Video není dostupné.
Omlouváme se.

321 ቲአትር ሲትኮም S01E47

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2021
  • Welcome to the official CZcams Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Komentáře • 26

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Před 2 lety +2

    ከዚህ ድራማ ክፉ ፍቅር ይዞኛል።።።

  • @tsegatxhailu9485
    @tsegatxhailu9485 Před 4 měsíci +1

    ማርያምን ይመቻቹ❤❤😂😂

  • @amenfikadu5591
    @amenfikadu5591 Před 2 lety

    እነዚን ልጆች አለማድነቅ አይቻልም

  • @yarwar3520
    @yarwar3520 Před 2 lety

    ትመቹኛላቹ ይመቻቹ

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን በርቱልን

  • @liliabab379
    @liliabab379 Před 3 lety

    ❤❤❤❤❤sewadchew lek yalgnem

  • @ethiopiahagare2610
    @ethiopiahagare2610 Před 3 lety +2

    የዘጠናኛው ሽህ ውሮ

  • @yegetalij4589
    @yegetalij4589 Před 3 lety +2

    ስታምሩ የኔ ውዶች በርቱ

  • @user-vw6gb5ho8w
    @user-vw6gb5ho8w Před 3 lety

    ደሰ ይላል

  • @ESU05
    @ESU05 Před 3 lety +3

    ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ አንድነትን ስበኩ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን እግዛብሔር ሆይ ምህረቱን ላክልን!!!

  • @demozeshiferaw5851
    @demozeshiferaw5851 Před 3 lety +1

    wow

  • @zebiderseyoum9875
    @zebiderseyoum9875 Před 3 lety

    how nice

  • @hirutworku3626
    @hirutworku3626 Před 2 lety

    በዚህ ቀጡሉበት

  • @tsiontilahun9701
    @tsiontilahun9701 Před 3 lety

    Betame mert comedy

  • @alazargetachew6750
    @alazargetachew6750 Před 3 lety

    በርቱ !!! ጥሩ ነው ምትሰሩት !!!

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 Před 3 lety

    ህዝብ=ሆ
    ትክክል።

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML Před 3 lety +1

    አዱ ደራሲው ዛሬ አንገባገበኝ ፍቅሪ አንደ ሳት ነው ትሆን ወይ ነው ግድ ነው ላፈቀሩት
    ወይ ሳምሪ ፍቅር እስክ መቃብር ደስ ያላል
    ሳምሪ ፍቅርን ነው የመረጠች super
    ገንዘብ ሳይሆን
    ወይ ቢኒ ቱጃሩ አሁን ያለኝ ክብር ለጠጅ ቤት አይመጥነኝም ቀላል
    ታሜ እና ኮድ የካ ይመቻል
    ሃኒ ግድ ነው ቢኒን መንከባከብ ዋላ አካውንቱ ባዶ እንዳይሆንብሽ
    ፍቅር እና ትዳር በእድሜ አይደለም እግዚአብሔር ፈቅዶ ውሃ አጣጫ ሲስጥ ብቻ ነው ወጣም ተወረደ እሱ ሲል ከየት ከየት አድርጎ ይመጣል
    ሁሌም ይመቻል እውቀት እና ትምህርት አለው ባላገሩ ቲአትር ❤️💯👍🏽

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před 3 lety

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊

  • @user-sj6ni3zw3i
    @user-sj6ni3zw3i Před 3 lety

    አሪ ነው በርቱ

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 3 lety +1

    kkkkkk

  • @ethioaddtube6427
    @ethioaddtube6427 Před 3 lety +1

    ዘወትር እከታተላለሁ ምንም አይወጣላችሁም

  • @habromtube
    @habromtube Před 3 lety

    ኣየ ኢትዮጵያውያን ታሪክ ፎቶ መስረቅ መቸም ኣትተዉትም ምድረ ኣህያ

  • @liliabab379
    @liliabab379 Před 3 lety

    Garbage alelchem

  • @hirutworku3626
    @hirutworku3626 Před 2 lety

    በዚህ ቀጡሉበት