ባለቤቴ ሊያርደኝ ነው ድረሱልኝ ወይ የሴት ልጅ ሂወት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024

Komentáře • 102

  • @emantube1007
    @emantube1007  Před 7 měsíci +26

    ውዴ ቤተሰቦቼ እህታችን ፈቲያ መርዳት ለምትፈልጉ የዋትሳብ ጉሩ ተቀላቀሉFollow this link to join my WhatsApp group: chat.whatsapp.com/CVJYqgUZQsmDKEJoQXmGag

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 Před 7 měsíci +3

      ፊርዶስም ሸር ታድርገው ብዙ ሰው እንዳየው

    • @safaiaalyami6678
      @safaiaalyami6678 Před 7 měsíci +2

      ኢማን በአላህ ፊርዶስም እንድትለቀው አርጊ አንቺ ጋ ያላየው እሷ ጋ ሊያው ይችላል

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 7 měsíci

      አላህ ያሽረው እሡም ተይዞነው አላህይፈርጅህና ለልጆችህ መከታ ያድርግህ

    • @medinatube5989
      @medinatube5989 Před 7 měsíci

      ግሩፕ ክፈችላትማ ኢማንየ በቻልነው እንግዛታለን
      ደሞ አንችን ሙቸ ሁላነው እምወድሺ
      አነጋገርሺ እርጋታሺ ሀያዕሺ ሁሉ አላህ ከፍ ያለ ቦታ ያድርስሺ ኢማንየ ጅልባቦችም ኒቃብሺጋ ደስ ይሉኛል ደሴ መላክ ትችያለሺ ወለላ
      በርቹ የኔ ጀግና ❤️🥰🥰🥰

  • @ummabdllahtube1555
    @ummabdllahtube1555 Před 7 měsíci +9

    የማዳም ቅመሞች ግን አትለፉአት በርግጥ በዙሪያችን የሚረዱ ብዙ አለ ግን ይህም ሙሉ ቤተሰብ ነው አሏህ በዚህ ምክንያት ጅሃነብ ይከላከልልን ይሆናል

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 Před 7 měsíci +12

    ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን ነው በልጆቹ አናት ላይ ዛቻ 😢

    • @madibintalemu2388
      @madibintalemu2388 Před 7 měsíci +2

      ባአላህ ፍሲካ በአንቺ ቻናል ልቀቂው ብዙ ሰው እንዲረዳት 😢

    • @Sofiahussan
      @Sofiahussan Před 7 měsíci

      እየመመው ነው ተባልሽ አይደል

  • @user-uj2cg9fv9x
    @user-uj2cg9fv9x Před 7 měsíci +6

    አላህ ያሽረዉ መቼም ወዶአደለም የያዘዉኑ ኢዞት ነዉ በተቻለ ያክል ሩቃ ቢታከም እህታችን አላህ ይርዳሽ ባልሽም አፊያዉን ይመልሰዉ

  • @feardasmaemmed5869
    @feardasmaemmed5869 Před 7 měsíci +9

    የኔ እናት አይ መከራችን እኛ ሴቶች😢😢😢

  • @naymaa2843
    @naymaa2843 Před 7 měsíci +6

    እህቴ ኣላህ ይርዳሽ ሗላ ከሚመጠሠ ሙሲባ ኣላህ ይጠብቀን ኣሏህ አፍያ ያርግልሽ ሩቃ ቤት ቢከታተል ጥሩ ነው

  • @user-yz4tl6tq3b
    @user-yz4tl6tq3b Před dnem

    አላህ ያግዝሽ እህቴ ግን እሱን ለቤተሰብ ሰተሽ ልጆችሽን እቤትሽ አሳድጊ
    ግን የሆነ ነገር ሲፈጠር ወዳኛ እምታመጡት ነገር እኛምኮ ማንን እረደተን ማንን እንተው
    ዙሪያችን ሁሉ እረዳታ አላህ ፈረጃውን ያቅርብልሽ

  • @rabiahussain5192
    @rabiahussain5192 Před 7 měsíci +8

    የአላህ ከቻልሽ ልጆችሽን ይዘሽ ራቅ በይ የአላህ

    • @user-yu3sw4es6z
      @user-yu3sw4es6z Před 7 měsíci

      እውነት ነውራቅመለትይሻላለ

  • @sadiyasayd1714
    @sadiyasayd1714 Před 7 měsíci +4

    የአላህ ስንል እንርዳት እህቴች ነጌ እኛ ላይ ምን እደሚደርስብን አናቅም

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit Před 7 měsíci +5

    ከነ ሙሉ አካልሽ ብትለይ ብትለቂ ይሻልሻል ሆ ጎመን በጤና አለ ባል አይኖርም ያለወረ ማነው

    • @zuzutube3698
      @zuzutube3698 Před 7 měsíci +1

      ውዴ ሰውዬው ጥሩ ነበር የሆነ ነገር የሰሩበት ነገር አለ ነው የለችው

    • @SikoSilo-fg1xe
      @SikoSilo-fg1xe Před 7 měsíci

      ምክርና ቡጤ ለሰጪው ቀላል ነው አሉ እሱም አሞት ነው እዛው ሁነሺ ሙች እያልኩ አደለም ግን ያለባል አይኖረም መባሉ ገረሞኝ ነው

    • @Medi-Habeshawit
      @Medi-Habeshawit Před 7 měsíci

      @@SikoSilo-fg1xe
      ለምን አይኖርም ኦክስጅን አይደለምኮ 😥

  • @fjdg3540
    @fjdg3540 Před 4 měsíci

    ኢማንየ ሀቂቃ ካመመው ቤተሰብጋትሂድ ማለት እሱ በሚሰራው ስራ ከተጠያቂነት ነፃ ከሆነ ችግርነው ቤተሰብጋ ቅርብ አካባቢ ትኑር የራሶ ቤተሰቦች አሏህ ይርዳት سبحان الله

  • @user-uy4bc2rv8m
    @user-uy4bc2rv8m Před 7 měsíci +2

    አላህ አፋያ ያረግዉ
    ኧህቴ አንችንም
    አላህ ይጠብቅሽ

  • @user-uh4zb7ip9y
    @user-uh4zb7ip9y Před 7 měsíci +2

    አረ እሱንም አትተውት ለብቻ ቁረአን ይቀራቨት

  • @user-kq9ct7fr4p
    @user-kq9ct7fr4p Před 7 měsíci

    ያአላህ አላህ ይርዳሽ በጤናው ሊሆን አይችልም እሡም አሞትይሆናል ያው ምን አይነት ጊዜላይነው ያለነው

  • @SikoSilo-fg1xe
    @SikoSilo-fg1xe Před 7 měsíci +1

    እህቲ አላህ ይጠብቅሺ አሱንም አላህ አፊያ ያረገው ያረበ እኛንም በዱአ አትረሱን

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Před 7 měsíci +2

    አላህ ይርዳሽ እህቴ አሞት ነው
    አላህ የሽራው😢😢😢

  • @SikoSilo-fg1xe
    @SikoSilo-fg1xe Před 7 měsíci +1

    ወድሚ እዴህ ነው በፊት ሚስቱን ልጆቹን እናቱን የወዲ ነበረ አካመመው ወዲህ ልጆቹን ሚስቱን መግደል ነው እሚፈልገው በፊት ገበሬ ነው ቢቱም መሸአላህ ነበር አሁን ገዘብም አለቀ በፊተ በጣም አበዶ ነበር አሁን መለስ ቢለም ያሉበት ሁኔታ ልክ እደዚች እህቴ ነው ሁኔታቸው በዛላይ አረኮል ምጠጥ ጫት ባፍጫ እሚወስድ በቃ የማይጠቀምው የለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-uw8ss1vg1f
    @user-uw8ss1vg1f Před 7 měsíci +1

    ሩቃ አስቀሩበት እስኪ ወይ የኢትዮ ፈተና😢😢😢

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Před 7 měsíci +1

    ዋለይኩም አሰላም ውራህመቱላህ ውበረካቱ አህለ. ኢማን 😢 ያላህህህ እራ በስላም መለያየቱን ይሻላል አይ የሴት ልጅ እናት መከራዋ ልጆችሽ ይዘሽ ውጪ 😢

  • @user-nj7df9gb6e
    @user-nj7df9gb6e Před 7 měsíci

    ደህና ኡስታዝ ፈልጋችሁ ይቀራለት ነዉ እምለዉ ወላሂ

  • @user-nj7df9gb6e
    @user-nj7df9gb6e Před 7 měsíci

    አላህ ይርዳሽ እህቴ እራሳችሁን ጠብቃችሁ ሰዉ ከቤተሰቦቹ ይዘሽ እሩቃ ይቀራለት ዝም አትበይ እህቴ እሱ ወዶ አደለም ከይዞነዉ

  • @maadeenadubai7641
    @maadeenadubai7641 Před 7 měsíci

    አላህ ይረዳሺ እህታችን

  • @user-dt4hx5ov3v
    @user-dt4hx5ov3v Před 7 měsíci +1

    ታሞምንንያቀዋል አላህአፍያውንይመልስለት

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x Před 7 měsíci

    ለምን ትፈርዱበታላቹሁ ታሙካ ነው ስውየው ሀባይቤ ዱሩ ድህና ከሁን አሁን ያረጉት ነገር አለ ማልት ነው ግልፅ ነው ሱባሀንአላህ😢😢😢

  • @medinatube5989
    @medinatube5989 Před 7 měsíci +1

    ኡፍ አላህአፊያ ያድርገው

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x Před 7 měsíci

    ሱባሀንአላህ አላሁመርዙቅና ሁስነልኻቴማ😢

  • @user-em6io3xn8u
    @user-em6io3xn8u Před 7 měsíci

    ሱብሀን አላህ

  • @user-ze1gk4yi6n
    @user-ze1gk4yi6n Před 2 měsíci

    ኧላህ ይርዳሽ እህቴ

  • @ekramEfdhj
    @ekramEfdhj Před 7 měsíci +1

    ያአላህ እግዲ ከታመመ አሳሰሩት መፋትሄ እሰከሚገኘ ድረሰ

  • @semiraaekmel
    @semiraaekmel Před 7 měsíci

    ሸምሶዬ በገኝ ስላዠክሽ ደሥ ባሬም

  • @eumuryantube322
    @eumuryantube322 Před 7 měsíci

    አረ ልጆችን እዘ ትዉጠ ከቤት ቤተሰብ ከለሁ መለ የዲርጉለት ትነገር አለበለዘ በሰንሰለት ይተሰር ወለሂ እኛ አገር ስልጤ ክልል ለይ እደዝዉ ስለት እየዘቸበት እየለ ወለሂ ጋደለት በብለዋ አረደት

  • @hlemayutup
    @hlemayutup Před 7 měsíci

    አለህ ይርደሽ የአለህ ከበድ ነው

  • @user-ti6tz4st1g
    @user-ti6tz4st1g Před 7 měsíci

    ሱሃናላ አላሀ የርደሺ ወይኔ

  • @ummabdllahtube1555
    @ummabdllahtube1555 Před 7 měsíci

    ዋለይኩም አሰላም አሏህ ይጠብቃቸው ባልዬዉም አሏህ ሙሉ አፊያው ይሰጠው

  • @user-nj7df9gb6e
    @user-nj7df9gb6e Před 7 měsíci

    አደዉ ድግምት አርገዉብት እደሁ ሰዉ ከፍቶል ከቻልሽ እሩቃ በተከታታይ እድቀራለት አርጊ

  • @hikma5
    @hikma5 Před 7 měsíci

    ከሰፈሩ መራቅ አለባቸዉ እዛዉ እዛዉ ከሆኑ እየመጣ ያስቸግራታል በጣምነዉ አጅት የሚበሉት እነዚ ቤተሰብ ሂወታቸዉ ለማትረፍ የሁላችንም ርብራቤ ያስፈልጋል😢😢😢

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 Před 7 měsíci +1

    ኡፍፍፍፍፍ አላህ ከመከራ ያውጣሽ ያረብብብ

  • @user-sr6xl5fj2n
    @user-sr6xl5fj2n Před 7 měsíci

    ያአላህ😥😥😥

  • @Panzer0012
    @Panzer0012 Před 7 měsíci

    Basharia eko most hona mqoute atchlim miknyatum mangawom bale ena mist haqlchewon kasato nikah yewordal sebal semchalhu .Erduwat ebkachu etduwat .Ene ahun sera alyzkum enje ene insha ALLAH LMYZE MOKARKU NAWO gen please sera yalchu erduat .Kasu traqe enam tedbaq
    esu sehr sydragbate ayqrem woynem yaemro bashetam lihone yechlal .Allah afeya ydrgawo. Esuwa gen katmachchelatw zore tebal .Lasu quran yeqralate woym la doctroche msyte nawo gen ensu ya amero basheta nawo ymilute .Dua adrge ehite .Ya tbday dua ydrsal bzgym .

  • @user-tb5fu1sf8z
    @user-tb5fu1sf8z Před 7 měsíci

    የኔናትአላህይርዳት
    ግንበደህንነቱነዉ
    ቁረአንያሥቀሩበት
    ታለነገሩበተሠቡንአይጠላም
    አላህይድረሥለት

  • @user-cw3hk2hc5g
    @user-cw3hk2hc5g Před 7 měsíci

    አሰላም አለይኩም አብሽሪ አላህ አፊያውን አላህ ይመልስለታል

  • @tube7987
    @tube7987 Před 6 měsíci

    አይ መከራል አላህ ይድረስልሽ

  • @Zinb-bi9vp
    @Zinb-bi9vp Před 7 měsíci

    አላህ ያሽረው ካሞ ከሆነ እሩቃ አስቀሩበት በተደጋጋሚ በሽታ ከሆነ የሚወቀስ አይደለም አላህ ያሽረው

  • @user-dt4hx5ov3v
    @user-dt4hx5ov3v Před 7 měsíci +1

    ግንበተሠብታለውያስቀሩበትቁረአን ይከብዳልአላህ ፈረጁንያቅርብልሺ

  • @mutimuti9998
    @mutimuti9998 Před 7 měsíci

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን ኢማንዬ

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 7 měsíci

    አምላኬ ሆይ ምን አይነት ፈታና ነው ሰው ወዳ አውሬ ተቀየራ እዴ አላህ ይርደሽ

  • @user-wu2fu3bw8e
    @user-wu2fu3bw8e Před 7 měsíci

    አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሺልኝ እንኳን ደህና መጣሺ አይይይይ አላህ አፊያውን ይመልሰው

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 Před 7 měsíci

    አህለን ኢሙየ የኔ ልዩ ስወድሽ

  • @madenah2102
    @madenah2102 Před 7 měsíci

    ያረቢ በጣም ያሳዝናል

  • @jamilahremeto5224
    @jamilahremeto5224 Před 7 měsíci

    ያአለህ አለህይሽረው

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 Před 7 měsíci

    አላህ ሙሉ አፉያ ይመልስለት የልጆችሁ ሲል ያአላህ

  • @nusnustube
    @nusnustube Před 7 měsíci

    አቤት ጭካኔ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-xd3ue7ii6h
    @user-xd3ue7ii6h Před 7 měsíci

    ስልክ መልሽ

  • @Rabeah-zn8gp
    @Rabeah-zn8gp Před 7 měsíci

    አላህ ያሽረው ያረብ

  • @user-kq9ct7fr4p
    @user-kq9ct7fr4p Před 7 měsíci

    ኧረ በአላህ እራቅ በይ ቤተሠብ የለም ወይ

  • @uryyyeuwue2928
    @uryyyeuwue2928 Před 7 měsíci

    ያአላህ

  • @user-bo7xi7rs6q
    @user-bo7xi7rs6q Před 7 měsíci

    የአለሀ አለሀ ሂደየ ይስጠዉ

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 Před 7 měsíci

    😢😢😢😢

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x Před 7 měsíci

    ከሆነ በዎላ ከመጮው ቶሎ ለፖሊስ ተነግሮ መላ መፍጠር እክምናም ሊያገኝ ይችላል

  • @alyayasenshewmolo3632
    @alyayasenshewmolo3632 Před 7 měsíci

    ውዶቺዬ ሼር ለይክ አድርጉ 😢😢😢😢

  • @user-yu3sw4es6z
    @user-yu3sw4es6z Před 7 měsíci

    ዋለይኩሙአሰለምወራህመቱለሂወበረካቱሁ። አይዟሺእህቴ. አላህ። ፈረጁን። የቅርብልሽ

  • @sadasada6552
    @sadasada6552 Před 7 měsíci

    😢😢😢😢😢

  • @hayatbiintmuhammed6126
    @hayatbiintmuhammed6126 Před 7 měsíci

    Walykumaslam wrhmalh wbrkathu

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x Před 7 měsíci +3

    አብሽር አይዟሽ ግን ልላራድናሽ በልዮው አሳይን ምትሉ በላይክ😢😢😢

    • @emantube1007
      @emantube1007  Před 7 měsíci

      የኔ ውድ ወላሂ ሲጮህ አይደለም ፊቱ ቀርቤ ልቀርጸው ይቅርና በሩቅም ፈርቻለው ውዴ እሷ ግን ጀግና ናት

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 7 měsíci

    ወአላይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እሙ

  • @fathemafathema7476
    @fathemafathema7476 Před 7 měsíci

    እሱንቁርአንይቀራበትአላህአፍያይስጠውያረብብብ😢😢

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 7 měsíci

    አሊያም ሩቃ ይቀረበት አሊያም አማኔል ይግባ አሊያም አሳስሪው እሄ አውቆ አበድ ነው መጀመሪያ ስህር ከሆና ሰው ተባብሮዋት ሩቃ አስቀሩበት

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 Před 7 měsíci

      አይባልም ሀቂቃ የሰውልጅአውቆ አያበዶም

  • @mekiyaredi3331
    @mekiyaredi3331 Před 7 měsíci

    😢❤

  • @hlemayutup
    @hlemayutup Před 7 měsíci

    ኢማንዬ ሰብስክረይብ አርጊኝ አድስ ነኝ

  • @nesriyamohammed4167
    @nesriyamohammed4167 Před 7 měsíci

    ግሩፕ ከታች አለ ተቀለቀሎ😢😢😢😢

  • @user-mu1uc2sq4x
    @user-mu1uc2sq4x Před 7 měsíci

    ሠሞኑን ያገሬን ልጂ ባሏአረዳት ገና ወጣትናት

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 Před 7 měsíci

      እእእእኢላሂ ረአታስፊሩንሀቂቃአላህሰላምያረገው

    • @user-mu1uc2sq4x
      @user-mu1uc2sq4x Před 7 měsíci

      @@fatimaahmed7956 እኔም በስአቱ ደግጬአለሁ አሏህ ይጠብቀን

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Před 7 měsíci

      ከባድነው ሀቂቃ ጭራሽ በውጭያለንሤቶችይሄ ገንዘብያጨቃጭቃል

  • @sadiyasayd1714
    @sadiyasayd1714 Před 7 měsíci +1

    ኢማን ዚ ገረድ ሰፈረኛያ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Před 7 měsíci +2

      ትርጉም እቺ ሴትዮ ሰፈሬ ነት ነዋ 😂😂😂😂

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 Před 7 měsíci +1

      ኤክ ገረ ታመጥ ንርዳኔያ በቻልኔ ​@@alyayasenshewmolo3632

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 Před 7 měsíci

      ማናው

    • @sadiyasayd1714
      @sadiyasayd1714 Před 7 měsíci

      @@alyayasenshewmolo3632 አዉ

    • @user-on3uj6jk1j
      @user-on3uj6jk1j Před 7 měsíci

      ​@@alyayasenshewmolo3632😂😂😂😮😮😮ነው