321 ቲአትር ሲትኮም S01E77 | "በሳቅ በጨዋታ ህይወታችን ሲበረበር ያዩታል"

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024
  • ውድ የባላገሩ ቲቪ ተከታታዮች፤ ቻናሉን ላይክና ሼር በማድረግ ዝግጅቶቻችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ አስተያየታችሁም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
    ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇
    www.youtube.co...
    ///////////////////
    321 ቲአትር ሲትኮም S01E77 | "በሳቅ በጨዋታ ህይወታችን ሲበረበር ያዩታል"
    ///////////////////
    Welcome to the official CZcams Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Komentáře • 26

  • @bereketgebru5033
    @bereketgebru5033 Před 2 lety +9

    በጉጉት ነው ምጠብቃችሁ ሁሌም።

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Před 2 lety +5

    ዋዉ በጣም ግርም የሚል ፓለቲካዊ ሳታዬር ነዉ የዛሬዉ ዉድ 321 ቲያትር። ብቃታችሁ ከሚገርም በላይ ነዉ ወቅታዊዉን የሃገራችንን ኢኮኖሚያዊ የዋጋዉን ግሽፈት የምትገልፁበት መንገድ በጣም ድንቅ ነዉ ህዝባችን ዉስጥ የተደቀነበትን አደጋ በስነጥበባዊ ለዛ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን።

  • @salihamaan6060
    @salihamaan6060 Před 2 lety +4

    በጣም ነው የምትመቹኝ ቢኒያም ደሞ በጣም ነው ቀልዶችከ ፍታ የሚያርገኝ ኑሩልኝ

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Před 2 lety +3

    በጣም ነው የማመስግነው በጣም ተነቃቅቻለሁ ተመስገን ደስ ብሎኛል

  • @user-hp1iw8dq3k
    @user-hp1iw8dq3k Před 2 lety +4

    አንደኞች

  • @bezicho
    @bezicho Před 2 lety +3

    በጣም ነው ምትመቹኝ የምር 💗💜

  • @shembeshembe2267
    @shembeshembe2267 Před 2 lety +1

    ቁምነገር ከመዝናኛ ጋራ ይሉሃል!😍🙏

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 2 lety +1

    ምርጦች ክክክክክክ ለብልበው አለ የሚስማ ቢገኝ

  • @user-ze2wr8ri9f
    @user-ze2wr8ri9f Před 3 měsíci

    ከምወዳቸው Ethiopia satcome new

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 2 lety +1

    ክክክክክክክ ምድረ መርጦ እኛ ልቃሽ ስንቱን ንግድ ካካቹህት ለሚገባው

  • @user-fh8qx1pw3g
    @user-fh8qx1pw3g Před 2 lety +7

    ይህንን የመሰለ ስራ ተመልካቹ ግን ፣ብቻ በርቱልን እሺ

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety

    Arif new miretoche 👍👍👍❤️❤️❤️❤️✌️✌️✌️✅✅✅

  • @abrahamkifle9174
    @abrahamkifle9174 Před 2 lety

    The best of all time

  • @short_videos1221
    @short_videos1221 Před rokem

    አረ ተው ተመለሱ ማርያምን ተናፍቃችሁአል😢

  • @amanueltukul6241
    @amanueltukul6241 Před 2 lety

    You get it....🤣😉? if you don't get it, forget about it🤣🤣🤣🤣

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Před 2 lety

    just wow! good job guys, keep it up !

  • @IsraeliPanther
    @IsraeliPanther Před 2 lety

    Selamye yene emebet..ke confidence gar atewawensh..script anbeba sayhon ezaw medrek lay LIVE yemtwawera set new mtmesyiw..meslo sayhon HONO mesrat malet yihe new!Bravo..berchi !!!

  • @user-uw1oi8hy7v
    @user-uw1oi8hy7v Před 2 lety +1

    Welcome ውዶቼ💚💛❤

  • @shakorasolomon9849
    @shakorasolomon9849 Před 2 lety

    የራሳቸው አዲስ አበባ እማ አላቸው kikiki 🤣

  • @WerkeMelaku
    @WerkeMelaku Před 10 měsíci

    😂😂😂

  • @samradebebe5772
    @samradebebe5772 Před 2 lety

    bertulin mirxoche

  • @Utopia-hk7bm
    @Utopia-hk7bm Před 2 lety

    4አመት ሆናችኋል አትፋቱም🤣🤣🤣

  • @user-mw3zz2sq4r
    @user-mw3zz2sq4r Před 2 lety

    መርጦ አልቃሽ 😂😂😂😂😂

  • @amanuelyacob8167
    @amanuelyacob8167 Před 2 lety

    Yimchachu 1gha

  • @user-eh7zr6fo8c
    @user-eh7zr6fo8c Před 2 lety

    ክክክክ መረጦ አልቃሽ

  • @ethiopiahageria188
    @ethiopiahageria188 Před 2 lety

    ye mengst ketema .... ye hezb ketema //// kkkkkk