ልሰዋ የምስጋናን መስዋእት |Natnael Tamene | Live worship @GLORY OF GOD TV @Prophet Zekariyas Wondemu Official
Vložit
- čas přidán 1. 08. 2023
- gofund.me/97bd983e Support Us
www.gloryofgod.tv/
www.prophetzekariyaswondemu89@gmail.com
በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን።
gofund.me/97bd983e
+251903474849 +251901008888 +251911146598
እግዚያብሔር ይባርካችሁ! - Zábava
አሜት ተባረኩልኝ እየሱስ ይመጣል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን 🙏❤️🙏🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴ ለእየሱሴ ይሁንለት ነብይ ዘኪዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ብሩክ ሁን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ተባረክ
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Inemegallagudit qoye slantetefexre kante teserche ye5amet yantew abiserat nebyi zekaryas wendmu negn thiko❤❤❤
አሜን አሜን የልብ ወዳጅ ኢየሱስ ተባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Alemi Deressa
Amennnnnn ❤️🙏🙏🙏🙏
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
Ameeeen.ameeeen.ameeeeeen🙏🙏🙏🙌🙌💘💘💘♥️♥️♥️
❤GBU❤
ewdhalew ene geta !
ተባረክ በብዙ እርጋታህ ደሰ ይላል በዚ ቀጥል ሚባለውን ሰምቶ ማምለክ በረከት ነው ጬህት ተው አሰመላኪዎች በጌታ
Tabarki fatari abazitoooooo yabark ❤️❤️🙏
🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤ Love
Amen 🙏🥰 amen amen 💖 amen 🙏🥰 amen amen tebareki 💕🤲📖
Tabareki
Dadiye hidgetAchni yqexilal
Ameeen
Ameeeen
Ameeern
Geta Yebarki Zamani Yebarki❤❤❤❤
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏Tkxxx so much getayee Amsgnalewooo le hulum neger amasaginalewu abateee Tkxxxxx so 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Amennnnnn amennnnnn
Ameeen Haleeluuyaaaa ❤❤❤❤❤
National tebarek
Natisha fkr
Amilakachnidnqindw🌷🌷🌷
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ውዳሴ ለእየሱሴ ይሁንለት ነብይ ዘኪዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ ብሩክ ሁን ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ተባረክ