የአያቴ ድግምት እና አማላይዋ ጎረቤቴ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 05. 2022
  • #tsegayeaberar#zerihungemechu#michealazmeraw
    Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.
    ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
    ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
    ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar
  • Zábava

Komentáře • 168

  • @user-nw8lc2br8j
    @user-nw8lc2br8j Před 2 lety +7

    ፀግሽ በማርያም ( አመጓን ) ተርክልን🥺ወይንም ይወስዳል መገድ ያመጣል መገድ እሚለውን🙏

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 Před 2 lety +11

    ልዩ ነህ ፀግሽ ያንተን ትረካ ብቻ ነው የምሰማው::

    • @fikrumenaga2438
      @fikrumenaga2438 Před 2 lety

      ፀግሽ " ከፍሪስኮ እስከዱባይ" በሌላ CZcams ላይ አግኝቼ ቅዳሜለት ሰማሁት በጣም ወድጄዋለሁ ጥሩ አርገህ ነው የተረከው የሚያሳዝነው እንደዚህ አይነት ስራ ምንም ሳይከፈልበት መጠቀሙ ነው በተለይ አሜሪካ አውሮፖና አውስትራልያ አካባቢ ለምንኖር ኢትዮጵያውያኖች

  • @sarawndmu6077
    @sarawndmu6077 Před 2 lety +20

    ፀጊሽ ደራሲዎች ፅፈዉ ፁፋቸዉ እንድንወድላቸዉ መጀመሪያ ባንተ ድምፅ ለኛ ማሰማት አለባቸዉ በቃ ፀጊሽ ት ች ላ ለ ህ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @behabtudemissi5828
    @behabtudemissi5828 Před 2 lety +10

    ስማ ማነህ ነገ ለሊት ነው ሥራ እምጀምረው የአንተን ትረካ ስሰማ ሊለንጋ ነው ።እንደው ባልጀምረው ይሻለኛል።ሰው ወዶ በሥራው ችግር አይፈጥርም መቸም ምን ለማለት እንደፈለኩ ይገባኃል በጣም ነው የሚመቸኝ
    ደሞዝ ሲገባ ይበጠስልኃል ፀግሽ

  • @user-xv4xr6yt3s
    @user-xv4xr6yt3s Před 2 lety +13

    ፀግሽ ስሞትልህ የሜሪ ፈለቀን ሰይጣን ወይ እግዜር የጀመሩት እኔ የቀጠልኩት የሚለውን በፌስቡክ ያቀረበችው በክፍል በክፍል እረጋ የፃፈችው ፁሁፍ አለ ድንቅ እና ውብ ነው ተርከው ሁሌ ቢሰማ የማይጠገብ በተለይ ባተ አቀራረብና ድምፅ ከሆነ እና እጠብቃለሁ 😍♥️🙏

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před 2 lety +6

    ሰምቼ እመለሳለሁ እያልኩኝ ይቀራለሁ ተመስጪ ስለ ምቀር ነው አንዱንም ስራህ ማይመች የለም የኔ ድንቅ የጥበብ ሰው ነህ በርታለኝ ይሄንንም ላይ ተሰምጫ ካልቀረሁ እመለሳለሁ❤❤❤❤❤

  • @user-qk1rp9zg1i
    @user-qk1rp9zg1i Před 2 lety +4

    በርታ ያጎቴ ልጅ በጣም ነዉ የምትወድህ💕❤♥🙏

  • @user-zn7iu1pd3k
    @user-zn7iu1pd3k Před 2 lety +14

    እንኳን በደህና መጣህ ፀግሺ
    እንዲሁም በአለም ዳርቻ ላይ ለምትገኙ ከሀገር ውጭ ከሀገር ውስጥ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ስላማችሁ ብዝት ይበል 🙏🙏🇪🇹🇮🇱🇪🇹🇪🇹

  • @nejulove
    @nejulove Před 2 lety +5

    አይ ስልኩ😌😌😌ሚስኪን ነፈር

  • @Marinal0ve228
    @Marinal0ve228 Před 2 lety +4

    ሁሉም ምርጥ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን 😘😘

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 Před 2 lety +2

    በጣም ነው ያዘኩት ከብዙ ውጣውረድ በዋላ የስቱን ሕይወት ነው መኪና የቀጠፈው እኔ መኪና ፈራለው

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l Před 2 lety +2

    በስመአብ ድንቅ ነው እናመሰግናለን 👏👏👏

  • @user-vu6qu1qc8i
    @user-vu6qu1qc8i Před 2 lety +2

    ፀግሽ ግን በጣም ነው ምወድህ በኤርፉን ነው ስራ እየሰራሁ እማዳምጥህ አስታየት እየረሳሁት አልፅፍም ግን ❤❤❤❤❤ነህ ለኔ አደኛ😍😍😍😍ኑርልኝ አባቴ

  • @user-gn4lv4yr7n
    @user-gn4lv4yr7n Před 2 lety +4

    ሀይ..ጸግሽ..አቤት..ተሰጦ..ሲያምርብህ..ድምጽህ..

  • @user-yc6fw4bz4h
    @user-yc6fw4bz4h Před 2 lety +5

    እንኳን ደና መጣህ ፅግሺ ❤❤❤❤

  • @user-ly8xq8lp2i
    @user-ly8xq8lp2i Před 2 lety +2

    የጠፋሰው.እንኳንደህናመጣህልን..

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 Před 2 lety +3

    Wow በጣም ነው የወደድኩት ፅግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před 2 lety +3

    እንኳን ደና መጣህ ፀግሽዬ ምርጥ😍😍😍

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane5865 Před 2 lety +2

    እናመስግናለን ወንድም

  • @ekrumohammed8539
    @ekrumohammed8539 Před rokem

    ዋው ድስየሚል ትረካ በተለይ 8ሽብር ያለችው ነገር በሳቅ ፉጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @tijimasresha8342
    @tijimasresha8342 Před 2 lety +4

    ፀግሽዬ በጣም ምርጥ ነው በርታልን 😍

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d Před 2 lety +1

    አይ ፀግይ ከታሪኮችህእኮ በበለጠ አንተነህ
    የምታስለቅሰኝ የምታስቀኝ ብቻ ውብ የምታደርገው በአንተ ዘይቤና የአተራረክ ስልት ብቃትነው ሳላደንቅህ ባልፍ ነፍሴ ትታዘበኛለች ስስታምነትም ነው ብቻ አድናቂህ ነኝ በርታ ቀጥልበት አትዘግይብን አመሰግናለሁ።

  • @yirgalemtegafaw2076
    @yirgalemtegafaw2076 Před 2 lety +1

    ፀግሸ እረ አትጥፉ ሰሪ የምሰሪው ያተን ትረካ እየሰማሁ ነው

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před 2 lety +3

    ወይኔ ፋወል በሳቅ የሞትኩት😂😂😂እግዜር ይስጥልኝ😂😂😂

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 Před 2 lety +1

    ከታሬኩ የበለጠ ያንተ አቀራረብና ድምፅህ የበለጠ ይማርካል በርታ አትጥፋ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ አቶ ጸጋዬ

  • @user-lw6sv3cc7l
    @user-lw6sv3cc7l Před 2 lety +4

    ቀለበቱስ ፀግሽ 😂😂😂🙌💍

  • @solohaile3724
    @solohaile3724 Před rokem +1

    ሀሪፍ ሀሪፍ ትረካ እየለቀቃቹህ ነዉ ይመቻቹህ

  • @helenderejenecho3554
    @helenderejenecho3554 Před 2 lety +2

    ፀግሽ በጣም ምንጥ ነበር እናመሰግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 Před 2 lety +1

    ኢንተርኔት ሰለሌለኝ ባገኘውት አጋጣሚ ዳውንሎድ አድርጌ ትላንት ነው የሰማውት ፀግሽ ወላሂ ድምፅክን እወደዋለው በተለይ የሴት ድምፅ ሰታሰመሰል ደስ ይለኛል

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 Před 2 lety +1

    arif new hulum temchtognale aznantognale astemrognale tnx tesgesh

  • @dustabashir6177
    @dustabashir6177 Před 2 lety +10

    ምርጥ ስብስብ ❤ ወድጄዋለሁ

  • @selamgezachw8478
    @selamgezachw8478 Před rokem

    ፀግሺ እናመሰግናለን በሰደት ሁነን ተሰፍ በመቁርጥ ዉስጥ ሁነን ግን ሰናዳምጠዉ መንፈሳችን ይታደሰል በርታልን

  • @samiraseid9324
    @samiraseid9324 Před 2 lety +4

    Thank you so much for this amazing combination of short story book reading you are well appreciated always especially for me you help me to connect to my country and my roots l feel great after Lessing to your book reading you have my appreciation and respect young man keep up the great job you are doing

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před 2 lety +6

    የሀይሚ ታሪክ ልብ ይሰብራል😥😥እግዚአብሔር ከእንዲህ አይነት አደጋ ይሰውራንን

  • @Lidiya_N.
    @Lidiya_N. Před 2 lety +1

    Hi Tsegaye! Thanks so much for the beautiful stories.

  • @mekdimekdi7556
    @mekdimekdi7556 Před 2 lety +4

    አትጥፋ ፀግሽ🙏🙏💕💕💕💕

  • @helensema7904
    @helensema7904 Před 2 lety

    ቆንጆ ትረካ እንኩዋን ደህና መጣህ

  • @henokengida9377
    @henokengida9377 Před 2 lety +5

    ፀግሽ በጌታ የሁሉንም ድምፅ አንተ ነህ የምትተርከው? አንተ ትችላለህ እውነት እናመሰግናለን

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 Před 2 lety +5

    በስደት ያውም ካምፕ ውስጥ ሆኖ ያንተን ሰራወች ማዳመጥ ከብዙ ጭንቀት ተስፋ መቁረጥ መልሶ ወደራስ ይሰበስባል አመሰግናለው ዘግሽ 💟💚💛❤️

    • @tsegayeaberar
      @tsegayeaberar  Před 2 lety +2

      አመሰግናለው ሩታ። ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን።

    • @rutamebratu1851
      @rutamebratu1851 Před 2 lety

      @@tsegayeaberar አሜን

  • @selamawit8741
    @selamawit8741 Před 2 lety +8

    እንኩዋን በሰላም በጤና መጣክ ፀግሽዬ

  • @kubromhabte1418
    @kubromhabte1418 Před 2 lety +1

    ሁሉም ታሪክ በጣም አሪፍ ነው

  • @haimanotmekurya2236
    @haimanotmekurya2236 Před 2 lety

    የመጨረሻው ትረካ ተመችቶኛል

  • @egigayehudamtew6832
    @egigayehudamtew6832 Před rokem

    እረ ሰዎች በጋሽ ፀጋዬ ድምጽ ምች ተመታሁx,

  • @emebetgezhagne1094
    @emebetgezhagne1094 Před 2 lety +1

    ዛሬ ጀመርኩ በጣም ደስ ይላል

  • @lovekides6796
    @lovekides6796 Před 2 lety +1

    አይ ፀግሸ ቢሎቼን የምርሳዉ አንተን ስሰማ ነዉ ተባርክ 🙏🙏🙏🙏

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 Před 2 lety

    በርታልኝ ወንድሜ ❤

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ ጸግሺ🙏 ልስመ እመለስበታለሁ

  • @user-cz2rb7xi9z
    @user-cz2rb7xi9z Před 2 lety +1

    ሀሀሀሀሀ ወይኔ ፀግሽሽሽ በላሁ ሲል የተበላው አፍቃሪ ወጣት እያሳቀኝ ነው

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ተናፍቂው

  • @user-lb6hy4qx1c
    @user-lb6hy4qx1c Před rokem

    አቤት ድምፀፀ ፆም ያሳድራል ሲያምረ አቦ ይመችከ

  • @user-lw6sv3cc7l
    @user-lw6sv3cc7l Před 2 lety +1

    😭😭😭😭😭😭😭 ኡፍፍ መጨረሻው አስለቀሰኝ ኡፍፍ

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 2 lety +1

    መልካም ልደት ወንድማችን

  • @weWe-xl2sj
    @weWe-xl2sj Před 2 lety +2

    እኲን ደህና መጣህ ፀግየ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před 2 lety +2

    እርካሽና ቅዱስ ትችት😂😂😂😂

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před 2 lety +3

    እንዳትገባልኝ እንዳትገባብኝ ያማል ቅኔው😂😂😂😂

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před 2 lety +1

    Enameseginalen wendimachin ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 Před 2 lety +1

    Thanks!

  • @user-tm8ls2ns5k
    @user-tm8ls2ns5k Před 2 lety +1

    እንኳን ደህና መጣክ

  • @balechadebelo4528
    @balechadebelo4528 Před 2 lety

    እናመሰግናለን በጣም

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 Před 2 lety +1

    Unkan baselam metak tsagish 💗👍👍💕🙏

  • @hopetemam7788
    @hopetemam7788 Před 2 lety +1

    Miss u man really 🤗 welcome😍😘

  • @searchyourlife2958
    @searchyourlife2958 Před 2 lety +1

    Thank you so much bro

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 Před 2 lety +1

    በጣም ፈታ አድርጎኛል እንዴት አገባሁ😍

  • @user-qy3ik5pi2i
    @user-qy3ik5pi2i Před 2 dny

    ጠቅሺ እመጀመርያላያለው ያሰብክዋትን ሳይሆን ግዋደኛዋን ማግባቱ የህሉሀነገር አሳይቶኛል ሌላውተድምፂህ ፍቅርይዞኛል😅❤❤❤❤❤❤

  • @user-ph3cw2yy7g
    @user-ph3cw2yy7g Před 2 lety +1

    ውይ ሰወድህ ፀግሽ

  • @ma9546
    @ma9546 Před 2 lety +1

    thanks for sharing

  • @yordebayisa1649
    @yordebayisa1649 Před 6 měsíci

    ❤❤❤ደስ ሚል ታሪክ

  • @terrymihret5028
    @terrymihret5028 Před rokem

    Good job please Next part

  • @tenbittesfaye8869
    @tenbittesfaye8869 Před 2 lety

    ፀግሽ ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ❤️💞❤️

  • @kasubediru5452
    @kasubediru5452 Před 2 lety +2

    Welcome Welcome yene nafikot

  • @mohammednigus607
    @mohammednigus607 Před 2 lety

    በጣም አሪፍ ነው

  • @bettgugsa1320
    @bettgugsa1320 Před 2 lety +1

    ፀግሺ ሁሉም ደስ ይላሉ❤ ከመጨረሻው በፍት ያለው ታሪክ እጂግ ልብ ይሰብራል💔መጨረሻ ደሞ የለለ ነው የተመቸኝ የምር😄

  • @user-qy2zo7fn7i
    @user-qy2zo7fn7i Před rokem

    ግን መጨረሻው ያሳዝናል😥😥

  • @selitekeste6034
    @selitekeste6034 Před 2 lety

    ሰላም ፀግሽ እናመሰግናለን

  • @user-dg3xv3jb3y
    @user-dg3xv3jb3y Před 2 lety +1

    ዋውውውውውው

  • @meskeremeryimesgen3792

    Selam Tsegsh thanks you betam new mwedew yantén sra endayalkbgn tnsh tnshwan new madamtew ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selamethiopia1816
    @selamethiopia1816 Před 2 lety +1

    Are tsehish metifat abzetehal🙏

  • @diekillerentenoob7698
    @diekillerentenoob7698 Před 2 lety

    ይመችህ ፀግሽ

  • @kalkidanatnaf5954
    @kalkidanatnaf5954 Před 2 lety +1

    እንካን በሰላም መጣህ በዉንት ተነፌቀህ ነበረ

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 Před rokem

    የእዮብ እና የሀይሚ ታሪክ ያሣዝናል ሚስኪን ሂወት እንደዚህ ናት

  • @alemyemaneab7694
    @alemyemaneab7694 Před rokem

    You are super 💔💖💖💖❣️❣️❣️❣️

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Před 2 lety +1

    የሳሚና የራሔል ግን ይገርማል ወይ አጋጣሚ

  • @msnexus2671
    @msnexus2671 Před 2 lety +1

    Haymi asazenechign befetari yelijnet fkruwan matat amemu yederesebet yakewal yekdamew yesudan music yemesi bekdame ken mekesetu wow 👏 begodelew lela adamachgn ycomtlgn beterefe stegsh afkarik negn yena lyu

  • @mynaturalhair1
    @mynaturalhair1 Před 2 lety +1

    thank you

  • @thomaskoro5534
    @thomaskoro5534 Před 2 lety +1

    #1..tsegshi..pls tolotolo na ..bro

  • @samri1215
    @samri1215 Před 2 lety

    Hi tsegshye swedh iko🙏❤️😍

  • @yordawelde5496
    @yordawelde5496 Před 2 lety +1

    Welcome tsegshi

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 Před 2 lety +2

    ዋው ከአሁን ወዲያ ሱሰኛክ አረከኝ

  • @MamaEthiopiaEthiopia
    @MamaEthiopiaEthiopia Před 2 lety

    Well come tsegish nurilin enwedihalen

  • @belayenshaeylegobeaw4834

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @habtamuhailemeskel6912

    Nice 👍🏽

  • @tesfaneshadera8589
    @tesfaneshadera8589 Před 2 lety +1

    well come tesgesh

  • @kulaniikykulanii1589
    @kulaniikykulanii1589 Před 2 lety

    well sagish

  • @workabekele5370
    @workabekele5370 Před 2 lety +9

    ቆይ ቆይ በደንብ ላመሰግንህ ...እድሜ ከጤ ና ጋር ይስጥህ ወንድማለም ... i was listening while cooking . ግን ተመስጨ ስሰማ አረረብኝ ...i thank you so much my brother . I really don't know what to say but i do appreciate it. Keep up a good work all the way California.
    Sending love 😍😍😍 ያንተ መረዋ ድምፅ አይሰለችም ... በቃ ትችላለህ 😘😘😘

  • @tigistbefikadu9217
    @tigistbefikadu9217 Před 2 lety

    Well come bro

  • @bieyemarimlij606
    @bieyemarimlij606 Před 2 lety

    Hi Ts, Nuro Be America yemilewo metsihaf terekilin please?

  • @bettymarkos152
    @bettymarkos152 Před 2 lety +1

    Ere yetfa sew

  • @dustabashir6177
    @dustabashir6177 Před 2 lety +1

    እስኪ ልጨርስና ልኮምት

  • @SalamSalam-ck6jz
    @SalamSalam-ck6jz Před 2 lety +2

    የኔ ልዩ እንኳን ሰላም መጠህልን 😘😘😘ምርጥ እኮ ነህ