አድዋ የእቴጌ ጣይቱ ቃለ-ተዉኔት በናፍቆት ትዕግስቱ በእሁድን በኢቢኤስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 27. 02. 2021
  • An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
    It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
    The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
    It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
    #EhudenBeEBS​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​ # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV​
  • Zábava

Komentáře • 414

  • @user-ur8ck9gg1x
    @user-ur8ck9gg1x Před 3 lety +118

    ዋውውውውው ናፍቅት እንወድሻለን ብዙ እንጠብቃለን

    • @AmenNoah-er9oc
      @AmenNoah-er9oc Před měsícem

      ቷተተደደደአቸ😂ከአደሐወኸአኸ😅ጀደገደአአ❤

  • @user-lu1sf9fu4d
    @user-lu1sf9fu4d Před 3 lety +176

    ዋውውው ናፍቆትዬ አላህ በስላም ይገልግልሽ በስላም ወልደሽ ልጅሽን ለመታቀፍ ያብቃሽ የሴት ጀግና

  • @liyutube5836
    @liyutube5836 Před 3 lety +62

    የሴቶች ጥንካሬ ብስለትና ጀግንነት መለኪያ ጣይቱ። የሚስማማ ላይክ ያርግ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 3 lety +96

    ዋውው ናፍቆት የኔ ልዕልት 🇪🇹💪💪💪 አዎ ሴት ልጅ ጦርነትን አትወድም በሀገሯ ግን ቀልድ አታውቅም

  • @user-pt4rp5wg3g
    @user-pt4rp5wg3g Před 3 lety +20

    ትንሿ ጣይቱ እናመሠግናለን👍 በቃ ታሪካችን ይህ ነው።💪

  • @Tube-pn3mi
    @Tube-pn3mi Před 3 lety +42

    1ኛ ሆንኩ ናፍቆት አድናቂሺ ነኝ አላህ በሠላም ሁለት ያድርግሺ

  • @beyatube8181
    @beyatube8181 Před 3 lety +24

    አድዋ ዝም ብሎ ድል አይደለም💚
    አድዋ የስነ-ልቦና ከፍታ ነው ;💛
    አድዋ የእልህ ጥግ ነው ;❤️
    አድዋ የነፃነት ዋጋ መለኪያ ነው ;💚
    አድዋ የአገር ፍቅር ጫፍ ነው ; 💛
    አድዋ የባርነት የሞት ጉድጓድ ነው ;💚
    አድዋ ከመለያየታችን የለየን ድንበር ነው ;💛
    አድዋ የእብሪተኞች ጥሩር ሀፍረት ነው ;❤️
    አድዋ የሀበሻ የሞራል ከፍታ ነው ;💚
    አድዋ የጥቁሮችን አንገት ትራስ ሆኖ ቀና ያደረገ ነው ;💛
    አድዋ የምኒልክ የመሪነት ጥበብ💚
    የራስ መኮንን ራስነት ፣ የባልቻ ወኔ ፣ ያሉላ የድል ጮራ ❤️
    ያያቶቼ የመንፈስ ከፍታ.ስጦታ ነው ።💛
    አድዋ ከድል ባሻገር ሚሊዮን ርቀቶችን ከፍ ብሎ የተሰቀለው ለዚህ ነው።❤️
    ....... ያያቶቼ ደም መንፈሣዊ ፀበል ፣ አጥንታቸውም የፈውስ መናችን ነው የምልህ ለዚህ ነው።💚💛❤️

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 3 lety +18

    ዋውውውው አደኛ ናፋቂ አላህ በሰላም ይገላግልሽ በሰላም ወልደሽ ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ የኔ ጀግና እውነትም ebs የብዙ ተሰጦ ባለቤት ነው

  • @user-rj2ws8cx9r
    @user-rj2ws8cx9r Před 3 lety +11

    የኔ ውድ ትክክል
    ለሀገር መሞት
    ለሀበሻ ጌጡ ነው።

  • @user-ym5gh5wb9s
    @user-ym5gh5wb9s Před 3 lety +31

    ናፍቆትዬ ጎበዝ እትዬ ጣይቱን ባላቅም ባች አውቄአለው የአድዋ በአልን

    • @haderamalas923
      @haderamalas923 Před 3 lety

      ዋውውውው ናፍቆትየ ስወድሺ አላህ በሰላም ይገላግልሺ

    • @TUbe-cv2yc
      @TUbe-cv2yc Před 3 lety

      ደምሪኝ❤

  • @user-td4be8uh9q
    @user-td4be8uh9q Před 3 lety +12

    እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ ናፍቆትዬ ❤🙌 ቆንጆ ስራ ነው ።

  • @user-mx8ku4gx2t
    @user-mx8ku4gx2t Před 3 lety +10

    ኧረረረረረ ምን ቃል ላውጣ ደጋግሜ ሰማሁት ግን አልጠገብኩትም ጀግና ነሽ ናፍቂ

  • @yamrotharegewoin2265
    @yamrotharegewoin2265 Před 3 lety +2

    ናፍቆት እንደው የሚወደድ ነገር አለሽ!!! ጎበዝ!!!! እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!!@

  • @user-ux8qx8xj1z
    @user-ux8qx8xj1z Před 3 lety +7

    ናፍቆትዬ የኔ ቅመምነገር ኢትዮጵያ ለዛላለም ትኑር 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @desertflwrs
    @desertflwrs Před 3 lety +4

    NAFKOT! AMAZING. Bless you dear!

  • @user-xb1ol3qu8w
    @user-xb1ol3qu8w Před 3 lety +1

    ዋውውውውው ናፍቆትዬ እመብርሃን ትጠብቅሺ ገና ብዙ እንጠብቃለን እመብርሃን ከሁለት ታድርግሺ ትቅረብሽ

  • @hanishazhabesha6660
    @hanishazhabesha6660 Před 3 lety +20

    ዋውውውውውው የሀበሻ ኩራቶች/ እንቁዎችችችች የቴጌ ጣይቱ ምትኮች❤❤😍😍😍

  • @hayatmahmmad836
    @hayatmahmmad836 Před 3 lety +4

    አንደኛ ነኝ ናፍቆት አቤት ሲያምርብሽ ንግስና ጀግና ነሽ የጣይቱ ብጡል የልጅ ልጅ ልጆችሽ ሁሌም አሉ እማማ ኢትዮጵያ 💚✌️❤

  • @bethisisay2262
    @bethisisay2262 Před 3 lety

    "የኢትዮጵያን ህዝብ ባታውቀው ነው እንጂ ለሀገሩ መሞት ማለት ለሀበሻ ጌጡ ነው " ናፍቆት ድንቅ ተውኔት ነው 👏👏👏 ድንግል ትቅረብሽ

  • @tsehayhailu1033
    @tsehayhailu1033 Před 3 lety

    Wow grate!!!!! I have no word thanks a lot nafkotyyyya💚💛❤

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 3 lety +1

    ዋው..... ተዋናኝ መሆን አለብሽ የኔ ቆንጆ። የሀገር እንቁ ትልቅ መልክት አስተማሪ ለትውልድ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o Před 3 lety +8

    እመቤቴ ማሪያም በሠላም ትገላግልሽ ❤❤

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 3 lety +1

    ናፍቆትዬ በሰላም የእርግዝናው ዘመን ይፈጸምልሽ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Před 3 lety +1

    አረ ናፍቆት የኔ ጣይቱ በደንብ ተውነሻል በትወናም ብናይሽ ደስ ይለናል ማርያም በስላም ትገላግልሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @mumuna1987
    @mumuna1987 Před 3 lety +1

    _ ናፍቆት ትግስቱ
    '_ዋው እመቤቴ ማርያም በሰላም ትቅረብሽ
    _በጣም ምርጥ የአድዋ ተምሳሌት ጁግና ሴትነሽ
    _ለዛሬ ምርጥ አድዋ እናት መስለሻል ይመችሽ

  • @jdudhbdvhs2063
    @jdudhbdvhs2063 Před 3 lety +2

    አላህ ይጠብቅሽ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg Před 3 lety +1

    ዋው ምርጥ ነው ናፍቆትዬ በሰላም ተገላግለሽ ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ

  • @yibltaltadesse5340
    @yibltaltadesse5340 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ጎበዝ

  • @user-pe5yo3jf8i
    @user-pe5yo3jf8i Před 3 lety +1

    ዋው ናፍቆት ይሄነው ወኔ ኢትዮጵያዊት ሴት

  • @yigremasnake9294
    @yigremasnake9294 Před 3 lety +1

    Fetari yibarkish!!! enameseginalen yatir wof atismash

  • @girumyosef4711
    @girumyosef4711 Před 3 lety

    I love ebs

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 Před 3 lety

    Wow...so beautiful thank you Love 💕💕💕🙏🙏🙏💕💕💕💕it's true.

  • @sebleadanetube4330
    @sebleadanetube4330 Před 3 lety

    Beautiful Nafkot💖

  • @user-cg7gy6ic3y
    @user-cg7gy6ic3y Před 3 lety

    ዋው ናፍቆትየ የምርጦች ምርጥ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ካች ብዙ እጠብቃለን

  • @bezaunique6975
    @bezaunique6975 Před 3 lety

    Wow great job Nafikot!!

  • @berhansmart5377
    @berhansmart5377 Před 3 lety

    ዋው የኛ ጀግና አልበገሬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልጅሽ ታድሎ የኢትዮጵያን ነፃነትና ጀግንነት እየሰማ ነው ሳይወለድ የጀግና ልጅ

  • @smarttube3358
    @smarttube3358 Před 3 lety

    wow i have no word nafikotye God bluss you and under your utrus

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 Před 3 lety

    ይሄልጅ እዚሁ መድረክ ላይ እንዳይወለድ እፍራለሁ ጎበዝ በርቺ

  • @zelalemtadesse
    @zelalemtadesse Před 3 lety

    ጎበዝ ነሽ፡፡ እናመሰግናለን!

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 Před 3 lety +1

    ዋው ናፍቆት ድንቅ እመቤቴ በስላም ትቅረብሽ ውውውውድድድድድ!!!!!

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 3 lety +6

    ወይ ኧረ ወይ ምን ላድርግሽ የኔ መልካም እማማማማማማ እመብረሀን በሠላም ትገላግልሽ

  • @sosenawondimu637
    @sosenawondimu637 Před 3 lety +1

    happy adwa victory good job

  • @eldana720
    @eldana720 Před 6 měsíci +1

    Omg thats so good nafkotya

  • @kalebgetachew716
    @kalebgetachew716 Před 3 lety +1

    Wow my beautiful sis God bless you

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k Před 3 lety +1

    ወይኔ ነፍቆቲ ተሳቀኩኝ ቀስ በይ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ቅመሞ

  • @user-vh2zh6mp9y
    @user-vh2zh6mp9y Před 3 lety +1

    እግዚ አቤሔር በስላም ይግላግልሽ እህቴ ዋው

  • @orgoyorgoy2183
    @orgoyorgoy2183 Před 3 lety

    Egziabiher Ethiopian yetebik Ethiopia lezelelem tinur amen 💚💛❤💒💒💒💒💒💒💒

  • @merwan807
    @merwan807 Před 3 lety

    ጎበዝ ለእናት ሀገራችን እማ እንሞታለን እማማ ኢትዬ ናፈቆት እናመሠግናለን አድዋን ሥላሥታወሽን

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 Před 3 lety

    ዋዉ ክብር ይሰጥልን እናመሰግናለን

  • @user-rb7im3xo7l
    @user-rb7im3xo7l Před 3 lety

    ዋው እመብርሃን በሰላም ትፍታሽ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @tensaysalam6750
    @tensaysalam6750 Před 3 lety +1

    የእኔ ናፍቆት በሠላም እመቤቴ ትገላግልሸ

  • @tegestabnnow66
    @tegestabnnow66 Před 3 lety +1

    የኔ ዉዲ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ

  • @alemalem8244
    @alemalem8244 Před 3 lety +7

    Wowwww yena konioo betam tchiyaleshi siwedshi

  • @meseretmeseret759
    @meseretmeseret759 Před 3 lety +5

    Yen mare ❤️❤️🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +2

    ዋውው ጀግናው ናፍቆት ንግስት ስወድሽ

  • @user-si4tj7qg1z
    @user-si4tj7qg1z Před 3 lety

    ናፍቆትዬ ጎበዝ ነሽ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ 🇪🇹💖💖💖💖💖💖

  • @fafibitmhamed525
    @fafibitmhamed525 Před 3 lety +1

    ማሽአላህ ናፍቅየ ስወድሽ ውዷ አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @fikrehabesha5744
    @fikrehabesha5744 Před 3 lety +1

    ናፍቆትይ ድንግል ማሬም በሰላም ትገላግልሽ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 Před 3 lety

    የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዘርሸ ይባረክ⭐⭐⭐⭐⭐

  • @bertukaneaeyluecall3307
    @bertukaneaeyluecall3307 Před 3 lety +2

    ዋው ዋው ጣይቶወች ብዙልን💚💛❤

  • @lizch4348
    @lizch4348 Před 3 lety +1

    ዋው ዋው በጣም ጎበዝ 🙏🙏♥️♥️

  • @user-bb1wn8jm2s
    @user-bb1wn8jm2s Před 3 lety +1

    የኔ መትያ አላህ በሠላም እሁለት ያርግሺ ናፍቂ የኔ ጀግና 💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍

  • @getachawmamo3851
    @getachawmamo3851 Před 3 lety

    Wow betame akorashegn 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hermonofethiopia9164
    @hermonofethiopia9164 Před 3 lety

    የኔ ጀግና😍😍😍😍 እቴጌ ጣይቱን በአካል ያገኘሁ....ያየሁ ነው የመሰለኝ👍

  • @user-dm6wd2om1v
    @user-dm6wd2om1v Před 3 lety

    በሠላም ይገላግልሽ

  • @meazazinabu6104
    @meazazinabu6104 Před 3 lety

    Yene konjo emebrhan beselam tigelahlish ehte

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 Před 3 lety

    nafikotiye emabate beselam tifitashe ewedishalehu❤❤❤❤

  • @ashenafimesgele2450
    @ashenafimesgele2450 Před 3 lety +1

    Wwwwwooo yegna jegint ihtachn 💚💚💚💛💛❤❤💯💪💪

  • @jamelahj2984
    @jamelahj2984 Před 3 lety

    Wow mashallaa 👍👍👍👆😍😍

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Před 3 lety

    ናፍቆትዬ 1ኛ ነሽ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግህሽ 🙏😘😘😘❤❤

  • @thaybakasa2176
    @thaybakasa2176 Před 3 lety +6

    ዋውውውውውውው ናፍቂ በጣም አድናቂሽነኝ በሠላም ውልድ አርገሽ ሣም አድርጊ የኔ ደርባባ💖👍

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 Před 3 lety

    ዋው ስወድሽ የኔ ጅግ ና የተዋህዶ ልጅ እስይ እልልልል
    የኔ ጅግ ና የኔ ውብ እመብርሃን በስላም ትገላግልሽ

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 Před 2 lety

    የኔቆጆ አላህይጠብቃችሁኑሩልኝ ሺአመት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Před 3 lety

    Wow yena wub fetari 👌👌❤❤❤❤❤❤💪🙏

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 Před 3 lety +1

    ዋውውውውው ናፍቆትዬ የኔ ጀግና 👌👌👌👌👌💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @meskilove4227
    @meskilove4227 Před 3 lety +1

    💚💛❤💞💞💞💞💞💞💞
    በጣም ጎበዝ ኢትዮጵያዊት💞💞💞💞

  • @mosessammy7055
    @mosessammy7055 Před 3 lety

    Good job 👍 👍👍👍👍

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq Před 3 lety +1

    ዋውውውውውውው ናፍቄ ትቺያለሺ የኔ ውድ በሰላም ተገላገይ ውዴ❤🇪🇹😍😍😍

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 Před 3 lety

    ዋው ማሬ ሳላድቅሽ አላልፍም በርቺ

  • @rahimhallhj898
    @rahimhallhj898 Před 3 lety +1

    ይመችሽ ናፍቆት

  • @amenalnadmasu9997
    @amenalnadmasu9997 Před 3 lety

    Yibel nw! Wub arigesh Techawteshiwal Nafkot! Enkaun aderesen!💚💛❤️🇪🇹

  • @user-zv6df7dv1y
    @user-zv6df7dv1y Před 3 lety

    ዋው የኔ ማር እመብረሃን በሰላም ሁለት ያርግሺ👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩

  • @emusade4912
    @emusade4912 Před 3 lety

    ዋው ግሩም ነው የእኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ይገላግልሽ

  • @asna9396
    @asna9396 Před 3 lety +1

    ናፍቆትዬ እምቅ ችሎታ ነው ያለሽ እንተዋወቃለን በናፍቆት ይቅረብ የምትሉ

  • @edenhailu275
    @edenhailu275 Před 3 lety

    yene konjo💛🧡❤ simribshi jegna ❤🇪🇹🇪🇹

  • @user-jr9lo3vd2f
    @user-jr9lo3vd2f Před 3 lety +1

    ሴትነት እርግዝና ከጋዜጠኛነት ወደ ተዋናይነት ሁሉም ያምርብሻል ናፍቆት በሰላም ወልደሸ ከነልጅሸ የዛሬ አመት እናይሸ አለን

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 Před 3 lety +3

    Wowww ናፊየ ቆጆ እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ ውብ ውብ

  • @hewannegash5626
    @hewannegash5626 Před 3 lety

    ጎበዝ!!!! ጥሩ አድርጋ ተውናለች እላለሁ

  • @cellphone5055
    @cellphone5055 Před 3 lety

    ዋውውውውው በርች

  • @user-zd9in5zo7v
    @user-zd9in5zo7v Před 3 lety

    ናፉቆት እህቴ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ፈጣሪ

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 Před 3 lety

    በርቺ እመብርሀን ሁለት ታድርግሽ ጣይቱ

  • @kiyasilubo6111
    @kiyasilubo6111 Před 3 lety

    ናፍቆት የኔ ቆጂ ፈጠራ በሰላም በጤና ተገልጋይ እኔ እንጂ ሲያይሽ ዕቢያ ይቀድማል በጣም ነው ምውደሽ

  • @naniemnat6785
    @naniemnat6785 Před 3 lety

    ዋዉዉዉዉዉ እጅግ ልዩ ነሽ
    እመብርሀን ትቅረብሽ

  • @user-bz1dx1ip9d
    @user-bz1dx1ip9d Před 3 lety

    ዋው ናፍቆት የኔ ቆንጆ ጥሩ ስራ ነው ♥♥♥

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 Před 3 lety

    wow arif new

  • @Saade_Haseni-Sehami
    @Saade_Haseni-Sehami Před 5 měsíci

    ናፍቆትዬ ግን ለምን ከ ebs ለቀቀች ስወዳት የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 Před 3 lety

    ዋወወውውውው ናፍቆትየ እመብርሀን በሰላም ታገላገለሽ

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z Před 3 lety

    የሴት ጀግና እቴጌ ጣይቱ ናፍቂ በሰላም ተገላግለሽ እንይሽ

  • @eyirustube3056
    @eyirustube3056 Před 3 lety +2

    ናፍቆት እወድሻለሑ ዋውውውው❤❤💋🇪🇹

  • @yeshiyoutube3658
    @yeshiyoutube3658 Před 2 lety

    ሠላምሺ ይብዛልኝ ናፍቆቴ 😍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹