Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q136
Vložit
- čas přidán 11. 09. 2024
- By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehab...
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች
Dr ጥያቄ ጠይቄ አላዉቅም ግን ቢዙ ጥያቄወቼ ባንተ ተመልሰዋል በጣም አመሰግናለሁ የረጀም ጊዜ ተከታታይህ ነኝ የርቀት ተማርህ
እኔ ሰኞን በጣም ነው የምወደው። ልጆቼ ከሚናፍቁኝ በስተቀር ከቅዳሜና እሁድ የቤት ውሥጥ ሥራ እረፍት።
የምወድህ ወንድም ዶክተር ምህረት ሁሌም ጠቃሚ ነህ አክባሪህ ነኝ ሰላም ለአንተና ለቤተሰብህጠይሁን ረጅም እድሜና መከናወን እንዲሆንልህ እፀልያለሁ
thanks DR
❤️🙏❤️ ዶክተር:
ትርሲት ስለትጋትሽ እናመሰግናለን።
የማይትታዪ አገልጋይ ❤️❤️❤️
Dr በጣም ነዉ እየጠቀምከኝ ያለከዉ የኔ ጥያቄ አንድ ጉዋደኛ አለኝ እና የራሱን ጥቅም በፍፁም ማስነካት ስለማይፈልግ ብዙ ጊዜ ሰዎችን ያስከፋል እና ሁሉም ጉዋደኞቹ ስለሱ ጥሩነት አያወሩም እና ይሄን ባህሪውን እንዴት እንዲያውቅ ላድርገው
Thank you..Dr❤
እጅግ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው ።
እግዚአብሔር ሰላም ያብዛልህ
God bless you
Thank you
Thank you for your valuable advice. May God bless you abundantly .
Amen 🙏
ድንቅ መልክት!!
❤ ተቤረኹ 😊
አይምሮህ ይባረክ!
አሜን!!
ይሄ ሃሳብ ትልቅና ሰፊ ውይይት ያስፈልገዋል I think it’s a major issue in our community. My way and the high way is dominating.
😢 unfortunately correct 😢
You are a blessing Doctor, keep it up❤❤❤
ሰላም ዶ/ር ምህረት የምትሰራቸው ቪድዮዎች በጣም ይመቹኛል ግን Thumbnail ቢስተካከል ደሞ በጣም ሀሪፍ እሱን ደሞ እኔ ልሰራልህ እችላለሁ
ዋው በጣም እናመሰግናለን ዶክተርዬ❤️
እጅግ በጣም ጠቃሚ ሀሳብ ነው ።
Bless you more Dr ❤
Dr you are one of Wise man in Ethiopia I appreciate your role for your people.
❤❤❤
Interesting!!!...''It is not Wise to win the Idea but loose the Person''
Amazing wisdom thanks mihret
My Question!!!🙏🙏🙏
ዶክተር ሰሞኑን እየተበጠበትኩበት የለውን ጥያቄዬን ነው የመለስክልኝ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ።
Zare. Gize ateche eiegebahu eiewotahu semahut betam ameseginalehu DR
First commentator Selam tirsit
Thanks for the service 🙏
አመሰግናለሁ ዶ/ር
Dr it’s a great explanation. Thanks 🙏
Thanks for your time, Doctor,❤❤❤
So helpful!
Doctor betam new miwedh
Lelasew ina yeteqolefebet milutn metsahafochin anbibyalehu.tebarek
''ድንገት ቢገባኝና ባምንስ ….'' hahahahahah interesting
😊
Hi. Dr. I like Ur. Advice
ማክሰኞ በጣም የምወደዉ ቀን ነዉ❤
በሳምንት አንድ ቀን ከቤት ነዉ የምሰራዉ እሱም ዕለተ ማከሰኞ ነዉ ( ቢሮ መግባት አይጠበቅብኝም)
ሰለ እዚህ በጣም የምወደዉ ቀን ነዉ🥶
ማክሰኞ (ማግሰኞ) የሰኞ ማግስት ማለት ነው ዶክ።
Enameseginalen
ትክክለኛው መልስ የሚመስለኝ
- ከምከራከርበት አጀንዳ ጋር እራሴን ካቆራኘሁ እና የተከራከርኩበት ሲረታ እኔነቴም እንደተነካከሆንኩ ከኢጎ ነው:: ግን ሀሳቡን እንደሁሳብ አልተግባባንበትም ብዬ በአቋሜ ግን ቀፀናሁ ታላቅነት ነው::
- ከኢጎ ከሆነ የምንከራከርበት ፕርፕዝ እራስን ለማጎልበት እና እራስን ላማከለ መዳረሻ ነው:: ከታላቅነት ከሆነ ግን ሌላውን ያማከለ እና ከፍ ላለ ፕርፕዝ ነው
የአንድ ሰው ሀሳብና ሰውዬው ልዩነት አልገባኝም።
ሰው የያዘውን አቋም ሊቀይር የሚገባው በጉዳዩ ላይ የተሻለ ሀሳብ ሲቀርብ ወይም ስለጉዳዩ የተለየ አዲስ መረጃ ሲኖረው ከግትርነት ወጣ ብሎ ጉዳዩን በተለየ መንገድ ለመረዳት ሲሞክር ነው ። አለበለዚያ አንድን ነገር በተመሳሳይ መንገድ ደጋግመው እየሰሩ የተለየ ውጤት መጠበቅ ነው የሚሆነው!!
Selam doctor, endet new melikt linaskemtlk mnchlew
❤❤🎉
when I was a kid I used like to listen to radio in my youth time I was spending to much time outside with my friends and I didn’t have time to listen but not sure when exactly it was but the time when you started interview with Maza Biru I get back to listening radio It was very productive. I also like both of your books. But these days I have a reservation Because how come a person like you can stand with Abiy the butcher .
@@yirgalemkassaye2882 everyone has a weakness he talk no ment he walk he got love for power.
I heard before that the word "ማክሰኞ" came from "ማዕግስተ ሰኞ"
ዶክተር ሆይ *ጨቅላ* ማለት ምን ማለት ነው ? በሳይኮሎጂ ጥናት !
Dr yaa
Yanay teyakay damo ke tekem enaa kaa yamaneebet AMaLakakat yatun naw maskadam yaLaben enay gen iymeroyaa yamanabaten sarag noraay tekem kartobenaL ..
Dr. endet neh mikirochih betam yimechugnal
and tiyake nbregn
Ezih alem lay logically wushet aleni?
በተለምዶ ማክሰኞ እንላለን እንጂ ቃሉ ማግሰኞ ነው ይህም ማግስተ ሰኞ ለማለት ነው ዶክተር
@@life3093 erobs?
if anybody reads the selfish Gene, you will understand this behaviour. And is a natural thing to replicate every thing from our need to raise children to the need to replicate our ideology
ዶክተር ሆይ *ጨቅላብለህ * ማለት ምን ማለት ነው ? በሳይኮሎጂ ጥናት !
Ke Abiyy Gari behone time lay silasheregedik New Yetelahuk inj bale mituk aymiro balebet indehonkima Awukalehugn.
Ya Yediro kibirihn lememeles mn indenebere lehizibu inform adirg.
አቋም እና ግትርነት በምን የለያል?
cheklaw
😅 ሐሙስን ለምን እንደምወዳት አሁን ገባኝ ለካ 4ኛ ልጅ ስለሆንኩ ነው
That is negative energy I have received from today’s lesson .
D.r ene yesew ayn yemiferaw lemn yihon????
D.r honestly speaking ene yesew ayn balifera endene business man manm alinebere gin betam wodehuala eyegetagn meselegn mn ladirg????
ኢትዮጵያ ላይ የነጬን አለም አስተሳሰብ ለመጫን አትራወጥ የራስህን ያዝ ኢትዮጵያ የስላሴ ክብር መገለጫ ምንጣፍ እንጂ የሳይኮሎጂ እና ፊሎዞፊ ድብዳብ አትሆንም
ደግነቱ በዩትብ መሆኑ እንጂ በምድር ቢሆን ቅልዱ አሳዛኝ ይሆን ነበር።
Enia yemelawe yea Ethiopia hezb megeb yefalegal mefthy yenorachu yehone??!!
ጓደኛህን አብይንም ምከረው።
ኣማራ ነህ ወንድሜ ትግራይ በጠላት ስትወረር ግፋበለው እያልክ ኣልነበረም ያውም በሌላ ሃገር
@@DjhGg-ry7gc ወያኔ የታባቱ በለኮሠው እሳት ተቃጠለ እንኳን ሻቢያ ፈጣሪ ሴጣን ይምታው።
😂
666
antem drmhrethm tebedu..bayhon yante qet yelesh inseciuritih yzemzembnk meri ngn prof negn eyalk bsew life talqa ymiyasgebah aggressiveneth ynen bicha zer kalagebah bileh bmslochhna tiqm tekafayochh ymiyasadmhn bilginah lleloch ytedebeqewn dr mhret endimelslh ene eteyqlhalew lelaw yihe klik yalefew gbgabaneth kabahanna ybelettew achir ejh bhulu nger interfere ymiyasdergh greedineth powerhungrineth mmnchawn yaseredah ..ayeh ene mirrorh ngn eskahun yadrgkgn azah bibeqagn mlkam nbere dr mhret minyiseral enega bitchl and sedst wer serahn ftana ersu ga coursehn teketatel hoho ymitadueyale yenqbu tentata ale..alemafer deffar
ወሬው ምንም ሰፊው ደሀ ማህበረሰብን የማይወክል ነው መሬት ያልረገጠ ወሬ ሁሌ አየር ላይ ነው ወሬው
❤❤❤
666
❤
❤
❤❤❤
666
666