የመጨረሻ ክፍል! ቤልጂየምን ጥዬ የመጣሁበት ምክንያት! ስለ ገንዘባችሁ ሁለት ምርጫ እሰጣችዃለሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Vložit
- čas přidán 15. 05. 2024
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
የጋዜጠኛው ትግስት ግን አለማድነቅ አይቻልም
ልጁ ግን ጤናዉ ታዉኳል
የቅርብ ሰወች አሳክሙት
አዎ ያሳዝናል
እንዴ እንዴ ጋዜጤኛ ነው እንዲመታው ፈለጋችሁ 🤔🤔 እንዴ ነው የአረብ አገር ሴቶች ጠበቃ ቀጥረንዋል ሆ መጠየቅ ነው ስራው የጠየቀውን መለሰለት
በጤና አታሳቡለት በጤነኛ ነው እኔም ሀሳቡን ልረዳው ሞከርኩ ግን በሀይማኖትም ለመደበቅ ሀይማኖትም ለማስገባት ጥሯል ብዙ ታዘብኩት
Endih wefero alemetages yekebdewal
ይሄ ልጅ እዉነት ያሳዝናል ገብርኤልን ገንዘቡ ጠፍቶበታል ጨንቆታል እንደሚመስለኝም ጾታዊ ጥቃትም ሳይደርስበት አይቀርም 😢😢😢
ተባረኪ የእኔ እህት መናገሩ አስፈርቶኝ ነው እንጂ እኔም የሚሰማኝ ያን ነው ከካሜራ ውጪ እርዳታ ቢያደርጉለት ምክንያቱም በጣም አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ያለ ይመስለኛል አምላክ ይርዳህ ወንድሜ
በወንዶች ተደፍሯል 😢
@@ethiopia8988ማነው እሡን የፈደፍረው ህግ ያለበት አገር ነበር ለምን ለህ አሣልፍ አይሠጥምነበር የፈጠራ ወሬ
የኔም አሳብ ነው 😢😢😢
እግዚአብሔር ፣ይርዳው፣የምርበጣምያሳዝናል፣ሁሉንም እግዚአብሔር ያስተካክልልህ፣ወዲሜዋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰው ሲኖረው በዙሪያው ይበዛል ሰታጣ አጠገብህ አይገኝም አሳዛኝ ልጂ በእውነት ምስኪን ነው
አልካደም እኮ ይህ ልጅ ብሩን ከጁ ላይ ምን እንደሰለበበት ነዉ ግራ የገባዉ ልጁን ለመረዳት የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት ማዳመጥ በቂ ነዉ አግኝቶ ከማጣት ፈጣሪ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢
ምን ማለት ነው የሚያድነው እግዚአብሔር ነው ወይስ የተስፋዬ ትምህርት ? መምህር ተስፋዬ በመተት ተያዙ እንዲህ ሆኑ ማለት እንጂ ሱውን የመፈወስ ስልጣን የለውም
ወይ ጉድ
Woo bogowun asibu
እውነት ነው ልጁን መንፈሳዊ ሰውነው ሊረዳው ሚችል እንጂ ሌላ ሰው ምን እንደሚል ሊረዳው አይችልም እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪነው እሱ ይርዳው
ጠንቋይና አስጠንቋይ እሱጋ ይሂድ ይህ ሰው ስራ አይሰራም በመስቀል እያጭበረበረ ቁጭብሎ የሚበላ ነበር የበግ ቆዳ የለበሰ እባብ ነው
እባካችሁ ተረዱት ይስራና ይክፈላቹ ወረቀቱ አይበላሽበት አትበቀሉት ጥሩ አይደለም በጣም እንደጨነቀ ያስታውቃል መሀሪ አምላክ ይርዳህ ወንድሜ
Amen Amen Amen!!
If this happened to u, u won't say the same thing......do u have any idea how hard those maids work to get this money.......He's totally a LIAR.....His story is totally false....... Totally illogical
How you be sure you say false story don't judge any one by they past story if you can pray for theme @@abduselamabdureshid5615
በምን አወቅሽ /ክ? አንፍረድ እውነቱን አምላክ ነው የሚያውቀው
ምንሽ ተነከና 😅
ተረዱት ልጁ ጤነኛ አይደለም ሲያሳዝን ፈጣሪ ጤናህን ይመልስልህ ወንድሜ
Yehen doma Ras wesedu ezaw kililachu:: Ye Oromo sim lematfat yemeker wesha naw::
@@nunu7353እዎን እጉል ጭራውን ለጠላት ሲቆላ…እስቲ ግን እሁን ልብ ይገዛል ብዬ እገምታለሁ....የኦሮሞ ህዝብ (ስፋ) እዙሮ እነሱው ላይ ጣለው....!!!🙄🤷🏾
@@user-dc1wb6td5o ara lendezhe Yale woro’bela bota mestet aysflgem:: drom misganebis nachew enzhe sewoche:: ke Oromia kotetun chino wede zermanzeru hager melak naw yehen dikala
@@user-dc1wb6td5o yemyaskew demo, yezer manzerun metet alemersatu naw …yehe ye deftera zer
@@user-dc1wb6td5oግም ጋላ👎
የዋህነት ሲበዛ ይጎዳል የጭንቅ አማላጅቷ ያንተን ታሪክ ለውጣ ከሰው ተራ እድታደርስህ ፀሎቴ ነው በጣም ልቤ የተሰበረው 😢😢😢😢
እኔማአስለቀሰኝ ሲያሳዝን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ከዚህ ፕሮግራም የተረዳሁት ነገር መልካም ሰዉ ሁንም መጥፎ ሰዉ መዉደቅ እንደለለብህ ነዉ ሮቤል በዱባይ ብዙ መልካምናጥሩ ነገሮችን ሲሰራ የኖረ ወንድማችን ነዉ እንዲሁም ኦርቶዶክስ አማኞች ላይ ብዙ ነገሮችን ሰርቷል ዛሬ ተሰብሮ ሲታይ ሊታዠንለት ይገባ ነበር እንጂ ህመሙን ማባባስ አልነበረም በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ስትኖሩ ለራሳችሁና ለራሳችሁ ብቻ ኑሩ በተለይ ለባዳ መልካም ነገርን መስራት ዉድቀት ነዉ ሮቢ ፈጣሪ ወደ ቀልብህ ይመልስህ ወንድሜ አንተን መርዳት ሚቻልበት ቻሌንጅ ከተጀመረ እኔ እህተህም አግዝሀለሁ በእዉነት ታሪክህ አስተምሮኛለ ስደት ላይ ሁሉም ሰዉ ባዳ ነዉ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይስጥሸ🙏🙏🙏🙏
የልቤን ነው የተናገርሽው እግዚአብሔር ይስጥሽ ፣ከምንም በላይ እግዚአብሔር አምላክ እስራቱን ይፍታለት
ሲጅመር ማንም በሀሰት ስሙን አላጠፋም ተበልተናል እኮ ነው የሚሉት መርዳት እፈልጋለው ካልሽ እስኪ የአንድዋን የተበላችውን ክፈይለት ዝም ብሎ ማውራት ምን ዋጋ አለ እየከፈልሽ እዚኚለት
እኔ የሚለው ነገር በሙሉ ገብቶኛል 😢 በጣም አሳዝኖኛል😢 እውነት እሱ ጋር አለ::
ኣዎ ተበልቶ ነው
እስኪ ከገባክምንድነው ሚለው
Ene enkilef atahu besu neger
@@fafi-zanaየሚኖረው ዱባይ ነው ደላላ ነው ማለት ብር ወደ ኢቶጲያ ይልካል አረብ ቤት የሚሰሩ ብር ላክልን አስቀምጥልን እያሉ ይሰጡታል እሱን ይልክላቸዋል ያሰቀምጣል ጠንቋይ መተት ተደርጎበት ብሩን በአልታሰበበት ሁኔታ ተሰለበ ማለትም ተወሰደበት ያስቀመጠው የሚሰራው ሁሉ በአንዴ በዶ ሆነ አስደግመውበት ብርን ወሰዱበት እሱ ወደ ፀበል ገባ አስቀምጥ ያሉት ሴቶች ደሞ ብራችንን ሰረቀን እያሉ እያወሩ ነው እሱ እኔ ሰርቄአችሁ አደለም ተረዱኝ እያለ ነው የደረሰበት ያቀዋል ጠናው እራሱ ታውኳል
Egzihaber yefewesew leju yehone neger honuwal berget yesew lab selam yenesal
ውውው የሆነውን አላህ ያውቃል እኔ ግን አሳዘነኝ በጣም እኮ ተጨናንቋል አንዳንድ ለሰው የሚያሰቡ የዋህ ሰዎች እንደዚህ አይነት ችግር ያጋጥማቸዋል ብቻ እውነት ያለህ ስለመሰለኝ ካለህበት ጭንቀት አላህየ ያውጣህ😢
ምኑ ነዉ የሚያሳዝነዉ ሌባ ደሞ
Amen Amen Amen!!
በትክክል ውስብስብ ችግር ውስጥ ሆኖ እንጅ ሌባ አይደለም
በትክክል በብዛት ደጋጋግ ሰወች ፈተና አያጣቸውም
አንዳንዴ ቃላት የውስጣችንን አውጥተን ለመናገር ፡አቅም ያጣብናል ፡ጥፋት አላጠፋም ማለት ሳይሆን ፡አሁን ያለበት ነገር ግን ያሳዝናል የልብ የሚገባው እና ሁሉን የሚያውቀው እግዚአብሄር ይርዳህ የኔ ወንድም።
ልጁ የተወሳሰበ ነገር ውስጥ ነው እኛ ባይገባንም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳህ 😢
ጤነኛ አይመስለኝም ሮቤል አምላክ ጤናውን ይመልስለት ገንዛቹ የጠፋባቹም እግዚአብሔር በምክንያት የላባቹን በእጃቹ ያሴገባላቹ ለመፍረድ የሚከብድ ውስብስብ ያለ ነገር😢
እኔም ያን የተረዳዉት😢😢😢
አውቆነው ባክሽ😢
@@user-vz6ke8fe3l ከፀበል ከወጣው ነው የማስታውሰውን የምናገረው አለ
@@melessechdeguተይ ሴት ነሽ አጠገቡ ሆነሽ ያየሽው ነገር ከስለሌ ለመፍረድ አንቾክል
በጣም ጤነኛ ነው እያጭበረበረ ነው። ዱባይ ውስጥ እኮ ነው የኖርነው በ6,7 አመትውስጥ ምንሰርቶ ነው ይህን ሁሉ ብር በሚሊዬን አለኝ ነበረኝ የሚለው ከየት አመጣው? አሁንም እየአጭበረበረ ነው
በጣም ከበደ የስደት እህቶቼ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ይስጠን አሜን አሜን አሜን. ❤❤
አሜን አሜን አሜን ሳሪ አንቺም ይጠብቅሽ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
Ameeeeen
አሜን ሳሪዬ እናቴ አንችንና ሀቡንም ይጠብቅልን❤
ኡፍ ወንድ ልጅ እንባ አውጥቶ ሲያለቅስ ያሳዝናል እግዛብሔር ይርዳህ ሮቤል
እጅግ በጣም ትልቅ የጤና ችግር ውስጥ ነው ያለው 😢😢የጭንቅ ደራሽ የሆነው ጌታዬ ኢየሱስ ይድረስልህ 🙏🙏እባካቹ ክርስቲያን የሆናቹ ወገኖች በሙሉ የእፆታ ጥቃት እንደደረሰበት ያስታውቃል በቻላችሁት አቅም እርዱት እራሩለት 😢😢ሲያሳዝን
እ 🤔🤔 ደጋግሞ ተናገረ በድባይ እንዳዬ እና ቤልጄምም አይቶ ደብሮት እንደተመለሰ እንጅ ደረሰብኝ አላለም ምን ይታወቃል ይህች ከንቱ አለም
ይሄ ልጅ ግን ደግ ይመስለኛል ለሰዉም የኖር ይመስለኛል እና አንድ እድል ስጢትና በይቅር ባይነት እዛ በሰዉ ሀገር እንደተርዳዳችሁ አሁን ደሞ ይቅር በሉትና ሰርቶ ይክፈላችሁ
አረስት ከብት አለ ለሰዉ በኖር ምን ማለት ነዉደደቡነሽ
@@user-rp8hx5yr2v ከብት እንዳንተ(እንዳንች)ያለ ነዉ እኔ አላዉቀዉ አያቀኝ ከሚድያ ነዉ ያየሁት ግን የሱን ሁኔታ በማየት ነዉ እንደዚ ያልኩት ካነጋገሩ ጤነኝነት ላይ አደለም ማለቴ ነበር ግን አንተ(አንቺ) ማሰቢያ የሚባል አእምሮ የለህም
ይሄ ልጅ ግን ጤነኛ አይመስለኝም እግዚአብሔር ይማረው የሚያወራው ሁሉ ዝብርቅርቅ ያለ ነው
እውነት ነው ቤዛዬ 😢
አዉቆ አበድ
Marmin ewntishin new yemirdaw sew new yataw fetri yerdaw yasaznal
እያንጫለለ
Yes, may be he is broke. He needs to stop blaming others, He is trying to get away, but i were the girl who lost her father because of him i would not leave him.
ይህችን ኮመንት የምታነቡ ሰዋች በሙሉ በያለንበት ሰላማችሁን ሰላማችንን ያብዛልን በተለይ በየሰው ቤት ውጣ ውረድ የምናሳልፍ ሁላችንንም የእረፍት እንጀራ አሏህ ይስጠን
አሚን ያረብ❤
አሜን😭
አሚንንንንን ያረብ
ልጁ በጣም የዋህ ነው ውስጡ የተጎዳ ነው ያሳዝናል አይዞህ ተረዱት ቤተሰብ
ተስፋ አለህ ሮቤል ነኝ ባለማህተቡ የምትላትን ቃል ትቀጥልበታለህ ቸሩ መዳሀኒያለም ይጠብቅህ በምትሄድበት ቦታ ሁሉ ሮቤል ለበጎ ነው ሁሉም የሆነው ታገሱና ጠብቁት ባለጉዳዮችም❤
💖👍
ይሄ ልጅ መካድ ይችላል በህጋዊ የተሰጠው ነገር የለም በጣም የዋህ ስለሆነ የሚያወራውን እንኳን አያውቅም
Gezba
@@nebyatbenti5579ጭራቅቅቅቅ👹⛏️
Serto yikeflal, gena wetat new. Fetari yirdaw
ሀዋላ አዎበመኔታ ነው ግን አሉ ህጋዊም የሰጡት
በጣም ያሳዝናል
ድሮም የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛዋል አሉ..........ወንድሜ አግዛብሔር ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ እና የእህቶችህን ገንዘብ ለመመለስ ያብቃህ ዋናው ጤና ነው አይዞህ አንተ at list ጥሩ ልጅ ነህ ስንቱ በሚክድበት ሰዓት አንተ አልካድካቸወም so ሰርትህ ትከፍላለህ ጤና ይመልስለህ❤
በትክክል
@@madina0955 drom wedaki neber yehe wesha:: leze naw komche Oromia simeta maymechehye
ኡፍ በትክክል በጣም ነው ያሳዘነኝ
ትክክል እግዚአብሔር ይርዳው
አዎ ፈጣሪ ይርዳው የሆነውንም ፈጣሪ ነው አዋቂው ። ስንረዳው አልሆነለትም እንጂ ጠቅሎ እኮ ሄዶል ለምንስ አታካራ ያበዛል ለሰው ሀቅ ቀላል አይደለም😢
እሄልጅ ውስጡ ተጎድቷል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ
እግዚሀቤር፡ይርዳወ።በሰወ፡መፍረድ፡ቀላል፡ነወ
ሲያለቅስ አብሬ ለቅሶ 😭😭 እመ አምላክ ትፍታህ ብሩንም ለመክፈል እኮ የልጁ ህወት መኖር አለበት ወደጤናው መመለስ አለበት
Be ewunet yasazenal leju
በጣም ያሳዝናል ወላሂ እኔም ስደተኛ ነኝ ።ግን ይሄ ልጅ አልካደም እባካቹ ተረዱት እርዱት ህክምና ያስፈልገዋል
ሀቅ ይውጣልሽ ሰው ነን መጨርሻችን እግዚአብሔር ያሳምርልን እኔም ስደተኛ ነኝ ብቻ አላቅም😢😢😢😢😢😢
እንዳው ፈጣሪ ይስጥሽ እውነት ተናገርሽ እመ😢😢😢
የኔ ጌታ ተረዱት ደህና አይደለም እኮ😢😢😢😢
Min endinredawu new yesewu genzeb eko yasleflfal
You are so humble and blessed.
Your husband is lucky.
ልክ ነሽ ጭንቀት ውስጥ ገብቷል ብሩን ቀስ ብየ እከፍላለሁ ብሎ ጠፍቶበት ነው የሚሆነው😢
እዳውን ክፈይለት 😅
ምን ሆናችዉ ሰዉየዉ እኮ ሌባ ነዉ
ይህ ልጅ የውነት ቅን ነው መካድ ይችል ነበር ነገር ግን ህሊና ስላለው ነው አሳስሩኝ ወይም ሰርቼ ልክፈል ያለው አላህ ጤናህን ይመልስልህ በርትተህ ሰርተህ የልጆቹን ሀቅ መልሰህ ዳግም ገንዘብ ታገኛለህ አይዞህ አንዳዴ ህይወት ባላሰብንበት መንገድ ታስኬደናለች
ይህ ልጅ አሳዘነኝ ሂዉቱን ለመቀየር ተፈ ተፈ ሲል በሰይጣን ሃሳብ ተተበትቡ ይሆናል በፀበል አንዲበረታ ደጋፈ ይፈልጋል😢
እውነት ነው::
የወደቀ ሰው መጥረቢያ ይበዛበታል ይባላል ይሄ ልጅ እደማንኛውም ሰው ብር ይልክ ነበር ግን የላከውን ብር ተበልቷል እድል ስጡጥ ሰርቶ ይምስላቹ እህቶቼ ብዙ ሴቶችንም ተባብሯል ብራቸውንም አስመልሷል እድል ስጡት🙏
አለም ሰገድ አንተ ለሰው ሰላም ምትጨነክ የተዋህዶ ልጅ ነክ ወንድማችን ተዋህዶ ነው እባካቹ ፀብል እንዲጠመቅ የስነ ልቦና ባለሙያ አገናኙት እኔ ስደተኛ ነኝ ሰው ነኝ ነገ ምንም እንደሚገጥመኘ አላቅም አንጀቴ በላኝ ደሞ አልካደም መጀመሪያ ስለ ጤናው ያሳስባል😢😢😢😢😢😢 እይ ስደት
የድሀ ገንዘብ የበላ በጸበል አይድንም
@@SebleGetachew-wo9wq አይባልም እሱ ለራሱ አፍዝዘውታል ደሞ አልካደም ሰው ነሽ ነገ በኔ በይ ማን ፈራጅ አደርገሽ የስደተኛ እህቶቼ ህመም ይገባኛል ጤናው ከተመለሰ ሰርቶም ተበድሮም መክፈል ይችላል ወንድሜ ቢሆንስ አባቴ ቢሆንስ በይ
@@SebleGetachew-wo9wq🎚ሰዓሊ ለነ ቅድስት🤲
ፈራጅና መሐሪ የፈጠረን አምላክ ብቻ ነው ::
@@SebleGetachew-wo9wqተይ እህቴ ወንድም ካለሽ የት እንደሚወድቅ አታውቂም ወንድ ልጅ ብትወልጅ መቸረሻውን አታውቂም እና ክፉ ኬ አፋቺን አይውጣ ይሄ ልጅ የስነልቦና ባለሞያ ያስፈልገዋል ሲቀጥል ሁላቺንም ነገን አናውክም i
❤@@ZorishMenjeta
አላህ ወደ ሙሉ ጤንነትህ ይመልስህ ውይ ልጁ በጣም ጭንቅ ውስጥ ነው
አስቸጋሪ ነው ለመፍረድ ለልጁ መጀመሪያ ጤናውን እንመኝለት አንድ ቀን ሰው ሆኖ ነገሮች ተለውጠው በመልካም ነገር ልናየው እንችላለን ሰው እንደመሆናችን በእይወታችን ብዙ ነገር ያጋጥመናል እንፀልይለት ገንዘብ አላፊ ጠፊ ነው ምንም ደክመን ብናመጣውም ይሄንን ልጅ እንጉዳው እንድ ነገር ከሆነም ፀፀት ይሆንባችዄል እውነቱን ሳታውቁ ጊዜ ስጡኝ ብሏል ጊዜ ስጡት ፀልዩለትም
አይዞህ አምነውት የማይከዳው የድንግል ማርያም ልጅ ይረዳሃል ይርዳህ😢😢😢
ምንድነው የድንግል ልጅ በሆነው ባልሆነው ቦታ በማስገባት መዘበራእቅ:: የቀረ አስተሳሰብ ነው:: ይህ የሌብነት ጉዳይ ነው::
@@BONANZ321የት አየሽ አንቺ ሌባ😏😏
ስያሳዝን ጤናው ሙሉ አይደለም የሆነ ጭንቀት አለበት😥🙏ፀበል ግባ ውሰዱት🙏😥
እውነቱን ይሆናል ግን ብንረዳው አይዞህ ብንለው ይሻላል ትክክል አይደለም አሳዝኖኛል ልጁ ከራሱ ጋር አይደለም የሆነ ነግር አድርገውታል ይመስለኛል
ሮቤል አይዞክ በርታ እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ስለሆነ በእግዚአብሔር ታመን በአንዳች አትጨነቅ። እግዚአብሔር ፈጽሞ ይፈውስህ። እውነተኛ ባትሆን ቀጥብለህ ሚዲያጋር አትቀርብም።
አቦ ወንድሜ መድሃኒአለም ይርዳህ ጭንቅ አማላጅቱአ እመብርሃን ወላዲት አምላክ ከገባህበት ጭንቅ በምልጃዋ ታውጣህ 😢🙏🏽😢
ቋጠሮህን እግዚአብሔር ይፍታልህ ወኔድም ሰመዓቱ ቅዱስ ጊርጊስ ፀበል ተጠመቅ በርሚል
አሜን❤
እኔ ልሰበር አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሀል ያመኑት ሲከዳ የረዳኸው ሲሸሽ ይከብዳል አይዞህ ትከፍላለህ መድሀኒያለም ይደግፍህ
እስከመጨረሻው ማድመጥ ይጠቅማል አይዞህ አላህ ያግዝህ ጊዜ ስጡት እህቶቸ እሱም ወደ ጤንነቱ ይመለስ እኔኳ ገና በዝህ አወኩት ግን ተረዱት ሲያወራ እራሱ ትክክለኛ ስሜት ላይ አደለም ያደሞ የደረሰበት ችግር ከባድ መሆኑ ያስታውቃል አይዞህ
3ተኛውን ክፍል ሳየው ተረዳሁት ይህንን ልጅ በጣም የዋህነት ያጠቃው በዛ ለይ በደብተራ መተት ተጫውቱበታል እሱ ይሰራል ገንዘቡን ሌላ ሰው ይሰልበታል ምስኪን በርተትህ ንስሀ ግባ ፀበል ተፀበል ከምንም በፊት ዳን ስራው የሰው ገንዘብ መመለስም ይደርሳል አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ 😢
በትክክል በጣም አንጀት ይበላል እማምላክን ቅዱስ ገብርኤል ይድረስለት
አሜን እግዚአብሄር ይርዳው ይሄን ልጅ ከመሳደብ ሰርቶ እንዲከፍል ማበራታት ነውአሁንም የሚዋ ከሆነ እግዚአብሄር ፍርድ ይሰጣል
😢😢😢😢😢 እህቴ ሰዎች ስንባል በብዛት የራሳችንን እንጂ የሰው ህመም አይገባንም መቼ ፋታ ሰጡትና
@@tigisttigist9525 ቲጂ እውነት ነው አንዳንዶቻችን ታሪኩን ሳንሰማ መፍረድ እንጀምራለን ኢትዮጲያኖችን አሁን ዋጋ የሚያስፍለው የራሳችን ክፋት ነው ከዚህ እንማር እንመርምር የሚል የለም ስድብ ወቀሳ የኛ ተግባር ሆኗል❤️
ደብተራ የዚህን ለቃቃሚ ገንዘብ ከሚሰልብ ከሱ የበለጠ ባለሀብት ሞልቶ ለምን ከነሱ አይሰልብም ሰላቢ የሚልሰው እራሱ ሰላቢ መሆን አለበት
እዮሃ ሚዲያላይ ከቀረቡ ባለ ታሪኮች እንደዚህ ልጅ ያዛገኝ የለም ያልተፃፈለት ነው የሚያነበው ጨጓራዬ በስንቱ ይላጥ ኡፍ 😄😄
Duz
😅😅😅😅
@@DddZdesአትፍረጂ ሰው ላይ እውነቱ እግዚአብሔር ስለሚያውቅ የወደቀ እንጨት ላይ እኮ ድሮም መጥረቢያ ይበዛል😏
ሀሀሀሀሀ ግን አንዳደየ ያሳዝናል ወሬው እውነቱን ከሆነ
😂😂😂😂😂😂
ጥይት ቢመታህ ትታከመዋለህ በቃላት ከተመታህ ግን የማይጠገን የልብ ስብራት ነዉ እናም እሮቤል በቃላት ተመቷል አትፍረዱበት
በመጀመሪያ አለምሰገድን ላለህ ትዕግስት ፣ ትህትና እጅግ በጣም ላመስግንህ እወዳለሁ ።
ሮቤል አንተ መልካም ሰው ነህ ። እውነን ይዘህ ነው የመጣኸው ። በንግግርህ መሀል ብዙ ሰው ይወደኛል ስትል ሰምቻለሁ ። አንተ የዋህ ነህ የኔ ወንድም ። ሰዎቹ የወደዱት አንተን ሳይሆን መልካም ስራህን እና ገንዘብህን ነው ። በትክክል ሰዎች ለዚህ ለዛ ብለው ብርህን አስጨርሰውሀል ። የሰዎቹንም ጭምር ። እነሱ የተጠጉህ አበድረን ፣ ሰጠን ሲል ብር ስለምትሰጣቸው ነው ። ከምታደርገው መልካን ነገር በዋሰዎች ክፋት እና ተንኮል እራስህን እንዳትቀይር ። ወደ ቂም እና በቀል በፍጹም በልብህ እንዳትይዝ ። የሆነው ሁሉ በእግዚያአብሔር እርዳታ ይስተካከላል ። አይዞህ ።😢
ወንድሜ ከስብራትክ እግዚአብሔር ይጠግን።የእውነት በጣም ያሳዘከኝ
በርታ በጸሎት በጸበል።ጤና ሲመለስ
ሰርተክ ገዘብ ትመልሰዋለ።እውነተኛ
ሰው ስለሆክነው ።አይዞ ወንድማለም
ታልፈዋለክ።ገዘቡንም ሰርተህ ትመልስላቸዋለክ።አተብቻ በርታ
ተስፋ አትቁረጥ ወንድሜ የእውነት
በጣም ያሳዘከኝ አይዞ😢
የአሌክስ ትግስቱ እንደኔ የሚገርመው ማነው እስቲ
ወላሒ እኔ ትግስቱ ትህትና ያረቢ የሱን ትግስት በሰጠኝ
All
በጣም ነው እሚገርመው ልጁ ሙሉ በሙሉ ውሸት ነው እሚያወራው ሸክሉ በሚድያ አዋጥተው እንዲከፍሉለት የፈለገ ይመስላል ንግግሩ
በመጀመርያ አለምስገድ በጣም ድንቅ ሰው ነህ ። ለዚህ ትህትናህ ፣ ትዕግስትህ እጅግ በጣም ነው የማመስግንህ ።
ሮቤል በጣም ምስኪን ልጅ ነው ። ብዙ ሰው ይወደኛል ሲል ሰማሁት ። ወንድሜ የወደዱህ አንተን ሳይሆን አንተ እጅ ያለውን ገንዘብ ነው ። ገንዘብ እየተበደሩ የጠፉብህ ብዙ እንደሆኑ ተናግረሀል ። የዋ ነህ ። አንተ ጋር ብዙ እውነታ አለ ። በተለይ ደግሞ እኔን ምን ሆኖ ነው ብለው ለምን አልጠየቁኝም ብለህ ስትጠይቅ በጣም ነው ያሳዘንከኝ ። የኛ ሰው ክፉውን ስለሚያስብ ስም መስጠት ላይ ይሯሯጣል እንጂ ፣ ይሄ ሰው ምን ገጥሞት ነው የሚለው ጥያቄ መቼም የመጀመሪያ ጥያቄ አያደርገውም ። አይዞህ አንተ ጥሩ ቦታ ነው ያለኸው ። ቢያንስ ችግርህን አውቀኸዋል ። ችግሩን ያወቀ መፍትሄውን ያገኛል ።
ብዙ እንዲህ ዓይነት ታሪክ ሰምቻለሁ ፣ ይህ የሮቤል ታሪክ ግን በየዋህነት የተፈጠረ ችግር መሆኑን በሙሉ ልቤ ነው ያመንኩት ።
አይዞህ በርታ ። እውነትን ብቻ ይዘህ ተጓዝ ። በውስጥህ ቂም እና በቀል በፍጹም እንዳይኖር ። ሁሉንም ለእግዚያአብሔር ስጠው ። ጠንክረህ ፀልይ ትድናለህ ። ሁሉም ያልፋል ። ❤
ይሄ ሌባ
እይዞህ ወንድሜ ሰርተህ ትከፍላለህ አታልቅስ እግዚአብሔር ይርዳህ😭😭😭💔💔💔
ሲጀመር ሰው መልካም የሚሠራው ለራሶ ብሎ እና ለእግዚአብሔር ብሎ እንጂ ስወድቅ ያነሳኛል ብለን መሆን የለብንም ሰውማ ሰው ነው ደካም ፍጥረት የሰው ውድቀቱ የሚያስደስተው ነው።
አይዞህ ወንድማችን ነገ ሌላ ቀን ከክፉ ሁሉ የጠበቀህን እግዚአብሔር አመስገን የነገውንም እርሱ ያስተካክለዋል።
ለወደፊቱ ትምህርት ሰቶህ ያልፋል ግን ደግሞ ሰው ክፉ አደረገብኝ ክፉ ሆነብኝ ብለህ ክፉ እንዳትሆን እኛ ኦርዶክሳውያን መልካምነትን የተማርነው ከሰው አይደለም ከአምላካችን እንጂ እግዚአብሔር አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚሰቅሉት ይቅርታን ሲሰጥ ነው ያየነው።
ስደት ድህነት አይኑ ይጥፋ ይቺ አለም ከባድ ናት እህቶቼ ልፋታቹሁ ጉልበታቹሁ ፈጣሪዬ ጨምሮ ይክፈላቹሁ ይሄ ልጅ ፈጣሪዬ ይማረው እህቶቼ ዋናው ጤናቹሁ ሰላማቹሁ ይብዛ 🤲🤲
ተርጋጉ የመዳም ሹፌሮች ሮቤል በሠው ተከድቷል እዳያገልጥ ቤተሠብን እገላለን አሉት ሀዋላ ከአንዱአንዱ ሥለሚሠሩ ተከድቷል ፀልዪልት ሠርቶ ይከፍላል
Eshi yeny makina😂😂😂
@@smaza1924 ክክክክክ ያራዳ ልጅ
@smaza1924 😏😏
ወንድሜ አይዞህ ህይወት ይቀጥላል አንተ ደግሞ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነህ ሀሉም ጥሩ ይሆናል እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያስተካክልልህ
ሀዋላ ካንዱ አንዱ ሰው ሰለሚዘዋወ ይከዳዳሉ ይክም ልጂ ተከዲቷል ሚስኪን
አትፍረድ ይፈረድብሀል ስለዚሕ ጤናው የታወከ ይመስለኛል ፈጣሪ ምሕረቱን ይስጥህ
አለምዬ መጀመሪያ ከንተርቪው በፊት የስነ ልቦና አማካሪ ማግኘት ነበረበት ለማንኛውም እግዚአብሔር ይሁነው አሳዘንከኝ ስታየሁ ያልፋል አንዳንዴ ሀዘን ያንዛዛል ቃላት ያሳጥራል
ጤነኛ ነው ውሸት ስለሚዋሽ ነዋ የሚዘበራረቅበት።ይህን ኮመንት አይቶ ነገ ምክንያት ያገኛል
እምነት አትጨምር ኦርቶዶክስ. ማለት ትልቅ እምነት ናት
@@ANn-yv2qg አራባና ቆቦ ነው አስተያየትሽ
@@user-tz1hf4dl4j ይሆን አላውቅም የሚያወራው ነገር የእጁ እንቅስቃሴ ሳየው ችግር ያለበት መስሎኝ ነበር እሽ
የኔ አባት አይዞህ የወደቀ ዛፍ መሳርያ ይበዛበታል በርታ ወድቀህ አትቀርም 🙏ሁሉም ያልፋል 😔😔😔🙏🙏
አለምዬ ይቅርታ እርግልኝ ሮበል ትክክል አይደለም ልጁ ስለ ልቦና ባለሙያ ያስፈልጋል ከዘ በኋላ የሂቶቻችን ገንዘብ ሀሰቦ መስጠት ወይም የእውነቱን መናገር ይቻላል የሰው ልጅ ዋናው ጤና ነው😢 ፈጣሪ ይጠብቅን
እውነት እኔም የተረዳሁት እደዛነው ሰው ባልጠበቀው ነገር ስገጥመው ነገሮች ያልጠበቀው ነገር ሰገጥመውበመልካም ስራ ነብር አሁን ደሞ ነገሮች ሰፈጠሩበት ከባድ ነው
ወላሂ ልጂ አይምሮው ትክክል አይመስለኚ ድግርግር ብሎታ አላህ ይርዳህ የውስጥህን እኛ አናቅም
እኔ ግን ልጁ እየዋሼ አይመስለኝም በጣም የተጎዳ ልጅ ይመስላል ምስኪን አላህ ነገሩን ያቅልልለት 😢😢😢😢
አላህ ቀጭነቀቱ ያጥዉ እንደዛ ነዉ የሰብኮት
Tenesh abederiw
ተበጂ😅
@@user-zr7yo6wr5g 🥰
@@user-rp8hx5yr2v ቅማላም ባለጌ 🙄😏😏😏😏
እረ ልጁ በጣም የሚገርም ጀግና ወጣት ነው በጣም የሥራ ሰው ነው በዚህ እድሜው ቡዙ ነገር ስርቷል ደግሞ መተት ተስርቶበታል ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን
ፈጣሪ ያግዝህ ሳሚ እራሱን ይመርምር ማንም ላይ ድንጋይ አትወርውር
እሱም የጊዜ ጉዳይ ነው ተፈራርተው እንጂ ብር የተባላባቸው ማን ሊያምነን ብለው ነው እንዴሚያጋልጡ ተስፍ አለኝ
ገንዘባችሁ ፈልጎ ከሆነ ጊዜ ስጡ ወንድማችሁ ነው ገብ አይበልጥም ሰው ነው ይበልጣል በአካቸው😢
ሰው ስለምበልጥ የልለፈበትን ገንዘብ ይበዝብዝ ?
@@exodusexodus8636በማስተዎል ተመልከችው ገንዘቡን አልካደም ቢክድስ በፊርማነው ያስረከባችሁት ልጁ ተቸግሮነው
ሮቤልየ በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ይመር አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ እኔ በችግሬ ግዜ ደርሰሴልኛል ግን እኔ ዛሬ ለአንተ ምንም መደርጋህ አልቻልኩም በጣም አዝኛለሁ ከፈጣር ጋር ይሄንን ቀን እንደ ምተልፉ አምናለሁ የኔ መልካም ሰው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ተበጅከብት
ይሄልጅ ጥሩነት አለው ሃይማኖተኝነትም አለበት ግን ችግር ገጥሞታል ገንዘብ ጠፍቶበታል ስለዚህ ጤናው እንዲመለስ ምህረት ይደረግለት ግን በተበዳዬች ቦታ ብሆን ምን እንደሚሰማኝ አላቅም ግን አሳዝኖኛል
😢😢😢ግን በጣም ጭቀት ውስጥ ነው ታገሱት 😢😢ሲያሳዝን ወይም እንርዳውና ብድሩን እዲከፍል ከራሱ ጋር አይደለም ውስጡ ተጎድቶን😢😢
ካለሽ ለምን ሁሉንም አትከፍይም ማኑና ገላቱ ነሽ የሰው ኪስ አትቀላውጪ
ፈጣሪ ልቦና ይደልሽ በሰው መፍረድ ቀላል ነው ብርኮ ሽልኮም ይጠፋን ደሞ ንግግርሽ ማሀይም ነሽ አስተካክይ ደነዝ
necu libe newe yalese tebarki 😢 robale yasazenale meteti argwebetale sewe ysfelgewale miskine😢 digmti abeletewetale ye nazeratu eysuse yerdawe😢
@@rozazouba7538 እግዛቢሄር ያክብርሽ እህቴ
@@Amani796መቀኛ😏😏
ዋናዉ ጤና ነዉ ወንድሜ እግዚአብሔር ጠናክን ይስጠክ ሰርተክ ክፈል የመዉደቅ ስሜት አይሰማህ ሁሉም ሰዉ ችግር ይገጥመዋል ስህተት ይፈጠራል አለመካድህ እራሱ ያስመሰግንካል
ውላሂ ልጁ ግን ድህና አይመስለኝም እረዱት ስው ብቁሙ ነው ማስብ ብር ቢሂድም ይምጣል እና እዝኑለት አብሽር አላህ ካንት ጋር ይሆን አይዞህ 😢😢
አረበፈጠራችሁ ልጁን ፀበል ውሰዱት እርዱት ደና አይደለም ወድሜ ይሔንን ቀን አልፈህ ከፈጣሪጋ ለምስክርነት እደምትመጣ አምናለሁ 😢
ሳሚ እራሱ መልአክ የሚያደርገው የብዙ የሴቶችን በልቶ ተብሎ ብዙ ችግር ገጥሞት ነበረ
ሳሚ ማነዉ እደዚህ እሚያመፃድቀዉ ሲቀጥል እኔ አልከታተለዉም😊
እንደውም እደሳሚ ሌባየለም
ሳሚ ምን ሰረቀ ወታቹ አትናገሩም ምድረ ዉሸታም አትዋሹ 🤔
@@yarsamyalignegከአልተከተልሽዉ ከአልሰማሽዉ ስለ ሰው መፍረድ አይከቡድሚ የአረግሻቸዉ አባት ባስ አክቡራቸዉ እሺ 🥺
@@mihrettesfa7550 አደለም የሆነ ነገር ሠምቼበት ነዉ በተዘጋዉ ይቱቡ በጣም ነበር እምከታተለዉ እናም ልጅቷብር ብላ መሠለኝ ስደተኛ ነች እና ለኛ ላይቭ ገብቶ እድህ እድህ ብላ አለና ከዛ ደወለና በይ እዳልኩሽ በያቸዉ አለ ከዛ አቆምሁ የስደተኛ ገንዘብ እድህበቀላልል አይገኝ ያቀዋል ለምን ያጭበረብራሉ ብቻ ፍርዱን ለፈጣሪ መተዉ ይሻለናል😭
ፈጣሪ ከመፍረድ ቆጥበኝ አደራ።
አሜን
አሜንን👏
የዚህ ልጅ ችግር አንድ ብቻ ነገር ብቻ ነዉ እሱም በግዜዉ በግልጰ ብራችሁ ጠፍቶብኛል ብሎ ቢነግራቸዉ ነገሮች ይቀሉ ነበር በዝምታዉ ሰዉ መጥፎ እንድጠረጥር አድርጎታል ያንተ ቢጤ አንድ ሰዉ አዉቃለሁ እኔም እና አይዞህ ያልፋል ባለብሮቹም እዉነቱን ካወቃችሁ ተረዱት ግዜ ስጡት እኔ ከ7አመት በሗላ ብሬ ተመልሶልኛል እናም ሀቅ ገንዘብ የትም አይቀርም ታገሱ
ሮቤልወድሜ እመብርሀንሁሉንምነገር ታሥተካክልልህ አይዞህያልፍል አተብቻ እራሥህንጠብቅ አደራ እራሥህንእዳትጥል
እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻችን ያሳመርልን ለምን ይታሰራል ሰርቶ ይክፍል ይታሰር የምትሉ ወንድም የላችሁም ሰርቶ ይክፈል እንጂ በመታሰሩ ምን ትጠቀማላችሁ እውነት ለመናገር አላቀውም እግዚአብሔር ይርዳህ ያልፋል ማንም ላይ አትፍርዱ እንዳይፍርድባችሁ
የተበላባቸዉ መተዉ ሲከሱ ብቻ ነው ማንም ብር አለበት ቢልም አያስረዉም
በለ መህተመ😊ከኸኸኸ
@@exodusexodus8636ቆዳ
ክዳነምህረት እይወትክን ታስተካክልል ያልፋል አተግን በተቻለክ አቅም ፀበል ግባ አውንም እደተረዳውት ደና አትመስለኝም ፈጣሪ ይርዳክ😮😮😮
አንዳንድ ኮሜንታተሮች ግን ማስተዋሉን ይስጣችሁ ሮቢ አይዞህ መውደቅ ያለነው ግን በሁለት እግርህ ቆመህ እንደማይህ ተስፋ አለኝ ከእግዚአብሔር 😢
Amen Amen Amen!!
በትክክል ሰው ይወድቃል ይነሳል
እዮሃ ሚድያ አለምሰገድ መጀመሪያ ግን ልጁ የስነ ልቦና ነው ያስፈልገው የነበረው አሁንም ጊዜው አያልፍምና ብታረጉለትም በጣም ጥሩና ወደ ትክክል ይመጣል ከዛም በህግ ቁጥጥር እያለ ሰርቶ ለመክፈል ግዜ ይሰጠው
ምንም አልገባኝም የሚለው ነገር ግን አእምሮ ጤነኛ አይመስለኝም ደግሞ የሚያስጨንቀው ቪዲዮ በሰሩት ሰውች ነው የተዎሳሰበ ነገር ፈጣሪ ይፍተው ::
ውሸት የሚያወራ እንዲህ ነው ሚዘበራረቅ
ክፍት ቢኑረዉ አያቀርብም ነበር እዉነት ቢኑረዉ ነዉ
ሳሜነው ነገሩን ያባባለው እንጂ እሮቤል መልካም ልጅነው ሳሚ ምንም ለማይጠምቅማቸው ነገር
አንች አሽቃባጭ ፡ ስንት ብር ተከፍሎሽ ነው ምታሽቃብጭው ፡ ደነዝ
@@DD-oh5fuአንቺስ ባለጌ😏
ወድም እሮቤል በሂወት ስትኖር መውደቅ መነሳት ያለነው መፍትሂ የሌለው ሞት ብቻ ነው አይዞህ ቀና በል ይህም ያልፋል ንስሀ ግባ ሰሚ እራሱ የኔን ገንዘብ በልቶብኛል
የስነ ልቦና ዶክተር የሚያስፈልገው ይመስላል ብዙ ነገር እየቀላቀለ ነው
"እር ልጁ ሢጅመር ጤኛ አይመሥለኛም ይሚጠየቀውን ትቱ ሊላ ታሬክ ነው እሚያውራ ክባድ ነው አለም ሰገድ ተግሰትህን ክዚህም በለይ ይጨመርለህ ❤❤❤❤
እየሸሸ እኮ ነው ጥያቄውን ላለመመለስ
ዛሬ አንደኛ ነኝ
አንደበታችንን በመልካም ንግግር ያግራልን
መጥፎ ለመናገር አንቼኩል ዉዶች
ለኮሜንት አንቼኩል
አትፍረዱበት ያሳዝናል ዉስጡን እራሱ ነዉ የሚያቀዉ ሃዋላ ደሞ ከባድ ነዉ እግዛቤር ምህረቱን ይላክልህ
በአላህ ይህ ልጅ ትንሽ ስጡት በጣም ነው የሰዝናል ወይም ፀባል ውሰዱት
እባካችሁ ኮሜንቶች ተረጋጉ መጥፎ ቃል አትጻፉ ልጁ አሞታል የስነ ልቦና ህክምና አድርጉለት ወንድሜ ከገባህበት ዉስብስብ ሂወት አላህ ያዉጣህ የሄን ልጅ ሂወቱን ያምታታችሁ ሰወች ልቦና ይሰጣችሁ እህቶቸም አላህ በወጣ ይተካችሁ
በጣም በወደቀ እጨት ጠገራ ይበዛበታል ልጅ ጪቅ ላይ ነው ያለው ጤኔኛ አይመሲለኝም ፈጣሪ ይሁነው
አለምዬ ትግስትህን አለማድቅ ንፉግነት ነው ተባረክ ልጅ ስለብር ሲወራ ስለሀይማኖት ሌላ ጥያቄ ሲጠየቅ አብርሽ ሳሚ ይላል የምር ግን ጤናው ያሳስባል😭😭 ለማንኛውም የሰው ብር ለዚያውም እንዴት እንደሚመጣ የስደተኛ እህቶች ይዛችሁ የምትሸሹ ተማሩ የትም አለም ብትሄዱ አይሳካላችሁም ለማንኛውም አሁንም ሰላምህን እንድታገኝ ይመልስላቸዋል ያለህን ሸጠህም ቢሆን🙄
ኪዳነ ምህረት እናቴ ትርዳህ ወንድሜ
የኔ አባት አይዞክ ሁሉም ያልፋል እውነት ከባድ ነው ለመፍረድ ባጣም ያሳዝናል ተጨናንቋልኮ ልክ አይደለም በርታና ጸበሉን ተጠቀም እግዚአብሔር ሁሉን ያስተካክልካል ውድሜ 😢😢😢😢😢😢
ወንድ ልጂ ሲያለቅስ አልወዲም😥ይመስለኛል ቤልጂየም ሄጀ ስርቸ እከፍላለሁ ብሎ መስለኝ ግን እንዳስበው ሳይሆን ቀርቶ ብሩም ጠፋበት ጭንቀትም የያዘው ይመስለኛል😔😔
አለም ሰገድ በጭራሽ ሳታረጋጋው የስነልቦና አማካሪ ሳያየው ሚዲያ ላይ ባይወጣ ጥሩ ነበር። ከፍተኛ ችግር ላይ ነው። ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ለገንዘብ ህይወቱን በስም ማጥፋት እና ነፍሱንም ከጭንቀት ብዛት እንዳያጠፋ ልትጠነቀቅለት ይገባል።
እውነት እውነት እላለሁ ከምር እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ በጣም ያሳዝናል ተዝብራርቁዋል አእምሮውነው
የተነካው 💔💔💔💔ድንግል ማርያም ትርዳህ
አለም ሠገዲ ልጁ ታሟል ምክንያቱም የደሀ ገዘብ የትም አያዲርስ ጎፈዲሚ ከፈቱ ትርዳላችሁ እያለ ሲቅቅ አልነበር ማዳመጥህ ግበዝ ነህ ወንዲሜ ከገባህበት መከራ ፈጣሪ ያወጣህ እኔ 1 ዱም አላመርኝ
ዝጊ ወሬኛ።ቢታመም ነገ ፈጣሪው
ይምረዋል።ዛሬ ቀን ሲጎልበት
ብዙስም ሰጣችሁት ትናት ባለው ጊዜ
ለማንም ፈጥኖ ይደርስነበር።ዛሬም
ካጋጠመው ፈተና ያልፋል የሰው ክፋቱን
እንኳን አየበት ያልፈዋል።አንቺን የመሠለ
ክፍታፍ ይሄጊዜሳልፍ ያፍራል
@@saraabate1804በትክክል 👍
እኔ ግራ የገባኝ አሁን አይ ወልድ ገዘባችሁን ቢክድስ ምን ታመጡ ነበር እረዳለው ገዘባችሁን ደም ተፍታችሁ ነው ያመጣችሁት ግን ተረዱት ሰርቶ እዲሰጣችሁ ከቻላችሁ አቅሙ ያላችሁ አመቻቹለት
ይህ ሰው የጤና ችግር የአእምሮ መቃወስ በግዳጁ ለወረቀት ሲል ግብረሰዶም ነኝ ብሎ ከ ጌዎች ጋር ወረቀቱን እንድያልቅለት ቀርቦ ብዙ የስነልቦና ችግር ደርሶበታል አየ ስደት በተለይ በጌ የምታመለክቱ ጥገኝነት ያሰባችሁ ሰዎች ከዚህ ተማሩ ስብእናችሁ ይቃወሳል ተጠንቀቁ 🙏
እኔ በግሌ ታሪኩ በደብ ገብቶኛል ከምር አሳዝኖኛል አቁን ነዉ እሚአወራዉ ከምር ፈጣሪ ያግዝህ 🙏❤❤❤ 💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔ ምንም አልተረዳሁትም ያለህበትን ያለፍክበትን አንተና እግዚአብሔር ነው የምታውቁት ብቻ ያለብህን የሰው ሐቅ ለመመለስ ያብቃህ የሰው እዳ ከባድ ነው እንቅልፍም አያስተኛም ህሊናም ሰላም አይሰጥም የራስህን ሐቅም ፈጣሪ ያስመልስልህ።
እኛ ኢትዮጵያኖች እንዲህ እይነት ነገር እናውቅም እያልን ህዝባችን በችግር ምክንያት በስደት ላይ የማይሆን የፆታ ፈተና ሀጢያት ውስጥ ገብቶዋል... ወገኖቻችን ተበላሽተዋል ከዛም ኢትዮጵያ ተመልስው መጥተው ወገንን በተለይ ህፃናትን እያበላሹ ነው ... ለምን ስለዚህ ቆሻሻ ሀጢያት ልጁ ሲነግርህ ዝም ብለህ ታልፋለህ...??? እስቲ እባክህ ስለዚህ ነገር በግልፆ ተነጋገሩበት 😢😢😢
ትክክል
በትክክል ርገጥ አርጎ መጠየቅ ነበርበት የሚያወራው ሁሉ ሰለዛ ነው የተጠየቀውን ተቶ ይቀዛብራል ህዝብ ተበላሸታል እግዛብሄር ይድርሰላቸው ለታዳጊዋች
ምስኪን ነው ወዳ አይደለም አምላክ ይርዳው የሰው አቃ የሚበላ አይመስልም እመቤቴ ማሪያም ትማረው😢
ወድሜ እግዚአብሔር ይማርክ ፀበል በደብ ተጠመቅ ፀጉርክ ተቆረጠዉ ሱባዬ ያዝ ሮቢ ነገ ሌላ ቀነዉ አይዞክ ያልፋል ሳይክ ከራስጋ አደለክም እና ከዉሉም በፍት እራስክን አድን አለሚዬ እባክ የስነ ልቦና ኤክምና ስጠዉ 😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ከጭከት ያውጣህ እሮብሊ
ከ part 1 እስከ part 3 ሳይገባኝ አለቀ አላህ ጤናህን ይመልሳህ 😢😢😢😢😢
😂😂
ጥርስሽን ይርገፍ እርጥብ @@zizi4154
አስልቺ ነው