Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 76 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 76

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 76 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2021
    Facebook : / eyohatv
    Instagram : / eyohaaddis
    CZcams : / eyohaentertainment
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Eyoha Entertainment
    #EyohaEntertainment
    #EthiopianMovie
    #ZetenegnawShi

Komentáře • 559

  • @addismoviesethiopia
    @addismoviesethiopia  Před 3 lety +96

    ሰብስክራይብ (Subscribe) czcams.com/channels/MiXkX9rhiJWkQWKuD5Od0g.html

  • @kaletilhune4639
    @kaletilhune4639 Před 3 lety +73

    የኔ ጩባው ስወድህ እኮ ብሬም አቡም ውሮም ሁላቹም ትመቹኛለች

  • @haymanotsolomon7768
    @haymanotsolomon7768 Před 3 lety +53

    ከዉሮጋ ከመግባባት በ ዘር የተከፋፈሉትን ማስታረቅ ይቀላል የኔ ድንዙዝ። 😍😍😍

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t Před 3 lety +46

    የትዋህዶ ልጅች እንኳን ለአቡነ ገብር መፍስ ቅዱስ እርፍት አመታው ክብር ባእል አደርሳችሁ 🙏💒🍃

  • @aftube6498
    @aftube6498 Před 3 lety +31

    ክብር ለኛ ለሸቃሎች ልክ እደተለቀቀ እናያለን ዩቱበሮችን ሚሌነር አረግናቸው ግን እነሱ ለኛ አድቀን የኛ የሸቃሎችን ስም በሳላም አስተው አያቁም ያረብ ሀገር ሴት ሲሉ ይኖራሉ

    • @user-bl2np8wu4g
      @user-bl2np8wu4g Před 3 lety +3

      በጣም ያለኛ ባዶ ናቸው

    • @susutube7232
      @susutube7232 Před 3 lety +1

      ከሁን በኋለ እነንተም እኘን ያመደም ቅመሞችን ሰብስክረብ አርጉን እርስ በርሰችን በሰብስክረይብ እንረደደ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 Před 3 lety

      Wude subscribe aedrgigne te

    • @_AloS
      @_AloS Před 3 lety

      ካገር ከወጣሽ ቆይተሻል እናት
      Wifi እኛም አገር የት እንደደረሰ ጠይቁ 🤣🤣

    • @_AloS
      @_AloS Před 3 lety +1

      @@user-bl2np8wu4g 🤣🤣 ሞራልሽ ደስ ይላል
      1-Ethiopia
      2-USA
      3-UAE ይሄ ነው የተመልካቻቸው አገር status. የምለው ከገባሽ 😃

  • @habiba741
    @habiba741 Před 3 lety +220

    ውሮን ከልባችሁ እንደኔ የምትወዶት ላይክ አድርጉ

  • @lilyyanni839
    @lilyyanni839 Před 3 lety +26

    የውሮ የዛሬ episode character ኣርቲስት ማስተዋል ፅን ደህና ኣርገው ነው የገቡላት 😂😂

    • @Elsa_444
      @Elsa_444 Před rokem

      👍👍👍👌👌😂😂😂😂😂

  • @jafanovax
    @jafanovax Před 3 lety +23

    የእዉነት የተሰራው ህዝብ ዉስጥ ያለው ጥንቄትና ዉጥረት ነዉ፡ ምናልባት የምመለከተው አካል ይህንን ድራማ ያዉት እንደሆነ ቤታችን ዉስጥ ያለው ችግር ነዉና መፍተ ብትፈልጉልን እላችኋለሁ ።

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +18

    እማማ አሰለፍ ግን በጣም ውስጤ ናቸው የምር ድምቀት ናቸው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @elihamezedin4671
    @elihamezedin4671 Před 3 lety +116

    ማነው እንደኔ ገና ሳያይ ላይክ የሚያደርግ😂😂😂😂😂

  • @eyobzewde532
    @eyobzewde532 Před 3 lety +21

    አንድ ትሪ ላይ ይኤ ሁሉ ወጥ ምን ያረጋል😂😂😂😂ጩቢቲ,
    የውሮ ካራክተር አድክም ነው 😀

  • @meseretbekele8156
    @meseretbekele8156 Před 3 lety +6

    ውይኔ እንዴ ውሮ ከእውቅት ነጻ መሆን እንዴት ደስ ይላል 🤔😂🤣😋😸😻ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤️🇪🇹

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 Před 3 lety +15

    በዚህ ዘመን እንደ ውሮ ነገር ባይገባን ነው የሚሻለው ያለዚያ ማበዳችን ነው ።

  • @ludelove3157
    @ludelove3157 Před 3 lety +46

    እኛ ሳቅን ግን ህዝብ እያለቀሰ ነው እውነት ያሳዝናል ህዝብን በርሀብ ገለው ማንን ሊመሩ ይሆን 😴😴😡😡🛑

  • @khalidkedir692
    @khalidkedir692 Před 3 lety +8

    10:53 የላዳ ክራዩ ዘይት ይገዛልናል 😂😂😂😂😂 እና የነ ጩባው Reaction 😂😂😂🔥🔥🔥🔥

  • @user-gt7hy3nf2o
    @user-gt7hy3nf2o Před 3 lety +13

    ጋሽ ብሬ ቀስ ብሎ የሚናገራት ነገር😂😂😂😂😂

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y Před 3 lety +17

    የሳቅ ምጮች ናችሁ እኮ 😘😘😘 ጩቢቲ ሰወድህ🤣 ታሰቀኛለህ 🤣🤣🤣

  • @user-nw8lc2br8j
    @user-nw8lc2br8j Před 3 lety +13

    ይህ ሁሉ ዙርያ ጥምጥም ማስተዋልን ለመንካት ነው ማሲቲ ፅናቱን ይስጥሽ 🙄😂

  • @oli_ts6413
    @oli_ts6413 Před 3 lety +28

    Comment ልታዩ የገባቹ ሁላ ሰላማቹ ብዝት ይበል ብያለሁ

  • @henokezt
    @henokezt Před 3 lety +6

    ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦቼ ለዐቢይ ጾም እንኳን አደረሳችው - ቻናሌ ላይ የመምህር ምህረተአብን
    የሊቀ ሊቀ ሊቃውንት ስማኮነ መላክን እና የ መጋቤ ብሉይ አባ ገብረ ኪዳን ስብከተችን ያዳምጡ

  • @user-li8fw2zj6k
    @user-li8fw2zj6k Před 3 lety +23

    ውሮ የዘጠነኛው ሽህ ድምቀት 😜 እኔም እንዳች ከእውቀት ነፃ የምንሆንበት ተቀን ናፈቀኝ 😋😹😹

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe335 Před 3 lety +12

    እረዱዬ የትእ ነሽ ማሬ ትናፍቂኛለሽ ጩቢታ አቡ ክክክክክክክክክ የቤት ወጪ መግዛት ጀምረዋል አንቺ ብቻ ተመለሺ ወገብሽ መንቀጥቀጡን ይተዋል

  • @nebtube9206
    @nebtube9206 Před 3 lety +10

    እውነት ለመናገር የጩባው ሸሚዝ ይመቸኛል፡፡

  • @user-ev6ij7pv5i
    @user-ev6ij7pv5i Před 3 lety +17

    ውሮዬ ስወድሽኮ የድራማው ድምቀት ነሽ 😍😍😍 የባለሃብቱ ቅኔ ግን ለማስተዋል ነው አይደል አይይይ😃😃

  • @fozi6670
    @fozi6670 Před 3 lety +9

    ረዱ ከሌለች አይነፋም please
    ቅጣይ ሳምንት አምጧት🙄🙄ከቤ ሳይሰረቃት አይቀርም ደላላ ስለሆነ ልምድ ይኖረዋል እሱ ጋር ፈልጓት😂😂😂

  • @mekonen558
    @mekonen558 Před 3 lety +10

    Weroyaaaaaaaaaaa men abata ladergesh men ale enam endanchi baregegn I miss u

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Před 3 lety +7

    የወሮ ዩቱብ ቻናል እንደሷ አዝግ ሆኖ አረፈው በ4 ደቂቃ 475 ሰው እያየው ነው 40 ሺ ላይክ 10 ሺ ዲስላይክ ኡህ ነፈርኩ😂😂😂😂

  • @selinaalex7742
    @selinaalex7742 Před 3 lety +6

    ማነዉ እስቲ 9ነኛዉሺ እንደኔ ሚመቸው💚💙💜💙❤👍👍👍👍👍

  • @user-ww7oo2qp4g
    @user-ww7oo2qp4g Před 3 lety +3

    ክክክክ አይ ውሮ የምር ከእቅት ነፆ የምጭረሸ ነው የትምችኝ ሁሌ በች ነው ምዘናንው 😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-en8kg8dd8u
    @user-en8kg8dd8u Před 3 lety +4

    የምታስቀኝ ውሮ የምትናገረው ነገር 😂😂😂😂😂
    አዝግ
    ጩባው ወይ ኑሮ ወይ ኑሮ ብለህ

  • @rema5517
    @rema5517 Před 3 lety +28

    አረ የጩባው አድናቂዎች የት ናችሁ አትታዩኝም

    • @jjkenjoyer_250
      @jjkenjoyer_250 Před 3 lety +1

      እሰይ

    • @funnyethiopianvideo1238
      @funnyethiopianvideo1238 Před 3 lety

      Broye beteseb hunilign

    • @user-li8fw2zj6k
      @user-li8fw2zj6k Před 3 lety

      እኔስ ጩኸቱን ስጠላው

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 Před 3 lety

      Wude subscribe aedrgigne q

    • @rema5517
      @rema5517 Před 3 lety

      @@user-li8fw2zj6k ውይ በቃ ጩሀት አላየሽም ማለት ነው በአሁን ሰአት ያሉ ዘፍኞች በሙሉ ጩባው ይቦንሳቸዋል

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 Před 3 lety +6

    ጩባው አቶ ጌጤን አይቼው በሳቅ ነው የገደልከኝ🤣🤣🤣🤣🤣አቦ ይመችክ 👌👌👌👏👏👏

  • @Tesfahun1
    @Tesfahun1 Před 3 lety +48

    ዛሬ ደግሞ ምን ታይቶችሁ ነዉ በጠዋቱ ለማነኛዉም ይልመድባችሁ

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 Před 3 lety +8

    ወላሂ ብሬ ሥወደዉ አባቴ ይመሥለኘለ💞

  • @tekalignabebaw5441
    @tekalignabebaw5441 Před 3 lety +6

    አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ሰላማችው ይብዛ ኑሮም ከዚ በላይ አይንዛዛ ጩቢቲም ከሰው ግጥምና ዜማ ትግዛ

    • @moa4774
      @moa4774 Před 2 lety

      ጩብቲበጣምነዉየምወድህ😂😀☺️

  • @asnakemathewos3788
    @asnakemathewos3788 Před 3 lety +11

    ቀልዱን ተውና እረዱን አምጡ ከልሆነ እዚህ ውስጥ አንድ ሰውን አይኖርም

  • @tesfayebeyene9359
    @tesfayebeyene9359 Před 3 lety +4

    በጣም timechugnale በተለይ wuroye ዉድድድድ ማረግሽ

  • @Michael_m_
    @Michael_m_ Před 3 lety +17

    እንኳን ለአብይ ፆም ፪ተኛ ሳምንት "ቅድስት" በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። ስለ ፪ተኛ ሳምንት "ቅድስት" የለቀኩት ቪድዮ አለ የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ ሰብስክራይብና ገብታችሁ አዩት።

  • @user-xv5rz7nx5n
    @user-xv5rz7nx5n Před 3 lety +4

    እፎይ አሳቃችሁኝ እናመሰግናለን ምርጥ ናችሁ ብዙ መልክት አለው።

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 Před 3 lety +48

    በእየሱስ ስም አረ ኢትዮጵያ ኑሮ ንሮዋል አምላኬ አረ ባካቹ ግቢ ያላቹ ሰዎች ግቢያቹ ውስጥ ሽንኩርት ቲማቲም ካሮት ቆስጣ ድንች ትከሉ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 Před 3 lety +1

      Wude subscribe aedrgigne m

    • @yohannesbirru3593
      @yohannesbirru3593 Před 3 lety

      aw bakh ena erasu yanten coment salanebew new reply yarekut

    • @kidistashenafi9342
      @kidistashenafi9342 Před 3 lety +1

      @@yohannesbirru3593 🤣🤣🤣🤣🤣 ሴት ነኝ ብላዘር ሀሀሀሀ አይዞህ አባቴ አጦዘሃ ኑሮው

    • @ellenia6757
      @ellenia6757 Před 3 lety +1

      Wow. Betam yemigerm hasab nw gin sewu bilihat restual

    • @kidistashenafi9342
      @kidistashenafi9342 Před 3 lety +4

      @@ellenia6757 አመሰግናለሁ ውዴ ውጪ ሀገር ስናይ በረንዳቸው ላይ እንደ አበባ ጥቁር አፈር ገዝተው በእቃ ይተክላሉ እኛ ሁሉም ነገር ተሰቶን ማሰብ ብቻ ጎሎብናል በጣም ያሳዝናል ከዛ ኑሮ ተወደደ እንላለን ግቢ ኖሮን ሳንሰራበት

  • @muhammadsalem7354
    @muhammadsalem7354 Před 3 lety +8

    አረ በሳቅ ገደላችሁኝ እረዱ ደሞ የት ሄዳ ይሆን ከከቤጋር ጠፍታ ይሆን ግራ ገባኝ እኮ

  • @yenigus7579
    @yenigus7579 Před 3 lety +16

    ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት በርቱ ግን እውነት ይሄ ነገር የሁሉም ቤት መነጋገሪያ ሆኗል ቆይ ምንም የሌላቸው ደግሞ ምን ይሆናል?

  • @tsegenetkappo9353
    @tsegenetkappo9353 Před 3 lety +3

    ስናደድ ሳዝን ከእግዚአብሔር ቃል ውጭ እነዚህን እየፍለሁ አያችዋለው በጣም ያዘናኑኛል ሁሮ በተለይ

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 3 lety +7

    እንደ ውሮኮ ድንዝዝ ያለ ሠው አይጠፋም በየቦታው😋😁😂

  • @kiyaye41lj38
    @kiyaye41lj38 Před 3 lety +16

    አንደኔ ኮሜንት ለማንበብ የገባ ላይክ ግጩን

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 Před 3 lety +1

    ውጪ ያለነው ያራዳ ቋንቋ እራሳችንን አብዴት የምናደርገው በዚህ ድራማ ነው 😂😂😂

  • @fayselnurye9547
    @fayselnurye9547 Před 3 lety +11

    👉ዶክተር በሽተኛ እንድትሆን ይመኛል
    👉ፖሊስ ወንጀል እንድትሰራ ይመኛል
    👉መካኒክ መኪናህ እንዲበላሽ ይመኛል
    👉ነጋዴ እቃ እንዲጎልህ ይመኛል
    ***
    👊ሌባ ብቻ ነው ሀብታም እንድትሆን የሚመኘው😁
    እስኪ Like ለሌቦቻችን

  • @mezmurbiet
    @mezmurbiet Před 3 lety +12

    እረ ው.....🙆‍♂️ የዚች ልጅ ንቅለት አስነቀለኝኮ

  • @minlargelhkfiqir662
    @minlargelhkfiqir662 Před 3 lety +4

    ያማል ቅኔው በሀብት 😂😂😂😂

  • @user-hs7hw4km6z
    @user-hs7hw4km6z Před 3 lety +12

    እንዳው ጩቢቲዬ ሡሥ ሆነክብኛልኮ ስወድክ

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 Před 3 lety +2

    😀😀😀😀😀በጣም አሪፍ ሁሉም ወደ ማጀት ገብቶ ባበሰለ

  • @user-vd5ge6ey7u
    @user-vd5ge6ey7u Před 3 lety +8

    የምር በጣምነው የምወዳቺሁ በረቱ

  • @abitube3078
    @abitube3078 Před 3 lety +10

    ውሮግን ሁሌ የዋህ ሁነሺነው እምስሪው

  • @Elsa_444
    @Elsa_444 Před rokem

    ብሬ 👴ሽሮውን እንዳትበላው የልጄ ማስታወሻ ነው ደህና ፎቶ እንኳ የላትም😂😂😂😂👨👦😂😂😂😂

  • @user-ug3yb9vl2u
    @user-ug3yb9vl2u Před 3 lety +8

    ውሮየ የእኔ አዝግ ሕፃናት ሳይቀር በእሑድን በኢቢኤስ ውሮንነው
    የምወዳት ተባልሽአድርቋ😘

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 Před 3 lety +3

    እስኪ ጭንቀቴን ለቀቅ እዲያደርገኝ ልያቹ 😂😂😂😂

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 Před 3 lety +4

    ወሮ አዚጊ😂😂😂😂😂😂😂😂❤‼

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety +4

    በጣም ትመቹኛላችሁ 100%🔥🙌

  • @user-sh5zc9op6j
    @user-sh5zc9op6j Před 3 lety +6

    ውሮየ በቃባሰብሽ ማለት ነውክክክ

  • @kaanmaaryyam1257
    @kaanmaaryyam1257 Před 3 lety +2

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን በስደት ያሉትንም በምልጃቸው ከመከራ ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @user-ev6ij7pv5i
    @user-ev6ij7pv5i Před 3 lety +2

    ውሮዬ ዛሬ ተበላሽ ኧረ ወይኔ ሰው የዚህን ያክል አላዋቂ ማለቴ አዋቂ ይሆናል እንዴ ክክክክ 😂😂😂😂

  • @zizohassen9400
    @zizohassen9400 Před 2 lety +1

    ወይኔ ውርዬ ስወድሽ😚😚😚

  • @user-og1kt4lz6y
    @user-og1kt4lz6y Před 3 lety +4

    አያስቅም የኑሮ ውድነት ይከብዳል 🤔🤔🤔

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 Před 3 lety +5

    ስታምሩ ስታስቁ ሁላቹም በርቱ 👍👍🇪🇹❤❤❤❤

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 Před 3 lety +2

    Kkkkkkkkk ዘይቱን አስዘረፍው ውሮ 😁

  • @mohammedremadan5130
    @mohammedremadan5130 Před 3 lety +3

    its interesting you showing update information about our market system.

  • @serkieaberakasa3976
    @serkieaberakasa3976 Před rokem

    እንደኔ በሳቅ የደከመ ማነው በርቱልን 😂😂😂😂❤❤❤

  • @martayilma1548
    @martayilma1548 Před 3 lety +4

    😂😂😂😂😂😂😂ውይ ጩባእ

  • @tube-mp9yc
    @tube-mp9yc Před 3 lety +4

    ካውያ ሳይሰራ ልብስ መተኮስ አይከብድም ጋሽ ብሬ😂

  • @munalove8143
    @munalove8143 Před 3 lety +2

    ya shero masa😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yeu7e490
    @yeu7e490 Před 2 lety

    ውሮ የኔ ወዴ ሰወድሽ እኮ 😂😂😂 የደስታየ ምንጪ ከሁሉ ነገር ነፂ የሁነቹ ልጅ

  • @husanhusan8906
    @husanhusan8906 Před 3 lety +2

    😂😂😂😂😂😂
    በቃ። ሴትልጂ። ምንም ፍቅር የማይሰጥ። ቆለጥም ባይኖረው
    ሀብታም አግብተወ መሰቃየት ነወ እሚፈልጉት። አረዳ። 😂😂😂😂😂

  • @king_jemal
    @king_jemal Před 3 lety +2

    ያማል ቅኔው 😂😂😂😂😂 m&d 😜😜😜😜

  • @hirut8194
    @hirut8194 Před 3 lety +2

    ውርየ በጣም ነው ፈታ የምታደርጊው ውደ 👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖

  • @remla6686
    @remla6686 Před 3 lety +6

    በጣም ጎበዝ አቦ በረካሁኑ በርቱ

  • @natanenati2526
    @natanenati2526 Před 3 lety +2

    በጣም ነው እኮ የምወዳችሁ

  • @terwrekeyoutube5191
    @terwrekeyoutube5191 Před 3 lety +4

    የሁለት ሰው አለም ነን ማስተዋልን ያድለን ❤

    • @Nur-rc7sd
      @Nur-rc7sd Před 3 lety +1

      Artist mastewal maletsh nw?
      Esuamako tebedach eko

  • @mimimimi9970
    @mimimimi9970 Před rokem +1

    የኔ አዝነኞች

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 Před 3 lety +2

    ውርዬ የመጨረሻ ድክም ነው የምታረገኝ ክክክክክክ

  • @aseaswab5352
    @aseaswab5352 Před 3 lety

    እንዳው ይሄ ቤተሰብ መቼ ይሆን ፈጣሪን አመስግነው የሚበሉት? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ከድህነት ትንሽ እንኳን ፎቀቅ አይሉም ክክክክክክ

  • @zabibhesheu6569
    @zabibhesheu6569 Před 3 lety

    🤣🤣🤣🤣🤣አዶጥ አይበቃሞይ ካላዩት አይጨቅም ጮቤው ደግ አየህወው ገባየውን

  • @lobabasaed946
    @lobabasaed946 Před 3 lety +2

    አይ ዉሮ ሠላም በላቸዉ አላለይም 🙄

  • @bedriya7350
    @bedriya7350 Před 3 lety +3

    ፌስተሉን ያያዘዉ ሰዊዬ የሰዘነዉ በለይክ ይግጨኝ

  • @user-ub5uw9ve8e
    @user-ub5uw9ve8e Před 3 lety +3

    ኢትዮ በቅርብ ልገባ ነው የኑሮን ውድነት ሳሰብ ካሁኑ እየፈራው ነው እንዴት ይሆን በዛ ላይ ስራ ካልጀመሩ መከራ ነው

  • @mominamomina8046
    @mominamomina8046 Před 3 lety +8

    ሀሀ ዉሩ ምን ይሻልሻል

  • @BertukaBe
    @BertukaBe Před měsícem

    ወይኔ ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂

  • @user-ks2nw4jn1b
    @user-ks2nw4jn1b Před 8 měsíci

    ውሩ ፍቅርኝ ይዛ ማየት እፈልጋለሁ😂😂😂😂😊😅

  • @alametube2428
    @alametube2428 Před 3 lety +2

    🤣ውሮየ አዝግ🤣🤣🤣🤣

  • @user-sp8hx3hv2h
    @user-sp8hx3hv2h Před 3 lety +4

    ወቅቱን የጠበቀ መልክት ነው በርቱ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Před 10 měsíci

    ውሮ ግን የተፈጥር ትንሽ ያይኖርባት አይቀርም. 😂😂😂

  • @user-dc6hr9vw5o
    @user-dc6hr9vw5o Před 3 lety +1

    እዉነትም ያማል ቅኔዉ

  • @dbx7607
    @dbx7607 Před 3 lety +2

    ሀገርልገባነበር በቃ ይቅርብኝ አልገባም።

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 Před 3 lety +2

    በርቱ ጥሩ ነው

  • @afeworkgebre1493
    @afeworkgebre1493 Před 3 lety

    እንድሁም ኤገሌ ኤገልት አልላችሁም ሽህ አመት ኑሩልን።

  • @berhnealamu1182
    @berhnealamu1182 Před 3 lety

    😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍Ye Ethopia nuro wadet wadet ereeeeee kebd new

  • @luckyman9712
    @luckyman9712 Před 3 lety +2

    አረ ከማስተዋል ለይ ምትወርዱበትን መስተወል ይስጣቹ

  • @rahamakonjo5386
    @rahamakonjo5386 Před 3 lety +2

    9ነኛው ሺ ስወዳቹ😂😂😂😍

  • @user-br7vw7mi6u
    @user-br7vw7mi6u Před 3 lety +3

    ነውር ነው አሽሙራቹ ማስተዋልን ለመካት ነው አይደብራቹም እዴ

  • @estubgashaw3173
    @estubgashaw3173 Před 3 lety +3

    ሽሮ አምሮኛል ተው ጩቢቲ😂

  • @mayaethio9046
    @mayaethio9046 Před 3 lety +6

    ወይኔ ውሮ😂😂😂🙄ተይ ግን...