ይበቃሃል ወይ | kalkidan tilahun | Addis Kidan Worship
Vložit
- čas přidán 26. 03. 2024
- 📍 Addis Kidan Denver 2220 S Chambers Rd Aurora, CO. 80014
|► Stay blessed and stay tuned for more videos Please Subscribe
@ADDISKIDAN
|► አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
=====================================================
Follow Us 👇👇
📱Addiskidan church Instagram
/ addiskidan_denver
📱Addiskidan church Facebook page
/ addis-kidan-1034944447...
📱Addiskidan Website
www.addiskidan.org/
=====================================================
AKEC Worship = • Playlist
AKEC Word of God = • የእግዚአብሔር ቃል(Word of God)
AKEC Young Adult = • Addis kidan Young Adult
AKEC Teleconference = • Live Teleconference's
AKEC Kids = • Addiskidan Kids Ministry
=====================================================
Thanks For watching Make sure to subscribe to this channel to get the latest Video. God bless you all.
=====================================================
thank you jesues. Wooowwww, praise the son of God. ❤ chirst jesues ❤❤❤❤❤❤.
ምነው ጨለማ ጨለማ ብላቹ ተጫጫቹ ብርሃን የሆነው የክርስቶስ መንፈስ ውስጣቹ አለ ዝማሬውን ከሰማቹ ምን ሰው አይታይ ጨለማ ምትሉት ሊሊ እየዘመረች በሳዝማሬ ተባረኩ ጨለማው አያስፈራቹ ፀጋው ይብዛላቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ሜሮን ታዬ ምነው እውነት ሲነገር ጠላሽ? ለመሆኑ ከየት የመጣ ይመስልሻል አሁን እየተከራከርሽበት ያለው ጨለማ? ብርሃን የሆነው ጌታማ አለ በውስጣችን; የአለማውያንን ኮተት ለምን በቤተክርስቲያን??? አልን እንጂ? ወዴት ወዴት? እንደሰሊሆም ውሃ እየተንሸራተታችሁ ያላችሁት?? ለምን አልሸሹም ዞር አሉ ሆናችሁ? በፍጥነት ተመለሱ! ይሄ ሁሉ ስርዓት አልበኝነት እንደማይዘልቅ ልባችሁ በደንብ ያውቃል
ሊሊዬ የየሱስ ቆንጆ ተባረኪልኝ በረከታችን ከእግዚአብሔር የተሰጠሽን ስጦታችን ነሽ ለምልሚሊኝ::
በጌታ በየሱስ ስም መብራት ከቤተክርስቲያን አይጥፋ በጣም ይዘገንናል መብራት ሲጠፋ ደስ የሚላችሁ አገልጋዮች ራሳችሁን መርምሩ ጭፈራ ቤት አሰልችቶት ድንገት እረፍት ና ሰላም ፈልጎ ቸርች ቢመጣ ጨለማ ውስጥ ሲሰማ ሸሽቶ የመጣበት ያው ጭለማ ተከትሎት የመጣ መስሎት አይደነግጥም?
ጌታ ይመስገን ድንቅ አምልኮ ከመልዕክቱ ይልቅ ጨለማ የሚታያችሁ ምንም ማድረግ አይቻለም ጨለማ የሰለጠነበት አእምሮ ከዚህ ውጭ ሊያይ አይችልም።
ከመቼ ጀምሮ ነው ቤክ የናይትክለብ መልክ የያዘችው ? እረ ይኼ ጨለማ ይቅር በዛኛው አለም የሚደረግበት ሚስጥር አላቸው እኛ ግን ለምን ቸርች ይጨልማል መጽሐፍ ቅዱስ እንዳይነበብ ነው?
Kzi k miyamer mezmur yetayek mebratu metfatu khon
Erashn zor blh ey geta yiwedhal
@@user-mr9fv7lr9fmezmuru des malet bicha sayhon menfesen yadesal Gen yalenbeten bota mayetm ged new yet nene church kehone ….. asteyayet mesetet mekawem aydelem church chelema mehon yelebetm
@@hanifikr3216 tebarek
እኪ ከዚህ መዝሙር የናይትክለብ ሽታ የት አለ? ሙዚቃው፡ቀለል ያለ የማይረብሽ መዝሙሩ የአምልኮ ሽንሸባው ሽብሸባ ነው!! እረ ምን አየህበት እዚህ ላይ!!! ኮመንትህ ጥሩ ነው ግን ላም ባልዋለበት አታድርገው። አሉ የፓርቲ የሚመስሉ መዝሙሮች ይህ ግን፡አንዱ አይደለም!! ሊሊ በአምልኮ መምራት፡ነው የምትታወቀው እንደውም፡ዛሬ አላመለከችም ሊባል ይችልል። አስተያየትህ ስትሰጥ የእውነት፡ስጥ!!
All he/she wanted to say is turn on the lights
የ ቢዮንሴን ቸርች ይመስል በጨለማ ታዋቂ ሰውን ማስቆም የ እግዚአብሔር መገኘትን አያመጣም ህልውና በ ብልጭ ድርግም መብራት አይመጣም ይልቁን ቤተክርስቲያን የብርሃን ቦታ እንጂ አለም የምትጨፍርበት መድረክ ሊመስል አይገባም ሊሊን አጉልታቹሁ ሌላውን በጭለማ ማቆም የ እግዚአብሔር ን ክብር አያሳይም
besedenet yetemola aseteyayet
Mzmuru alademetshm
ሁሌም እንደ አዲስ ጌታዬን የማመልክበት መዝሙር የኔ ውድ በረከታችን ነሽ ሊሊዬ
God bless you lilisho
መብራት መጨለሙ ያምራል በጣም። Focus point መድረክ ላይ ያለው ሰው ላይ ይሰበስባል ሲያዩት። ተባረኩ ውጪ ካሉ ቸርቾች Production ከናንተ ቢማሩ ድምፅ በተለይ በጣም ጥሩ ነው የናንተ። ከሌሎቹስ የኢትዮጵያ ይሻላል። ዘመኑን በሚመጥን ወጣቱን በሚማርክ አዋቂዎቾን በማይረብሽ መንገድ ማምለክ ፀጋ ነው። በርቱ። ሊሊሾ ተባረኪ የኔ ውብ
Light Light
liliye geta yibarkish
ሊሊያችን ደሞ ጀመረሽ መንፈስ ቅዱስ ባንቺ እየመጣ የሚያዘምርሽ
ይህ አይነት አሰራር በፍጹም አጥበቄ እቃወማለሁ።😮
Queen lilisho ❤
እንደ ዳንስ ቤት እንደአለም ጨለማ ይገርሜል አረ አስተውሉ???????
I love you so so much Lily my anointed sister…. I praise the Lord for his gift ❤❤❤
አረ ,አስተውሉ በምንም መንገድ የእግዚአብሔርን ቤት ማጨለም የለባቹሁም
ለሌሎችም ማሰናከያ አትሁኑ
ተው ,ማንም ብትሆኑ ከመስመር አትለፉ እግዚአብሔርን ፍሩ እናንተ ሰዎች
አዝናለሁ እንዲህ አይነት ዘመን ላይ በመድረሴ
አትዘን
Abzito abzto yebarkish lili tebareki
Lilyeeee tebareklign tsegaw yebezalesh haylesh yetades it was an amazing worship ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
አሜን
Lemlemilen gena kezehe yebelete banchi eysuse yetayal begetana behayelu celot berrechi weded
LILISHA TEBAREKI
Hallelujah
እኛየምናመልከው በታላቅ ብርሀን ያለውን ነው
ሊሊዬ የኔ ውድ ❤️❤️ ተባረኪልኝ እናቴ
ሰዉ ሁሉ ወደ ትኩረቱ ይመዝናል ለአስተያየት ሰጭዎች
Tebarekilign liliye
Tebarki ychmrsh blessd🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Lilisho yetebareksh zemari❤❤
Lilye❤
❤❤❤ Mikuyee Zemenis Yibarek
❤❤❤❤ Liliyee Zemenis Yibarek
Koye .anchi .Lili. .endihi. Ainet ..bota. Sitigabej. Lemini. TiheGaleshi.
እኔም እስማማለው ጨለማ ይቅር
ምን የሚሉት ፋሸነዉ የዘንድሮ ቸርች በጨለማ ዉስጥ ማምለከ
focus on the massage
መብራት ጠፍቶባችሁ ነዉ ወይ 😮😮
@kidistkelemu7464 No!!!! You didn’t see in the Spirit. You wanna know why? Kalkidan has the whole heart of worship and a heart after God and she definitely carries the presence of God. Do you know what bothered you? She was a bit off while singing and her voice wasn’t at its best and you didn’t enjoy it. It happens to the best of singers all the time. Vocal can change because of the body being tired or the vocal cords being tired themselves or even weather can have effect on vocal cords. You need to differentiate the difference between not being anointed and sensing something was off and that was only her singing was off. Be careful attacking people without knowledge. You will be sinning. Kalkidan, keep worshiping the King.
Tebarek what a response ❤❤❤❤
What a professional response to such an idiotic comment
You are changing the subject. No-one talked about the vocal. Do you think the lighting is ok? Even if you are ok with it, aren't you supposed to give up the things you love if it's a stumbling block for your weak minded brother? Our standard should be the bible not the mega churches in the US.
ከመዝሙሩና ከጨለማ የቱ ነዉ የረበሻቹ? አራ ቪዲዮ አለማየትምኮ ይቻላል
እኔን ብቻ ነው የጨነቀኝ ?
አዉ
My dear Go and pray more first the anninote alrady dry, very... very dry and very...very little oil left. what a sad? To be famus one thing but we can't serve God by the old oil, we need to refeil every day by more fasting, by more praying, by more speaking tounge, to overcome weakness in the spirit. We can see Luck of fire, is good to be sing, but with the beauty of HolyGost, Otherwise what the use??? My dear YOU NEED MORE FIRE!!! ( This is what I see in the Spirit and I pray more grace, more power and more Anninoting In Jesus Name!! ) We Love you. Remain blessed.🙏🏻
Hmmmmmm
Min malet felegesh new yehen hulu zemen betmgnet ygelegelech zrem be menefesu hona egnan yemetketaln demts be edeme be wether be discomfort lekeyer yechelal as my friend said it's best layhon yechelal anyway i love lilishoyeeee and blessed by her.
Hmm 🤔 don't forget she is 50+ በዚህ እድሜ እንደዚህ መዘመር መቻል ያስቀናል የእዉነት ::
እግዚአብሔር ቅን ልብ ይስጠን ብቻ
I think you’re the one you need that fire sorry to say that
Deferetesh
Irritates me😮
liliye
geta yibarkish