ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአርባ ምንጭ የተደረገላቸው አቀባበል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 07. 2024
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Komentáře • 79

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Před 29 dny +13

    አርባምንጭንና ህዝቡን እግዚአብሔር ይባርክ። ሁልጊዜም ደስ ይበላችሁ።

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Před 29 dny +18

    ደቡብ የዋሕ ሕዝብ በጀግንነትም ጀግኖች ናቸው

    • @solo-man-b1g
      @solo-man-b1g Před 29 dny +2

      Yawm Gamo. Gofa sefer yetstachew be Hayleselase barbegnanetachew

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 Před 29 dny +22

    አንድ ድንጋይ የላቀበለ ሁሉ ይህን ሰው ሲሰለች ይታያል ምንም ባታደረጉ ዝምምምም በማለት ተባበሩ።

    • @eyobeshetu62
      @eyobeshetu62 Před 29 dny +5

      ቅናት ነው ለምን ተሳካለት ብለው

    • @TesfayeEyob-ew9jw
      @TesfayeEyob-ew9jw Před 29 dny +1

      በጣም አከብራሎ ወንድሜ እኔም እንዳንተ ነኝ

    • @samueldemissi1
      @samueldemissi1 Před 29 dny

      Because of their love and hard work, they have improved their lives and economy. This is all because of our great leader, Dr. Abiy, and his vision. But you, Fano, are not helping the Amhara people; you are killing them and destroying their economy and infrastructure.
      I have questions for Fano and its supporters. Since the Fano movement started, what have they really done for the Amhara people? The answer is nothing except killing, robbing their own people, and harming the region economically.

  • @FikruSafaricom-dw1qp
    @FikruSafaricom-dw1qp Před 29 dny +24

    ያለምንም ጥርጥር አገሩን የሚወድ አንተን ይወድሀል❤

    • @tube-el7pt
      @tube-el7pt Před 29 dny

      Leba hula koy lehulum gize alewu

    • @mickeydi
      @mickeydi Před 29 dny

      💯

    • @be-liever
      @be-liever Před 29 dny

      ​@@tube-el7pt ምነው የተሰራዎን ለማፍረስ ነው እቅዳቹ🤔🤔

  • @helenh6930
    @helenh6930 Před 29 dny +12

    መሪያችን ኩራታችን

  • @MesataKefe
    @MesataKefe Před 29 dny +14

    ይሄን ትዕይንት ጠዋት ስነሳ ሳየው ደስታና ተስፋ አስለቀሰኝ ከ 20ዓመት በፊት AMU ስማር የጋሞን ደግነት አቀዋለው ይሄ ህዝብ ከመንጌ ቀጥሎ የሚሠራለት መሪ ስላገኘ ደስ ብሎኛል ይገባዋል!!
    በዚህ ግዜ ከአብይ ጎን ቆሞ ሀገር ስትቀየር ማየት ምነኛ መታደል ነው!!!

  • @mnhg2844
    @mnhg2844 Před 29 dny +2

    ፈጣሪ የወደደዉ ሰዉ ይኸዉ ዶክተር አብይ አህመድ አሊ በሄድክበት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 29 dny +5

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን

  • @mickeydi
    @mickeydi Před 29 dny +3

    When ever i see this kind of visit by Dr Abiy I Feel the love i get goosebumps, i Thank the lord with tears in my eyes 💚💛❤️🇪🇹🙏

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n Před 29 dny +3

    keep 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia forward ❤❤❤❤

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Před 29 dny +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @monegoncco
    @monegoncco Před 29 dny +7

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👏👌👍💪🏻

  • @KasimYousuf-ue2kx
    @KasimYousuf-ue2kx Před 29 dny +9

    ❤❤❤❤❤❤

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 Před 29 dny +3

    Great leader with great vision
    You can change Ethiopia to high development

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w Před 29 dny

      @@samueldemissi1 😂😂😂😂😂😂 ጌ ነህ መሰለኝ

  • @Afe-hg8kw
    @Afe-hg8kw Před 29 dny +2

    ❤❤❤❤

  • @user-bf2jr8vz7w
    @user-bf2jr8vz7w Před 29 dny +1

    አለህ ይጠብቅህ

  • @FeyselMohammed-ur6gw
    @FeyselMohammed-ur6gw Před 29 dny +1

    ስታምሩ

  • @samiabera7894
    @samiabera7894 Před 29 dny +1

    ሁልጊዜም ደሰ ይበላችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-xo4kb2xo6j
    @user-xo4kb2xo6j Před 29 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @MameBest-fw7rh
    @MameBest-fw7rh Před 29 dny +1

    ዷዓ አርጊልኝ ደህና መኪና እዳገኝ

  • @linaomer9306
    @linaomer9306 Před 29 dny

    with uuuu abich❤❤❤

  • @kokabk
    @kokabk Před 28 dny

    ❤❤❤❤❤♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇦🇪♥️♥️

  • @user-qk4jt7hc7p
    @user-qk4jt7hc7p Před 25 dny

    Abiyachinnnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zy5we4by5g
    @user-zy5we4by5g Před 28 dny

    ድንቅ መሪ ጌታ አብዝቶ ዘመኖችህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki Před 29 dny

    ወጣት በሳል ጀግና መርያችን❤

  • @user-tn3cd9cl8w
    @user-tn3cd9cl8w Před 29 dny +4

    ሰዉዬዉ የህንድ የፊልም አክተር ሆኖ ቀረ በቃ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @asratminase6123
      @asratminase6123 Před 29 dny +1

      ከህልምህ ንቃ። በዕውን ነው ወንድሜ።

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w Před 29 dny +1

      @@asratminase6123 ከህንድ ፊልም ህልም ይሻላል 😂😂😂😂

    • @samueldemissi1
      @samueldemissi1 Před 29 dny

      Don’t worry about the way how he dresses but focus on the results of their vision
      Because of their love and hard work, they have improved their lives and economy. This is all because of our great leader, Dr. Abiy, and his vision. But you, Fano, are not helping the Amhara people; you are killing them and destroying their economy and infrastructure.
      I have questions for Fano and its supporters. Since the Fano movement started, what have they really done for the Amhara people? The answer is nothing except killing, robbing their own people, and harming the region economically.
      ---

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w Před 29 dny +1

      @@samueldemissi1 የዴምሴ ግልገል መጀመሪያ እራስህን ሁን በራስህ ቋንቋ መጻፍ ሳትችል ስለ ኢትዮጵያ ማዉራት አትችልም ሲቀጥል ስለፋኖ ጥቅም አማራ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ እንደ አንተ አይነቱ የቆሸሸ አይምሮ ያለዉ ሰዉ ስለህፃናት መታረድ ቤታቸዉ መፍሰስ ምን ያቃል ከማሽቃበጥ ዉጪ ።

    • @be-liever
      @be-liever Před 29 dny

      ​@@user-tn3cd9cl8w😂😂😂😂 ምንድነው እርር ብግን የሚያረጋቹ ግን😂😂😂 የበታችነት ስሜት ዘንድሮ አሳበዳቹ😂😂😂 በርቱ እበዱ እናነተም ጦርነት ባትጀምሩ ልክ እነደ 40 ምንጭ ሆስፒታልን ሰፋፊ የፍራፍሬና እርሻ ይኖራቹ ነበር እናነተ ፍቅራቹ ጠብ መንጃ ነው😂😂😂

  • @user-ni5dc3ki6k
    @user-ni5dc3ki6k Před 29 dny

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አብቹ

  • @leopard177
    @leopard177 Před 28 dny

    ❤❤❤❤❤❤💚❤️💛❤️💚💜💙💚💚💚💛❤❤❤

  • @eshetusenay7786
    @eshetusenay7786 Před 29 dny

    ጋሞ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ጋሞ❤🎉🎉🎉🎉

  • @DagnachewHurumo-qk6po
    @DagnachewHurumo-qk6po Před 29 dny +1

    unreplecemnt world classic and this centurl

  • @metimeti1998
    @metimeti1998 Před 29 dny

    እረ አባካችሁ የዜናው አቀናባሪዎች ለእኛ ዜና ማለት ቪዲዮ ብቻ አይደለም። በቦታው የነበረውን ድምፅ መስጠት እንፈልጋለን ። Bacround መዚ ቃዉን አንፈልግም ። በቦታው የነበረውን ድምፅ መስማት እንፈልጋለን ።

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 Před 29 dny +3

    Fano is killing his own people. Because of them, students can't go to school, visitors can't come to the Amhara region, and people can't carry out their daily activities. Fano is nothing but a problem for his own people, economically and psychologically. People can't work, and they are worried about what will happen next. In other regions, the economy is growing, and people are living better. Fano needs to fix the problem by putting down their weapons and making peace.
    ---

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w Před 29 dny

      @@samueldemissi1 የዴም በዴም ልጅ ባንድ ፓስት ስንቴ ነዉ የምትኮምተዉ በምስር ወጥ አባትህንም ትሸጣለህ 😂😂😂😂

  • @gashahunt
    @gashahunt Před 28 dny

    ይድረስ ለእንትና፣ ሰውዬው(አብቹ 😊አባ ቢያን ማለቴ ነው) እድሜውን በሙሉ ኢትዮጵያን ይመራታል ዩቲዩበሮች ሌላ ስራ ፈልጉ አፍአደርነትን ዛሬ እርማችሁን አውጡበት በዝህ በቃ አለቀ ።

  • @user-bq3il6vb4v
    @user-bq3il6vb4v Před 28 dny

    ጠቅላይመለስ ዜናዊ አድ አባባል ነበራቸው ።"ውሀ እየወሠደው ያለ ሠው ሣር እንኳን ካገኘ ይይዛል ብለው ነበር"

  • @user-kc4zo3nx8b
    @user-kc4zo3nx8b Před 28 dny

    አሚታፓቼ

  • @alsisay6837
    @alsisay6837 Před 29 dny

    በዚችው ጉብኝት እያደረገባት ባለበት ቀንና ሰአት ከአማራ ክልል ወደመሃል ሃገር ቤተሰቦቻቸውጋ በመመለስ ላይ የነበሩ 140 የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ገርበ ጉራቻ በሚባል በሰሜን ሸዋ ውስጥ ባለ ኦሮሚያ ክልል ላይ በታጣቂዎች ታግተው ተወስደዋል።
    በዚሁ ቀን ምስራቅ ወለጋ ውስጥ 120 አማራዎች በኦሮሞ ታጣቂዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል።

    • @be-liever
      @be-liever Před 29 dny

      ታድያ ኢሄ የወንበዴዎች ተግባር ነው ፋኖና ሸኔ የሚፈፅሙት ተግባር።

  • @user-gt5nk3hp9r
    @user-gt5nk3hp9r Před 29 dny +1

    ቆይ ግን ነፍስ ያለው አማራ የለም ማለት ነው አርባ ምንጭ

    • @be-liever
      @be-liever Před 29 dny

      😂😂😂😂😂

    • @zemzem3032
      @zemzem3032 Před 29 dny

      ከዚህ ኩሉ ሰው አንድ ወንድ የለም ወይ ????????????????

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 29 dny

      @@user-gt5nk3hp9r ; ፋኖ በል! አማራ በፋኖ ታፍኖ መለቀቅያ ገንዘብ የማጠየቅ ምስኪን ህዝብ ነው:: ፋኖ የት አለ ካልከኝ; ግማሹ እንደ አንተ ሀይማኖተኛ መስሎ ; የሀይማኖት ሀባቶች ስላም የሚስብኩትን ሲገድል ግዜን ያሳልፋል:: የተቀረው ምታ እንኳየ መስክ ሲጨፍርና የምደረገን ሀጥያት ጨርሶ ; ጠዋት ብማለዳ ስዎቹ ሳይመጡ ወደ ጫካና ወደ ገዳም ነው! ጥሩ ሀይማኖተኛ ነህ? ለስላም ስበክ ወይም ሳታስመስል እንኳየ መስክ ዋል!

    • @johnf906
      @johnf906 Před 25 dny

      ነፍስ ብቻማ መቆም አትችልም። ሥጋም መንፈስም ያስፈልገዋል።
      መንፈስ ያለበት ደግሞ ጠ/ሚን ይወደዋል።።።።።።

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 25 dny

      @@user-gt5nk3hp9r : ሀይማኖቱን መቀለጃ አረጋችሁት! አንገት ላይ መስቀል አድርጎ ገዳም ተቀምጦ መፎከር; አንዳንድ የአይማኖት አባቶች ታቦት አስቁሞ ቀረሮ ማለት! ቤተክርስቲያን ውስጥ ለፕሮፋየል ፎቶ ተነስተህ ነው ? 😀😀

  • @solo-man-b1g
    @solo-man-b1g Před 29 dny

    Goals kamb adis abeba larbegnanetachew yetset new

  • @AwaBikamaLi
    @AwaBikamaLi Před 29 dny

    አይ አመረ 😂😂😂😂😂😂

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk Před 29 dny

    ይሄ ነፍሰ ቀላ ራሱን ያታልላል

  • @mussaararso6495
    @mussaararso6495 Před 29 dny

    Dictature😅😅😅

  • @buksAdwa6415
    @buksAdwa6415 Před 28 dny

    እ/ር ፈራጅ ነው!!

  • @user-iz6yz6dy8f
    @user-iz6yz6dy8f Před 29 dny

    5 ሰዎች

  • @buksAdwa6415
    @buksAdwa6415 Před 28 dny

    you must not suffer and play these much to win next election. because you will win next election, 100%. not because u r a leader. but u must stay there on the trone, because you have a bill that u must to pay 😢 አልጠራጠርም እ/ር አንተ ባሳየኸን መከራ ና እንባ መሃል ይቆማል ይፈርዳል!!!

  • @robelbitew2215
    @robelbitew2215 Před 29 dny

    የአመቱ ምርጥ ተዋናይ ጎበዝ ምን እየሆነ ነው ያለው

  • @solomonmuluadam
    @solomonmuluadam Před 29 dny +3

    የኢትዮጵያ ህዝብ የማጨብጨብ ችግር የለበትም ልክ እንደ ዉሃ ነው

  • @user-tl1so8su3t
    @user-tl1so8su3t Před 29 dny +1

    Hahahahahahahaha enam emigermegn yihk hulu Ahya mehonu nw!!!

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 Před 29 dny +1

    አይ ስት ወር ጨርሳቹባቹ ሰውችን ሰብስቦ ለመተወን ቲሽርትም አሳትማቻል አይ ዝባላቹ ነው የደከማቹት

  • @tube-el7pt
    @tube-el7pt Před 29 dny +1

    Leba hula koy lehulum gize alewu

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před 29 dny +2

      I know it is painful to see this people admiring their leader despite your wish not see this?😊

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 Před 29 dny

    ❤❤❤❤

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 Před 29 dny +2

    Fano is killing his own people. Because of them, students can't go to school, visitors can't come to the Amhara region, and people can't carry out their daily activities. Fano is nothing but a problem for his own people, economically and psychologically. People can't work, and they are worried about what will happen next. In other regions, the economy is growing, and people are living better. Fano needs to fix the problem by putting down their weapons and making peace.
    ---

    • @user-tn3cd9cl8w
      @user-tn3cd9cl8w Před 29 dny +1

      @@samueldemissi1 የትኛዉ ክልል ነዉ ኢኮኖሚዉ ያደገዉ ?ትግራይ, አፋር ,ሶማሊያ , ደቡብ ወይስ ጥቂት ኦሮሞ ?