የእኛ ነገር የሚቦካውም የሚጋገረውም ግብጽ ውስጥ ነው። Etv | Ethiopia | News zena

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 06. 2024
  • የመከነው የግብፅ ሴራ
    የከሸፈው የግብፅ ሴራ
    የእኛ ጉዳይ የሚቦካውም የሚጋገረውም በግብፅ ነው #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Komentáře • 161

  • @wondmagegnatlaw3988
    @wondmagegnatlaw3988 Před 25 dny +9

    በጣም አስተዋይ ፤ ለአገር አሣቢና ተቆርቋሪ ትልቅ ሰው። እግዚአብሔር ይባርክዎ ! ለህዝቡም ማስተዋልን ይስጠን ። ኢትዮጵያን በመንፈስም በሀብትም ይባርክልን።

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m Před 25 dny +32

    ግብፅ የኢትዮጵያ መሠረታዊ ጠላታችን ናት ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 25 dny

      ግብፅ ከእረሰት አሰመላሸ ይቀርቡናል

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 24 dny

      @@Hkim185 ; በአንድ ወቅት ሽኔ መደብደብ ሲጀመር አብይን መሳደብ ጀምረህ ነበር:: ጥባብተኛ ( ያውም ዕውቀቱ በጥላቻ ላይ የተመስረተ) ሐኪም ሊሆን አይችልም :: እራሱ መድሀኒት ስለሚያስፈልገው:: እኔ አማራ አይደለሁም ነገር ግን በአማራ ጥላቻ በባዶ ሆድ ( ባልበላህው ምግብ የምታስታውክ ከሆን) የሆድ ቁስለት ነው የምታተርፈው::ማንም ከኤርትራ ጋር ጦርነት መሄድ አይፈልግም:: ነገር ግን የኮንጎ ብራዛቪልና የኮንጎ ኬንሳሻን ታሪክ ( ከአንድ ሀገርነት ወደ ሁለት ) በምዕራብውያን ምክንያት ምን አይነት የወደብ ስምምነት እንደተደረገ ማወቁ ጥሩ::ግብፅ ትሻለናለች ( ሙሉ ለሙሉ ባትለውም ; ለኢትዮጵያ ጥቅም ከሚከራከር አማራ); ላልከው ደብረፅዪንም ከአማራ ሱዳን ይቀርቡናል ብሎ ነበር እኳ! ዛሬ አብቹ የምትለውን ስው ሸኔ መደብደብ ሲጀመር መሳደብ ጀምረህ ነበር እኳ! እርሱ ይመክራል ; የእርሱ ደጋፊ ነን የምትሉት በጭንቅላታችሁ ውስጥ በፈጠራችሁት ታሪክና ጥላቻ ከአንዱ ችግር ወደ ሌላ ታሽጋግሩታላችሁ::

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 24 dny

      @@Hkim185 የባህሪና የጠባብተኝነትን በሽታ በመሽሽ አይደለም የምትድነው:: ጭንቅላትህን በመክፈት እንጂ! ከወያነ ውድቀት መማሩ ጥሩ ነው::አለበለዚያ ተረኛ የሚባለውን ግምት ያፀድቀዋል:: እውነትን አለመፍራትና ስተትን ማስተካከል ትልቅነት ነው::በተረፈ በጭንቅላት ውስጥ በፈጠርከው ጥላቻ ታሪክና ግምት ስው ላይ መፍረድ ትንሽነት ነው!

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 Před 25 dny +29

    ፕሮፌሰር አደም እንወዶታለን እናከብሮታለን የገለፁት ነገር እውነት ነው

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 25 dny

      ኢትዬጵያ አረብኛ ተናጋሪ ሙሰሊም ኢትዬጵያንን አምና የአባይን ድርድር እንዲያረጉ ብትፈቅድ ግብፅን አይደለም መላዉ አረቦችን ልባቸዉን እናሰቀይር ነበር በአረብኛ ብሶታችንና ሐቃችንን ብቻ እንደምንፈልግ ብንናገር ግብፅ እኮ ወንዙ ነሱ የሚነሳ ነዉ የምታሰነሳዉ
      እኔ ግብፅችን ሐግኝቼ ሰለ አባይ ሰናዉራ መጀመርያ እኛ 80% ዉሃዉን ተጠቅመን 20% አንሰጥም ብለን የምንከራከር ይመሰላቸዋል
      ግብፅ 100% ወሰዳ ለኛ ምንም መሰጠት እንደማትፈልግ ሰነግራቸዉ የግብፅ ነገር ወድያዉ ግልብጥ ብለዉ ሐገራቸዉን ይደግፋሉ በፍፁም ያገራዉን ጥቅም አያሰነኩም እንደኛ ሐር አይሸጡም
      ትዝ ይለኛል እርሰት አሰመላሾች አባይ ቦንድን በማወም ለአሜሪካ ከሰዉ ያለፍቃድ ቦንድ መሸጥ አይቻልም ኢትዬጵያን አንድ ሚሊዬን ደላረ አሰቀጦት እነዚህ የእንጀራ እናት ልጆች

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7q Před 25 dny +37

    ኢትዮጵያ አገሬ ጠላትሽ መብዛቱ የሰሜኑ ምቀኛ ዘንዶ በቅርቡ ጭንቅላቱ ይፈርሳል እስካሁን ወገቡ ነው የተጎዳዉ።

    • @ahmedabufaris100
      @ahmedabufaris100 Před 25 dny +4

      በትክክል🎉

    • @user-kg3ki5ni9t
      @user-kg3ki5ni9t Před 25 dny

      መሃይም - ጭንቅላትህን አሰራው

    • @user-rz3vp2ez8n
      @user-rz3vp2ez8n Před 25 dny

      ማለት? ትክክል እኮነችየኢትዮ ነቀርሳ ሰሜን ነው ቃል በል ከፈለክ ቆምጬና ትግሬ አላህ ያጥፋቹወይም ወደሰው ይቀይራቹ አውሬዎች​@@user-kg3ki5ni9t

    • @user-rq1lt6dc2m
      @user-rq1lt6dc2m Před 21 dnem

      100%

  • @ZSEBO3348
    @ZSEBO3348 Před 25 dny +20

    Big respect for this legend 👏

    • @asnimola77
      @asnimola77 Před 25 dny +1

      💯👍🏾👍🏾👍🏾❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 Před 25 dny +15

    እረጅም እድሜ ይስጥወት

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 25 dny +21

    እዴት ደስ የሚሉ የእውቀት አባት ናቼው

  • @hangma8983
    @hangma8983 Před 25 dny +6

    በጣም የምወዶት አባት የእውቀት አባት እረጅም ጤና እና እድሜ

  • @user-ms2ew9kd8s
    @user-ms2ew9kd8s Před 25 dny +5

    አባባ እግዚያብሔር ይባርኮት ገለፃዎ በጣም ያስደስታል

  • @Coffee-do1gm
    @Coffee-do1gm Před 25 dny +50

    ወያነ በኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ተጠያቂነት ዋናው ነው! ዛሬም የኢትዮጵያ የባህር ስምምነት የሚቃወሙት የወያነ አድናቂዎችና የሀገር ውስጥ ባንድዎች ከስሜኑ ጎረቤት ሀገር ናቸው::

    • @user-qg6ct8xt4x
      @user-qg6ct8xt4x Před 25 dny +5

      የአፄ ሚንሊክ ከጣልያን የፈረሙት የውጫሌ ውል አትርሳው ።
      በደምብ ካጠናሁው ኡነቱን ሀቁን ታውቅዋለህ ወንድሜ 💙💚💛❤️

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 25 dny

      @@user-qg6ct8xt4x : ለአንተ ማለት የምፈልገው ሁለት ነገር ነው:: አንደኛ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፖብሊክና ኮንጎ ብራዛቪል አንድ ሀገር ነበሩ :: ሁለቱ ሀገሮች በስምምነት ሁለት የተለያየ ሀገር ለመሆን ሲስማሙ አንደኛዋ ወደብ አልባ ስለምትሆን የግድ ለአንደኛው ሀገር ወደብ ወስዳለች:: የወያነ ችግሩ የሚጠላትን ሀገር የመምራት እድል ማግኘቱ ነው:: ከሚኒሊክ ጋር ምንም ጠቅላላ ወደብ ማጣት ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለው:: የዛሬ አስራ ሁለት አመት ገደማ የአቦይ ስብሃትን ቃለ መጠይቅ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን የስጠውን የኢትዮጵያ ወደብ የማግኘት ታሪካዊ መብትን አስመልክቶ የስጠው መልስን ልፃፍልህ:: አቦይ ስብሃት" ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያን ታሪካዊ የወድብ መብት አንስቶ ቢከራከር; እኛ እንደ ነፍጠኛና ትምክተኛ ስለምናየው እራሳችንን እስከመጨረሻው እንታገላቸዋለን::" ይህ እኔ የፈጠርኩት ሳይሆን ETV archive ላይየሚገኝ ነው:: አሁን በቅርቡ ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የባህር በር መግብያ ቅድመ ስምምነት አረገች የተባለ ቀን የስታሊን ገብረስላሴን ; የናትናሄል አስመላሽን; የEMS; የመሳይ መኳንንና ; የአበበ በለውን ተቃውሞ ማየት የሚደንቅ ነው:: ሁሉም በአንድ ቤት ውስጥ ተስማምተው መቀመጥ የማይችሉ ናቸው:: ግን መንግስትን ስለሚቃወሙ ብቻ እንዳዶቹ የማይቀበሉትን የአቦይ ስብሃት የዛሬ አስራ ሁለት አመት የኢትዮጵያን የመበደል አሳብ ደግፈው የቆሙ ናቸው! በተለይ ናትናሄል አስመላሽ ነገሩ ወዲያው እንደተፈፀመ ሊያለቅስ ምንም አልቀረውም:: ይህ ነገር እሁን ክሆነ ጠበቃ የቆመላት ኤርትራ ( በኢትዮጵያ ህዝብ ጥቅምና ስቃይ ላይ ተሞርክዞ) እንደምትጎዳበት ስላወቀ ነው::ወያነ ግን ለዚህ ሁሉ ዋና ተጠያቂ ነው:: ዛሬ ያችው የጠላትን ሀገር ነው በጀት የሚጠይቀው::የትግራይ ህዝብ አምላክ ከእነዚህ ስዎች ይገላግል!

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 25 dny

      ​@@user-qg6ct8xt4x
      እነዚህ ዘረኞች ናቸዉ ሚኒሊክ ኤርትራንም የሸጠ፤ አደዋን በአጭሩ ያሰቀረ ነዉ። ኤርትራን ለምን አላሰለቀቀም ለምን ጦሊያኖች ጠራርጎ አላወጣም ሲባሉ አይ አፄ ጉልበት የለዉም ይሉሀል
      ታድያ መለሰ ምን አቅም አለዉ ከኤርትራ ጋራ መጣላት አዲሰ አበባን ሶርያ እገዉም ይገነጠሉ ነበር
      የመንጌን ጥፋት በመለሰ ላይ ይለጥፉ ነበር መንጌ አሰብን ሰጡኝ እናንተ ተገንጠሉ ቡላሸዉ እሺ ባይሉ ክፍፍል ይፈጥርባቸዉ ነበር እነኢሳያሰ ጉሩፕ እንቢ ካሉ ለእሰላሞቹ ሰጥቶ ኤርትራ ነፃነተን ብታገኝ ኖሮ ዘላለሙን አግኝተናት ነበር
      ዬሐንሰ ከግብፆች ጋራ ግብ ግብ ሲይዙ ሚኒሊክ በጎን ሄዶ የፈረመዉ ነዉ። ዬሐንሰ ሲጠራዉም አረዳዉም
      ሚኒሊክ ጅቡቲን ለ99ዓመት የሸጠ ደላላ ነዉ። እሱ ከገርመሕ መንግሰቱ ሐለማርያም 99 ዓመቱ አልቋል መጥታቹህ ጅቡቲን ተቀበሉ ሲባል ቢዚ ነኝ ያለዉ
      አሁን ደግሞ ጅበቲን እንመለከት አሰቡት የኢትዬጵያ ግዛት ብትሆን ሁለት ቢሊዬን ደላር አብቾ ኪሰ ገብቶ አበባ ይተከልበታል እንጂ ጅቡቲ አመዳም ኃለ ቀር ትሆን ነበር በመገንጠሏ ዛሬ ዱባይ ሆናለች ከኛ አሰር ግዜ ሀብታሞች ናቸዉ ሰለዚ እንዳንድ ኢትዬጵያ እንኳን ተገነጠሉ
      አሰብን ለ70 ዓመት ይዘነወ ነበር ምንም ዕድገት አነበረም ሰለዚህ በይሳየን ድክመት አሰብ ወደማለች ጁቡቱ ደግሞ ኢኮኖሚዋ ጣሪያ ነክቷል
      አሁን የኔ ጥያቄ አሰብን የሚጠይቁት እነዚህ እርሰት አሰመላሾች አሰብ የኛ በትሆን አፋሮች አሁንም በድህነት ይማቅቁ ነበር ሰለዚህ
      ይሳያሰ አፈወርቂ ተፈጥሮ ምርጫዉን አሸንፋ ይሳያሰን ከወንበሩ ሰትፈነግለዉ አፋሮች እንደ ጁቡቲ ያለፍላቸዋል እነኝህ እርሰት አሰመላሾች ገኛ ጋራ ካሉ ከእሸክ ጋ የተጠጋህ አጋም እያለቀሰክ ኑር ነዉ እንኳንም ተገኘጠሉ ተፈጥሮ ምርጫጩነ እንዲያሸንፍ ነዉ የሚጠብቁት ኤርትራዎች ያፈተልካሉ

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 25 dny

      @@user-qg6ct8xt4x : ከወያነ እውነት የለም! ውሽትን ምቀኝነትን ተንኳልን በሚጠላት ኢትዮጵያ ላይ ለ28 ያሳየ ግሩፕ ነው!

    • @enyewmelesse5644
      @enyewmelesse5644 Před 25 dny

      ​@@user-qg6ct8xt4xብዙ ሰዎች አፄ ምኒሊክን ለባህር በር ማጣት ተጠያቂ ሲያደርጉ ይገርመኛል ግን አይደለም። ጦርነቱ መረብ ምላሽ የቆመው ቀድሞ በነበረው የአድዋ ስምምነት ምክንያት ነው።ጣሊያንን ያመጡት እንግሊዞች ናቸው። አሉላ አባነጋ ግብፆችን ከደርቡሾች ከእንግሊዝ ጋር በነበረ ስምምነት ሲያስወጣ እንግሊዝ በጎን ጣሊያንን ይዛ መጣች። ደርቡሾችም ተናደዱብን ጣሊያንም መጣችብን

  • @nebiyuzewdu7384
    @nebiyuzewdu7384 Před 25 dny +7

    እንዲህ ዓይነት ሰው ነው የሚያስፈልግ!!

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před 25 dny +15

    የፈጣሪ ፈቃድ ሁሌም አሸናፊ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌹🌻💚💛❤️💚💛❤️💪💪💪

  • @MohaAhmedBabiame
    @MohaAhmedBabiame Před 25 dny +9

    100% dr i agree with you

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před 25 dny +17

    ይህ የእግዚአብሔር ጣት ነው::🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MohamedosmanAbdilahi
    @MohamedosmanAbdilahi Před 25 dny +7

    Absolutely amazing Ethiopia Renaissance dam successful prosperity Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 Před 25 dny +5

    ዋናው ነገር እግዚአብሔር ከእኛ ጋር መሆኑ ነው። ለዚህም ነው የትኛውም ቻሌንጅ ያላሸነፈን።
    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 Před 25 dny +12

    አሁን የሚይዙትን የሚለቁትን ያጡት እውን ሆኖባቸው ተቸግረዋል😆😆😆😆😆😆😆

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před 24 dny +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይርዳት❤❤❤🎉❤🎉❤🎉

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 Před 25 dny +2

    Ustaz Adam kamil great ethiopian👍👍

  • @AffectionateCaptainHat-sr9ji

    ፕሮፌሰር እጅግ የምንወዶትና የምናከብሮት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ለሀገሮት የሚሰሩት ስራ ታሪክ የሚዘክረው ነው እረጅሜ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Před 25 dny +5

    No one can stop Ethiopian dreams to rule entire African continent after somaliland unity with Ethiopia 🇪🇹

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 25 dny

      አንተ እርሰት አሰመላሸ አሁንም ጠቅልለህ መግዛት ትሻለህ ኤርትራን አሰገነጠልክ ይበቃሀል

  • @mercyz6252
    @mercyz6252 Před 25 dny +3

    I agree, even more spiritually

  • @Mahamed-my4su
    @Mahamed-my4su Před 25 dny +6

    Nice galatooma ❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 8 dny

    " እግዚእብሄር ሀገርን ካልጠበቀ ጠባቂ በከንት ይደክማል"

  • @henokgebre8082
    @henokgebre8082 Před 25 dny +1

    ድንቅ አባት እረጂም እድሜ

  • @yusufdebalke8797
    @yusufdebalke8797 Před 25 dny +5

    አረቦችን መቅረብ እና አረበኛ መናገር ሙስሊም መሆን አይደለም እንንቃ, ሌላው ከሩቅ መተው አያለቧቸው እኛ አፍንጫቸው ስር ተቀምጠን ማየት ሞኝነት ነው

    • @Zuzuh0749
      @Zuzuh0749 Před 25 dny

      ትክክል ብለሃል እነሱ ዘረኞች ናቸው አጥፊዎችም ናቸው
      እኔ የመን ኖርያለሁ በጣም ነው የሚንቁን ስለዚህ የነሱ ወዳጅነት አያስፈልግም

  • @alazarfenti
    @alazarfenti Před 25 dny +1

    እድሜ ይስጥሁ አባታችን

  • @habeshaw4353
    @habeshaw4353 Před 25 dny +2

    Love this intellectual analysis. Basses in fact and history , I wish everyone listen to his advise such a critical information

  • @user-lb2uh4ed4y
    @user-lb2uh4ed4y Před 21 dnem

    አባት ደስ ይላሉ ብሩክ ሰው ይኖር ❤️❤️❤️👌

  • @dereje1476
    @dereje1476 Před 20 dny

    አግዚአብሔር ይስጥልን ምሁር አባታችን።

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 Před 25 dny

    ፕሮፌሰር ስወዶት🙏 ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኖት አከብሮታለሁ የሀገሪቷን ፖለቲካ ይተዉት ሀገር ግን ቀጣይ ናት‼

  • @user-bz5gl5bu8y
    @user-bz5gl5bu8y Před 23 dny +1

    More.ok

  • @REDUZELALEMzelalem-mn1zy
    @REDUZELALEMzelalem-mn1zy Před 25 dny +2

    የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም እግዚሀብሄር ይመስገን:አላሀም ዱሪላ

  • @sisayshariff6102
    @sisayshariff6102 Před 25 dny +20

    ኢትዮጲያን የሚጠብቃት አይተኛም አያቀላፋም የሰራዊት ጌታ እግዛቤር ነው

    • @nnavi8284
      @nnavi8284 Před 25 dny +2

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-bi1fm2jq5z
    @user-bi1fm2jq5z Před 24 dny +1

    Wow Explanation Thank you Gashe

  • @nebiyulema2119
    @nebiyulema2119 Před 25 dny +11

    ኢትዮጵያ በብልፅግና ፓርቲ በሳል የሆነ አመራር በወታደራዊ በኢኮኖሚ የአህጉሪቱ ግንባር ቀደም ሀገር ሆናለች!!!

    • @hassensiraj1633
      @hassensiraj1633 Před 25 dny

      are bakh polotika awke muthal ante dankoro

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes Před 21 dnem

      በብልፅግና?አዕምሮህን ነው የበዱህ እንዴ ድንጋይ

  • @MehamedMame-jr6hj
    @MehamedMame-jr6hj Před 14 dny

    ዎላሂ፡ትኒታኔያችዉ፡ደሥ፡ቢሎኚ፡ደገግሜናዉ፡ያዬሁት፡ራጂም፡ኢዲሜና፡ጤና፡ዪሥጠቹዉ፡ዉድ፡❤❤❤❤❤

  • @ariyamfantahune4534
    @ariyamfantahune4534 Před 21 dnem

    wow, this man is really intellectual thank you, sir.

  • @tio50s21
    @tio50s21 Před 19 dny

    Time for Ethiopia to use Nile river ❤ God bless Ethiopia ❤

  • @Woldisha
    @Woldisha Před 25 dny

    Thank you ambassador !!!!

  • @surafelkebede358
    @surafelkebede358 Před 16 dny

    Amazing analysis

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 Před 24 dny

    What a lovely guy💜

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt Před 23 dny

    ግሩም ድንቅ መሁር እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Před 24 dny

    God bless Ethiopia and her people.❤❤❤

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Před 25 dny +2

    kkkkkkkk ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው ይገርማል እራሱ ግድቡ የተቀበረ ፈጂ ሆነ ያሉት አሳቀኝ አስገረመኝ ወይጉድ እግዚያብሔር ቸርነትህ

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Před 25 dny

    ልክ ብለዋል ❤❤❤

  • @terefatemire7790
    @terefatemire7790 Před 22 dny

    በውሉም ነገር ወድቆል ይኤ መግስት ዘረኝነትን እያስፋፋ በአሪቱን በጦርነት አደከማት ፈጣሪ ይቀለው

  • @kindualamayo4308
    @kindualamayo4308 Před 16 dny

    100000000•/• True

  • @BirikKidu
    @BirikKidu Před 24 dny

    Ethiopia live forever 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @micki9276
    @micki9276 Před 24 dny

    Great man

  • @user-bi1fm2jq5z
    @user-bi1fm2jq5z Před 24 dny +1

    Post full video of the interview

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Před 25 dny

    Tebareku abate yihenin tewlid hulu mesmat alebet❤❤

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 Před 24 dny

    ፕሮፌሰር አደም እርሶ የአገራችን ሀብት ኖት። ረጅም ዕድሜና ጤና

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 25 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AwolMohamedAwolWollommm

    جزاك الله خيرا وبارك فيك استاذ أدم كامل ❤❤❤❤❤

  • @piassa0738
    @piassa0738 Před 25 dny

    100% True ❤❤❤❤❤

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 Před 25 dny

    Well Sade. That is what my father used to tell me. My father had one of the best farm land which he developed to do many farm production during the King times. Then Durge came and distorted everything he worked so hard. My father’s name is Bekele Negash. He was a very humble man who loved his country. Now I’m praying to be able to fill the gaps he left. Thank you for your insight.

  • @fyy7841
    @fyy7841 Před 21 dnem

    ጀዛካ አላህ አላህ ይጠብቃቹህ
    አብታቺ

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 Před 25 dny

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fuadBilal1
    @fuadBilal1 Před 25 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Před 25 dny

    Ye Ethiopia mekegnoch yitfu 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @Zelazella1
    @Zelazella1 Před 24 dny

    የእኛ ነገር የሚቦካውም የሚጋገረውም ግብጽ ውስጥ ነው። Etv | Ethiopia | News zena

  • @tsegishtube
    @tsegishtube Před 19 dny

    ኢትዮጵያ ሁሉ ነገሮ እኮ ምርጥ ከሶስት ነገር ዉጭ
    ከዘረኝነት ፣ ድኅነት ፣ ጦርነት

  • @user-tm7ok8wi7y
    @user-tm7ok8wi7y Před 25 dny

    ማሻአላህ

  • @feysal506
    @feysal506 Před 25 dny

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-tv6cl3vt6h
    @user-tv6cl3vt6h Před 24 dny

    እውነትብለዎል. ኘሮፌሰር

  • @aliyiteha4416
    @aliyiteha4416 Před 25 dny

    Maasha allah edme yarzimilin yemiyasazinaw ethiopiyanoch bahagar gusay lay mangist qanina legit sisara andi alamahon yasamimal.

  • @GarumaDada
    @GarumaDada Před 25 dny +1

    ልክ ነዎት ግን አቢይ ሶማሊላንድን እውቅና እሰጣለሁ ሚለው ለኢትዮፕያ መጥፋት እየሰራ እንዲሁም ለአፍሪካም አደገኛ ጥፋት እያቀናበረ መሆኑን ማወቅ አለበት9:37

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Před 23 dny

    እኛ እቃ የለንም እንደ እነሱ ጋ አቡክተን የምንጋግረው አ?

  • @user-fz4ej1hf7r
    @user-fz4ej1hf7r Před 24 dny

    RAFAEL

  • @tofiktilahun7137
    @tofiktilahun7137 Před 23 dny

    Say professor

  • @abimulugeta9209
    @abimulugeta9209 Před 24 dny

    እውነት ብለዋል ትክክል ነው በተለያየ ኦሮፓ ላለን ያለምንም ማዳበሪያ መሬቱ ምንም ማበቀል አይችልም አሁን ጥሩ አገር ወዳድ መሪ አግኝተናል አብረን ከጎኑ ሆነን መስራት አለበን አግዚአብሔር ይረዳናል 24 ሰዓት አይሰራን አገራችን መለወጥ አለበን ከትላች ወሬ ወጥተን ወደተግባር መግባት አለበን. ብዙ ጊዜ የጥላቻ ወሬ የሚያወሩ ለራሳቸው ጥሩ ቦታልይ ሆነው በባዶ ያለውን ይስጮሃሉ አኛም አውቀን ዞር በሉ በልን አገርችንን አናልማ አላልሁ ተባርኩልኝ ወገኖቼ ምድራቼን አውነም ገነት ናት.🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @berhanu7232
    @berhanu7232 Před 9 dny

    ለምን! ለምን!
    ተቆረጠ??😡
    ትርኪ ምርኪ የዘፈን ፕሮግራም ልታሰሙን?

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 23 dny

    እኝን ሰው በአግባቡ በአማካሪነት በውጪ ግንኙነት ቢሮ በኩል ለመካለኛው ምስራቅ ጉዳይ ቢጠቀምዋቸው ምንሊያደርጉ ይችሉ እንደነበር እነሆ የሚታይ ነው።

  • @KadirooMuhammed
    @KadirooMuhammed Před 25 dny

    We are not Zinjaroo but we haven't a good Decision and a instability ...Governor

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 Před 25 dny +1

    ኢትዮጵያ ህዝብ 129 ሚሊዮን ደርሷል የዛሬ የUN ሪፖርት

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 Před 25 dny

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢

  • @AbaraGbagb
    @AbaraGbagb Před 14 dny

    tekyu

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 Před 25 dny +1

    እኔመቸምእዳገብቼለሁ፤አረቡግብፆችን፥በጣምስለሚወዳቸዉ፤ዉሀዉንዘግታቹህእያለ፤እኔደሞልማታችነዉአልሁት፤እየተቆጣ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Před 24 dny

    የስ ስደት መጠየፍ አለበት ትዉልድ በተለይም ወደደደብ አረብመሰሪወች ሀገር አቁሞ በሀገራችን ይስራ።

  • @kbg6227
    @kbg6227 Před 21 dnem

    ግብጽ ለዚህች በልቶ ካጅ ለዚህች ከዳተኛ አገር ግድቧን አይደለም ሌላ ነገርንም ድምጥማጧን ብታጠፋት እልልልልልልልልል ነው እምነለው ፣ እንዳገር እንዳትፈርስ የከፈልንላትን ዋጋ የከዳች የተረገመች ምድር የተረገሙ ህዝቦች ግብጽ ከጎንሽ ነን ካፈር ደበላልቂያቸው ።

  • @zellanmusicrecords8677

    betam des yemil ababal new ethiopia medrawi genet nach ezu gin eskahun ye menga zenjero new meche endeminka yalgebaw hezb zare deres bebher yembala ezb new yalen

  • @AffectionateCaptainHat-sr9ji

    Ebc ስማቸው ፕሮፌሰር ነው አስተካክሉ

  • @jemilseid7385
    @jemilseid7385 Před 22 dny

    Edmawoten keffe yargew erso ytkbero Ethiopiaw 🇪🇹 note nger gn mngst bemgba altetkmbotem

  • @abdilfetanur1444
    @abdilfetanur1444 Před 25 dny

    Ewkatina yeheger fikr melat yehe new min wega alew muslim silehonu new bota yeltesetechew yeneberew enji aweki bemehonechewma hulum ismemalu😂 ethiopiawyn eski kaeminat ena kezer eniwtena awekiwochin wedefit enemita yemishelan esu new ❤

  • @EthioCities2024
    @EthioCities2024 Před 25 dny

    ሄለው ዝንጀርያንስ😅

  • @jemilseid7385
    @jemilseid7385 Před 22 dny

    Ende yalo ytkbero hager wedade leke Mouhorr eyalone mngste laba sebsbo hezbone eybdel nw ende dege Ethiopiawe🇪🇹 wedfte ameteto metkme alben

  • @wediweyinking
    @wediweyinking Před 24 dny

    መሰረተ ድንጋይ የተጣለው በ2005 ነው ያላችሁት ተሳስተዋል ሌላው ትክክል ናቸው

  • @AnwarAwal
    @AnwarAwal Před 24 dny +1

    ምነው መዓረገቻውን ቀናሰቹሁት ኢቲቢውች

  • @abeltheodros8953
    @abeltheodros8953 Před 13 dny

    The most expensive fighter jet in 2024 is the Lockheed Martin F-35: $177 million….so this guy doesn’t know what he is talking about….he said egypt bought a fighter jet for 4.5 billion

  • @dagimararsa6142
    @dagimararsa6142 Před 25 dny

    የተጋገረውን ምታከፋፍሉት ግን እናንተ ናችሁ

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq Před 20 dny

    አንድ በጣም ደስ የሚል ቃል ከመለስ ዜናዊ የወጣች ቃል የሱዳን ጋዜጠኛ ጋር ቃለ ምልልስ ባረገበት ግዜ ለሱዳኑ ጋዜጠኛ መልስ እንዲህ አለው ስለ ግዲቡ ምን ትላላችሁ አለው
    እኛ በአንድ ሁነን ሱዳንም ግብፅም አንድ ሁነን የማትስማሙ ከህነና በዚህ ጉዳይ እጃችሁን የምታስገቡ ከሆነ 🖐️እጃችሁን እንቋርጣችኋለን አለው ቃል በቃል 😂 የጅግንንት ጥግ ማለት ይሄ ነው የሩሲያው መሪ ቡቲን ከዩክሬን ጋር ጦርነቱ ሳይጀመር በፊት በኛ ጉዳይ እጁን የሚያስገባ ካለ እጁን እንቋርጠዋለን😱 አሜሪካንንም ጭምር

  • @ethiopiawi8724
    @ethiopiawi8724 Před 23 dny +1

    የገዛ ዜጋውን የሚገድለው የሞት መንፈስ ቫይረስ በቅድስቲቷ ምድር ኢትዮጵያ የነዛው እና እየነዛ ካለው የኦሮሙማው መሰሪ መሪ የውሸት ፍቅር ፍቅር በተሰኘው የሐገር ጥፋት እና ሕዝብ ግድያ ከፍተኛ ወንጀሉ ሽፋን ሰጪ በሆነው ፊልሙ ዋና አክተር ሆኖ የሚተውንበት ተከታታይ ሕዝብ ማወናበጃ ብልጭልጭ ፊልሙን በየሚድያው በገፍ እየለቀቀ ይገኛል እና ሕዝቤ ሆይ መሸወድ ይብቃህ !!!

  • @awdaed-dd6gq
    @awdaed-dd6gq Před 20 dny

    ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት ይውደም

  • @BrightHope-HorizonMedia

    This guy is pure evil. why is he trying to lie.

  • @Hideous_keep_at
    @Hideous_keep_at Před 25 dny

    እና ለምን በጀት ግብፅ አታደባየውም? ያኔ በጣም ደስተኛ እሆናለሁ

  • @bahunegn
    @bahunegn Před 25 dny

    ጋኔን የያዘው ሚዲያ!
    ለምን ቆረጣችሁት?
    ይንን የክፋት ሴራ የምትፈጽሙ የአእምሮ ድኩማኖች ሕይወታችሁ ሙሉ ኣይሁን!

  • @bahunegn
    @bahunegn Před 25 dny

    የኣንተ ስነ ልቦና ባንዳነት በኢትዮጵያ ሚድያ ውስጥ ሆነህ ነቀርሳ የሆንክ ሁሉ፣ ቀኑ እሩቅ ኣይሆንም የመከራ ንፍሮ ተቦክቶና ተጋግሮ ትቀለባለህ!

  • @ayinadisgetachew2620
    @ayinadisgetachew2620 Před 25 dny +3

    የ 30 ጨለማ አመት ውጤት ነው። 3000 አመት ሙሉ አባይ አባይ እየዘፈናችሁ ነበር ። እድሜ ለ መለስ እና EPRDF .

    • @sisayshariff6102
      @sisayshariff6102 Před 25 dny +3

      አባይ አባይ እየዘፈንን ነበር እኛ ኢትዮጲያዊያን ሌላው ግን ባንዳ ነው እስከአሁን

    • @tensaeadane9681
      @tensaeadane9681 Před 25 dny +1

      ወያኔ የኢትዮጵያ ጠላት

    • @metekusimewoldemichael4914
      @metekusimewoldemichael4914 Před 25 dny +1

      Hager bekebebelosh new yemeyadegew..yebefitochum terewale gen beteleyayu mikeneyat aletesakalachewem ...enezim lemecherese yemeyadereguten tiret medegef yegebanal

    • @yonastaye8803
      @yonastaye8803 Před 25 dny +1

      እወነትህን ነው በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ መለስ የተረገመ መሪ አልገጠማትም የገዛ ሀገሩን ኤርትራን ቅኝ ገዝታለች ያለ ከሀዲ ባንዳ ነው

    • @wediweyinking
      @wediweyinking Před 24 dny

      ​@@tensaeadane9681ወያነ ነው ኢትዮጵያ ከኣፍሪካ ከፍ ያደረጋት ፋብሪካውን ኢንዲስትሪውን ዩንቨርስቲዎች ያስፋፋ በነ ክልሉ አስፋልት መሰረተ ልማቶች የሰራ ወያነ ነው የባቡር መስመሮች ግድቦች የሰራ ወያነ ነው ገለቱ

  • @Zerubbabeljimma
    @Zerubbabeljimma Před 25 dny

    Ethiopian hizib yemabret tiyake mayfeta gidib mn yadergale????yekadre gidib new....fake news