By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom with daily question and answer with Dr Mehret Mindset, #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
Le ras keber masetat ena aLasfalgi sawochen marak Sawen batam ke makerab bafeet seLabahiriw ena yeha saw YematenaL way blo gza wasedo asebo be leek makeraab 🎉. Enaam endi naberku Ahun gen bka lemaneem meraraa Leb yalanem chkan honku😢
"ልተኛበት" የማይረሳ አባባል።
ውሳኔ ከመወሰኔ በፊት አስቤበት ልደርና ነገ እነግርሻለሁ። ጥሩ ነው ዘመኑ ብዙ ውሳኔዎችን በስሜታዊነት ተገፋፍተን እንድንወስን የሚያቻኩሉበት በተለይ ገንዘብን ወይም ጥቅምን ተነተርሶ አሻሚ ሁኔታ ውስጥ እንድንገባ ያጣድፉናል። ከዚህ ቀን በኋላ "ልተኛበት" ብሎ ክፉና ደጉን ለማመዛዘን ጊዜን መግዣ ጥበብ ነው።
ዶክተር እናመሰግናለን። 🙏❤❤
Good job 👏 Dr.Mihret
ስለ ጥያቅና መልስ ግኑኝነቶች ያብራሩት ይገርማል
እናመሰግናለን ስለምክርዎ
Blessings to you ,this was my question
Ena hewatayn yablashaben endazi iynat bahiri naw. Yasaw matkameya hona menem salateref.... Ke hwalaa karaaw...
Thank you very kindly
Thanks you Dr ❤❤❤
ተወዳጁ ዶ/ር😍😍😍
ክቡር ዶክተር የኣእምሮን ምግብ ስላጋራኸን ስለመገብከን እናመሰግናልን።❤
more blessings!!!❤❤❤
🙏
That's really applied to me. It's almost 24/7 hyperfocus and anxious at all the time
Thanks so much Doctor Mehret debebe ❤
Well come Dr
ከልብ እናመሰግናለን ❤
እናመሰግናለን ዶር
Thank you very much Doctor
እናመሰግናለን ዶክተር። 🙏🙏❤🙏🙏
ስለ ሙያዊ ምክርዎት እና ትምህርት እናመሰግናለን ዶ/ር
🙏🙏thank s
D/r mihrat das yemil tiyake new enem eyehonkung yalew never new eyademetkung new sela meteseteng timhrt amsaginalehung🙏
Thank you Dr
እናመሰግናለን
Thank you doctor!
በውነት የዛሬ ጥያቄ እኔንም ይነካል እና በጣም ደስ ብሎኛል ስለተመለሰልኝ እግዚአብሔር ይባርካቹ ከነቤተሰብህ ዶክተ ር❤❤❤
thank you very kindly❤❤❤
Thank you so much, very important message “ lasebebet”
እናመሰግናለን ዶ/ር ምህረት
አመሰግናለሁ ዶክተር
Blessed Dr
Thank you so much this is my question ❤❤❤❤
Thanks Dr ❤
Thank your ❤❤❤
Thank you
ሰላም ዶክተር እንደምነህ በመጀመሪያ እንደግለሰብ ለሀገርህና ለትዉልድ እያደረግህ ያለዉን አስተዋጾ ሳላደንቅ አላልፍም ብዙም እንደመሰራ ተስፋ በማድረግ ወደ ጥያቄዬ ልለፍ ዶክተር አንድ ቀና ደግ እና አምላኩን የሚፈራ የሚባል ሰዉ ቤተሰቡንም ሆነ ሌላ ሰዉን እስክ ምን ድርስ ነው መርዳት መታገስ ያለበት??? ይሄን ነገር አንተን መጠየቅ የፈለኩት በአንድ ሰዉ ልክ አመዛዝነህ እንድትመልስልኝ ነዉ ወደ ህይማኖታዊ ነገሮች ከገባን ለእንደኔ ተራ ሰዉ የሚከብዱ ናቸዉ ብዬ ስለማስብ ነዉ ለምሳሌ አንድ ሰዉ ወንድሙን ለአስር አማታት ረዳ እንበል ምንም የጤና ችግር ሳይኖርበት በንሮ ዝቅተኛና አባካኝ ስለሆን ከነቤተሰቡ ለእዚህ ያህል አመት ከረዳዉ ቡሃላ ሰለቸኝ ብሎ ቢተወዉና መጥፎ ነገሮች ቢፈጠሩ ያ ሰዉ መጥፎ ነዉ ይባላል ከሰባዊነት እንጻር እንዴት ይታያል አመሰግናልሁ
መወሰን
የኒም ችግር ነው።
መፍትሄው ምራቅ ነው ብዬ ዉሳኔዬ
በተለይ ከደረሰብኝ ተደጋጋሚ ክህደት
ቤተሰቤን አለማመኔ መልሶ ያሳዝነኛል
መልሶ ብቸኝነት ይሰማኛል።
Beatm tru hasab new Mindset eyetewwtku neg
ጥያቄው ሲነበብ ካካካ የሚለው ድምጽ ስለሚረብሽ በድምጽህ ብቻ ብናዳምጥህ
Tebarek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amesgenalo yene hiwotim indezi neber buzu temiralo
Le ras keber masetat ena aLasfalgi sawochen marak
Sawen batam ke makerab bafeet seLabahiriw ena yeha saw YematenaL way blo gza wasedo asebo be leek makeraab 🎉.
Enaam endi naberku
Ahun gen bka lemaneem meraraa Leb yalanem chkan honku😢
በአካል ማለት እንዴት ነው ከአለም ዙሪያ ነው ተከታይህ።
Dr. የት እና እንዴት ነው የምንጠይቅህ
here as a comment .. email ethiomindset@gmail.com or whatsup/telegram - +251911505050 as a text/voice message only
Sorry the typing is annoying sound thank you anyway
"ልተኛበት" የማይረሳ አባባል።
ውሳኔ ከመወሰኔ በፊት አስቤበት ልደርና ነገ እነግርሻለሁ። ጥሩ ነው ዘመኑ ብዙ ውሳኔዎችን በስሜታዊነት ተገፋፍተን እንድንወስን የሚያቻኩሉበት በተለይ ገንዘብን ወይም ጥቅምን ተነተርሶ አሻሚ ሁኔታ ውስጥ እንድንገባ ያጣድፉናል። ከዚህ ቀን በኋላ "ልተኛበት" ብሎ ክፉና ደጉን ለማመዛዘን ጊዜን መግዣ ሀሳብ ነው።
ዶክተር እናመሰግናለን። 🙏❤❤