም መልካምነትህን ቀጥልበት ማን ያውቃል ሌላ ወንዝ ሲጋጥማቸው ያሰታውሱህ ይሆናል ይህም ጊዜ አልፎ መልካም ጊዜ የመጣል

    • @user-ml1gn4xt2w
      @user-ml1gn4xt2w Před 4 lety +2

      😍😍😍😍😍

    • @asyasufiyan7691
      @asyasufiyan7691 Před 4 lety +2

      ኢሻአላህ ሚሚ

    • @agnewtube7539
      @agnewtube7539 Před 4 lety +1

      በትክክል የእኔ ውድ

    • @user-qm5cu5yi8y
      @user-qm5cu5yi8y Před 4 lety +1

      ትክክል

    • @adentsehenwo7031
      @adentsehenwo7031 Před 4 lety +5

      አቤቱ አምላኬ ሆይ ስለናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ አለምን ያስጨነቀ በሽታ ከገፀ ምህድር አጥፋልን

  • @user-hq7hl6dz9q
    @user-hq7hl6dz9q Před 4 lety +191

    ሆሳእና በአርያም
    እያሉ ዘመሩ ህፃናት በኢየሩሳሌም
    🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለሆሳእና በአል🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @mekditubeselamethiopia7049
    @mekditubeselamethiopia7049 Před 4 lety +594

    አሜን በሉ ጌታ ሆዬ የኮረናን ቫይረስ ከ ዓለም ላይ አጥፋልን 😭like

  • @hawaseid6916
    @hawaseid6916 Před 4 lety +441

    የአላህ ይህንን በሽታ ከአለም አጥፋልን ያረብ
    የአላህ ለተከበረው ወር ለረመዳን በሳም አድርሰን ደርሶም ፁመው ከምጠቀሙት ያድርገን !!

  • @user-qo2cm7sh6w
    @user-qo2cm7sh6w Před 4 lety +218

    ምነው አንዴኔ ሰበር ዜና የኮሮና መድሀኒት ተገኝቷል ከማደር ገፅ ጠፋ የሚል ዜና የናፈቀው እኔ ማርያምን ይህ ዜና ናፈቀኝ የሰራዊት ጌታ አንዴት ግዜ አናቴን አይኑን አይቻት በሞት አይቆጨኝም አንድ አደል ስጠኝ ጌታሆይ ብቃ በለን የንስሀ አበቃን 😭😭😭😭✝️✝️

    • @saytsayt164
      @saytsayt164 Před 4 lety +1

      አሜን፫😢😢😢😢

    • @haregyigzaw8517
      @haregyigzaw8517 Před 4 lety

      አሜን አይዞሽ ውድ ይጠፋል

    • @nsjasbah7263
      @nsjasbah7263 Před 4 lety

      አሜን አሜን ጌታ ይርዳሸ

    • @dtedwe2052
      @dtedwe2052 Před 4 lety

      አይዞሽ ውደ ሁላችንም ነን በስደት ያለንው አለህ በቃ ይበለን ያረብ

    • @mimiwailyu8622
      @mimiwailyu8622 Před 4 lety

      Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭

  • @user-vt7dd9hg9b
    @user-vt7dd9hg9b Před 4 lety +126

    ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት እግዚአብሔር ከኮሮና ቫይረስ ከነቤተሠባችሁ ይጠብቃችሁ አሜን

  • @mikywolde2725
    @mikywolde2725 Před 4 lety +133

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እስት ኮሮና ይጥፈ የምትሉ በላይክ ግለፁ

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 Před 4 lety +89

    የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሳዕና በኣሪያም 🌿🌿🌿🌿በሰላም ኣደረሳቹ የእለት ቁራስ የለኝም ያሉ እናት😭😭😭😭😭 ኣስለቀሱኝ ኣረ ፈጣሪያችን ፋትህ ኣዙሪልን ኣንተ ይቅሪ ባይ ነህ

  • @anunegniyebetasabochetenaf1057

    Baga nagaan dhuftan waara keenya weeddd
    Osoo kiyyaa betoch afaan oromootinis nuuf gadii dhifame natti tolaa mee kan akka koo nattii tolaa jettaan like dhan nattii agarsisaa ❤🙏🏼

  • @user-cu9th9wg9j
    @user-cu9th9wg9j Před 4 lety +176

    እንኳን ልሆሳእና ባአል በስላም አድርሳችሁ አሞላክ ሆይ ይቅር ብልን ማረንንን ይህንን ብሽታ ከምድርግፅ ያጥፋልን አሜንን

  • @user-vt7dd9hg9b
    @user-vt7dd9hg9b Před 4 lety +149

    ዉድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለሆሳዕና ለማአርያም በአል አደረሳችሁ

  • @user-ri8ej6vp4h
    @user-ri8ej6vp4h Před 4 lety +108

    *🌿🌿🌿ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን እንደምን አላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለታላቁ የአብይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት 🌿🌿🌿🌿ሆሳዕና በአርያም በሰላም በጤና እደረሰን አሜን 🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿 የሀገሬ ልጄች በያላችሁበት ይህ ከመጣ በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይጠቀን🙏🙏🙏🙏*

    • @yeshimare2702
      @yeshimare2702 Před 4 lety +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏🙏

    • @user-tz3un6mj1w
      @user-tz3un6mj1w Před 4 lety

      እንኳን አብሮ አደርሰን አሜን እሱ ይጠብቀን

    • @user-nr5qi2kg8w
      @user-nr5qi2kg8w Před 4 lety

      አሚን እንኳን አብሮ አደረሰን፣🙏🙏🙏🙏🙏

    • @user-nf5ld7hy2g
      @user-nf5ld7hy2g Před 4 lety

      ኣሜን ማር

    • @yabestgamerid9027
      @yabestgamerid9027 Před 4 lety

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-cg3wh4bg4n
    @user-cg3wh4bg4n Před 4 lety +71

    ማነው እደኔ በየአመቱ ከሰውቤት መፆም የደበረው ያረብብ በቃሽ በለን

    • @Tube-cg1ng
      @Tube-cg1ng Před 4 lety +3

      ይደብራል በተለይ ኢዱ ሲመጣ በጣም ይከፍል
      በቅንነት ሰብሰክራይብዱ አድርጉኝ በቅንነት

    • @Tube-cg1ng
      @Tube-cg1ng Před 4 lety

      s የዱባዋ ቀበጥ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @angleangle7960
      @angleangle7960 Před 4 lety

      አሚንን

    • @user-zf5rt2nf4y
      @user-zf5rt2nf4y Před 4 lety

      አሚን የኔ ማር ዛሬስ ስክችት ብሎኛል

    • @tub8354
      @tub8354 Před 4 lety

      በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @semsemuti5267
    @semsemuti5267 Před 4 lety +46

    ግዜው የዱዓ ነው❤
    ሁላችንም ወደ ፈጣሪያችን እጃችንን እናንሳ💚
    አላህ እሄን በሽታ ከረመዳን በፊት ያንሳልን ያረብ ማረን

  • @fatuafatuma7047
    @fatuafatuma7047 Před 4 lety +39

    አርቲስቱም ለአዲስ አባበ ከላ መንጊስቱም እና ጋዜጣኛውም ኡስታዞችም ሁሉም ለአዲስ አባበ ገቢ ያሳበስባል ለጋጠሩስ ህዝብ መን ይድረስላት ያአሏህ ቤተሳቦቻችን እና መላ የኢትዮ ህዝብን በሙሉ አንታው ጣብቅልን

    • @seadaseada6426
      @seadaseada6426 Před 4 lety

      አሏህይደርስላቸዋ እሱይበልጣልከማንምፍፊአሏህአያዳላምየኔእህትበእዝነቱይህንበሺታያንሳልንእንጂ

    • @user-dr6qr5im7d
      @user-dr6qr5im7d Před 4 lety +1

      እኔም የሚገርመኝ ነገር ነው የኢትዮ ህዝብ አድሥ አበባ ብቻ ነው እንደ ያለው

    • @user-fc6ns8wr2y
      @user-fc6ns8wr2y Před 4 lety +1

      በትክክል ሁሉም የአዲስ አበባ ህዝብ ብቻ ነው ኢትዮጽያዊ የሚመስላቸው

    • @fajalahmad3002
      @fajalahmad3002 Před 4 lety +1

      @@seadaseada6426 መጣችሁልልል

    • @user-zh4eb1kq5r
      @user-zh4eb1kq5r Před 4 lety +1

      @@user-fc6ns8wr2y ሰዎች የሚያሰባስቡት ገንዘቡም ንብረቱም አዲስአበባ ላይ ይሁን እንጂ የሚከፋፈለው ግን ለገጠሩም ለከተማውም ህዝብ ነው። ከምንም በላይ ደግሞ እግዚአብሔር ይህን በሽታ አጥፍቶ ሊመጣ ካለው ርሃብና ሞት ይታደገን 🙏💚💛❤

  • @user-gd4fy4ub3f
    @user-gd4fy4ub3f Před 4 lety +43

    እንኳ ለሆሳሕና በአል በሰላም አጀረሳቹ ይሔ ክፉ ዘመን አልፎ ለአመቱ ያድርሰን ያመት ሰው ይበለን

    • @fasikatube9475
      @fasikatube9475 Před 4 lety +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ

    • @alemneshetube6788
      @alemneshetube6788 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን

  • @user-bn2hu9tj7u
    @user-bn2hu9tj7u Před 4 lety +130

    ማነው እደኔ ኮሮና መዳኒት ተገኝለት የሚል ዜና የናፈቀው እኔ ለቤተሰብ እጨነቃለሁ እነሱ ለኔ ይጨነቃሉ ኡፍ 😥😥ምናለ ካገሬ ባሎጣሁ ሞልቶ ላይሞላ እዛው ከናቴጋ ቆሎ ቆርጥሜ ባድር😥😥😭

    • @fasikatube9475
      @fasikatube9475 Před 4 lety +1

      ከዲዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ

    • @lubabaloubaba1609
      @lubabaloubaba1609 Před 4 lety +1

      እኔም እንዴአንቺ ውላሂ

    • @user-bn2hu9tj7u
      @user-bn2hu9tj7u Před 4 lety +1

      @@lubabaloubaba1609 አብሽሪ የኔ ውድ አላህ አለን❤😘

    • @lubabaloubaba1609
      @lubabaloubaba1609 Před 4 lety

      @@user-bn2hu9tj7u አላህ ያብሽሪሽ የኔ ውዴ

    • @user-bn2hu9tj7u
      @user-bn2hu9tj7u Před 4 lety

      @@lubabaloubaba1609 አሚን ማማየ እራስሽን ጠብቂ ❤😘

  • @user-mx4pt4xx7c
    @user-mx4pt4xx7c Před 4 lety +19

    ቤቶች እኳን ሠላም መጣችሁ እኛንም ይችቀን እድናያት ላደረገን ጌታችን አልሀምዱሊላህ ወገኖቸ ከዚህ አሥከፊበሺታ ከነወገን ዘመዶቻችሁ ይጠብቃችሁ

    • @kiyyuushow3189
      @kiyyuushow3189 Před 4 lety

      Plzz #kiyyuu show subscribe adirguling ❤️🙏plzz

  • @user-mj9iz5io5b
    @user-mj9iz5io5b Před 4 lety +217

    ዱአ አድርጉልኝ ወገኖቼ ወንድሜ እስር ቤት ነው ሳኡድ 😢 በሰላም ሀገር ከምትሞትለት እናቱጋር እንድገናኝ ወንድሞቻች በሺዎች የሚቆጠሩ እስር ቤት ናቸው አላህ ይጠብቃቸው

    • @user-in6ug6re3d
      @user-in6ug6re3d Před 4 lety +2

      ውዴ አላህ በሰላም ያድርሰልሽ

    • @user-mj9iz5io5b
      @user-mj9iz5io5b Před 4 lety

      አሚን ሀያቲዋ

    • @user-zq1vd7eg3d
      @user-zq1vd7eg3d Před 4 lety +1

      ውደ አላህ በሰላም ያስገባው አላህ ይጠብቀው

    • @fafiyhaiklij6819
      @fafiyhaiklij6819 Před 4 lety +1

      የኔ እህት አላህ ይድረስልሽ

    • @user-qm5cu5yi8y
      @user-qm5cu5yi8y Před 4 lety +1

      አላህ በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው ያረብ

  • @mehireteyeenato6974
    @mehireteyeenato6974 Před 4 lety +33

    🍀ሆሳዕና🍀 በአርያም ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት🌿
    🌿ቡሩክ ዘይመጽእ በስመ እግዚአብሔር🌿
    #የመፈታት_ቀን
    🌿እንኳን ለሆሳዕና በዓል አደረሰን።
    🌿መልካም በዓል! የዓመት ሰው ይበለን🍀 አሜን🌿
    👉ሚያዝያ ⓭/❽/⓶⓪⓵⓵ ዓ.ምሆሳዕና የሚለው ቃል በዕብራይስጥ ሆሼዕናህ የሚል ሲሆን ትርጉሙም እባክህ አሁን አድን ማለት ነው፡፡

    • @user-gk2tk2cv5h
      @user-gk2tk2cv5h Před 4 lety +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን🌿🌿እንካን ኣብሮ ኣደረሰን🙏

    • @mehireteyeenato6974
      @mehireteyeenato6974 Před 4 lety

      @@user-gk2tk2cv5h Amen amen amen😍🙏

  • @user-fd6tk8bo2i
    @user-fd6tk8bo2i Před 4 lety +34

    የድግል ማርያም ልጆ እባክህ ምህርትን ላክልን ይቅር በለን ይህን በሽታ ጠፍ የሚሊ ወሪ አስማኝ አሜን ኢትዮጵያን አስባት

    • @user-ww4mn4bn5k
      @user-ww4mn4bn5k Před 3 lety +1

      🛀🧖‍♀️💃⚘🥤🥂🍧🍡🍮🍾🍷🍸🍹🌹💐💆‍♀️👩‍🎤👨‍🎤👩‍💻👭👩‍🎓👫🔪👰🤰🤱🚶‍♀️🤳✍💅👄💋💓💌👗👙🥿👠👡🛍👝👜👛💄💍🍉🍌🍍🍓🍒🍅🥝🍇🥬🥦🥑🍆🥞🍟🍔🍞🥙🌮🥪🌭🍕🧀🍳🥣🥗🥫🍝🍠🍚🍛🍜🍦🍧🍡🎂🍰🍾🍷🍸🍹🥤🍽🧨🎈🧧🎀🎁🎟🎫🏪🎛🎤🎙🎚🎧🎶📷📹📸🎞📓📄📃🕯💵💶💷💸💴💳📫✉📩🖊📝🗒📋💉🚿🛁🗿🧼🚪🛏🛋🛒💊🧴🇧🇴🇳🇮

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 4 lety +25

    *ዋናው ነግር ጤና ነው እና እግዚአብሔር የድንግል ልጅ ነፍ ጤና በያልንበት ይስጥን ክውርሽኝ ይስውርን አሜን ፫!*

    • @fasikatube9475
      @fasikatube9475 Před 4 lety

      አሜን የእመቤቴ ልጅ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ

    • @user-si7ek7qc7w
      @user-si7ek7qc7w Před 4 lety

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @user-lm8jy2xg5j
      @user-lm8jy2xg5j Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

  • @danieltemamo497
    @danieltemamo497 Před 4 lety +35

    ቤቶች ማለት የእኔ ቤተሰብ ነው የምጥሉት ፍቅራችሁን አሳዩ👍👍👍👍

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 4 lety +135

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳዕና በአል በሰላም አደረሳችሁ 😍 እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን አሜን ፫🙏

  • @kedirtefera2528
    @kedirtefera2528 Před 4 lety +23

    እረ ሁላችንም ወደ አላህ እናልቅስ
    የእናተ እርዳታ አያዋጣም

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan Před 4 lety +50

    ፈጣሪ ይቅር ይበለን ይህን ክፍ በሽታ ፈጣሪ ከስሩ ይንቀልልን

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Před 4 lety +301

    #ሰበር ዜና ኮሮና ጠፋ
    ሮመዳን መጣ በሰላም በፍቅር በኢባዳ እንቀበለው

  • @user-gk4si7ge1b
    @user-gk4si7ge1b Před 4 lety +83

    ኮሮና ጠፋ የሚባል ወሬ ያስማን

  • @hayatyoutube4793
    @hayatyoutube4793 Před 4 lety +31

    ቤቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ይህን ፅሁፍ የምታነቡ ሁሉ ውድ ያገሬ ልጆች ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ውድ የእስላም ልጆች ረመዳን ከሪም እንኳን አደርሳችሁ የኸይሩ ወር ታላቁ ረመዳን ይህን በሽታ አላህ ያጥፋልን ሠላማችሁ ይብዛ

    • @habebaarage8047
      @habebaarage8047 Před 4 lety +1

      አስላማልይኩም ወራህመቱወላሂወበረካትሁእንኳንአብሮአደረስንያረብአላህከምድረገፅ ያጥፍልንይሄንበሺታ በስላምእደወጣንከሀገራችንበስላምይመልስን

    • @user-mw5rl7fr4s
      @user-mw5rl7fr4s Před 4 lety +1

      አሚን

    • @kado1126
      @kado1126 Před 4 lety +1

      አሚን

    • @NoorAhmed-wp9gd
      @NoorAhmed-wp9gd Před 4 lety +1

      አሚንንን የረቢቢቢ

    • @user-hq8fq6ey7r
      @user-hq8fq6ey7r Před 4 lety +1

      امين

  • @s.m.z7371
    @s.m.z7371 Před 4 lety +110

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመድሃንታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ሆሳዕና በኣል ኣደረሳቹ ከመቅዘፍቱም ፈጣር ይጠብቃቹ ይጠብቀን ኣሜንንንን

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 Před 4 lety +42

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ለሆናችሁ በሙሉ እንኳን #ለሆሳዕና በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !ደግሞም ለትንሳኤው በሰላም ያድርሰን።
    አሜን፫🤲🤲🤲💚💛❤✔️✔️

  • @user-mk1fz6is9i
    @user-mk1fz6is9i Před 4 lety +17

    ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳዋን ለሆሳዕና ባአል በሰላም አደረሳቹህ ፈጣሪ በያለንበት ከዚህ ክፍ በሽታ ይጠብቀን!!

    • @user-bq9hx2py6c
      @user-bq9hx2py6c Před 4 lety

      አሜን፫እንኳን አብሮ አደረሰን❤💒💒💒

  • @fuo6048
    @fuo6048 Před 4 lety +12

    ዋውውው ቤቶች ከች አሉሉን ገባገባ በሉ እንየው😍😍

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 Před 4 lety +160

    "ያለው ሳይዋደድ ለሞተው መናደድ" እስቲ ይህ ኮሮና እንደኔ በጭንቀት የገደለው እውነት አልቻልኩም ያውም ስደተኛ ሆኜ

  • @satube6217
    @satube6217 Před 4 lety +36

    እንዳ ድሮ ተቀቅፎ መሄድ ከጎሮቤት ጋ አብሮ መብለት የነፈቀው እስቲ በለይክ እኒያቹ

  • @zebibatizita1562
    @zebibatizita1562 Před 4 lety +8

    አላህ ይህን በሽታ ጠፍ የሚል ዜና ያሰማን

  • @zizu7594
    @zizu7594 Před 4 lety +9

    እኳን ደና መጣችሁ ቤቶች ምጊዜም አስተማሬ ደራማ ነዉ

  • @hayoutube9620
    @hayoutube9620 Před 4 lety +17

    የአላህ የሄን በሽታ ከአለም አጥፍልን ያረብ ያረብ

  • @user-re7wj7gj6z
    @user-re7wj7gj6z Před 4 lety +12

    ማነው እንደኔ ኮሮና ጠፋተብሎ መስማት የፈለገው

  • @user-zi1pu4wg7i
    @user-zi1pu4wg7i Před 4 lety +139

    እንደኔ ኮሜንት ማንበብ የምትወዱ የኮሜንት ሱሰኞች የት ናችሁ 😂 ታዲያ ወደ ቻናሌ ገባ ብላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ምርጦች

  • @endalktube3814
    @endalktube3814 Před 4 lety +8

    አንኳን አደረሣችሁ ውድ የቤቶች ተከታታዮች
    እና ኢትዮጲያኖች መልካም ሆስአና

  • @user-mb5ib2fz4x
    @user-mb5ib2fz4x Před 4 lety +6

    ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ አላህ ኢትዮጵያ ና ህዝቦቿን ከክፉ ሁሉ ይጣብቅልን

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i Před 4 lety

      ከይሪያ የሀባ ቀባጥ የሀባ ቀባጥ ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ

  • @user-pv9hz2kk7k
    @user-pv9hz2kk7k Před 4 lety +26

    ኮሮና በሽታ አለህ ያጥፈዉ ያራብ ያዉነት ለካ አራቢች ከአቤት ከልዋጡ ፍፍፍፍ ዳከመኝ

  • @ettoppiyaetto2191
    @ettoppiyaetto2191 Před 4 lety +10

    የገሬ ልጆች እንደት ዋላችሁ በውጭም ባግረ ውስጥ ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ. እኔ ያለሁት በስደት አለም ነው የበተስቢና ያገሬ ጉዳይ እንቅልፍ ነስቶኛል ሆኖም ግን ጉሮሮየን አሞኛል የድግል ማርያም ልጅ በሰው ቤት በስደት ያላችሁ የጣት ቁስል አይመማችሁ ሰላም እደሩልኝ ተቀን ቀን
    ደግ ደጉን ያሰማን ደህና ደሩልኝ

    • @user-zs5mc1tk6l
      @user-zs5mc1tk6l Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቀን ።አይዟሽ ፈጣሪ ምህርቱን ያውርድልሽ

  • @kyialtiku5111
    @kyialtiku5111 Před 4 lety +10

    አዳሜ ዛሬ አንደኞ ነኝ ቁጭ ብዬ ነበር የጠበኮችሁ እነተ እና 9ሺ ዉስጤ ናችሁ

  • @user-ry5jx3xf7d
    @user-ry5jx3xf7d Před 4 lety +71

    አልሀምዱ ሊላህ ኮሮናን ላመጣሀው ሀያሉአላህ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል ኮሮና የመጣው ወደአላህ እድንመለሥና ቶበት እድናደርግነው ያአዩሀናሥ ቱቡኢለላሂ ጀሚአን

    • @user-zi1pu4wg7i
      @user-zi1pu4wg7i Před 4 lety +1

      ሉቤ ቢንት ሁሤን የረሡል ወዳጅ ምርጤ የአራዳ ልጅ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጊኝ ባለሽበት ይመችሽ

    • @Megenorthodox
      @Megenorthodox Před 4 lety +1

      አልሀምዱሊላህ

    • @user-hq7iz9yx5h
      @user-hq7iz9yx5h Před 4 lety +1

      ትክክል አልሀምዱሊላህ አላ ኩልሀል

    • @user-ry5jx3xf7d
      @user-ry5jx3xf7d Před 4 lety +1

      አብሽሩ ሀባይብ ኢነላሀ ማአሣብሪን በዱአ እንበርታ

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 Před 4 lety

      Kkkkkkkkk

  • @asmajimaa7097
    @asmajimaa7097 Před 4 lety +25

    Baga nagan dhufatanii botochii kenyaa bayeen isiin jaladhaa jiradha hamatuun issin hin aragiin jedhee amiiin jedhaa😄😄🇪🇹🇪🇹👍👍

    • @monakk2219
      @monakk2219 Před 4 lety

      Amiin asma jimma mucaa biyyaa koo

    • @asmajimaa7097
      @asmajimaa7097 Před 4 lety

      @@monakk2219 galatomii ijolee jimati atis jiradhuu

  • @tadellebekele4918
    @tadellebekele4918 Před 4 lety +6

    ስውዳችሁ እግዚአብሔር ህዝቦቿን ይጠብቅ የመጣብንን ክፉ ወረርሽኝ ያንሳልን የታመሙትን ይማርልን ለሞቱት ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፀናናትን ይስጣችው

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 Před 4 lety +16

    ፈጣሪ እሄን ኮሮና እሚሉትን በሽታ ከምድረ ገፅ ያጥፍልን

  • @user-wp2ch1py6p
    @user-wp2ch1py6p Před 4 lety +3

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ቤቶች
    ኡመቱል ሙሐመድ እንኳን ለተከበረው ሸህ ረመዷን በሰላም አደረሰን ኢንሻአላህ ኮሮና ካመጣው ሂላፍ ረመዷን ይዞት የመጣው ራህመት ይበልጣል

  • @user-vl4nh3gn1u
    @user-vl4nh3gn1u Před 4 lety +3

    ወላይታ ጎራ በሉ አ አ ብቻ ሳይሆን ክፍለሀገር ጌጠር ያሉ ምስክን ሰወች ብዙናቸው መግስት አርትቶች ስለ አ አ ብቻ ነው የምያወሩት ደቡብ ሰመን ምስራቅ ምዕራብ ከተቻለ ሞላው እትዮ ናት እርዳታ ማግኘት ያለባት ሰላም ለኢትዮጵያ እግዚአብሔር እትዮጵያን ይባርክ ሀገረ ቃል አላት ቤቶች ውድድድድድድድድድድድ

  • @fouzianuru2261
    @fouzianuru2261 Před 4 lety +5

    የቤቶች ድራማ የማደንቀውና የምወደው ነው በርቱ እባክሽ በኮረና ምክንያት እየተገለሉ ባሉት ዶክተሮች ዙርያ ብድር በጣም ደስ ይለኛል መገለል የለባቸውም እንደውም ድጋፍ ማበረታታት ሲገባን እንዴት ይገለላሉ

  • @tracyabdi4309
    @tracyabdi4309 Před 4 lety +5

    Well Come ቤቶች ሁሉም በ ትዕግስት ነው የ ዱሮ ነገር እኛም ማዳም ቤት ስራ ብዛት ወገባቺን ,እጃቺን ዉልቅልቅ አርጎኛል እንድም ሆነን ፋጣርያቺን እናመሰግናለን

  • @angleangle7960
    @angleangle7960 Před 4 lety +2

    የአላህ ያረብ ያረብ በአሰማኢከ ሁሰና በሲፋቲከከል ኡላ ይህን ኮሮና አንተ ከአለም አጥፈልንን ያረብ ረመዷንን በጀማአ ሷላትን አንተ ወፈቀን

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 Před 4 lety +23

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ይህን ኮሮና በሽታ የማልሰመበት የት ልህድ። እግዚአብሔር አምለክ ይህ በሽታ ጣፍ ተብሎ ዜና ያሰማን

  • @nasriaaaa3987
    @nasriaaaa3987 Před 4 lety +10

    ዉድ የሀገሬ ልጆች እዴት ናችዉ ከኮሮና አልሀ ይጠብቀን አይዞአቹዉ እሄም ቀን ያልፋልእና ያ ጊዜ እንላለን ከአልሀ እና ከእግዝሀብሄር አለ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kedirtech6228
    @kedirtech6228 Před 4 lety +6

    ፈጣሪ ሆይ የአላህ ይህንን ወረርሽኝ ከምድረ ገፅ አጥፋልን 🤲🤲🤲🤲 ውድ ሙስሊም እህት እና ወንድሞቼ በሰላም ለረመዷን አላህ ያድርስልን ይሂንን ወረርሽኝን ያጥፋልን ።ረመዷንን በጀመአ በመጂድ የምንሰግድ ያድርገን ይህንን ወረርሽኝ ያጥፋልንና። ይህን ወረርሽኝ አጥፍቶልን ኡምራ የምንሰሪ ያድርገን።

  • @amentadme449
    @amentadme449 Před 4 lety +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች ፕሮግራማችሁ ደስ ይላል ቀጥሉበት

  • @hafesuayoutub9468
    @hafesuayoutub9468 Před 4 lety +2

    አይ ከሮና አገራችን ዘረኝነትን እልምምም አደረገ ኮረናየ አገራችን እንዳትቆይብን አድነትን ፈጥረክልናልና ሂድ እናመሰግናለን

  • @Mariam-zh2ie
    @Mariam-zh2ie Před 4 lety +10

    #እንኳን_ለበዓል_ሆሳዕና_በሰላም_በጤና_አደረሳችሁ_አደረሰን🌾
    የሰላም አለቃ ምህረቱን ያውርድልን
    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ እድቸርነትህ ማረን
    የድንግል ልጅ እደቀድሞ በቤትህ ሰብስበን
    በአንድነት ሆሳዕና በአርያም እንበል!
    ሆሳህና
    ይህ የስምንተኛው ሳምንት ሰንበት መጠሪያ ሲሆን ይህም ዕለት በነቢዩ
    በዘካርያስ ላይ የተጻፈው ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ጌታችም መድኃኒታችን ኢየሱስ
    ክርስቶስ በአህያይቷ እና በውርንጭላይቷ ላይ ተቀምጦ ሆሳህና በአርያም
    ሆሳህና ለዳዊት ልጅ ተብሎ እየተመሰገነ ወደ ቤተ መቅደስ መግባቱ
    የሚተሰብበት ዕለት ነው፡፡
    ሆሳህና ማለት ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን›› ማለት ነው፡፡በሰሙነ
    ሕማማት ጸሎተ ፍትሃት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና
    አስተስርዮ የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው:: ❀እንኳን አደረሰን❀

  • @satube6217
    @satube6217 Před 4 lety +18

    ተረደድተን ይህን ግዜ እንለፈው

  • @wellrt4727
    @wellrt4727 Před 4 lety +2

    ዉዲየኢስላም ልጆች እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ ዙርገጣሚ ያዲርገን ያረብ 🌷💕💓💓

  • @anshamoussa3418
    @anshamoussa3418 Před 4 lety

    Ye Allah , ye Rebi 😭😭
    God bless you. very well thought about helping the needy and extending a needy hand🙏🙏🙏🙏❤

  • @user-fg1eb8qh7s
    @user-fg1eb8qh7s Před 4 lety +3

    አህለን ቤቶች አላህ ኮሮናን በሽታ ከሀገራችንን ያንሳልን ያረብብብ ሁላችሁም በየሀይማኖታችሁ በያላችሁበት ዱአ አድርጉ እኛንም በስደት ያልነውን አላህ ይጠብቀን ስለመርዳቱም አላህ ይጨምርላችሁ ነገር ግን በየከተማው ብቻ ሳይሆን በየገጠሩም መርዳት ያስፈልጋል ምክንያቱም አሁን መንገዶች ገባያዎች ሱቆች ተዘግተዋል እነሱንም መየት ያስፈልጋል ኢንሻአላህ እኔም ለመርዳት ዝግጁ ነኝ አላህ ይርዳን በተረፈ እና ሰበቡን ማድረስ ነው የሚጠበቅብን

  • @ethiofamily85
    @ethiofamily85 Před 4 lety +8

    በጉጉት ስጠብቃችሁ ነበር የኔ ተወዳጆች ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 Před 4 lety

    በእውነት ትልቅ መልዕክት ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ👏👏👏

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou937 Před 4 lety +2

    ቤቶችዬ እንኳን ደህና መጣቹ
    አላህ ሆይ ይህንን ኮረና ከአላም አጥፋልን ያረብ

    • @fasikatube9475
      @fasikatube9475 Před 4 lety

      munaዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ

  • @rahmamohammed2088
    @rahmamohammed2088 Před 4 lety +11

    🙏🙏🙏😀 ተባርኩ አብዝቶ ይስጣችሁ ፈጣሪ ይህን በሽታ ከአገራችን አይደለም ከአለም ያጥፍልን🙏🙏

  • @balsyibalatim1095
    @balsyibalatim1095 Před 4 lety +3

    ውድና የተከበራቹህ። የትዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሳእና አደረሳቹህ። በሰላም። ዘወረድ ጀምረን። ሆሳአና ላደረሰን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ። ይክበር ይመስገን

  • @Mm-pz7od
    @Mm-pz7od Před 4 lety +1

    በጣም አሪፍ ነው ሀዛሉ እና ዘሩ በጣም ደስ የምትሉ ናቸው ይኸንን በሽታ አላህ ያጥፋልን

  • @user-js9jm8oj8f
    @user-js9jm8oj8f Před 4 lety +2

    *ለአመት ሸምቼ ቤቴ ገብቻለሁ የምትለዋ ተጋነነች ግን ፈጣሪ ይሄን ቀን ቶሎ ያሳልፍልን በሽታዉንም ያንሳልን*

  • @user-lk4tk8do7i
    @user-lk4tk8do7i Před 4 lety +9

    እረ የት ልህዲ ኮረና ምባል ማልሰማበት አምላኬ በቃ በለን😭🙏🙏🙏

  • @mohammedkedir2230
    @mohammedkedir2230 Před 4 lety +3

    ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለሆሣዕና በዓል አደረሳችሁ

  • @amarechasfa412
    @amarechasfa412 Před 4 lety

    ዋው ቤቶች ሥወዳቹ በጣም አሥተማሪ ነገር ነው ምታቀርቡት እድሜ ጤና ይሥጣቹ

  • @gettiwassi1228
    @gettiwassi1228 Před 4 lety +1

    😢😢😢😢ወይኔ ፈጣሪዬ አምላኬ እባክህ መልካም ቀን አምጣልን ቤቶችዬ እናመሰግናለን 🇧🇯🇧🇯🇧🇯❤❤❤

  • @kal8362
    @kal8362 Před 4 lety +4

    ደስ ሲል እናቴን እና አባቴን አወራሁ እንደት እኮ ደስ እንደሚለኝ እናት አባቴን ሳወራ እግዚአብሔር እደሜ ጤና ይስጥልን ላባት ኤናቶቻችን ኮረና ከምድረገጥ ይጥፋልን አሜን❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴

    • @user-yd4bf1zx6u
      @user-yd4bf1zx6u Před 4 lety

      እኔም በጣም ነው ደስ ነው ያለኝ በጣም ጥሩ ነገር አወራኻቸው ደስ ሲል ደውለሽ ድምፃቸው ሲሰማ

    • @user-yd4bf1zx6u
      @user-yd4bf1zx6u Před 4 lety

      አሚን አሚን ሁሌም ስደውኢ እወዳቹአለው በያቸው እሺ

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 Před 4 lety

      Amene Amene Amene

  • @salasala2353
    @salasala2353 Před 4 lety +5

    እኮን በሰላም መጣችሁ

  • @dtedwe2052
    @dtedwe2052 Před 4 lety +1

    ቤቶች ስወዳቹህ አላህ ይህን በሽታ ያንሳልን ያረብ በቃ ይበለን በስደት ያላቹህ እህት ወድሞቸ ከዚህ በሽታ አላህ ይጠብቀን ቤቶች ሁሌው በደስታ ኑሩልኝ

  • @kelibbeqaluteshale2114
    @kelibbeqaluteshale2114 Před 4 lety +1

    መልካም ነገር መስራት ጊዜዉ አሁን ነዉ። ወገን እንተሳሰብ። የዛሬዉ የማረ ነዉ።

  • @alimuhe1746
    @alimuhe1746 Před 4 lety +2

    ዛሬ የመጀመሪያ ተመልካች ነኝ ደስ ሲል

  • @gazalgazal6069
    @gazalgazal6069 Před 4 lety +18

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሆሰሀና አርያም አደረሣችሁ🙏🙏🙏
    ኮሮና ከጭንቀቱ ከመዳም ግልምጫ ጋ ተባብረው ሊደፉኝ ነው እኔ ከርታታዋን😭😭😭

    • @user-yx2vd2pt9s
      @user-yx2vd2pt9s Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-yt8im9sc5s
      @user-yt8im9sc5s Před 4 lety

      ኣይዞሽ እህቴ ኣትጨናነቂ ሁሉም በትእግስት ነው ሞሆን ያለበት ፈጣሪ ይርዳን

  • @tg3766
    @tg3766 Před 4 lety +2

    ሠላምናቺሁወይ ቤቶችየ አለን እኛም ሶሥት ወር ሊሞላን ነዉ የጊቢያችንን በር ከዘጋን አላህ ያብጀዉ

  • @senduyigezusendu4531
    @senduyigezusendu4531 Před 4 lety +1

    ቤቶችዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ ምርጦቼ

  • @user-bs2sx3ks2v
    @user-bs2sx3ks2v Před 4 lety +11

    ሠላማቹ ይብዛ እንኳን አደረሳቹ ሆሳአና በአርያ ኮሮና በሽታ ከምደረ ገፀ አጥፍቶት የሠላም ዜና ያሰማን

  • @user-oy8hf2ps3x
    @user-oy8hf2ps3x Před 4 lety +10

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች በሙሉ እኳን ለኦእሣና ባሀል በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን

  • @user-ku7bx3xs9p
    @user-ku7bx3xs9p Před 4 lety

    ተው ቤቶች ደቂቃ ጨምሩልን ደስ ይላል ቀጥሉበት ሰላማችሁን ያብዛልነ

  • @cheto801
    @cheto801 Před 4 lety +2

    እንኳን በሰላም መጣቹ አገራችን ሰላም ትሁን ከዚ በሽታ ፈጣሪ ይጠብቃች

  • @tgtube9609
    @tgtube9609 Před 4 lety +40

    #አንድ_ህልም
    ብልጭ ድርግም በሚል ••
    አጭር የሂዎት ውል ••
    ደግመን በማንመጣው
    •••በዚህ አጭር አለም
    ከሚወዱት ጋራ አንድ ሁኖ እንደመኖር
    አንድ ህልም አንደማለም
    የሚልቅ ደስታና ትልቅ ስኬት የለም
    ከተመቸወት ሰብስክራይብ ያድርጉ

    • @kkhh7850
      @kkhh7850 Před 4 lety

      👍👍👍👍👍👍💟💟💟💞💞💝💝💝💘💗💘💘💘💗💗💗

    • @mekditubeselamethiopia7049
      @mekditubeselamethiopia7049 Před 4 lety +1

      Tg ማር በቅንነት ቤተሰብ እንሁን cm አስቀምጣለ አድመልሸልኝ የሰው ሐቅ ጥሩ አይደለም

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 Před 4 lety +6

    የህንን በሽታ ከአለም ጠፍቶ ያሳየን የሚቀጥለው አመት ባለፈ እንዲ አይነት ወረርሽኝ በሽታ ነበር በለን ልናስታውሰው እንዳለፎ ብዙ ነገሮች

  • @user-jw9qk9rg3b
    @user-jw9qk9rg3b Před 4 lety +1

    ይሄ ጊዜ አልፎ መልካም ዘመን እግዛብሔር ያምጣልን

  • @user-nj7qg9yc2b
    @user-nj7qg9yc2b Před 4 lety

    ዋውውው ቤቶች ትልቅ መልክት ተባረኩ ሌሎቻችሁ ለድራማው ኮምቱ ሸማ በየፈርጁ

  • @aaah9651
    @aaah9651 Před 4 lety +3

    ረመዳን ሙባረክ

  • @burtukanteresa9760
    @burtukanteresa9760 Před 4 lety

    ሥወዳቹ ቤቶችዬ እግዚሃብሄር ይሄንን በሽታ ያንሣልን

  • @zelagirma875
    @zelagirma875 Před 4 lety +1

    ቤቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የኮሮና፡ማስታወቅያ ልብ ይነካል አምላክ ሆይ በቃችሁ በለን

  • @sekutibenteslam3633
    @sekutibenteslam3633 Před 4 lety +25

    Ya rabi Ramadan eye meta new keyru wer Allah ehen beshita atfetot be desta mekebl Allah yadergen ehen talak ena yete kebre wer Insha Allah enedane metmegnu like me 👍

  • @user-qp2hc3wy7y
    @user-qp2hc3wy7y Před 4 lety +12

    ሴትዮአን አይቼ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩ 😭😭😭 እናቴ በእሳቸው ቦታ ሆኜ አሰብኩት 😥😥😥😥 ፈጣሪ በቃቹ በለን 😢😭

    • @saytsayt164
      @saytsayt164 Před 4 lety

      አዎ ልብ ይነካል 😢😢😢

    • @islamispeace2317
      @islamispeace2317 Před 4 lety

      ወላሂ እኔ ምስላቸው ከፊቴ ላይ አልሄድ አለኝ የገጠሩ እናቶቻችን የከተማ ደካማዎች ሞሶባቸው ታየኝ ……

    • @seidaraga435
      @seidaraga435 Před 4 lety

      ሰላምነው

    • @elifinash8494
      @elifinash8494 Před 4 lety

      😥😥😥😥😥😥

  • @selamawittadesse8346
    @selamawittadesse8346 Před 4 lety +1

    ዋው ምርጥ ድራማ ነው ቤቶችዬ ተባረኩ ለወገን ደራሽ ወገን ነው

  • @TgTg-ep9lz
    @TgTg-ep9lz Před 4 lety

    ቤቶችዬ ሰወደችሁ እኮ እናመሰግናለን ሁሌም ፈታ ስለ ምታደርጉን 😍🙏

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 Před 4 lety +13

    ሰላም ምርጮችዬ ባላችሁበት ሰላም ፍቅርን ያድላችሁ ከመጣብን መቅሰፍት ወረርሽኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን
    ይህ ቀን አልፋ ለማመስገን ያብቃን

  • @samiramuhammad8123
    @samiramuhammad8123 Před 4 lety +3

    ያረብ እኛ ስደተኛነን አላህ ይጠብቀን