ለወንዶች ብቻ!!!! እንድትወደኝ ምን ላድርግ.... መካሪዎች ሲንግል ናቹ...

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2024
  • watch full video and comment your thoughts
    • ብዙ Relationship ማይቀጥልበ...
    • ሴቶች እንዳታዩት 😁 ላንተ ስኬት ካ...

Komentáře • 169

  • @Amhar352
    @Amhar352 Před 3 měsíci +5

    ማርያምን ገንዘብ ኣይደለም ምርጨየ።
    እግዜብሄርን የሚፈራ
    ሰራተኛ ወንድ
    እና ክብሬን የሚጠብቅልኝ ወንድ ብቻ ይሁን ።ገዘብን ማርያምን ሰርተን እናገኜዋለን

  • @abtt4537
    @abtt4537 Před 4 měsíci +17

    ሚስቴ ፍቅርን እንጂ ገንዘብን አላስቀደመችም ። ገንዘብ ወዳድ ብትሆን የኔ ባልሆነች ነበር ። እኔም ነገ ሰርቼ እለወጣለው ሀብታም እሆናለው ሚስቴ ❤ በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል ከድህነት ጀምሮ እስከ ብልፅግና አብራ የቆየች ሴት እሷ የተመሰገነች ናት እሷም ሚስቴ ናት❤ I love you ❤

    • @FirdosMohammed-pc7ru
      @FirdosMohammed-pc7ru Před 4 měsíci +5

      ሲያገኙ የሚሸመጥጡ ሌላ የሚያምራቸው ወንዶች አሉ አንተ ሚስትህን ስታመሰግን እኔ ኮርቻለሁ ተደስቻለሁ መሰሎችህን ያብዛልን ፍቅሩን ይጨምርላችሁ የልጆች እናትና አባት አላህ ያዲርግችሁ ገንዘብ ባይኖርህም በዚህ ልክ ከተረዳሀት አንተ ንጉስ ነህ ጀግና አቦ የረበና ሰላም ባንተ ላይ ይሁን

  • @AffectionateMarsh-fe1jy
    @AffectionateMarsh-fe1jy Před 4 měsíci +17

    እኔን የገረመኝ እስከዛሬ መቶሽ አለመግባትህ እረ ሰብስክራይብ እያረጋቹህ ምርጥ መካሪ ወድማችን ነው

  • @user-uc5ty7vd2e
    @user-uc5ty7vd2e Před 4 měsíci +26

    ወንድሜ ተባረክ ቪዲዮህን አንድም አምልጦኝ አያውቅም የተባረከ አእምሮ ነው ያለህ ሁሌም እከታተልሀለሁ ግን ጥሎብኝኮሜንት መፃፍ አልወድም ስገባ ላይክ ሳላረግ አላልፍም በርታ ዛሬ እራሱ ለምን እንደ ፃፍኩ እንጃ😂😂😂😂

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Před 4 měsíci +7

    እኔ ወንድ ልጁቢሆን ደስ የሚለኝ በራስ መተማመን ያለው የተረጋጋ ሀይማኖት አንድ ኛውእና ዋናው ነው በመነጋገር የምያምን ስራ የሚወድ እራስኑ ከማንም ጋር የማያወዳድር እራስን መግዛት የሚችል አቋም ያለው የውሳኔ ሰው ሁሉም ያልካቸው እውነት እዳሉ እግዚአብሔር ይስጥልን ልክ ናቸው ✅እኔ ምን ይኑረኝ እሱ የበታችነት ስሜት የማይሰማው ከሆነ ደስ የማይለው ከሆነ ከባድ ነው ግን ለምን ነው ሴት በትምህር በገዘብ በመልክ ብቻ በምን ይሁን ትበልጠኛለች ብሎ ካሰበ የምያናደው እና የበታችነት ስሜት የሚሰማቸው

  • @fikirtemaru338
    @fikirtemaru338 Před 4 měsíci +2

    ከተናገርከው የሚጣል የለውም ሁሉም ትክክል ነው በግሌ በራስ መተማመን ያለው እና ጎበዝ ሰራተኛ የሆነ ወንድ አድናቂ ነኝ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Před 4 měsíci +4

    ዋው ኪራችን ትክክል ነው ያልካቸው እኛ የምንወደው ገዘብ ብቻ አይደለም ገዘቡ የመጣው በምን አይነት መገድ ነውየሚለውንም እፈልገዋለን ያልካቸውን ሁሉ እፈልጋለን ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @TesemaTesfaye-qo7dr
    @TesemaTesfaye-qo7dr Před 2 měsíci +1

    ኪራ በጣም አመሰግናለሁ። የአንተን ቭድዮ ማየት
    ከጀመረኩ ወድህ ራሴን ለመቀየርና ትክክለኛ ወንድ ለመሆን እየጣረኩኝ ነው ።
    Bigggg respect bro 🙏🙏🙏

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh Před 4 měsíci +3

    ጎበዝ ነህ ሰው ለሰው ተወዳጂ የሚሆነው ያ ሰው ሰውን ሲወዲና ሲያከብር ስታየው ነው እስኪ ኪራ አስመሳይና ውሼታም ሴትን እንደት ማወቅ ትችላላቹሁ እራሱን የቻለ ቪዲዮ ስራበት እናመሰግናለን በርታ 🎉🎉🎉❤❤

  • @hadeya22
    @hadeya22 Před 3 měsíci +2

    እረ እስተገዘቡ ገደል ይግባ ዛሬላይ ሴቶች ምንም አንፈልግም እነሱናቸው ከሴት እሚመለከቱት እህቶቸ ጠካራ ሁኑ❤❤❤❤

  • @akberetgidey4761
    @akberetgidey4761 Před 14 dny

    የምትገርም ልጅ ነህ❤❤❤ እኔ ቃላት የለኝም የ ልቤ ነው የተናገርከው እፍፍፍ ስወድህ ❤❤❤

  • @rabiarawat9093
    @rabiarawat9093 Před 4 měsíci +12

    ዝብየ ላዳምጥሕጂ ባሑን ሠአት ማፊ ፍቅ ፍሎስ ባሥ አዳሜ ብርሽን አጥብቀሽ ያዥና ቤትሽን ሥሪ ወይም የሖነ ነገር ያዙ ከዛ ስትጋቡ ንብረታችሑን አሥመዝግባችሑ ተጋቡ ከዛ ሥትጣሉ ፌስታሉን ይዞ ይወጣል😂😂

  • @user-hd7vg1vt4g
    @user-hd7vg1vt4g Před 4 měsíci +1

    ቅመምዬ ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ ያንተ መረዳት የመር ትለያለክ ሁሉንም ትክክል ❤ ፈጣሪ ይጠብቅክ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልክ

  • @mestawetdeneke7165
    @mestawetdeneke7165 Před 2 měsíci +1

    ያልከዉ ሁሉ በጣም ትክክል ነው ።

  • @LovelyCoastline-hq4gy
    @LovelyCoastline-hq4gy Před 4 měsíci +2

    እውነት ነው❤️❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕💕💕🙏በእውነት ቃል የለኝም ምንደምልህ ወንድሜዋ❤❤❤❤በትክክል ✅✅✅✅❣️❣️❣️❣️❣️🌹❤

  • @tgmokenen4833
    @tgmokenen4833 Před 4 měsíci +1

    ክራየ እኔ ኮሜንት ኣልፅፍም ብዙ ግዜ ሰምቸ ነዉ የምወጣም ሳዳምጣተዉ ደስ ይለኛል ግን ኣልፅፍም እና የተናገርከዉ ምንም ስተት የለዉም እያዳዱ ለወደፍት የምታስብ ሴት ያልካቸዉ በሕገባ ተወዳጂ ነቸዉ 💚

  • @user-nr5st6cq7w
    @user-nr5st6cq7w Před 22 dny +1

    The first thing is his personality & then hard worker & ethics

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t Před 4 měsíci +1

    👌እናመሰግናለን።
    እኔስ በራሴ ላይ ነኝ። በነገራችን ላይ ገልብጦ ለሴትም ይሆናል።ግን ምን እደሚገርመኝ ልገርክ ከወር በላይ አልቀርበዉም በጥቂቱ እነዚህ ነገሮች ከሌሉት ወይም ደግሞ በመማር ላይ ካልሆነ 😊
    አድ ነገር ግን አምናለሁ እግዚአብሔር ሲሰጥ ሲፈቅድ ነው ሁሉም 🙏

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Před 4 měsíci +1

    በእውነት ኪራዬ ይሄንን ጥያቄ ልጠይቅ ነበረ ግን ብዙ ሰው ስለሚጠይቅህ ትመልሳለህ ብዬ ነበረ በተለይ ሰው የማይኖርበትን ነገር የሚመክሩት በተለይ አንድ ኢትዮጵያዊ ዩቲውበር ዊንታና የምትባለዋ ልጅ።😂😂😂

  • @FafiAhmed-vr9uj
    @FafiAhmed-vr9uj Před 4 měsíci +1

    በጣም ይመቻኛል ጎበዝነክ👏👏👏በርታልን ያብዛልን ያንተን አይነቶችን....

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv Před 4 měsíci

    ኪራዬ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው አላማ ያላት ሴትአተ የተናገርከውን አይነት ወድ ነው የምፈልገው ክበርልን ኪራዬ

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Před 4 měsíci +2

    በትከከል የተነገርከው ሁሉ ልከ ነው እኔ በሴትነቴ አሁን የተነገርካቸው በጣም አሰፈላጊነ ምርጫዩ ነቸው ።

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 Před 4 měsíci +3

    ስለ ወንድ እስኪ እንደት እንደሚወደኝ ላርግ ባለ ትዳር ነኝ

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk Před 4 měsíci +2

    ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅ በጎነት ነው❤❤❤

  • @user-ge7ow7ii8r
    @user-ge7ow7ii8r Před 4 měsíci +3

    ሁሉም ልክ ነህ ወንድሜ💖💖

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 Před 4 měsíci +2

    You're right but እራሴን ወክየ ሳወራ በመጀመሪያ ታማኝ ወንድድድዶድ በእምነቱ የፀና የሚንከባከባት ይህ ማለት በገንዘብ ብቻ ሳይሆን ሳይኖር መኖሩን የሚያሳየት የሚያደምጣት ብቻ ገልፀህዋል ይመችህ ይሄን ከላይ የዘረዘርሁትን መስፈርት ካለህ አልታየህኝም😅😅😅

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu Před 4 měsíci +1

    ቅመሞችየ እኔ በፍቅ ሥፎቀቅ ከረሜ በዝህልጅ ምክረ ተለውጨ የሚወደኝንነ ለቁምነገረ የሚፍልገኝን ለይቸ የቀምወደውን ሥከተል ገደል ከመግባት ታግዶኝ የሚወደኝን መረጨ ደሥተኘ ሁኘለሁ ያዝልቁልሸ በሉውኝ

  • @TigistAlem-vt1wl
    @TigistAlem-vt1wl Před 4 měsíci +1

    ትክክል ኪሩየ ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @WionshetFikadu-qv7je
    @WionshetFikadu-qv7je Před 4 měsíci +1

    ልክ ነህ❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Před 3 měsíci

    እመቤቴን እኔ ገንዘብ ከወንድል ብዙ አልፍልግም እራሴ ሰርቸ ሰለማገኝ ቢሆን ደሰየሚለኝ በንግግር የሚምን ሰራ የሚወድ ሀይማኖተኛ ከሆና ጥሩ ናው

  • @BezawitTilahun-ky6qn
    @BezawitTilahun-ky6qn Před 4 měsíci +1

    በጣም ጎበዝ ነህ ማርያምን አንጀቴን ነዉ ያራሰከዉ በርታ!!!

  • @zehara8247
    @zehara8247 Před 4 měsíci +1

    በትክክል ያነሳሀቸው ነጥቦች እንደ እኔ ልክ ናቸው

  • @user-sr3do4vp6q
    @user-sr3do4vp6q Před 4 měsíci +3

    ይሄ ን ንግግር በደንብ አስምሩበት "ለሴት ብለህ አደለም እነዚን ነገር እምታደርገው" ሚለውን ምክኒያቱም በማንኛውም ሰአት እምናደርገው ነገር ማንነታችንን ይገልፃል ሴት ጋ ስትሆን ብቻ እነዚን አድርገህ ከዛ ቡሀላ ተቃራኒ ሆንክ ማለት ከንቱ ልፋት ነው የተገነባ ማንነት ሳይሆን ጭንብል ነው ያለህ ማለት ነው ይሄ ደሞ የጊዜ ጉዳይ ነው መታወቁ አይቀርም ደሞ ደሞ አላማ ብላቹ

  • @sarahalemusarahalemu6062
    @sarahalemusarahalemu6062 Před 4 měsíci +1

    ትክክል ነው ያልከው ሁሉ

  • @MotivationAHSahs
    @MotivationAHSahs Před 4 měsíci +1

    ቆይ እኔ ብቻ ነኝ kira ቪዶ ሲለቅ ደስ የሚለኝ ገና ሰሚቼ ሳልጨርሽ like ❤

  • @PETIROS-ds6sg
    @PETIROS-ds6sg Před 4 měsíci +1

    እንግሊዘኛዎ በዛች ጥርት የሆነ አማርኛ ይሁንል መጀመሪያ ሰብስክራይብ ያደረኩት አንተ ሚዲያ ነው

  • @TsinatTamiru-cv8mk
    @TsinatTamiru-cv8mk Před 4 měsíci +1

    Egziabher yakbirilin yakbirilin yelben nw yetenagerkew so thankyou very much

  • @user-hd7vg1vt4g
    @user-hd7vg1vt4g Před 4 měsíci +1

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾ኮፊደንስ በትክክል 🫶ቅመም😊

  • @senorita0828
    @senorita0828 Před 4 měsíci +1

    ልክ ነህ ኪራዬ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 Před 4 měsíci +2

    ትክክል ነህ ኪራዬ 🥰🥰

  • @user-jn5xf7jf7r
    @user-jn5xf7jf7r Před 4 měsíci +1

    ሠላም ነሕ ወድሜ አድ ነገር ላማክረ ነበር እና እባክሕ እዳታልፈኚ ቁጥረሕን ላክልኚ ሕወት በጣም ከብዶኛል😭😭😭😭

  • @user-rr2df9zg9y
    @user-rr2df9zg9y Před 4 měsíci

    ሁሉም ትክክል ነህ ኪራየ ኑርልን በተለይ ለእኛ ለሴቶች❤❤❤❤

  • @AeAs-r8v
    @AeAs-r8v Před měsícem

    የሚገርም አገላለፂ አንዲና አንድ ትለያለህ አባቴ

  • @SamGfrewbd
    @SamGfrewbd Před 2 měsíci

    ትክክል ነህ❤❤❤❤❤❤

  • @haimanotgetacew666
    @haimanotgetacew666 Před 4 měsíci +1

    ምንም ስህተት የለውም የተናገርከው ሁሉ🎉

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 Před 4 měsíci

    ኪራ መቶ ፐርሠንት በሤትነቴ የተናገርከውን እኔ ውሥጥ ያለ ሥሜት ነው ትክክል ነህህህህህህህህህህህህ።

  • @fafatma9967
    @fafatma9967 Před 4 měsíci

    ትክክል ወላሂ እኔ የምፈልገው አንተ ያልከውነው ግንየሉሙ ወንድሜ በርታልን

  • @tsiont2545
    @tsiont2545 Před 4 měsíci +2

    So true

  • @zeah22
    @zeah22 Před 4 měsíci

    ❤❤❤አሏህ በእዉቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ

  • @getbiruk1812
    @getbiruk1812 Před 3 měsíci

    ትክክልነክ

  • @f.A-vv7wk
    @f.A-vv7wk Před 4 měsíci

    ክካስካሉ አታስገባው ይርብሻል
    በተርፈ ምርጥ ምክርነው እናመሰግናለን በርታልን

  • @user-ps3yb4ry9k
    @user-ps3yb4ry9k Před 4 měsíci

    kira ba mane prodkast aychehi betam das blognal stebk nebar
    Yemwadih intervwun dagme dagagime samchelawu
    Gin eshetu melesen indih iyewadadk andi kan btganegnu das yilegnal❤

  • @mulu5
    @mulu5 Před 4 měsíci +1

    በትክክል ወንድማችን ዋዉዉዉዉ 100%

  • @burteamen
    @burteamen Před 2 měsíci +1

    ወንድሜ እንዴት በደርግ ነው ወንድ ልጅ ከኔ እንዶይርቅ አደረገው ይቀርቡኝ እና ይርቁኛል ለምን ስል መልስ የላቸውም።

  • @yordanoshailu2998
    @yordanoshailu2998 Před 4 měsíci +1

    Kira I have a question for you
    Exochachinn metlat alebin bilek tasbalek kehones why??

  • @HiwotFkaduuu
    @HiwotFkaduuu Před 2 měsíci

    Very nice 👍. Beam tekekile new yemiti nagerow

  • @zufangetahun9464
    @zufangetahun9464 Před 4 měsíci

    ሁሉም ትክክል ነህ በጣም የምወደውን ወንድ ነው አግብቸዋለሁ

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs Před 4 měsíci +2

    ልባም ወንድ ነው የሚማረከኝ ወላሂ ኡፍፍፍ🥺🥺

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs Před 4 měsíci +1

    ከልብ እናመሠግናለን ልክ ነህ ❤❤

  • @alwaalaij7929
    @alwaalaij7929 Před 4 měsíci +1

    አይይይ ባሁን ዘመን በተቃራኒዉ ወንዶች ናቸዉ ብርርርርር ያሉት

  • @user-lw4ui1xc5b
    @user-lw4ui1xc5b Před 2 měsíci

    ኮንፊደንስ ማለት ሚፈራ ስትል አልገባኝም አንድሰው ፋራ ማለት አይመራም ነው የሚያስፈራውን ለይቶ ካወቀው እዴት አይፈራም

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před 4 měsíci +1

    Tiktok lay neber yemayih CZcams lay silagegnewuh desi bilognal stay blessed

  • @tesfalmtesfa5137
    @tesfalmtesfa5137 Před 4 měsíci +1

    Kira set lijiga realeshionship lay mekoyet alichilim endet lihon tolo enadedalewu mn largi

  • @MEKDESSHIBESHISHIBESHI
    @MEKDESSHIBESHISHIBESHI Před 4 měsíci

    ልክ ነህ ኬራዬ በርታ ደስ የሚል ምክር አጋሽ ❤❤❤❤

  • @selamawitkebede6373
    @selamawitkebede6373 Před 4 měsíci +1

    Thank you

  • @munayimam8772
    @munayimam8772 Před 4 měsíci +1

    በጣም ልክ ነህ❤

  • @hadeya-fh6jo
    @hadeya-fh6jo Před 4 měsíci

    ጡሩነው ብዙ እየተማርንበትነው

  • @Tgs542
    @Tgs542 Před 4 měsíci

    ልክ ነህ ዋንድሜ እንዎዳሃለን ♥️♥️♥️

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj Před 4 měsíci +1

    Yalkew Hulum tkikil nw esum Andu yene bal new yemarkegn wbetu genzebu aydelm

  • @user-bv4bi9pe7n
    @user-bv4bi9pe7n Před 4 měsíci +2

    ❤አበት ፋያር ቅንተን የነን ባረገክ ኖሮ ታዲየ ነበር !!ALE MEHONEKEN berarse አዚኛሎ❤❤❤❤

    • @yisakmekonnen1236
      @yisakmekonnen1236 Před 4 měsíci

      በምንኛ ቋንቋ ነው የፃፍከው

    • @user-bv4bi9pe7n
      @user-bv4bi9pe7n Před 4 měsíci

      @@yisakmekonnen1236 Melet ye Falekut Abet Anete Lij Yene Baregel Noro Tadiyew Neber Le Malet Felge New Mene Qer Akek /Alesh???

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 Před 4 měsíci +1

    Thank you ❤

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq Před 4 měsíci

    ኪራዬ ትለያለህ እኮ አባቴ በርታልን❤

  • @senayetutu5100
    @senayetutu5100 Před 4 měsíci +1

    Enamesegenalen

  • @FatinaKamal
    @FatinaKamal Před 2 měsíci

    ❤❤በትክክል፤ታበሪክ፥በሪታልን

  • @faizaawol1982
    @faizaawol1982 Před 4 měsíci +1

    Wallahi lek nah ahun yalekachaw hulu gen still alagagnawem ede ayenat wade abezagnochu yaset bahere naw yalachaw wadoche talamamatugn melu sedaberu telobegn edaze ayenatochun alodachawem

  • @messeretmesseret2517
    @messeretmesseret2517 Před 4 měsíci

    እኔ ምወደው ወንድ ልክ እንዳንተ አስተዋይ❤❤

  • @Meicho-xq9im
    @Meicho-xq9im Před 2 měsíci +1

    tkkl

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 Před 4 měsíci +1

    you right 👌

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube Před 3 měsíci

    lesu Kebare Yalew Temenya siri miwode sew Yes Yse

  • @zamerit.alemye.youtube4087
    @zamerit.alemye.youtube4087 Před 4 měsíci

    Salmey. Wadmchiney ❤️😍Ewanety ✅✅✅🥰👌. Balikeley 🥰. Barety. 🥰🙏

  • @HiwotFkaduuu
    @HiwotFkaduuu Před 2 měsíci

    You right kerye

  • @godislove1474
    @godislove1474 Před 4 měsíci +1

    If I have to answer this money is important in relationship and agreement is the point with agreement there is a Power of Love if you love each other fairly and truest that is the best you can not manage with out a wisdom when you are wise you know what to do I guess not only women's lovers money anyway every human being lovers money this days is change man following rich women's haha

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 Před 4 měsíci +1

    , Dhugaa

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl Před 4 měsíci

    በጣም ጎበዝነክ ቀጥልበት ታስፈልገናለክ❤❤❤❤❤

  • @Abas11770
    @Abas11770 Před 4 měsíci +1

    አቢኒ❤❤❤😊

  • @asnitelahun650
    @asnitelahun650 Před 4 měsíci

    ኑርልኝወድሜትክክልነህ፡ጤናይሰጥህ

  • @TesfayeWeyin
    @TesfayeWeyin Před 4 měsíci

    በቃ አሁን ባትነግረኝም እሷም እንደምትወደኝ አረጋገጥኩ❤❤❤❤❤

  • @habiba3933
    @habiba3933 Před 10 dny

    አሀዱ ዲግል ባል ፈልግልኝ😅😅😅

  • @madenamadena3274
    @madenamadena3274 Před 4 měsíci +1

    ኧረኢሄን ልጂየማገኝውበየትነው ጥያቄነበረኝ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-sc8jr5vj8v
    @user-sc8jr5vj8v Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤ትክክክልጀግናየ❤❤

  • @mihretababu8915
    @mihretababu8915 Před 4 měsíci

    Your right man don't listen people good job 🥰❤️❤️❤️

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube Před 3 měsíci

    Bexanu Leke nekeTemenya Sew Bexame Des yalenyale

  • @Bmn-zd4gj
    @Bmn-zd4gj Před 12 dny

    👍👍👍

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 Před 4 měsíci

    ተባርክ በትክክል

  • @IbrahimAbdulkader-ll1ho
    @IbrahimAbdulkader-ll1ho Před 3 měsíci

    Kiraya ❤

  • @dessalegnfentahun3655
    @dessalegnfentahun3655 Před 4 měsíci

    waw, thank you.

  • @habiba3933
    @habiba3933 Před 10 dny

    እኔ በጣም ችግር አለብኝ ሢንቁኝ አልወዲም ከናቁኝ ፍቅሬ ይጠፋል መላ በለኝ😢😢😢😂😂

  • @user-ik4zw4ns6q
    @user-ik4zw4ns6q Před 4 měsíci

    ትክክል

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs Před 4 měsíci

    አቦ ይመችህ እስኪ ስለዚምተኛ ሠው ንገረን እኔ ተናጋሪ ነኝ

    • @eimanlove
      @eimanlove Před 4 měsíci

      እኔአለሁ ዝምታየን ጠላሁት😢

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 Před 4 měsíci

    You are right yemer