የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ምርቃት Etv | Ethiopia | News zena

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ዛሬ ተመርቋል።#ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Komentáře • 42

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před 5 dny +21

    ያለንግግርና ጩኸት የተሰራ ሆስፒታል። የሚሰሩትን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክ።

    • @leulgeta7667
      @leulgeta7667 Před 5 dny +3

      betekekel .. I was surprised

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 5 dny +1

      አቶ ዓለም ሰማ
      ዓለም ሳይሰማ ሰርታቹህ ተገኙ ያልከዉ መቶ ሺህ like ያንሰሃል
      ከቱልትላዎች ዉሰጥ
      አከሲዬን ልንመሰርት ነዉ
      የድጅታል መታወቅያ ልንሰጥ ነዉ
      አባይን ልንጨርሰ ነዉ ብለዉ ምርቃት ርገዉ ሁለት ሞተር ብቻ ነዉ የተተከለዉ ይሉናል
      የመንግሰትን አገልግለሎት ዲጅታል በቃ ማማረጋችን ነዉ
      ተወርተዉ የቀለጡ
      ቤንዚን አገኘን በቃ ቱቦዉን ልንገጥምነዉ
      ኮይሻ በቃ አለቀ ግን ገና ነዉ
      ወሬ ብቻ
      የባህር ዳር ዩኒቨርሰቲዉ እንጀራ በቅጠል ማድ ቤት ዉሰጥያሰገጋግራል ልብሳቸዉ በላያቸዉ ላይ የለቀ እንጀራ ጋጋሪዎች በጭሰ ልጆቻቸዉን ይዘዉ ይጋግራሉ

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki Před 5 dny +9

    በትንሽ ኡፎይታ ብዙ የሰራ መሪያችን❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Před 5 dny +6

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @leulgeta7667
    @leulgeta7667 Před 5 dny +2

    huge respect for Arbamich University for building such an amazing Hospital that the people of Ethiopia really need in every corner of the country

  • @mot2116
    @mot2116 Před 5 dny +2

    ሐሳብ እና ትግበራ ተናበዉ ፍሬ የሚሰጡበትን የመልካም ሥራ ብሩህ ጎደና ነዉና በርቱ።

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před 5 dny +3

    ድንቅ ነው።

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Před 5 dny +2

    ❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCES AND THE PEOPLE ❤

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 5 dny +4

    Beautiful and well equipped hospital. Every zone must have a hospital of this magnitude.

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 Před 5 dny +2

    Viva Abichu Z Great

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 Před 5 dny +1

    አቡቹ ጀግና ማለዳ ማለዳ ጀምሮ ማስጨረስን እያሳየኸን ❤እያስተማርከን ለትጋትክ እናመሰግናለን 💐💐💐💐💐💐

  • @user-qp1bz6kp3o
    @user-qp1bz6kp3o Před 5 dny +3

    አላህ ዘረኝነትን ያጥፋልን

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo Před 5 dny +1

    Congratulations 🎊 Arbaa Mench. Viva, Viva. Amazing and fabulous jobs. God bless all.

  • @arditube7340
    @arditube7340 Před 5 dny +3

    አቢቹ እስከነ ሙሉ ችግርህ የተቀበልሁህ ሰው ቢኖር እኔ እና ዝናሽ ነን ችግርህ እንዳለ ሆኖ የሰራህውን ግን አለማድነቅ አይቻልብ ልቦና ግን ይስጥህ❤

    • @genetregassa9625
      @genetregassa9625 Před 5 dny +1

      Dekuman zerga gewisa

    • @arditube7340
      @arditube7340 Před 5 dny +1

      @@genetregassa9625 እረ ጉድ ነው አሁን ምን ያሰድባለ ግን??

  • @ahmedfanochuriso7777
    @ahmedfanochuriso7777 Před 5 dny +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannaethiopia4321
    @hannaethiopia4321 Před 5 dny +2

    ዶክተር አብይ እግዚአብሔር እስከቤተሰብህና እስከ ካብኔዎችህ እቅፍ ድግፍ አርጏ ይጠብቅልን

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 Před 5 dny +2

    ዲስስ አባባ እንገባለን የሚሉት አርባ ምንጭ እንገባለን አይሉም ወይ??

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 Před 5 dny +2

    Tnhis is good

  • @taz09216
    @taz09216 Před 5 dny +2

    🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 💪🏽💪🏽😊

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 Před 5 dny +3

    አማራነኝ እያሉ ሲባሉን ወንድሞቻቾን ይሄው ሰርተው አስመረቁ እኛስ ገና ገና ለ
    Diaspora ፍኖ $ እንለቅማለን እግዚአብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ ምን ንአለ ብተውን

  • @hanahana1575
    @hanahana1575 Před 5 dny +1

    ዋው ደስ ይላል እንደው ልጄን በኤችዲ ወላይታ ሶዶ ከተመረቀች 1አመት ሆናት እባካችሁን እካችሁን እንደው እርዱኝ እኔ በአረብ ሐገር እየደከምኩኝ ያስተማርኳቸው ልጆቼንና እህቶቼን አንዱም ስራ አላገኙም እኔም ደከመኝ

    • @Hkim185
      @Hkim185 Před 5 dny

      እህቴ ልጅሸ በምንድነወ የተመረቀችዉ? በሕክምና ከሆነ የሚያሰፈልጋት የም ግፊት መመርመሪያ ነዉ ከዛ ደም ወሰዳደሙን ወደ ላብ ወሰዳ ተመርምሮ ሲመጣ መዳኒት ማዘዝ ነዉ ሌላ ሸፋጣ አያሰፈልገዉም ቀሰ በቀሰ ትነሳለች ዋናዉ መጀመሩ ነዉ

  • @monegoncco
    @monegoncco Před 5 dny +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏🙏

  • @user-bo8nx1nj1x
    @user-bo8nx1nj1x Před 5 dny +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yeKidustube
    @user-yeKidustube Před 5 dny +1

    🙏🙏🙏ashu.geregetes!!!🙏🙏🙏

  • @user-le2jd6hp2x
    @user-le2jd6hp2x Před 5 dny

  • @yohanismuse9511
    @yohanismuse9511 Před 5 dny +1

    ትለያለክ

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 Před 5 dny +1

    አንቴ አዕቅና ባአንዳው አንገቱ አስደፋዉ ይህ ነዉ ጉዞ ልማት ጦርነት ካንሠር ነዉ ::🎉🎉🎉🎉

  • @JMCH555
    @JMCH555 Před 4 dny

    Abichu ❤

  • @KL-zl9je
    @KL-zl9je Před 5 dny +1

    👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿🎉🎈👌🏿👌🏿👌🏿👌🏿

  • @samuelteshome3650
    @samuelteshome3650 Před 5 dny +2

    ፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓፓ

  • @richmanmessi628
    @richmanmessi628 Před 4 dny

    መሪው በስራ ተጠምዳል ሰው በወሬ በጥላቻ የታወረ እግዚአብሔር ያንሳልን ይህን በሽታ

  • @onedrop33
    @onedrop33 Před 5 dny +2

    Looks a real hospital

  • @user-sj9cv4lb3w
    @user-sj9cv4lb3w Před 5 dny

    Ichiu. Sijaallannaa❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌲🌳

  • @kmack8491
    @kmack8491 Před 4 dny

    አይ ካድሬ በሆዳቸው የሚያስቡ።

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 9 hodinami

      ኤርትራውያን ( የሻብያ) ምቀኞችና ሀገራችሁን ህዝብ በእየጎረቤት ሀገር አስድዳችሁና ኤርትራን ለአራተ አስርተ አመታት ባለችበት አቁማችሁ በኢትዮጵያ ልእድገት የምትመቀኙና የምትቀኑ ; የሀገር ውስጥ ባንዳዎች " እንኳን በሀገራችሁ ለወጥ በቅርብ ቤተስባችሁ ህይወት መሻሻል የምትመቀኙና የምትቀኑ ስዎች" የኢትዮጵያ ለወጥ ማስቆም አትችሉም :: የኢትዮጵያ ህዝብ ለሀገሩ ትክክለኛ ለውጥ ካድሬ ነው::😊