"አትነካኩኝ ሀገሬን አልሰጥም" ፉከራና ቀረርቶ በቅዳሜ ከሰዓት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 02. 2021
  • Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide​​​
    Telegram Channel: t.me/ebstvworldwide​​​
    Facebook: / ebstv​​​
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv​​​ #EthiopianTvShow​​​ #EBSTV​​​ #EBSTVWorldwide​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​ #Your​​​#1choice​​​
  • Zábava

Komentáře • 90

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +16

    ክብር ለቀደሙት ጀግኖች አባቶቻችን እንኳን ለ 125 ኛው የአደዋ በአል አደረሳችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @user-xg8wz7ge2v
    @user-xg8wz7ge2v Před 3 lety +4

    ዋው ስታስቀኑ ስለ ሀገራቺን ያላቺሁ ፍቅር

  • @samrifkr3785
    @samrifkr3785 Před 3 lety +6

    በስመአብ አይናችሁን እደትነው እምታደርጉት

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 Před 3 lety +6

    አድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትላንት
    መቼ ተነሱና የወዳደቁት
    እምዬ ምኒልክ ጥቁር ሰው
    የአፍሪካ ኩራት የኢትዮጵያ ጀግና

  • @user-gp6ub7qe4n
    @user-gp6ub7qe4n Před 6 měsíci +2

    እደጉልን ❤❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያዊነት ውበት ነው

  • @AlemBTube
    @AlemBTube Před 3 lety +2

    አድዋ የጀግናዎች መታሰቢያ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን በርቱልን

  • @mesfnekassa2058
    @mesfnekassa2058 Před 3 lety +4

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹. ❤️😍👌👍 የአገሬ ልጆች ክብር ለቀድሞ አባቶቻችን ህይወታቸውን ሰውተው እኛ ቆመን እንድንሄድ ላደረጎን ጀግናዎቻችን !!!! ክብር ይገባቸዋል 👍

  • @user-pv1os5ln1q
    @user-pv1os5ln1q Před 3 lety +4

    አይ ናችሁ ከአይን ያውጣው

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 Před 3 lety +3

    ወይኔ አይናችሁ ሲያስፈራ ሳልጨርሰው ውጠው ወኔያቸው ደስ ይላሉ ኑርልን

    • @bentbaba4317
      @bentbaba4317 Před 3 lety +2

      ክክክክ በጣም ፍጥጥ አሉኮ😀

    • @cvf5013
      @cvf5013 Před 3 lety

      በጣምያስፈራራልአይናቸውሲያፈጡ

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d Před 3 lety +2

    ጎበዞች እኔ ጠመጃ ምናምቴ ሳይ እፈራለሁ እናተ ጨብጣችሁታል
    በቃ ጎበዞች ዘራፍ እኳን ልበል
    ዘራፍ ፣

  • @cvf5013
    @cvf5013 Před 3 lety +1

    ሀገራችንንሰላምአላህያድርግልን

  • @WELiT2023
    @WELiT2023 Před 3 lety

    This is great , how can the media @ebs can share this to the world
    Let’s show them , they will understand everything later

  • @apartadam1935
    @apartadam1935 Před 3 lety

    Number one EBS

  • @user-lq9ro6xy6z
    @user-lq9ro6xy6z Před 3 lety +10

    ወይኔ ሠዉነቴ ተቀሸቀሸ አቤት ሥለ ሀገር ሥም ሢነሣ ሥሜት ከባድ ነዉ ወላሂ

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l Před 3 lety

      ወላሂ እኔ የሆናናገር ይወርኛል

    • @user-lq9ro6xy6z
      @user-lq9ro6xy6z Před 3 lety

      @@user-lb7ye4xy1l ምድነዉ ግን 😭 ኤደ ሆነ ነገር ነዉ ሚያረገዉ በስሜት መግለጽ አችይም

    • @user-lb7ye4xy1l
      @user-lb7ye4xy1l Před 3 lety

      @@user-lq9ro6xy6z ለሀገር ፍቅር ስላለን ይሆናል እኔማ ወላሂ ስለሀገሬ ስሰማ አልቅሸአይወጣልኚምዉዴ

  • @Tube-vx5uv
    @Tube-vx5uv Před 3 lety +2

    ዛሬ አዴኛነኝ ዴምሩኝ የመዳም ቅመሞች

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 Před 3 lety +2

    አድዋ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤በፍቅር ደመሩኝ

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤

  • @methuselah3330
    @methuselah3330 Před 3 lety +3

    Sudan u better careful these are the people you trying to fight with.......Ethiyopiywinet liyu neww!

  • @hayatteka1965
    @hayatteka1965 Před 2 lety

    ጎበዝ ናችሁ

  • @lubabalubaba6703
    @lubabalubaba6703 Před 3 lety

    ዋውውውውውውው

  • @dyr8723
    @dyr8723 Před 3 lety

    Wowo

  • @fathilafathila8360
    @fathilafathila8360 Před 3 lety

    ዛረፍ ዛረፍ

  • @rozeamira4075
    @rozeamira4075 Před 3 lety +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ መላ የኢትዪጲያ ህዝብ ፍቃዳችሁ ከሆነ ቤቴን እዩልኝ ከወደዳችሁ ሰብስክራይብ ላይክ አድርጉልኝ ስወዳችሁ

  • @Tube-vx5uv
    @Tube-vx5uv Před 3 lety

    ሰላም ለኢቶ ሀገሬ

  • @meri9604
    @meri9604 Před rokem

    remu krane ayewt lebel

  • @user-ib8lr5wr2v
    @user-ib8lr5wr2v Před rokem +1

    ሰላምሽ ይብዛልን ወደዳችሁም ጠላችሁም አማራ ነው የሀገር መከታ😗😗😗😗🌱🌱🌱🌱🌱💝💝💝💝💝🌷🌷🌷🌷🌷🌷💟💟💟💟💟💟💟💟💟💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤💛💛💛💛💛💛💛💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌳🌳🌳🌳🌳🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌻🌺🌼💐🌸🏵🌹

  • @A12Galaxy-vp5hd
    @A12Galaxy-vp5hd Před 11 měsíci

    ነዘርኝ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-bs2sk3er1e
    @user-bs2sk3er1e Před 11 měsíci

    nay aynishin libdaash minilik lij

  • @lizch4348
    @lizch4348 Před 3 lety

    ♥️♥️♥️💪

  • @zinashfelekehabesha2089

    💔💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አራ ሀገረን

  • @cvf5013
    @cvf5013 Před 3 lety

    ምንድነውየለበሱትአትሳቁኝ

  • @jdjdjfjfxbxbbxhx3316
    @jdjdjfjfxbxbbxhx3316 Před rokem

    Kejelan endayamew kes belu

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Před rokem

    የት አሸንፈህ ነው?

  • @ethiopneur
    @ethiopneur Před 3 lety

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ,./

  • @user-pu6tn5pl8k
    @user-pu6tn5pl8k Před 3 lety

    እኮሪለሁኝ ኢቶባበመሆኔ

  • @Mickeysmart25
    @Mickeysmart25 Před 2 lety

    Gn tru nw wow

  • @drawingzone101
    @drawingzone101 Před 3 lety

    ሰላም የሀገሬ ልጆች ስዕል የምትወዱ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ እንዲሁም የመሳል ጥበብን ቅሰሙበት አመሰግናለው፡፡

  • @user-lw4qj1eq2v
    @user-lw4qj1eq2v Před 4 měsíci

    ጉረኞች

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 Před 3 lety

    ምን ጉድ ነው

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 Před 3 lety

    👍👍👍👍🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @estifanoswoldewmlak600
    @estifanoswoldewmlak600 Před 3 lety +1

    ዘራፍ ኣካኪ ዘራፍ

  • @startafrica.
    @startafrica. Před 3 lety

    ተጋበዙልን
    እየተዝናኑ_በአዳዲስ_ሀሳቦች_የሚደነቁበት_ድንቅ_ኢትዮጵያዊ_ቻናል_ለኢትዮጵያውያን_
    #queen_sheba_diy ን ይጫኑ
    👉👉👉#queen_sheba_diy

  • @salahadinadam5891
    @salahadinadam5891 Před 3 lety

    Woro Bala hula

  • @imranjgood
    @imranjgood Před 3 lety

    This represent only Amara people not Ethiopia, the way they act and dressed up

  • @Mickeysmart25
    @Mickeysmart25 Před 2 lety

    Mn endemilu ayesemam

  • @user-ic7xq2ct3l
    @user-ic7xq2ct3l Před 3 lety

    Yene maroch esey yegna jegnoch

  • @zebu4271
    @zebu4271 Před 3 lety +1

    ሚተገብር እጂ ሚጎርር መች ጠፋ😔

    • @user-ut6dm4ui1r
      @user-ut6dm4ui1r Před 3 lety

      ትክክል ነሽ

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy Před 3 lety

      @@user-ut6dm4ui1r I don't think so you understood what you seen on this stage everything it was real and happened on Adwa. Assholle's can get it the truth instead of always againsted. You are one of them.

    • @eliasabdisa8353
      @eliasabdisa8353 Před 3 lety

      Tikikil nesh

    • @user-fj6sk9ho5y
      @user-fj6sk9ho5y Před 3 lety

      ድንዝዝ በዘርኝነት ለደለዘዘ የታራክ ምንነት ሊገለጽ አይችልም!

  • @jesitube9987
    @jesitube9987 Před 3 lety

    አሰላሙ ዐለይኩም ውድ የኢስላም ልጆች ፕሮፋይሌን በመጫን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ ተቀላቀሉ ለናንተ ይጠቅማል ያልኩትን ኢስላሚክ ትምህር በራሴ ቪድዮ ሰርቼ አቀርብላቹሃለው አበረታቱኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር👉እንዲሁም #ቁርአን መቅራት የምትፈልጉ ኮሜንት ጻፉልኝ

  • @zinashfelekehabesha2089

    ድስ የምረጉት ኢትዮጵያ ምድረ አይሽከም ሀገረና ታሪክ ካሃድ ምድሪ ስማይ ትካድ ።🤨🤨🤨

  • @jamelahj2984
    @jamelahj2984 Před 3 lety

    Kkkk👍👍👍👆👆👆

  • @JembruNegasi
    @JembruNegasi Před 3 lety

    I don’t know who started it but The shoulder shaking and Googly eyes need to ✋ stop. It’s becoming a standard አርበኞች. This is getting ridiculous not funny. 😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😂😂😂😂😂😂

  • @user-bs2sk3er1e
    @user-bs2sk3er1e Před 11 měsíci

    baddaanaachuh. Yaooroomoolij

  • @gaddoo2645
    @gaddoo2645 Před 3 lety

    Kkkkkķ

  • @abjuugaarii4836
    @abjuugaarii4836 Před 3 lety

    🤣🤣🤣🤣🤣👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️👁️🤮🤮🤮

  • @salleetitituba4845
    @salleetitituba4845 Před 3 lety

    Buddha's 🤣🤣🤣🤣🤣🤣💉💊💉💊📞📞📞💊💊💊

  • @God-db9vp
    @God-db9vp Před 3 lety

    ኣይይ በሱዳንና በኤርትራ የኢትዮጵያ ልዕላዊነት ተደፍሮ እናንተ ደግሞ ስቱድዮ ውስጥ ሆናቹ ኣገሬን ኣትንኩ የሚያስቅና የሚያሳዝን ነው ወንድ ከሆንክ ሱዳን እንኳን ኣትመልስም ወይም ሼም ይዞህ ዝም ማለትም ኣንድ ነገር ነው ሓሞት የለ ሼም የለ እና ምን ኣለ።

    • @thomash6756
      @thomash6756 Před 3 lety

      ከሱዳን ጋር ያለው ፍጥጫ ሠላም እንዳፈታ እና በሰላም እና በፍቕር ከጎረቤት አገሮች ጋር አብሮ ለመኖር የአብይም ሆነ የእትዮዽያ መንግስት ፍላጎት እና የሁልጊዜ ምኞታችን ስለሆነነው, ገባህ አሁን? በጣልያን ላይ እና በወያኔ ላይ ያደረግነዉ ድል ለሁሉም መማሪያ አይመስልህም ? እኔ ይመስለኛል!!!

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Před 3 lety

      @@thomash6756 ከሱዳን በፍቅር ከኢትዮጵያዊ የትግራይ ህዝብ በጥይት በጣም ነው ሚያሳዝነው ይህ ነው ላንተ ትክክል መስመር?

  • @emumiftah5819
    @emumiftah5819 Před 3 lety

    እናንተ በየመድረኩ አፋችሁን ክፈቱ ሱዳን ጎንደር ገብታ እግሯን ዘርግታለች በመተክል በቁም ይሰቀላል በትግራይ ሴቶች እናቶች ያለቅሳሉ ፣ጀግና አይፎክርም በተግባር እንጅ

    • @thomash6756
      @thomash6756 Před 3 lety

      ደግ አደረገች!! ምን ይጠበስ ታዲያ? መሬት እንደሆነ ሞልቶናል!! You are so funny & stupid!

  • @zebu4271
    @zebu4271 Před 3 lety +1

    ዝም ብሎ ጉራብቻ ዋጋ የለውም

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d Před 3 lety +2

      ማለት ጉራ ብቻ ለማለትም የበቃሽው
      ልትወረር የነበረችን ሀገር ስላተረፍልሽ አባቶች ነው የሚዘክሩት አከተመ

    • @thomash6756
      @thomash6756 Před 3 lety

      የማትረቢእና የሀገር ትርጉሙ የማይገባሽ ደነዝ ቢጤ

    • @zedwelega
      @zedwelega Před 3 lety

      😁😁😁😁😜😜😜😜😜😜🤙🤙🤙

    • @mesimykinig4367
      @mesimykinig4367 Před 3 lety +2

      ነጭ ወረቀት ስቶን እድህ ታስባለሁ እንኳን እኛ አፍሪካን በሙሉ የሚዘቅሩትን አይይይ ካላወቃችሁ ለማወቅ ሞክሩ ወይም ዝም በሉ

  • @najat5814
    @najat5814 Před 3 lety

    *ሙሰሊሟ የጠመጠምሺው አገቴን አሰደፋሺኝ ምናለ እዲህ በሀይማኖትሺ ቀልደሺ ያገኘሺው ገዘብ ቢቀርብሺ ሀይማኖት ከሀገር ይበልጣል ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️*

    • @user-mu3vd9jf9d
      @user-mu3vd9jf9d Před 3 lety

      ምን አደረገች

    • @thomash6756
      @thomash6756 Před 3 lety

      አንቺ የማትረቢ! አየር ላይ ሆነሽ ነው ፈጣሪሽን የምታመልኪው? በባርነት ውሥጥ ሆነሽ ነው ሀይማኖትሽን የምትከተየው? ነጻነትን ማወጅ ወይንም ባሪያ አልሆንም ብሎ ለነፃነት መታገል ፈጣሪም የሚደግፈው የሰው ልጅም ሰብአዊ መብት ነው!! ብዙ ባንጠብ መልካም ነው!

    • @najat5814
      @najat5814 Před 3 lety

      @@thomash6756 ያልተፃፈልክን አታብብ !ሰቀጥል ሰለ እኛ እምነት የት ታቃለህ ሀይማኖት በሚፈቅደው መልኩጂ ዝብሎ መዝለል አያዋታም ዝም ።

    • @abdk5315
      @abdk5315 Před 3 lety

      ምንአደረገች 😂😂😂😂😂😂